Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘር አይማኖት የማይለየን እኛ ኢቲዮጲያዊያን ነን 🇪🇹🇪🇹
👏👏👏👏
ልክ እደድራማ ተመሥጨ ነዉ የምከታተለዉ ገራሚ ዉይይት እሸ ጎበዝ በርታ
እኔም
ስለ ትዳርህ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለዘላለም ሸፍን ታርጋችሁ
@@comedianeshetu ነ
@@comedianeshetu 💚💛💝🙏
አሜን አሜን አሜን ሰው ደስ ሲለው ደስይለኝል።
n-m
00nn-
ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን እሼ ትምህርት አግንቼበታለው 🙏🙏
እፉፉፉ የማይጠገብ እንተርቪው በመቤቴ ያለቀ መስሎኝ ስቅቅ ብዬ ነበር እንዴው እሼ በናትህ በብዙ ክፍል አቅርብልን ምርጥ ሰው አንተነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ አሁንም ትዳርህ ይባረክ
ዋው እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድልህ
ውይ አለመተዋወቅ የመንግስት ሚዲያ ላይ የሚሰራ ሁሉ የመንግስት ደጋፊና ፈጣሪውን የማያውቅ ነበር የሚመስለኝ እሼ እናመሰግናለን አመለካከቴን ቀየርከው ይህን የመሰለ እንቁ ጋዜጠኛ ስላስተዋወከን
ኢትዮጵያ ዊነት ኩራታችን ናት እግዚአብሔር ይህንን ቀን ያሻግረናልልልልል
በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ለሴት ልጅ እና ለኢትዮጵያን ባለውለታ ያለህ ክብር እጅግ በጣም ያስደምማል! ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ ልጆችህንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ አሜን፫ ከልብ እናመሰግናለን!!!
በጣም ድንቅ የሆንክ ሰው ነህ እንዳንተ እና እንዴ እሸቱ ያሉትን አሏህ ያብዛልን እንዴናተ አይነቱን ነው ኢትዮጵያችን የምትፈልገው ብዙልን !
የተከፈተ አይምሮ ብሩህ የሆነ የተባረከ አይምሮ እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ብዙ አቅም ያላቸው ቅንነት እና የኢትዮጵያዊ ነት ደም ያለባቸው ስዎች በሀገሬ ይብዙ ቤተስቦችህ በጣም ታድለዋል አንተ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ እንወድሀለን
አንተነህ ደግፌ ግን ነፃነት ወርቅነህንን ቁጭ ነው የሚመስለው ተጫዋችነቱ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ አቦ🙏 ቤተሰብ
እውነት ነው
አንትዬ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አይተናል እናመሰግናለን ክፋ አይንካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤
ንፁህ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️ እግዚአብሔር ይስጥህ:: ድንቅ ሰው ነህ
እናመሰግናለን አንትዬ እንደዚህ ፍታ ያልክ ስው መሆንህን በማወቄ ደስ ብሎኛል
መች ተጠየቀና ብዙ ቢያወራ ደስ ይላል።።።።
አንቴ መልካም ሰዉ ረጅም እድሜ ከምትወዳቸዉ ጋር 👌🙏🙏💖💖💖
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፤ ከማንነት በላይ ነው፤ከብሄር በላይ ነው፤ ጀግና ነህ በውነት
ምርጥ አሥተሣሠብ ያለው ሠው ነው አተነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ይመቻችሁ
በጣም ትልቅ ስው እንደዚህ ዓይነት አስተሳስብ ያለው ስው ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ተመስገን አምላኬ ይሄንን ሰላስማኸኝ አመስግንሀለሁ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ በሚዲያ መስማት ለአባትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ በኢትዮጵያውያዊነት በደንብ ኮትኩተው በማሳደጋቸው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ በትልቁ ማማ ላይ ትወጣለች ይሄን እናምናለን ተባረክልን አሜን እውነትም አንተነህ!!!!
ትክክል አንትዬ እውነት ነው የኔም ትዳር ችግሩ በግልፅ አለመነጋገራችን ነው በቃ አንትዬ ተባረክ አስተማርከኝ በቃ ግንቡን አፈርስዋለው የጥሉን ። እሼም እናመስግናለን
አምላክ ይርዳሽ
ስለ ሀጂ ኡመር ስታወራ አስለቀስከኝ አሚንን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ይስጥክ ሂዳያውንም ይስጥክ
😂
እረጅም ነገር ማዳመጥ አልወድም ይህን ፕሮግራም ግን 3ቱንም ክፍል ደስ ብሎኝ እያለቀብኝ ነው የሠማሁት 👌
እንዲህ መልካም ብዙ ታሪኮች እያሉ በአሉ ታሪክ ላይ አንድነታችን የሚያጥፋ እንዲህ በየ አካባቢያችን መልካም ነገርን ያረጉ ፍቅርን ትህትናን ጉብዝናን ወኔ ድፍረት ጀግንነት የሚያስተምሩ ብዙ ድንቅ ኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው አንትዬ እናመሰግናለን ።
እውነት ነፃነት ወርቅነህን የምሰላል በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነወ
አንትዬ ካተ ብዙ አትርፌያለሁ ይበልጥ በትዳር ህይወት ከ2 አመት መለያየት ቆይታ በሗል መታረቃችሁ ዋዉ እንኳንም ፈጣሪ አንድ አረጋችሁ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግልፅ ሰዉ ነህ
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ እውቀት ነው ያለህ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር በአሁኑ ሰአት እውነት ተናጋሪ አይወደድምና
በእውነት ምርጥ ስው ማለት ይሄ ነው የፈታት ሚስት ተመልሶ ይቅር ተብለው አብሮ መኖር ትልቅነት ያሳያል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይብዛላችሁ አዱኛ ይግባ ቤታችሁ
እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ በተለይ ስለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነት ያለህ አመለካከት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ 🙏💚💛❤🙏
እውቀት ከመልካም አስተሳሰብ ጋር በጣም ጀግና ነህ አንቴ ይገርማል ሄወት በብዙ ውጣ ውረድ የተሞላች ናት ከመጀመራ እስከመጨራሻው ደስ ብሎኝ ነበር የተከታተልኩት በተለይ በስደት ላለን እሼ በርቱ ብዙ ነገር ተማርን በተለይ ጥንካሪን ከጀግና መፍጠር
ጋዜጠኛ አንተነህ እጅግ በጣም አስደማሚ ሰው ነህ የታሪክ አረዳድህ ድንቅ ነው እሸቱ አንተም ይህንን ምርጥ ጋዜጠኛ ስላቀረብክል እናመሰግናለን
ETV TV እንድጠላ ቢያደርገኝም የአንተ የህይወት ተሞክሮ በታም እንዳከብርህ እና እንዳደንቅህ አደረከኘ ።ሴትን የሚያከብር የሠው ክብር የገባህ ጥሩ አባት ነህ 👍።
እንዴት የሚያስደስት ሰው ነው ? እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ !
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያለከው ድንቅ ጋዜጠኛ ነሕ አተነህ
እሼ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ስላምህ ይብዛ ውይይታችሁ እንዴት ደሰ ይላል በሞቴ እሼ ትረካ የላከውን ነገር አደራ እንጠብቃለን አንተነህ ይመችህ
😍😍😍😍😍
@@elsaassefa9811 😘😘😘😘
ውነትም ጅግና መፍጠር እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው ነክ ምንም ቃላት የለኝ እግዚያአብሔር ይሄን ፀባይክን አይቀይርብክ ባንተ ንግግር ወ ሰጥ በ 3 ክፍል ንፁ የጥንቷን እምዬ ኢትዮጲያን ነው ያየውብክ ተባረክ ከነመላቤተስብክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሽጥክ
እሽት እንዴት አይነት ምርጥ ጋዜጠኛ ፈልገህ አቀርብክልን ክበሩልኝ የኢትዮጵያ ልጆች
ጋዜጠኛ አንተነህ በጣም አስታዋይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ ለወጣቱ አስተማሪ ነው ብለህ የትዳር ህይወትህን ሁሉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
ልክ ነህ አንተየ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የስንቱን ትዳር በትኖአል። ማን ያውራ የነበረ ያየ ነው።የደረሰበት ያውቀዋል።እንኳን መጨረሻውን አሳመረላችሁ።"ሰው ከነድካሙ ይጠቅማል" ብሏል በመዝሙሩ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።
አንትዬ ረጆም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ ኢትዮጵያዊዊዊዊ ነህ።
ዛሬ የልጅ ምርቃን ተቀበሉ አንቴና እሸየ ተባረኩ እረጅም አመት ኑሩልኝ ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ይብዛላችሁ
ኢትዮጵያዊነት እኮ ይህ ነው በጣም ትልቅ ሰው ነክ በርታልን ወንድማችንዋእ የፔዳ ልጅ ባቼ
ኢትዮጵያ ሙሽራ ሆና ከፍ ብላ ......እረጅም እድሜ ይስጣችሁ። ኢትዮጵያየ እናቴ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል።
ምርጦቹ አንተነህ ስለትዳሩ የተናገረው ትክክል ምርጥ ሰው እውነት ነው ኢትዮጵያ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጽያን ሰዉ ሰዉ ከዚህ ልንማር ይገባል እናመሰግናለን
ኣንትየ መልካም ሰው ነህ በጣም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።❤ንፋስ❤
NO WORD ......We need such a brillient person for media
ልክ ነህ አባት ሁሉ ነገር ነው። ለኛ ስኬት አባታችን ነው። ትክክል ብለሀል። አባቶች ኑሩሉን።
አንትዬ እንወድሃለን ለካ እንደዚህ ተጨዋች ነህ 😍😍😍😍😍
በጣም አሥተዋይ ሰው ነህ በጣም ቁምነገረኛ አሥተማሪ ነው የትዳር ሂወትህ ከ ኢቲቪ ከምወዳቸው አገልጋዮች አዱ ነህ በርታ
በጣም አንደበት ያለህ የዘመኑ ወጣት ያልሆንክ ብዙ ታስተምራለህ እናመሠግናለን አንተነህ
በጣም ገራሚ አስተማሪ ፣ ውይይት ነው እ/ር ይባርካቹ አንተዬ ትዳርህን ልጆችህን እ/ር ይቤርክ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እንኳንም ትዳርህ ዳግም ተገነባ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ከተናገርከው በጣም ልክ ሆኖ ያገኘሁት,ወንዶች ፍቅር ግን ከጨረሳችሁ የሴቶችን ሂወት አታበላሹ
ተሰምቶ የማይጠጋብ ነው የምር እድሜና ጤና ያድልህ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም::
ለምን ልጅ አንተነኽ በየሳምንቱ ለአንድ ሰዓት በቋሚ ተጠሪነት አይቀርብም? እኔ በስምንት አንዴ አይደለም በየቀኑ ቢቀርብ ደስታውን አልችልም። እሼን አና Donkey tubeንም አድናቂነቴን መግለጽ እወዳልሁ🙏🙏 👏👏💚💛♥️
ጋዜጠኛ አንተነህ ወጉ ለዛ ያለው ቁም ነገር አዘል ነው በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገሮች ካንተ አግኝተናል ረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉትን ያብዛላት እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
አረ እሸቱ አተ ደጉ ምርጡ ወድማችን ሰለ ሰደተኞች ጩሀለን 😭😭😭 ወድሞቻችን ስቃይ ላይ ነቸው😭😭😭 እኛ በንሆን ወድሜ ቢሆን በለን በራሳችን አረገን እንየው በዚህ ብርድ 😭😭😭አረ ውይ አላህ ይደረስላቸው😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆
የነፃነት ወርቅነህ ወንድም ነው እንዴ በጣም ይመሳሰላሉ ከመ ልክ እስከ አነጋገር
Ya enem endeza nwe sele yenberew!
በጣም አነጋገሮ ሁላ
በእናት ምንአልባት 😉
yenem teyak new
Eney becha yetemesaselubegn mesrlogn neber. Betam yemesaselalu
በጣም. ደስ. ይሚል የሚያስተምር ኢትዮጵያዊነት ያለበት የውይይት ነበር. እሼ. እናመሰግናለን.
ምርጥ፣ጋዜጠኛ፣ይመችህ፣አቦ፣አንትዬ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ከነ፣ቤተሰብህ
በጣም ጀግና አባትነትን ለሴት እንዴት እንደገለፀከዉ ወድጄዋለሁ አምላክ ይጠብቅህ ትልቅ ነገር ትሰራለህ እመብርሃን ታግዝህ👍👍👍👍😘
በእውነት በጣም ወድጄው ያዳመጥኩት ኢንተርቪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ
እውቀት ቁምነገር ትህትናን አሟልቶ የሰጠህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንትዬ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
እውነት እውነት እልሀለሁ ዲንቅ ነህ እዲሜና ጤና ይስጣቸሁ 🙏
ወንድማችን ቸሩ መዳኒአለም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏 እሺዬ ምርጡ ወንድማችን እንወድሀለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 😍😍💞💞💕💕👌👌
አንትዬ በእውነት ልብ ወለድ እምሰማ ነው የመሰለኝ ቤትህን ኑሮህን ትዳርህን አብዝቶ ይባርክልህ ምርጥ አስተማሪ ነህ
እውነት ትልቅ ሰው የክ እኛ ለማናቃቸው ስለ አስተዋወከን ከልብ ነው ምስጋናይ አትዬ ምንም አልልክ እግዝአብሔር በጥበቡ ልጅክን ያሳድግልክ ይባርክ ልክ አሜን💚💚💛💛❤️❤️
የሽገር ልጆችን ፍቅር ናችው አስተሳሰባቸው ጨዋቻችው ❤ቁምነገራችው❤ አገርወዳድነታችው❤ለአመኑት ነገር ወደሀላ የማይሉ ። በተለይ በዚህ በ11ሰአት ላይ ያላችው ለሀይማኖታቸው እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን።የንትዬ ሠላምህ ብዝት ይበል።
ሱብሃን አላህ ወላሂ ደስ ብሎኝና ጓጉቼ የጠበኩት ኢንተርቪው ቢኖር የ አንተነህን ነው በሳቅ እያዋዛ የሚያስተምር ደስ ሲል ሌላው ደግሞ ለጥቅም ብለው ሀገራቸውን የሚያሳፍሩ ጋዜጠኞች መካከል እንዳንተ አይነቱ ሀገር ወዳድ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሌላው ደግሞ ብሄር ብሄረሰቦች የሚለው የኢትዮጵያ ቀን ተብሎ ቢቀየር እስማማለው ምክንያቱም በዘር ከምንባላ የሚበልጠውን ብኒዝ መልካም ነው ኢትዮጵያ ሀገሬን ከምቀኞች ሴራ አላህ ይጠብቅልኝ ሰላሟን ይመልስልኝ ሀገራችንን የምንናፍቅ ብዙነንና
ተመስገን በየነ ይጋበዝልን የምትሉ እባካችሁ በላይክ
ዋውውውውው ግሩም ነገር ነው የነገርከን ስለ ትዳር 👌👌እውነትም ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mariyamn esheee kifel 4 ketelin mayitegemee dinkee jegenaa Ethiopiawiii wendeee anteyee big Respect ✊ And love ❤️🙏🙏🙏
እውነት ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ሀጋሬ እግዚአብሔር ይሁንሺ
ቢዶዎ ጨርሸ ማየት ይሰለቸኝ ነበር አንተን ግን ሁሉን ተመስጨ ያየሁት ቢዶዎ ነው. ምዙ ነገር ተምሬበታለሁ. አንደኛ ፍችን እንደቀላል አይ ነበር ሁለተኛ የሀጂ ኡመርን ታሪክ በጣም እናመሰግናለን.
እሼ ምርጥ ሰው ጥላቻ በውስጣችሁ ያለ ከጋዜጠኛው ተማሠየሩ ወንድማችን አንተነህ አመለካከቴን ቀይረህልኛል አሜን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
ጀግና ጥሉብኝ ጀግና ሰው ሳይ ያስደስተኛል አቡ ይመሽህ
Angesagt Tnx kiber yegebhal Respekt sel belanachini.tdarachu yebarek
በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊ ተባሰኩ
Ufff anteshe afe kurit yebal Ethiopiawenet denik endat endaglisklgn eko hasaben new kuche yarekew tebari betesebek yebarek lijek yedegulk abo selamek yebezalgn 👌🥰🙏🙏
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክርስትና በጋዜጤኛ አንደበት ደስ ሲል
ተባረክ አንቱዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እሸቱዬ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ኑርልን ወንድማችን ደግሞ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እውዳችሃለሁ
ባላለቅ እየልኩ ያዳመጥኩት መሳጭ ቆይታ ነው በእውነት ትልቅ ትምህርትን ወስጄበታለሁመፅሃፉን ምናገኝበት መንገድ እንፈልጋለን
ኢትዮጵያውያንነት ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሺዬ ሁለታችሁም አትጠገቡም 🙏🙏🙏
Wendemachin lejuchihin balebatihin ateinm erjim edmayi Ena Tena yesetachiuwi 💚💛❤️😘
እሼ በጣም የማደንቀውን ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ ስለደረከው አመስግናለሁ
እውነት ለመናገር ጋዜጠኞች ለምን ይህንን በደል ሳይዘግቡ ስለልማት እና ስብሰባ ወይንም ሌላ ነገር ሲያወሩ እናደድ ነበር ግን ዛሬ ገባኝ መስማት ያልሰለቸኝ ቃለ ምልልስ ነበር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልህ ብዙ ትምርኩኝ ካንተ አንትሽ!!!
እውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታነው እሼ አንትዬ ብዙ አስተማረከን እግዚአብሔር ይስጥልን እውነትም ጀግና መፍጠን ❤😘🌹💐💐እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አንቲ እሰይ ደስስስስስስ ነው ያለኝ❤😘🌹💐
በጣም ወግ አዋቂ አበሻ የልጅ አዋቂ ሁለታችሁም ሰላም ሁንልኝ
እግዘብሔር ይመሰገን ከምንምበ በላይ መከራን ማለፍ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ነው የሕወት ማሰርያው ደግሞ ትዳር ነው ጀግነንት ይቅርታነው አምላክ ፍፃሜአችሁ ያሳምርላችሁ መላው ቤተሰባችሁ ይባርክ ዶንኪ ሚድያ እናመረገናለን
አናመስግናለን የኛ ምርጦች💚💛❤💞💞💞💞💞💕💕💕💕😘💕
እናመሠግናለን በእውነት በሳል ሰው🙏አይጠገብ ብዬሀለሁ ሲያወራ ቢውል አይጠገብም በውነት ደስ ሲል💞ቀጣዩን አፍጥነው እሼ
ጀግና እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ኩረት ይሰማኛን
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ betam des yemil sewu newu yaqerebkewu admiena tina 2chu🇪🇷🇪🇷❤🙏
ምርጥ ሰዉ ሰላቀረብክልን እሼ እናመሰግናለን ይመቻችሁ
ሰውን በውጪ አይቶ መገመት የእውነት ከባድ ነው ብዙ ሰዎች አሉ አርአያ መሆን የሚችሉ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም አንድነቷን ያድላት ትንሳዬዋን ያሳየን በምሕረቱ 🤲🤲🤲🤲ለኪደነ ምሕረት ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳቹ
አቦ ይመችህ በጣም።አስቀናከኝ እግዚሐብሔር ትዳርህንም ልጆችህንም ይባርክልህ
ደስ የሚል ነው የሚናገራቸው ሁሉ አስተማሪና ቁም ነገር ያለው ነው አንቴ በርታልኝ
ዘር አይማኖት የማይለየን እኛ ኢቲዮጲያዊያን ነን 🇪🇹🇪🇹
👏👏👏👏
ልክ እደድራማ ተመሥጨ ነዉ የምከታተለዉ ገራሚ ዉይይት እሸ ጎበዝ በርታ
እኔም
ስለ ትዳርህ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለዘላለም ሸፍን ታርጋችሁ
@@comedianeshetu ነ
@@comedianeshetu 💚💛💝🙏
አሜን አሜን አሜን ሰው ደስ ሲለው ደስይለኝል።
n-m
00nn-
ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን እሼ ትምህርት አግንቼበታለው 🙏🙏
እፉፉፉ የማይጠገብ እንተርቪው በመቤቴ ያለቀ መስሎኝ ስቅቅ ብዬ ነበር እንዴው እሼ በናትህ በብዙ ክፍል አቅርብልን ምርጥ ሰው አንተነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ አሁንም ትዳርህ ይባረክ
ዋው እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድልህ
ውይ አለመተዋወቅ የመንግስት ሚዲያ ላይ የሚሰራ ሁሉ የመንግስት ደጋፊና ፈጣሪውን የማያውቅ ነበር የሚመስለኝ እሼ እናመሰግናለን አመለካከቴን ቀየርከው ይህን የመሰለ እንቁ ጋዜጠኛ ስላስተዋወከን
ኢትዮጵያ ዊነት ኩራታችን ናት እግዚአብሔር ይህንን ቀን ያሻግረናልልልልል
በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ለሴት ልጅ እና ለኢትዮጵያን ባለውለታ ያለህ ክብር እጅግ በጣም ያስደምማል! ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ ልጆችህንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ አሜን፫ ከልብ እናመሰግናለን!!!
በጣም ድንቅ የሆንክ ሰው ነህ እንዳንተ እና እንዴ እሸቱ ያሉትን አሏህ ያብዛልን እንዴናተ አይነቱን ነው ኢትዮጵያችን የምትፈልገው ብዙልን !
የተከፈተ አይምሮ ብሩህ የሆነ የተባረከ አይምሮ
እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ብዙ አቅም ያላቸው ቅንነት እና የኢትዮጵያዊ ነት ደም ያለባቸው ስዎች በሀገሬ ይብዙ
ቤተስቦችህ በጣም ታድለዋል
አንተ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ
እንወድሀለን
አንተነህ ደግፌ ግን ነፃነት ወርቅነህንን ቁጭ ነው የሚመስለው ተጫዋችነቱ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል
መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ አቦ🙏
ቤተሰብ
እውነት ነው
አንትዬ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አይተናል እናመሰግናለን ክፋ አይንካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤
ንፁህ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️ እግዚአብሔር ይስጥህ:: ድንቅ ሰው ነህ
እናመሰግናለን አንትዬ እንደዚህ ፍታ ያልክ ስው መሆንህን በማወቄ ደስ ብሎኛል
መች ተጠየቀና ብዙ ቢያወራ ደስ ይላል።።።።
አንቴ መልካም ሰዉ ረጅም እድሜ ከምትወዳቸዉ ጋር 👌🙏🙏💖💖💖
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፤ ከማንነት በላይ ነው፤ከብሄር በላይ ነው፤ ጀግና ነህ በውነት
ምርጥ አሥተሣሠብ ያለው ሠው ነው አተነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ይመቻችሁ
በጣም ትልቅ ስው እንደዚህ ዓይነት አስተሳስብ ያለው ስው ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ተመስገን አምላኬ ይሄንን ሰላስማኸኝ አመስግንሀለሁ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ በሚዲያ መስማት ለአባትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ በኢትዮጵያውያዊነት በደንብ ኮትኩተው በማሳደጋቸው ኢትዮጵያ ከፍ ብላ በትልቁ ማማ ላይ ትወጣለች ይሄን እናምናለን ተባረክልን አሜን እውነትም አንተነህ!!!!
ትክክል አንትዬ እውነት ነው የኔም ትዳር ችግሩ በግልፅ አለመነጋገራችን ነው በቃ አንትዬ ተባረክ አስተማርከኝ በቃ ግንቡን አፈርስዋለው የጥሉን ። እሼም እናመስግናለን
አምላክ ይርዳሽ
ስለ ሀጂ ኡመር ስታወራ አስለቀስከኝ አሚንን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ይስጥክ ሂዳያውንም ይስጥክ
😂
እረጅም ነገር ማዳመጥ አልወድም ይህን ፕሮግራም ግን 3ቱንም ክፍል ደስ ብሎኝ እያለቀብኝ ነው የሠማሁት 👌
እንዲህ መልካም ብዙ ታሪኮች እያሉ በአሉ ታሪክ ላይ አንድነታችን የሚያጥፋ እንዲህ በየ አካባቢያችን መልካም ነገርን ያረጉ ፍቅርን ትህትናን ጉብዝናን ወኔ ድፍረት ጀግንነት የሚያስተምሩ ብዙ ድንቅ ኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው አንትዬ እናመሰግናለን ።
እውነት ነፃነት ወርቅነህን የምሰላል በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነወ
አንትዬ ካተ ብዙ አትርፌያለሁ ይበልጥ በትዳር ህይወት ከ2 አመት መለያየት ቆይታ በሗል መታረቃችሁ ዋዉ እንኳንም ፈጣሪ አንድ አረጋችሁ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግልፅ ሰዉ ነህ
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ እውቀት ነው ያለህ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር በአሁኑ ሰአት እውነት ተናጋሪ አይወደድምና
በእውነት ምርጥ ስው ማለት ይሄ ነው የፈታት ሚስት ተመልሶ ይቅር ተብለው አብሮ መኖር ትልቅነት ያሳያል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይብዛላችሁ አዱኛ ይግባ ቤታችሁ
እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ በተለይ ስለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነት ያለህ አመለካከት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
🙏💚💛❤🙏
እውቀት ከመልካም አስተሳሰብ ጋር በጣም ጀግና ነህ አንቴ ይገርማል ሄወት በብዙ ውጣ ውረድ የተሞላች ናት ከመጀመራ እስከመጨራሻው ደስ ብሎኝ ነበር የተከታተልኩት በተለይ በስደት ላለን እሼ በርቱ ብዙ ነገር ተማርን በተለይ ጥንካሪን ከጀግና መፍጠር
ጋዜጠኛ አንተነህ እጅግ በጣም አስደማሚ ሰው ነህ የታሪክ አረዳድህ ድንቅ ነው እሸቱ አንተም ይህንን ምርጥ ጋዜጠኛ ስላቀረብክል እናመሰግናለን
ETV TV እንድጠላ ቢያደርገኝም የአንተ የህይወት ተሞክሮ በታም እንዳከብርህ እና እንዳደንቅህ አደረከኘ ።ሴትን የሚያከብር የሠው ክብር የገባህ ጥሩ አባት ነህ 👍።
እንዴት የሚያስደስት ሰው ነው ? እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ !
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያለከው ድንቅ ጋዜጠኛ ነሕ አተነህ
እሼ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ስላምህ ይብዛ ውይይታችሁ እንዴት ደሰ ይላል በሞቴ እሼ ትረካ የላከውን ነገር አደራ እንጠብቃለን አንተነህ ይመችህ
😍😍😍😍😍
@@elsaassefa9811 😘😘😘😘
ውነትም ጅግና መፍጠር እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው ነክ ምንም ቃላት የለኝ እግዚያአብሔር ይሄን ፀባይክን አይቀይርብክ ባንተ ንግግር ወ ሰጥ በ 3 ክፍል ንፁ የጥንቷን እምዬ ኢትዮጲያን ነው ያየውብክ ተባረክ ከነመላቤተስብክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሽጥክ
እሽት እንዴት አይነት ምርጥ ጋዜጠኛ ፈልገህ አቀርብክልን ክበሩልኝ የኢትዮጵያ ልጆች
ጋዜጠኛ አንተነህ በጣም አስታዋይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ ለወጣቱ አስተማሪ ነው ብለህ የትዳር ህይወትህን ሁሉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
ልክ ነህ አንተየ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የስንቱን ትዳር በትኖአል። ማን ያውራ የነበረ ያየ ነው።የደረሰበት ያውቀዋል።እንኳን መጨረሻውን አሳመረላችሁ።"ሰው ከነድካሙ ይጠቅማል" ብሏል በመዝሙሩ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።
አንትዬ ረጆም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ ኢትዮጵያዊዊዊዊ ነህ።
ዛሬ የልጅ ምርቃን ተቀበሉ አንቴና እሸየ ተባረኩ እረጅም አመት ኑሩልኝ ሰላም ፍቅር መትረፍረፍ ይብዛላችሁ
ኢትዮጵያዊነት እኮ ይህ ነው በጣም ትልቅ ሰው ነክ በርታልን ወንድማችን
ዋእ የፔዳ ልጅ ባቼ
ኢትዮጵያ ሙሽራ ሆና ከፍ ብላ ......እረጅም እድሜ ይስጣችሁ። ኢትዮጵያየ እናቴ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል።
ምርጦቹ አንተነህ ስለትዳሩ የተናገረው ትክክል ምርጥ ሰው እውነት ነው ኢትዮጵያ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጽያን ሰዉ ሰዉ ከዚህ ልንማር ይገባል እናመሰግናለን
ኣንትየ መልካም ሰው ነህ በጣም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።❤ንፋስ❤
NO WORD ......We need such a brillient person for media
ልክ ነህ አባት ሁሉ ነገር ነው። ለኛ ስኬት አባታችን ነው። ትክክል ብለሀል። አባቶች ኑሩሉን።
አንትዬ እንወድሃለን ለካ እንደዚህ ተጨዋች ነህ 😍😍😍😍😍
በጣም አሥተዋይ ሰው ነህ በጣም ቁምነገረኛ አሥተማሪ ነው የትዳር ሂወትህ ከ ኢቲቪ ከምወዳቸው አገልጋዮች አዱ ነህ በርታ
በጣም አንደበት ያለህ የዘመኑ ወጣት ያልሆንክ ብዙ ታስተምራለህ እናመሠግናለን አንተነህ
በጣም ገራሚ አስተማሪ ፣ ውይይት ነው እ/ር ይባርካቹ አንተዬ ትዳርህን ልጆችህን እ/ር ይቤርክ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እንኳንም ትዳርህ ዳግም ተገነባ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ከተናገርከው በጣም ልክ ሆኖ ያገኘሁት,ወንዶች ፍቅር ግን ከጨረሳችሁ የሴቶችን ሂወት አታበላሹ
ተሰምቶ የማይጠጋብ ነው የምር እድሜና ጤና ያድልህ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም::
ለምን ልጅ አንተነኽ በየሳምንቱ ለአንድ ሰዓት በቋሚ ተጠሪነት አይቀርብም? እኔ በስምንት አንዴ አይደለም በየቀኑ ቢቀርብ ደስታውን አልችልም። እሼን አና Donkey tubeንም አድናቂነቴን መግለጽ እወዳልሁ🙏🙏 👏👏💚💛♥️
ጋዜጠኛ አንተነህ ወጉ ለዛ ያለው ቁም ነገር አዘል ነው በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገሮች ካንተ አግኝተናል ረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉትን ያብዛላት እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
አረ እሸቱ አተ ደጉ ምርጡ ወድማችን ሰለ ሰደተኞች ጩሀለን 😭😭😭 ወድሞቻችን ስቃይ ላይ ነቸው😭😭😭 እኛ በንሆን ወድሜ ቢሆን በለን በራሳችን አረገን እንየው በዚህ ብርድ 😭😭😭አረ ውይ አላህ ይደረስላቸው😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆
የነፃነት ወርቅነህ ወንድም ነው እንዴ በጣም ይመሳሰላሉ ከመ ልክ እስከ አነጋገር
Ya enem endeza nwe sele yenberew!
በጣም አነጋገሮ ሁላ
በእናት ምንአልባት 😉
yenem teyak new
Eney becha yetemesaselubegn mesrlogn neber. Betam yemesaselalu
በጣም. ደስ. ይሚል የሚያስተምር ኢትዮጵያዊነት ያለበት የውይይት ነበር. እሼ. እናመሰግናለን.
ምርጥ፣ጋዜጠኛ፣ይመችህ፣አቦ፣አንትዬ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ከነ፣ቤተሰብህ
በጣም ጀግና አባትነትን ለሴት እንዴት እንደገለፀከዉ ወድጄዋለሁ አምላክ ይጠብቅህ ትልቅ ነገር ትሰራለህ እመብርሃን ታግዝህ👍👍👍👍😘
በእውነት በጣም ወድጄው ያዳመጥኩት ኢንተርቪ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ
እውቀት ቁምነገር ትህትናን አሟልቶ የሰጠህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንትዬ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
እውነት እውነት እልሀለሁ ዲንቅ ነህ እዲሜና ጤና ይስጣቸሁ 🙏
ወንድማችን ቸሩ መዳኒአለም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏 እሺዬ ምርጡ ወንድማችን እንወድሀለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 😍😍💞💞💕💕👌👌
አንትዬ በእውነት ልብ ወለድ እምሰማ ነው የመሰለኝ ቤትህን ኑሮህን ትዳርህን አብዝቶ ይባርክልህ ምርጥ አስተማሪ ነህ
እውነት ትልቅ ሰው የክ እኛ ለማናቃቸው ስለ አስተዋወከን ከልብ ነው ምስጋናይ አትዬ ምንም አልልክ እግዝአብሔር በጥበቡ ልጅክን ያሳድግልክ ይባርክ ልክ አሜን💚💚💛💛❤️❤️
የሽገር ልጆችን ፍቅር ናችው አስተሳሰባቸው ጨዋቻችው ❤ቁምነገራችው❤ አገርወዳድነታችው❤ለአመኑት ነገር ወደሀላ የማይሉ ። በተለይ በዚህ በ11ሰአት ላይ ያላችው ለሀይማኖታቸው እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን።የንትዬ ሠላምህ ብዝት ይበል።
ሱብሃን አላህ ወላሂ ደስ ብሎኝና ጓጉቼ የጠበኩት ኢንተርቪው ቢኖር የ አንተነህን ነው በሳቅ እያዋዛ የሚያስተምር ደስ ሲል ሌላው ደግሞ ለጥቅም ብለው ሀገራቸውን የሚያሳፍሩ ጋዜጠኞች መካከል እንዳንተ አይነቱ ሀገር ወዳድ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሌላው ደግሞ ብሄር ብሄረሰቦች የሚለው የኢትዮጵያ ቀን ተብሎ ቢቀየር እስማማለው ምክንያቱም በዘር ከምንባላ የሚበልጠውን ብኒዝ መልካም ነው ኢትዮጵያ ሀገሬን ከምቀኞች ሴራ አላህ ይጠብቅልኝ ሰላሟን ይመልስልኝ ሀገራችንን የምንናፍቅ ብዙነንና
ተመስገን በየነ ይጋበዝልን የምትሉ እባካችሁ በላይክ
ዋውውውውው ግሩም ነገር ነው የነገርከን ስለ ትዳር 👌👌እውነትም ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mariyamn esheee kifel 4 ketelin mayitegemee dinkee jegenaa Ethiopiawiii wendeee anteyee big Respect ✊
And love ❤️🙏🙏🙏
እውነት ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ሀጋሬ እግዚአብሔር ይሁንሺ
ቢዶዎ ጨርሸ ማየት ይሰለቸኝ ነበር አንተን ግን ሁሉን ተመስጨ ያየሁት ቢዶዎ ነው. ምዙ ነገር ተምሬበታለሁ. አንደኛ ፍችን እንደቀላል አይ ነበር ሁለተኛ የሀጂ ኡመርን ታሪክ በጣም እናመሰግናለን.
እሼ ምርጥ ሰው ጥላቻ በውስጣችሁ ያለ ከጋዜጠኛው ተማሠየሩ ወንድማችን አንተነህ አመለካከቴን ቀይረህልኛል አሜን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
ጀግና ጥሉብኝ ጀግና ሰው ሳይ ያስደስተኛል አቡ ይመሽህ
Angesagt Tnx kiber yegebhal Respekt sel belanachini.tdarachu yebarek
በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊ ተባሰኩ
Ufff anteshe afe kurit yebal Ethiopiawenet denik endat endaglisklgn eko hasaben new kuche yarekew tebari betesebek yebarek lijek yedegulk abo selamek yebezalgn 👌🥰🙏🙏
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ክርስትና በጋዜጤኛ አንደበት ደስ ሲል
ተባረክ አንቱዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እሸቱዬ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ኑርልን ወንድማችን ደግሞ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እውዳችሃለሁ
ባላለቅ እየልኩ ያዳመጥኩት መሳጭ ቆይታ ነው በእውነት ትልቅ ትምህርትን ወስጄበታለሁ
መፅሃፉን ምናገኝበት መንገድ እንፈልጋለን
ኢትዮጵያውያንነት ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሺዬ ሁለታችሁም አትጠገቡም 🙏🙏🙏
Wendemachin lejuchihin balebatihin ateinm erjim edmayi Ena Tena yesetachiuwi 💚💛❤️😘
እሼ በጣም የማደንቀውን ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ ስለደረከው አመስግናለሁ
እውነት ለመናገር ጋዜጠኞች ለምን ይህንን በደል ሳይዘግቡ ስለልማት እና ስብሰባ ወይንም ሌላ ነገር ሲያወሩ እናደድ ነበር ግን ዛሬ ገባኝ መስማት ያልሰለቸኝ ቃለ ምልልስ ነበር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልህ ብዙ ትምርኩኝ ካንተ አንትሽ!!!
እውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታነው እሼ አንትዬ ብዙ አስተማረከን እግዚአብሔር ይስጥልን እውነትም ጀግና መፍጠን ❤😘🌹💐💐
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አንቲ እሰይ ደስስስስስስ ነው ያለኝ❤😘🌹💐