Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅሽ ይባረክ እህቴ ንፅህናሽ አሰራርሽ ደስይላል መጠኑ ብትነግሪን ማለቴ ስንት ኪሎ እህል ስንት ጊሾ እና ብቅል የጌሾ እንጨት ያስፈልገዋል እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤
ሰላም #ቅኔ ዋው አረፍ አዘገጃጅ ነው ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ አች አለሽ የኔ ባለሟያ ዋውውው ብያለው🌹🌹🌹🌹💚😘😘😘😘🌹🌹🌹💚
ሳርዬ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
ለሰት ኪሎ ነወ አናት አጠቃለይ የተጠቀምሸወ ማለቴለ ሰንት ኪሎ ጠላ አህል በነጋርችን ለይ ሳለመሰግንሽ አላልፍም ያንቺን አይቼ የሰራወት ሸሮ አና በርበሬ 🙏🙏🙏
ገብሱ ለአሻሮ ነው ገንፈል ያደረግሽው
Good
ባይታመስስ?
የጠጁ አጠማመቅ
የጠጅ አሰራረል
የኔውድ በስንትቀንነው ከተጠመቀብሗላ ጥል እምናነሳው ማለቴ የጥል ጠላ እድሆን
ደስ ይላል ግዜ ቆጣቢ ነው አምስት ቀን ተዘፍዝፎ ነገር ነበር. አይደል
Yene mirt
እግዚያብሔር ያክብርልኝ ወዳጄ
እንኩሮውንም ጋግረሽ ነው የምጨምሪው ስላልገባኝ ነው
ይኸ አይነኮርም ደረቆት ስላደረኩት ለቂጣ ያዘጋጀሁትን ብቻ በደንብ እያገላበጥሁ ጋግሬ የምጨምረው አሻሮዉን አስፈጭቶ መጨመር ብቻ ነው :: በጣም አመሰግናለው
@@kinemedia4844 እሺ እህቴ ስላልገባኝ ነው የጠየኩሽ እንኩሮውን በውሀ አሸተሽ ነው የምጨምሪው አይደል
እንደኔ ከሆነ ገብሱን ቀቅለሽ ያዘጋጀሽው እንኩሮ አያስፈልገውም አስፈጭተሽ ከቂጣው ጋ መጨመርና መደፍደፍ ነው ግን ገብሱ ሳይቀቀል ተቆልቶ ብቻ የተፈጨ ከሆነ በውሀ ይታሽና በደንብ እስከሚበስል ይነኮርና ከዚያ ከቂጣው ጋር ይደፈደዳል ::
ስደፈድፍ የስዎስት ቀን ጥንስስ ፣ብቅል ፣ ጌሾ : ቂጣና ደረቆት ወይም እንኩሮውን አድርጌ ነው የምደፈድፋው ሲፈላ ይጠመቃል ::
ስንት ሊትር ወጣው
የኔቅመም ባውን ግዜ እንደዚ አይነት ባለሞያነው የሚያስፈልገው ኮንዶሜንየም እንኳጠላ ለምንም አይመችም እጅሽን ይባርከው
አሜን እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
የምቆይ የጠላ ድፍድፍ እንዴት ነው የምቆየሁ
ባይታመስ ችግር አለው እንዴ እባክሽ መልሺልኝ
ቢታመስ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ሳታምሺ ካስፈጨሽው ችግር የለውም ። ቂጣውን በደንብ እያገላበጥሽ ማብሰል ነው :: አመሰግናለሁ
@@kinemedia4844 አመሰግናለው የኔ እናት
በየ አገሩ ስት ሙያአለ
ማሬ ቁጥር ሁለትን እንጠብቃለን ጥነስስን እንዴት እንደሆነ ብታሳይን ደስ ይለናል
ከልብ አመሰግናለሁ እሽ ነገ እሰራለሁ ::
ጥንስሱን እኔልንገርሽ ቅጠሉን ግሾ ወቅጠሽ በትንሽዬ እቃ አጥበሽ አጥነሽ መጠንሰስ ነው
ለኮመጠጠ ጠላ መፍትሔ ስጪኝ እባክሽ እህቴ አስችኳይ ነዉ
እርጥብ ወይም ደረቅ ቅጠሉን ጌሾ ምንም ሳይፈጭ መጨመር ::
መጀመሪያ ግን ጠላውን በደንብ ማጥለል አተላ እንዳይኖረው:: ከዚያ የቅጠል ጌሾ እርጥብ ወይም ደረቅ ) ምንም ሳይፈጭ መጨመር ::
@@kinemedia4844 እሺ አመሰግናለሁ ዉጤቱን እነግርሻለው እህቴ
Tela endiakatel miaregew mendenew
እንዲያቃጥል ማለት ? እንዲቆመጥጥ ማለትሽ ከሆነ ብቅሉ ከጌሾው ሲበዛ ይኮመጥጣል እናብቅል ማሳነስ ነው ።
ዳጉሳው አይታመስም
ይታመሳል ።
እጅሽ ይባረክ እህቴ ንፅህናሽ አሰራርሽ ደስይላል
መጠኑ ብትነግሪን ማለቴ ስንት ኪሎ እህል ስንት ጊሾ እና ብቅል የጌሾ እንጨት ያስፈልገዋል እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤
ሰላም #ቅኔ ዋው አረፍ አዘገጃጅ ነው ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ አች አለሽ የኔ ባለሟያ ዋውውው ብያለው🌹🌹🌹🌹💚😘😘😘😘🌹🌹🌹💚
ሳርዬ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
ለሰት ኪሎ ነወ አናት አጠቃለይ የተጠቀምሸወ ማለቴለ ሰንት ኪሎ ጠላ አህል በነጋርችን ለይ ሳለመሰግንሽ አላልፍም ያንቺን አይቼ የሰራወት ሸሮ አና በርበሬ 🙏🙏🙏
ገብሱ ለአሻሮ ነው ገንፈል ያደረግሽው
Good
ባይታመስስ?
የጠጁ አጠማመቅ
የጠጅ አሰራረል
የኔውድ በስንትቀንነው ከተጠመቀብሗላ ጥል እምናነሳው ማለቴ የጥል ጠላ እድሆን
ደስ ይላል ግዜ ቆጣቢ ነው አምስት ቀን ተዘፍዝፎ ነገር ነበር. አይደል
Yene mirt
እግዚያብሔር ያክብርልኝ ወዳጄ
እንኩሮውንም ጋግረሽ ነው የምጨምሪው ስላልገባኝ ነው
ይኸ አይነኮርም ደረቆት ስላደረኩት ለቂጣ ያዘጋጀሁትን ብቻ በደንብ እያገላበጥሁ ጋግሬ የምጨምረው አሻሮዉን አስፈጭቶ መጨመር ብቻ ነው :: በጣም አመሰግናለው
@@kinemedia4844 እሺ እህቴ ስላልገባኝ ነው የጠየኩሽ እንኩሮውን በውሀ አሸተሽ ነው የምጨምሪው አይደል
እንደኔ ከሆነ ገብሱን ቀቅለሽ ያዘጋጀሽው እንኩሮ አያስፈልገውም አስፈጭተሽ ከቂጣው ጋ መጨመርና መደፍደፍ ነው ግን ገብሱ ሳይቀቀል ተቆልቶ ብቻ የተፈጨ ከሆነ በውሀ ይታሽና በደንብ እስከሚበስል ይነኮርና ከዚያ ከቂጣው ጋር ይደፈደዳል ::
ስደፈድፍ የስዎስት ቀን ጥንስስ ፣ብቅል ፣ ጌሾ : ቂጣና ደረቆት ወይም እንኩሮውን አድርጌ ነው የምደፈድፋው ሲፈላ ይጠመቃል ::
ስንት ሊትር ወጣው
የኔቅመም ባውን ግዜ እንደዚ አይነት ባለሞያነው የሚያስፈልገው ኮንዶሜንየም እንኳጠላ ለምንም አይመችም እጅሽን ይባርከው
አሜን እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
የምቆይ የጠላ ድፍድፍ እንዴት ነው የምቆየሁ
ባይታመስ ችግር አለው እንዴ እባክሽ መልሺልኝ
ቢታመስ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ሳታምሺ ካስፈጨሽው ችግር የለውም ። ቂጣውን በደንብ እያገላበጥሽ ማብሰል ነው :: አመሰግናለሁ
@@kinemedia4844 አመሰግናለው የኔ እናት
በየ አገሩ ስት ሙያአለ
ማሬ ቁጥር ሁለትን እንጠብቃለን ጥነስስን እንዴት እንደሆነ ብታሳይን ደስ ይለናል
ከልብ አመሰግናለሁ እሽ ነገ እሰራለሁ ::
ጥንስሱን እኔልንገርሽ ቅጠሉን ግሾ ወቅጠሽ በትንሽዬ እቃ አጥበሽ አጥነሽ መጠንሰስ ነው
ለኮመጠጠ ጠላ መፍትሔ ስጪኝ እባክሽ እህቴ አስችኳይ ነዉ
እርጥብ ወይም ደረቅ ቅጠሉን ጌሾ ምንም ሳይፈጭ መጨመር ::
መጀመሪያ ግን ጠላውን በደንብ ማጥለል አተላ እንዳይኖረው:: ከዚያ የቅጠል ጌሾ እርጥብ ወይም ደረቅ ) ምንም ሳይፈጭ መጨመር ::
@@kinemedia4844 እሺ አመሰግናለሁ ዉጤቱን እነግርሻለው እህቴ
Tela endiakatel miaregew mendenew
እንዲያቃጥል ማለት ? እንዲቆመጥጥ ማለትሽ ከሆነ ብቅሉ ከጌሾው ሲበዛ ይኮመጥጣል እና
ብቅል ማሳነስ ነው ።
ዳጉሳው አይታመስም
ይታመሳል ።