አዲስ ለመጀመሪያ ግዜ መስጂድ ገብታ ያጋጠማትን ተናገረች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @AkmelKedir-d8f
    @AkmelKedir-d8f 21 день тому +3

    ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምትይ ው እርግጠኛ ነኝ ምንያክል ነፃነት ያለው እምነት መሆኑን አውቀሽዋል አላህ ይጨምርል ኢንሻአላህ ብዙዎችንአንቺን አይተው ይከተላሉ ኢንሻአላህ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 22 дні тому +6

    አብሽሪ ኢንሻአሏህ ሀፊዛ ያድርግሽ ማማዬ ጓደኛ ደግሞ ምረጪ

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 22 дні тому +5

    ማሻ አሏህ ደሥ ሥትይ አሏህ ይጨምርልሽ ግን የብያችንን ሥም ሥጠሪ በርሣቸው ላይ ሠለዋ ማውረድ ግዴታ ሥለሆነ ብታወርጂ ባይ ነኝ ሠ ወ ወ በተረፈ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenahmed2927
    @adenahmed2927 21 день тому +1

    ልክ ነች እንደ ክርስትና ስዕላ ስዕል ቅርጻ ቅርስ ወንበር ሙዚቃ መሳሪያ ለሎችም በመስጅድ ዉስጥ አይገኙም አማኙና ከፊት ለፊት አላህ ብቻ ነው።
    እህቴ ቀጥተኛውን ጎዳና ውስጥ ገብተሻ ከአላህ ጋር ያለሽን ቅርበት ጠበቅ አድርጊ ።
    ሰላት የጀነት ቁልፍ ናትና በሰላት ጠንከር በይ ።

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 21 день тому +1

    Masha Allah የኔ ዉድ ፈድሻ ነገር ነሽ 😂😂😂😂😂እስልምና ደስ የሚለዉ ነገር ህፃን አዛዉት ወጣት አይለይም ሁሉንም በእኩል አይን ነዉ የሚያየዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👍🏼

  • @مولو1385
    @مولو1385 21 день тому +2

    ሲያቀናም ሲመራም መቼም ያቅበታል፣
    ማን ይደርስበታል የእርሱን ማን ይነካል፣
    አዙሮ መልሶ የራሱ ያደርጋል።
    እንኳን ደስ ያለሽ!!!!

  • @AymenSmart-en2rv
    @AymenSmart-en2rv 21 день тому +1

    አልህ ያፀናሽ ማሻአላህ አንኩአን ወደ እውንት መጣሽ

  • @FatmaMm-r4v
    @FatmaMm-r4v 21 день тому +2

    ማሻአላህ አላህ ያጠክርሽ ኢስላም ሀቅነው ❤❤❤

  • @Sanya-hx2wf
    @Sanya-hx2wf 21 день тому +1

    አልሀምዱሊላህ አልኒእመተል ኢስላም❤❤❤

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 21 день тому +1

    ማሻአላእህታችንሥባቱንይሥጥሽ

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 18 днів тому

    በተቻለ መጠን ቁርአን ለመማር ሞክሪ እስልምና ከእውቀት ጋር በጣም ያምራል

  • @SeidAbdu-h5x
    @SeidAbdu-h5x 21 день тому

    ማሻአሏህ።መታደል ነዉ።አልሀምዱሊላህ

  • @AhmmedMuhammed-v8s
    @AhmmedMuhammed-v8s 21 день тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ያበርታሽ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 22 дні тому

    አሏህ ይሰብቲክ አህታችን እስለምናን ስለተቀበልሽ ብዙ ትችት ሊያጋጥምሽ ይቻላል ወላኪን የአንቺን ፅናት ይጠይቃል እህቴ ኢንሻአሏህ በኒቃብ ያስዉቢክ ያረብ ደግሞ እስልምናን የበለጠ አንብበሽ ለመረዳት ሞክሪ አብሽሪ እስላም ሰላም ነዉ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም ዉዴ

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 20 днів тому

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbduGeni-p8w
    @AbduGeni-p8w 21 день тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @ፈቲሀ-c3d
    @ፈቲሀ-c3d 21 день тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Hassen-d8t
    @Hassen-d8t 14 годин тому

    ማሻአላህ ደብሮኝ ነበርዘናአረግሺኝ

  • @munamohammed3263
    @munamohammed3263 12 днів тому

    Mashallha Allah yechemersh

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 21 день тому

    ማሺአላህ አላህ ይጨምርልሽ 🥰🥰

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv 21 день тому

    ዋው ማሸአላህ

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 22 дні тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ያረብ

  • @BebBob-gv1kd
    @BebBob-gv1kd 20 днів тому

    መሸ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joojoadalharteh
    @joojoadalharteh 21 день тому

    😂😂😂😂አታስቂኝ❤❤ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 21 день тому

    Masha’Allah Addisya I really look forward to hear you almost everyday my dear sister ❤🎉❤

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 17 днів тому

    AllhamdllAh 🥰💕

  • @kedirahmed7656
    @kedirahmed7656 21 день тому

    አልሀምዱሊላህ አልኒእመተል ኢስላም

  • @tesfayeshiferaw7527
    @tesfayeshiferaw7527 17 днів тому

    sister, may Allah increase your belief.

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 21 день тому

    May Allah protect you and make you stronger Muslim ❤🎉❤

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube 22 дні тому +1

    ماشا ء الله 🎉🎉🎉

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 22 дні тому

    Wow amazing and proud moment keep it up 🎉🎉🎉

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 17 днів тому

    አልሃምዱሊላህ እስልምናየፀዳ ሃይማኖትነው የታየ ጥራትይገባ ሡባሃንክ

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 22 дні тому +2

    ማሻአላህ

  • @KerimaGirma
    @KerimaGirma 21 день тому

    MashAllah Yene Konjo ❤❤❤

  • @እሙአማረቻናል
    @እሙአማረቻናል 17 днів тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያጠንከርሺ

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 21 день тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @zinet3501
    @zinet3501 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 21 день тому

    ሰቃሽ ደሞ ስይምር

  • @fatumafatuma-e5b
    @fatumafatuma-e5b 21 день тому

    Huluni nigeren betam tamreyalesh

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍😘😘😘

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 12 днів тому

    ጥያቄ ካላችሁ
    እፎይን
    ጠይቁ ይመለስላችዋል

  • @Fatuma-p8i
    @Fatuma-p8i 21 день тому +5

    አልሃምዱሊላህ እስልምና እኮ ውብ ነው

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 21 день тому

    وكان مسجد

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 21 день тому

    حاول الكناش الا راسه

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 17 днів тому +2

    🤔🤔በጣም ተካበደ ይህቺ ልጅ አንድ ቀን ወደ ድሮ ሃይማኖቷ ተመልሳ እንዳታሳፍረን እፈራለሁ ወደ እስልምና ከመግባቷ ብዙ ነገሮች ላይ ቀደም ቀደም አለች እየዩኝ እዩኝም አበዛች መጨረሻዋን አላህ ያሳምረው።

  • @MukermawelSabir
    @MukermawelSabir 22 дні тому

    ስም ማንልበል

  • @MohmadMohmad-c5b
    @MohmadMohmad-c5b 21 день тому +1

    ማሻአላህ

  • @ጀሙሊይ
    @ጀሙሊይ 20 днів тому

    ❤❤