Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ❤ሀሳብ ካለዎት ደግሞ በቴሌግራም ያድርሱን !09 17 89 82 83 !እናመሰግናለን ❤
❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ሶፊ እኔም ከምወው ነገር ነበር የሚከለክለኝ አልሃምዱሊላህ እንደ ቡና የወጥ ሽታ በአጠቃላይ በእርግዝና ሰአት አፉንጫችን ያዳምጣል ባለቤቴ ግን ቢያስጠላኝም እየቻልኩም እየታገስኩም አለፍኩት የ2 ልጆች እናት ነኝ አልሃምዱሊላሂ
😍👑Habibi you deserve it ለውጥህ ደስታዬ ነው! ወሏሂ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ የሚገባህ ምርጥ ወንድሜ ነህ, ምናልባት ይህ መነሻህ ቢሆን ቀጣዩ ምን ሊሆን እንደሚችል ሳስብ ውስጤ በደስታ ይፈነድቃል! ኢሱ የኛ ምርጥ በርታልን 🥰
ያአላህ ምንኛ ያማረ ንግግር ወንድም ለወንድሙ ምርጥ ምኞት
ነጃህ,ሚዲያ,ጥሩ,ልጂ,ነህ,ከዚህም,በፋት,አይቸዋለሁ
ውዴታችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ
@@nejat9998አሽቄ
ማሻአላህ
በጣም ነው ምወዳት የምር ምርጥ ሰው ሙስሊም ከመሆኔ በፊት ፕሮግራሟን በጣም እከታተል ነበር ከባለ ታሪኮቹ የበለጠ የሱዋ አቀራረብ አጃይብ ነበር ሚያስብለኝ ቢስሚላህ አንድ ቀን ፕሮግራሟ ላይ ቀርባለው ኢንሽዐላህ
Thats nice I can’t wait to hear your story dear❤❤❤❤
Same ❤
ማሻአሏህ
ማሻአላህ በሀቅ ላይ አላህ ያጥናሽ
እኔም እንጀራ መጋገር ና ወጥ መሰራት አባቴ ነው ያሰተማረኝ በ10 አመቴ እናቴ ሙታብኝ ኡሚ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅሽ
አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቅልሺ እህቴ
@@hawaa00-wd8gh አላህ ይርህማት ያረቢይ አላህ ይሶብርሽ እህቴ
ነፈሶን በጀነት ያኑራት❤❤
አላህ ይራህማት
አላህይዘንላቸውለአባትሺ እረጂምእድሜአላህ ይስጣችሁ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ፓርት 2 ሚስት ባልን ትጠይቅልን የምትሉ 👍🤚
ታፋጥጠዋለች ጥያቄ ትችላለች በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወ ትጠይቅልን
አወ ጥያቄ ጎበዝናት
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ትጠይቅልን
ማሻአላህ ደስ ስትሉ Part 2 Sofiiii ባልን ትጠይቅልን የምትሉ 🤚🤚🤚🤚🤚
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነወ እዳኔ ሳፉያን ያሚወዳት ያሙሲልም ጃግነ ብዬሻላው ❤🎉😊
ወላሂ እኔም በጣም ነበር የምወዳት የእውነት ቃል የለኝም
ወላሂ እኔም በጣምነው የምወዳት❤❤❤❤
_የእውነት ሚዲያላይ ከሚሰሩ ሙስሊሞች ሴት ለኔ አደኛም ሁለተኛም ሶሰተኛም ናት_
እንደእኔ የሚወዳት ምናልባት ባለቤቷ ነው ለአላህ ብየ እወዳታለሁ በተለይ ደግሞ የሸይኽ ሰኢድን የቁርአን ምርቃት ካስተላለፉ በኋላ ውዴታየ ገደብአቷል 🎉
እኔም ወላሂ ሁለቱንም በጣም ስወዳቸው
ወላሂ ደስ ስትሉ ማሽ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ
ከክፉው ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ትዳርየተወለደው የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ❤
አሚን የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen yareb
Amennnn❤
እኔ ከአሁስብተአል በአሌን እደአለው አሉኩ ከሰብር መጠአቴ የተወሰደ ጠፍጦኝ የረኩትን ረሰውት
ወላሂ ሳላቀው ነው video ያለቀው ብቻ ትለያላቹ Allah yetebekachu🥰
የሶፊ እናት ክርስቲያን ነቺ ዱአ አንርሳት ሂዳያ ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️❤️
Yarebbi Allah Ketitegnawun Manged Yimra
እናቱ ትክክለኛ መነገድ ላይ ናት እየሱስ ነዉ እዉንተኛ መንገድ ነዉ
አላህ ትክክለኛው መገድ ይወፊቃት ያረብ
ክክክክ@@iloveethiopia6348
ሶፊያ ጁሐር የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ ከጉዞሽ ሊያደናቅፉሽ በመንገድሽ ቆመው የቃላት ድንጋይ ሲወረውሩ የነበሩትን ገሸሽ አድርገሽ የኔ መንገድ ፕሮግራምሽን አድማስ አሳምነሽ ተናፋቂ ስላደረግሽው እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ላይሽ እመኛለሁ ሴት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተሰባስባችሁ የተሻለ ለኡማው አበርክታችሁ ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ አሏህ ያበርታሽ ዘርሽ ይባረክ።
!!ppppppp!😊
ቀቀቀ😮😮ቀ😮😮ቀቀቀ😮😮😮😮ቑቑቀቀቀሠ@@nejatsultan1472
ቶለ አግብቶ መውለድ በጣም ከባድ ነው እኔ 9ወር ሙሉ እስከ ምጥ ፊዳየን አይቻለሁ ግን አልሀምዱሊላህ ጤና ልጅ ስለሰጠኝ❤
ማነዉ እንደኔ እስከመጨረሻዉ ያየ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 😊🥰🥰
እኔ
❤❤❤❤❤
ሶፊይ ዱንያ እች ናት ክብረት ድህነት ሳቅ ለቅሶ ሀዘን ደስታ መገናኘት መለያየት ሀከዛ ይህ ሁሉ ነገር የለለባት ዘዉታሪዋን ጀነት አላህ ይወፍቀን ያመሊኩ ያቁዱስ❤
አሚንንን ያረብ
الههم امين بارب😢
ማሻ አላህ ሁለት ጥዶች ስወዳችሁ ሁለት እንቁ ባልናሚስት ሲጠያዬቁ❤❤❤
በጣም ወላሂ
ካልሰመረ ጋብቻ በኋላ ያለው የቤተሰቡ ትስስር ፊልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም። የፈታኋትን ሚስት እና ያገባትን ሰው እንኳን እንደዚህ ቤተሰብ ላደርጋቸው ቀርቶ በፍጹም ሰላም አልልም የሚል ስሜት ነበር ያለኝ። ከዚህ ቤተሰብ ልቤን የሚቀይር ታሪክ ሰምቻለሁ❤
እየሳኩ እያለቀስኩ ታሪክሽን ሳላቋርጥ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት ሰጪ አለው ብርቱ ጠካራ ነሽ ማሻ አላህ አላህ ሂዲያ ይሰጣየው
እኔም እናቴ ስልማ ብዙ ቤተሰብ ሆን ግን አያቶቸ አጎቶቸ አልሰለሙም አድኛዋ አክስተ ስልማለቺአለህ ሂዳብሰጣቸው
እንሸአላህ ይሰልሙልሻል
Welew shiena le ateyna kule nefsin hudaha 😢
Ensha Allah. Allah aYageralnal
❤ሶፊዬ የሴቶቹ በላይ ❤የኔ ፍልቅልቅ ከንዴዚ አይነት ቤተሰብ ተፈጥረሺ ነው ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ የሚል ታሪክአላህ መልካም ትዳር ያድርግላቹ ያረብ
በጣም ወላሂ ደስ እይስለኝ ነው የሰማሁት
Ameen
የአለህ የሞተን ሰዉ ስሙ ስታነሳ አለህ ይርሀመዉ ማለት ትልቅ ኒእማ ነዉ አለህ ኸትመችን ያሳምረው
ሙስሊም ስላልሆኑ ነው. የላለችው
@@موسى-ش9ل አዉቄየለሁ ዉዴ
አረ ወላሂ ሶፊ እኔ እራሱ አርጉዝ ሆኘ አላመመኝ እርጉዝ መሆኔን እራሱ እረሳዉ ነበር ግን ስወልድ ጣም ነዉ የተሠቃየሁት በኦብራሲወን ነዉ የወለኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ብቻ ጤነኛ ልጅ ስለወለኩ አድለኛ ነኝ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ስሟም አፍራህ ነዉ
አልሀምዱልላ
አፍራሀማለትምንማለትነው
ወላሂ ልክ እንደኔ እሮግዝናየ ጥሩ ነበር ስወልድ በ cs new yeweledkut
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ
እኔ መታልጅ አርግዠ ስዉልድ ምንምአይነት እመም አላየሁም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
Masallah
ማሻ አላህ ታድለሽ እኔማ ልክ እደሶፊ ነበር የሚያረገኝ ግን መልካም ባል ካለ አጠገባችን ስንታመም የሚታመም ሁሉም ነገራችን የሚረዳን ከሆነ አይከፋንም እጂ❤❤
እኔም አልሀምዱሊላህ ከእርግዝና እስከ መውለድ ምንም አይነት ስቃይ አላየሁም 1ሰአት ያልሞላች ምጥ ብቻ ናት ያቁነጠነጠችኝ
እኔም አላሐምዱሊላሕ የሚካበድ አልነበረም ሰረጀሪውም አላሐምዱሊላሕ በጥቅሉ ገረ ነበረ
ምጡማ በጣም እኔ ሀሙስ ትንሽ ጀመረኝ ቅዳሜና እሰከሰኝ በተለይ እሁድ አዳር ያአላህ አልሀምድድላ ሰኛ 3ሰአት አልሀምድድላ ወለድኩኝ ልጀን በተአምሩ ከዶክተሮችም ስተት አድኖ ሰጠኝ አልሀምድድላ ለአለማቱ ጌታ
አልሀምዱሊላህ
በጣን በጣም ደስ እያለኝ ክፍል ኣንዱ ኣዳመጥኩ።የሶፊ የንግግር ችሎታዋ በጣም ወደድኩት።እርግዝና ካባድ ነገር መሆኑ ካለፈው እውቀቴ ጨምሮልኛል።ኢሱም ትእግስትክ ኣድንቄኣለሁ።ከወጣነትክ በላይ እንደተረዳሃት ገብቶኛል።ስለ እናት ከኣጠገብ ኣለመኖር ስታወራ ሶፊ በጦም ነክቶኛል።ኣዘንኩ።ኣልሓምዲላህ ብያለሁ ከእባትና ኣባት ስር ማደጌ።የተቀሩት ቤተሰቦቿ መተሳሰብ እና ቅርበትም ኣድንቈያለሁ።ባጠቃላይ ምርጥ ልጅ ነች ብየ ኣምኛለሁ ሶፊ እና ኢሱ እድለኛ ነው።እሷም ረጋ ያለች ልጅ ና በዲኑ ጎበዝ ሰው ማግኘቷ እድለኛ ነች።ፓርት 2 ኢንሻላህ ማታ ኣዳምጣለሁ።
ሱብሀን አላህ ልጂ ምነይነት ይሆን ብዬ አስብ ነበር ሁልግዜ ና አልሀምዱሊላህ አላህ ቆንጆ ልጂ ስጠኝ❤❤❤ ሶፊ ስሚቱን አውቀዋለሁ
ማሻአላህ ሶፊ ተመስጨ ነው የምሰማት ሚበርም እዚህም ላይ ስታወራ የሰውን ቀልብ ስብስብ አድርጋ የምትይዝ አንደበተ ርቱ ናት ይስለም ፈሚክ ❤
ሰፊ ወላሂ እወድሻለሁ. አአላዉቅም ብቻ ለምን እንደሆነ አላህ በገነት ያገናኘን አሚን
ማሻ አላህ በጣም ተመስጭ የየዉት ኢንተርቭ ነዉ ሶፊ አጠቃላይ የቤተሰቦችሽ ፍቅር ደስ ይላል አላህ ለእናትሽ እና ለእህት ወንድሞችሽ ሂዳያ ይዎፍቃቸዉ አሚንንንን
ሁለት ምርጥ ጥዶች አሏህ ልጂ በልጂ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤
በጣም ወድጀላችሗለሁ::ልዩ የሚያደርጋችሁ እውነተኛ የፍቅር ተጣማሪ መሆናቺሁ: በሐላል ተጋብታችሁ ልብወለድ ማስመሰል ሳይሆ እዉነተኛ ገፀ ባሕሪ ሆናችሁ መቅረባቺሁ እና የማስመሰል የድራማ ወሬ ሳይሆን ሪል ታሪክና ትረካ መሆኑ:: አስተምህሮቱም አዝናኝነቱም አርኪ ነው🎉
የመዳም ቅመሞችየ ከስደት መልስ እደዚህ ደስየሚል ትዳር ይወፍቀን አሚን ያረብ🤲🤲🙏🙏
አሚን ያረቢ
አሚንንንን🎉🎉
አሚንንንን
ተው በሚድያ ያየነውን አንመኝ የዱባይዎቹን እነሰላማን ያየ አላህ ለነሱም ያማረ ያርግላቸው ለኛም መልካሙን ይወፍቀን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
እኔ የምለዉ አንድ ነገር ልበላችዉ እስከ ዛሬ ልዩነት ያልፈጠረ እምነት አዉን ምን ተገኝቶ ነዉ ያንቺ እምነት ትክክል አይደለም የኔ ትክክል ነዉ ብሎ መጠየቅ ተይዉ እምነት ለአማኙ የአንቺ እምነት ተከተዪ ።እኔ በብዙ ክብር አለኝ ለአንቺ ❤ተይዉ አንዱን አይማኖ ከአንዱ አይማኖት አይበልጥም።አመሰግን አለዉ🙏🙏
ማሻላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኔ ግን አልሀምዱሊላህ ከእርግዝናው እስከ ወለድኩበት ምንም ስቃይ አላይሁም አልሀምዱሊላህ❤
ሦፍየ የኔ ውድ አላህ ለእናትሽ ሂድያ ይሥጥልሽ ለቅሦሽ በሣቅ ይቀይርልሽ የኔ የዋህ እህት
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች❤
እናንተን በሀገሬ ነው የምመስላችሁ ኢትዮጵያዊነት ውህድ ማንነት ነው! ከሚለያየን የተጋመድንበት የህይወት መንገድ ይበልጣል ለሚባለው ማሳያ መሆን የምትችሉ ናችሁ አላህ ትዳራችሁን ይባርከው ያናንተም ፖድካስት ለብዙዎች የሂዳያ መንገድ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
የቤተሰብ ነገር ስሜቱ ከባድ ነው ያረቢ አላህዬ አተ ያሻህን ትመራለህ እንደዚህ ያስጨነቀንን የቤተሰብ ሂድያ ዝም አትበለን
ማሻ አሏህ ሁለት የምዳችሁ ጥንዶች የቤቢዬ እናት እና አባት አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
😂❤ጠያቂባል መላሽሚስት ለዛ ነው ላያችሁ የመጣሁት
ምነው 🙄😏🤗
እኔም😂😂😂
😂😂
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤❤ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ሷሊህ ሀፍዝ አላህ ያርግላችሁ ኢሻአላህ❤❤❤❤
እሱንም ብጠይቂልን እኮ ሶፊ😊
Gid nwa
ምስኪንየራቡን፡ነገር ተይው፡እኔ እራሱ እረመዳን ላይ ነበር የወለድኩ በጣም እርቦኛል ግን ደስ ይላል ስቃዩ ልጅሽን ስታይ ደስይላል
ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ አታልቅሺ ውዴ ድዋ አድርጊላት አላህ ሂዲያ እንዲሰጣት በተረፈ ሁለታቹም ምርጥ ጥንዶች ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድጋሚ ልኮምት ውዴ ሀላፍትና ስትዪ የኔ ህይወት ነበር ኡፉ ማንም በናቱ አይፈተን ሀላፍትና ከባድ ነው እናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ሁሉም እናት
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ሁላችንም ቤት ያለ ነው ብዙ የምንወዳቸው ሰወቺ ከኢስላም ውጪ ሲሆኑ ልብ ይሰብራል አላህ ይመልሳቸው
እዉነት ነዉ ቴፒ የፍራፍሬ ሀገር ነች በፍሬሽ ነገሮች ነዉ ያደግነዉ ሶፍዬ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ማሻ አላህ
ሲባሐናአላህ።እውነት ተናገሪሺ ከእሪግዚና ጀምሮ እሲክ ወልዲ ያለውን ሲሜት የምያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው።በዱንየያ ላይ ካሉ በሺታዎች ሁሉ የሚጥ ህመሚ ይበልጣል አብሶ በመሪፌ ሲሆን!!!!!!!!!!!
አልሀምዱሊላህ ሶፊ መብሩክ ብያለው ደስ ትላላችሁ እኔም በጣም በወሊድ ምክንያት ከአመት በላይ ተሰቃይቼ ነው የዳንኩት አልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር ቢያሳጣኝም ልጄን ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ሁሉም ነገር ለክኽይር ነው አብሽሩ
ገና መች ተኖረ ይህ ጥያቄ ከ49 ዓመት በኇላ ቢሆን ቀድመህ ተየቅካት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ተከባበሩ ተደጋገፉ ደግሞም በደንብ የምትልህን ሁሉ ስማት ሴት ብልህ ስለሆነች ቃል ኪዳናችሁን ጠብቁ ታማኝ ሁኑ አለቀ
ትክክል
ጥሩ ነው ባል እደጋዜጠኛ ❤ ብቻ ሁኖ ነው የጨረስው በርታ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ከዱኒያ እስከ አኼራ ያድርግላችሁ ያድርግልንእኔራሱ ሳረግዝም ስወልድም ተሰቃይቻለሁ ግን ደስ የሚል ስቃይ ነበር አላህ የሚያምር ጤነኛ ልጂ ስቶኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግልኝ ለቁም ነገር ያብቃልኝበልጆቻችንን ያስደስተን ያረብ ኢንሻ አላህሶፊ ልክ እንደ እኔ ነው እርግዝናሺ ምልክ እራሱ ብዙ የሚያመሳስሉን አሉ የምር ከምወደው ነገር ነው ማስጠላት የጀመረኝ ስትይ በሳቅ እኔም እንደዛው ምንም ሳያምረኝ ነው ድንገት ደም ግፊት አመመኝ ጪንቀት አበዛ ነበር ድንገት በኦፖራሲወን የወለድኩት ከምግብ ዶሮ ድጋሜ አይኖን የማያት አይመድለኝም ነበር እንኮን ልበላት አሁን ብታይ ደርዘን ባገኝ ክክክክክኪ የደም ታይቴም ዶሮ ይስማማኛል ግን እርጉዝ እያለሁ እህህህ ደስ የሚለው በስቃዩ ማሀል ሲፈራገጡ ማየት የእኔ ማሮች ድጋሜ ስንወልድ ጥሩ ነው ብለዋል አብሺሪ የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ሱመ አልሀምዱሊልህ አሁን ሲከፋኝም ሲደብረኝም ልጄን ሳወራው ድምፁን ስሰማ ልቅቅ ያድርገኛል ያረብ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ሶፊ ኮመንቴን ካየሺው ሽህ የሱፍ ስትይ ልቤ መታ አጎቴ እዛ ያስቀራሉ የየት ሀገር ሰው ናቸው ? አሁንም እዛው ልጆች ወልዶ ቤት ስርቶ ነው ያለው እና እኛ ና እያልን ነበር አንዳንዱየ እዛ ሂጀ ልኑር እንደ እላለሁ ከስደት መልስ ለድን የሚመች ይመስለኛል ለመማርም ለማስተማርም ምን ትመክሪኛለሺ ደግሞ በማጎ ምናምን ልቤ ዘንበል አለ ክክክ
የኔ ውድ ስለ እነትሽ አውርተሽ ስተለቅሺ ሁሌ እንደ አስለቀሽኝ አላህ እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ ሂዳየ አላህ ይጠት አብሽሪ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ❤❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ሙሥሊም እህት ወንድሞች
🍓🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌷🎁🎁🎁🎁
❤❤❤❤
❤
እንኳን በሰላም አደረሰን 1445 የኢድ አልፈጥር በአል ለመላዉ አለም ሙስሊሞች አደረሳችሁ
@@fatoomamoosa8791 🥰🥰
ማሻ አላህ ስለመጣሽባቸው የሂወት ታሪክሽ ውጣ ውረድ እጅግ በጣም የሚገርም ነው የኔ እናት ሁልጊዜ የምታረግፊው እባሽ የሂድያ ሰበብ ያድርግልሽ አብሬሽ አነባለሁ በተለያዬ ቪድዮ ላይ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን የልብሽን መሻት አላህ ይሞላልሻል እህት አለም መቼም ተስፋ አልቆርጥም እስማኤል አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ባል ነህ የምር
ደስይላት ትምረትነው እኛም አለን በስደት በሰውቤት እስ9 ረ ሰረተን ስቱን ስቃይና መከራችለን ወልደ በ4 ወረ የላክን በስ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል እረግዝና በጣም ነው ፀባይ የሚቀያይረው
አብሽሪ ጄግናነሽ የኔውድ
ታድለሽ ማሻአላህ የእኔም እንዳአንቺ በሆኑልኝ ወላጆቸ ተለያይተዋል ግን ትንሽ አለመግባባት አለ ቢለያዩም ያዋድልኝ ዱዐ አድርጉልኝ ያረብ
የኔ እህት አብሽሪ
@@toybaseid2014 ኢንሻአላህ እህት
ባልና ሚስት እዲህ እየተያዩ ሲያወሩ ያሰቀናሉ❤
😂
ማሻአላህበሎ
ማሻአላህበጣም ለማያቀቻውባልናሚስትአይመስሉም🎉🎉🎉
እኔም እናትና አባቴ በልጅነታችን ነበር የተለያዩት እና በጣም እናደድባት ነበር አድጌ ነው እሷን ስጠይቃት የነገረችን ልዩነቱ አባቴ ነው ያሳደገን በሞግዚት ስራ አሰርቶን አያውቅም በጣም ተንከባክቦ ነበር ያሳደገን ግን ብዙ ነገር የጎላል የቤተሰብ መለያየት
ዉድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ አለይና አለይኩም
ማሸአላህ አላህ ይጠቡቃችሁ
አፍሰሽዋል አፍሶሻል❤❤❤❤❤ማሻአላህ የኮሮሞዋ ቆጆና የወሎዉ ቆጆ ያሠላምም ማሻአላህ አለይኩም ዉድድድነዉ የማረጋችሁ የኔዉዶች❤❤❤❤❤
ምን አይነት ቤተሰብ መሀረሰብ ዉስጥ ነዉ ያደገችዉ ማሻ አላህ እዴትስ ጀግና ጋጤጠኛ አትሆኚ ከቤተሰብ ከአስተዳደግሽ ነዉ መዋደዱ መዋሀድ በናተቤት የአሁት የድሮዋ ኢትዮጲያ በሚልዉ እገልፀዋለሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ያሳደገሽ
አሰላሙአለይኩም ቁጭ ብየ ሰማሆችሁ ቤተሰቦችሽ እርግጠኛ ነኝ የወሎ ደም አለባችሁ ወሎየ ብቻ ነዉ እደዚህ ተሳስሮ ሲኖር የማዉቀዉ ማሸአላህ
ዴምሪኝ የኔ ልዩ🎉
አላህ ያለፈዉ ሂወትሽን አይቶ ትዳርሽን ያሳምርልሽ በጣም የተገረምጉት
_ጠያቂ ባል ተጠያቂ ሚስት እስኪ እንሹፋችሁ😊😅_
ስያምሩ ማሻ አላህ
ክክክ ሰያምርባቸው ማሻ አላህ
እሽእንሹፋቸዉማሻአላህደስይላሉ
ደስ አይልም
@@huloode ምነዉ ክክክ
❤. ማሻአሏህ ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ይመርላችሁ. ሶፍዬ ከቁጅናሽ በላይ ስነመግበርሽ ጥንካሬሽ ጨዋነትሽ በምን ልግለፀሽ አላህይጨምርልሽ በየሄድሽበት ጀግና ነሽቢገልፅልኝ
ማሻአላህ ደስ ሰትሉ ወላሂ እናም ሶፊየ የምትመኝውን ለምትውጂው ሰው አላህ እዲያ የሰጥልሺ ያረብ
አልሀምዱሊላህ እኔ እረግዝና በጣም ይጠናብኛል መልሽ ለመውለድ እራሡ እየፍራሁ ነው በጣም ይጠናብኛል ብቻ ልጀ ሁሉን ነገሬን አስረሳችኝ እሙ ዚክሩዩ ነኝ ❤❤❤
ወላሂ አላህ የፍቅርዙፍኑንን ይጨምርላችሁ ያረብ በዚህ መዘን በግልፆ አይታወቅም በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ሶፊዬ ና እስሙ አላህ እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነዉ አስተማሪይ
ማሬዋ. ዴምሪኝ
May Allah (SWT) Grant HEDAYA to your mom and siblings 😢
እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው አባቴ ነው ያሳደገኝ ወላሂ ምጣዱ ሲይዝብኝ ሁሉ እናቴ ጥለሽኝ ባትሞች መቼ እንድህ እሆን ነበር እል ነበር ልጆች ሲጫወቱም ባትሞች እኔም እጫወት ነበር ውሃ ልቀዳ ሂጄ አልቆይም ምክንያቱም ወንድሜን ስለምይዝ እና ሁኔም እናቴ እንደወቀስኩ ነበር አታ ትዳር ይዥ ሰው እናቱ መጥቶ ሲያየው ሁሉ እወቅስ ነበር ግን 😢ውሰጤ አያምንም ነበር መሞቷል በጣም በህፃንነቴ ሀላፊነት ተሸክሜ አደግኩ ግን እናትያየ ወላሂ በጣም ጥሩ ናት እሷ ከመጣች በኋላ ነው እናቴ መውቀስ የተውኩት በጣም ጥሩ ከመሆኗ የተነሳ ሳለቅስም ታለቅሳለች ስናደድም ታባብለኛለች ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ሁሉ ነው የምታባብለኝ አልሃምዱሊሌላህ አሁን ሁሉም አለፈ💔😭
😥
አላህ ይጠብቀን አስለቀሽኝ
እያለቀስኩ ነው ያነበብኩት እፉፉፉፉፉፉፉ
የኔእህት፣አላህ በጀነትያገናኝሽያረብ አብሽሪማማየ
ማሽአላህ ሦፊዬ ትዳርሽን ያማረ የሠመረ ፍቅር የተሞላበት ሂወት ይወፍቃችሁ የኔ ልዩ ጀግና ነሽ ሁቢዬ ማሽአላህ ደሥ ሥትሉ እሥኪ ሦፊን የሚወዳት በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ነዉ እኔም የሁለተኛ ልጀ ላይ ግራ እግሬ ለሶስት ወር ያክል መራመድም ሆነ መተኛት አልቺልም ነበር ሸታ ደግሞ ዉሃ ምኑ ይሸታል አይደለም የባሌ ሽታ ዉሃዉ ይሸተኛል መብላትም መጠጣትም አልቺልም ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ እደቀላል ይወራል ምጡማ በተለይ የመጀመሪያሌ ላይ ትንሽ ስለሆኩ ከማማጡ ጩኸትን ስላስቀደምኩ በጣም ይከብድ ነበር እተርፋለሁም ብዬ አላሰብም ነበር ግን ደግሞ አላህ ስለማይቸግረዉ አላህ በሰላም እዚህ ደርሰናል
እዉነት እናትሽን ያመንሽበት ይቅርታ የጠየቅሽበት ሙመት በጣም አስደናቂ ነዉ አንዳንዶችኮ እንደዚህ ከአባታቸዉ ረቀዉ ካደጉ ጥለዉን ሂደዉ በማለት በጥላቻ ይኖራሉ ከእናትም ጋር እንደዛዉ በዛዉ ንክስ አድረገዉ ይኖራሉ
ሂዳያ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው ነው አታልቅሽ ታቂ የለ የረሱል ሰላህ ቤተሰቦች የት እዳሉ አይዞሽ ዱአ አርጊ ❤
👍👍🤲💐📚
ዴምሪኝ ማሬዋ❤
እኔም እንጀራ መጋገና ወጥ መስራት አባቴ ነዉ ያስተማርኝ አላህ ይርሀማት እናቴን በሞት ስላጣናት አሁንም አባቴን በሞት አጥቸዋሁ ከላህ ይርሀመክ አባትዋ
ማአሻአላህ ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞቸ ኢዱኩምሰኢድ ሶፊ እህቴ በጣም ጠንካራና ጀግና ቅምም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
የኔ ልዩ. ዴምሪኝ 🎉
ኘሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል እናንተም ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ።ሶፊ ቴፒን በደንብ አድርገሽ ገልፀሻል ትዝታችንንም ቀስቅሰሻል።አንድ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ እስማኤል ብዙ የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ባትጠቀም ጥሩ ነው ምክንያቱም አድማጫችሁ የተለያዮ ስለሆኑ በተቻለ መጠን አማርኛ ይሁን።ያምራል የሀገሬ ልጅ
ماشاءالله ماشاءالله ❤❤ماشاءالله ماشاءالله ❤❤الله يحفظكم مع بعض يارب العالمين الله يحفظكم من كل شر من كل عين ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ❤
ሶፊን ግን ምን ያህል ሰው እንደሚወዳት ያወቅኩት በ 7 ቀን 222k ተመልካች ሳይ ነው ማሻ አላህ የኔ ቅመም❤🎉🎉
ማሻአላህ ሶፊ ደስየሚል የሂወት ታሪክ ነዉ ቴፒ ቆንጅዬ የፍሩት ሀገር ነች እኔ ለ4 አመት ኑሬባታለሁ እወዳታለሁ 1ማንጎ 5ሳንቲም ሙዝም እንደዛዉ ፓፓያ 30 /25 ሳንቲም ነበር 😅
Masha Allah may Allah guide your families in street path❤
እኔ ከዛሬ 9 አመት በፊት ያሳለፍኩት ነው ሲገርም አለፈ አልሀምድሊላ❤❤
ሶፊ ኢስሚ ምርጥ ብሮ ግራም ነው ቃጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሶፊ አንቺም በተራሺ ኢስሚን ቃለ መጠያቅ እንደምታረጊው ተስፋ አለኝ❤
የኔ ልዩ. ዴምሪኝ ❤
ኦ ሶፊ ማሻአላህ አስተዳደጌን በኔ ቦታ ሆነሽ የተናገርሽ ነው የመስለኝ ምስራቅ ሀረርጌ እንዲህ ነበርን
ማሻ አላህ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃቹ ሶፊ ትህትናሽ ስወድልሽ ኢስማኤል እና ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ሁሉም ባህሪያችን የሚረዳ ባል ይስጠን አሚን ያረብ
ስጠብቃቹ ነበረ ውዶቼ ኢድ ሙባረክ 😍
ባሻ አላህ አላህ ያሳድግ የላችሁ ልጃችሁን ፍቅራቸው አላህ የጨምርላችሁ ትዳራቸው የነብያችን ሰለላህ ኃይሌ ወሰለም ተደርድላቸውን ማሻላህ ተባረክ በጣም እወዳቸው በጣም ነው ማከብራቸው ኪበሩ እስከ ዘላለም ፍቅረላችሁን የያዘላቸው ትዳራችን የአሳማ ያድርግላቸው ልጃቸውን ደግሞ አላህ ያሳድግላቸው ሰላም አሊኩም
አላህዬ ያለእስልምና ወላሂ ዱንያ አስቀያሚና አሰልቺ ነው አላህሄ ህዳያ ያልወፈቃቸው ሁሉ ወፍቃቸው
ሐባይቢ ማሻአላሕ አላሕ አገናኝቶቹሆል ደሞም ወለዳቹሕ አልፍ መብሩክ አላሕ ያግዛቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
አብሺሪ ሶፊየ እናትሺን አላህ ሂድያ ሰቶቸው ያስደስትሺ ኢንሻ አላህ እየጣፈጥሺኝ አለቀብኝ የእኔ ጣፋጪ
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
Mashallah yene wudoch ❤️❤️❤️❤️❤️manow edane esaka macharashaw yaye video 💞💞💞💞💞
Yene wud Alkisesh Aslakeshign Bicha Allah Yetaamgabeshiwun Mignot yistat 😢🤲🤲🤲
ማሻ አላህ ሲገርም ወላሂ ያአባቴ ልጅ አለች በጣም ታላቄ ናት ግን አላቃትም ደስ ሚል ፍቅር አላቹሁ❤
የኔ ልዩ ዴምሪኝ
ሱብሀን አላህ እኔም ማክሰኞ ነበር ግን ቀጥታ ኦ ራሲሆ ነበር አልሀምዱሊላህ ድገሙ እሺ ይህው ቆይ ቆይ ስል ልጄ ባአንድ እኛም በስደት😢 አልሀምዱሊላህ አላኩልሀል❤❤❤
ግንኮ ይመሳሰላሉ ባልና ሚስት ሱብሀን አላህ ግን ሶፊ በጣም ነዉ የምወዳት
ሀይ እሱ ትንሽ ቆንጆ ነዉ ትንሽ
@@BetyBety-x3z ክክክክክ
Sofiy የ tepi tizetayen astaweshegn uffff nuroma tepi ነው yene webe hager egizeabeher tidarachehun yebarkew 🥰🥰🥰🥰
ሡረቱል መሬምን ቀርተሽ እደወለድሽው ከዛው ሡራላይ ሥም ላውጣላችሁ ዘከርያ ብያለሁ እኔ
የሴት ነው የውንድ ዘከርያ
@@assistanthome578 የወድ ወንድ አይደልደልጃቸው
ማሻአሏህ ደስ ይላል
ማሻ አላህ ደስ ብሎኝ ሁለቴ መለልሼ እስከ መጨረሻው አየሁት። ያረብ ሹፋኝ እንጂ😢
ማሻላህ አደበትሽ ምታወሪበት መገድ ሲጣፍጥ
MashAllah TabrkAllah baye
ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ❤
ሀሳብ ካለዎት ደግሞ በቴሌግራም ያድርሱን !
09 17 89 82 83 !
እናመሰግናለን ❤
❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ሶፊ እኔም ከምወው ነገር ነበር የሚከለክለኝ አልሃምዱሊላህ እንደ ቡና የወጥ ሽታ በአጠቃላይ በእርግዝና ሰአት አፉንጫችን ያዳምጣል ባለቤቴ ግን ቢያስጠላኝም እየቻልኩም እየታገስኩም አለፍኩት የ2 ልጆች እናት ነኝ አልሃምዱሊላሂ
❤❤❤
😍👑Habibi you deserve it ለውጥህ ደስታዬ ነው! ወሏሂ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ የሚገባህ ምርጥ ወንድሜ ነህ, ምናልባት ይህ መነሻህ ቢሆን ቀጣዩ ምን ሊሆን እንደሚችል ሳስብ ውስጤ በደስታ ይፈነድቃል! ኢሱ የኛ ምርጥ በርታልን 🥰
ያአላህ ምንኛ ያማረ ንግግር ወንድም ለወንድሙ ምርጥ ምኞት
ነጃህ,ሚዲያ,ጥሩ,ልጂ,ነህ,ከዚህም,በፋት,አይቸዋለሁ
ውዴታችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ
@@nejat9998አሽቄ
ማሻአላህ
በጣም ነው ምወዳት የምር ምርጥ ሰው ሙስሊም ከመሆኔ በፊት ፕሮግራሟን በጣም እከታተል ነበር ከባለ ታሪኮቹ የበለጠ የሱዋ አቀራረብ አጃይብ ነበር ሚያስብለኝ ቢስሚላህ አንድ ቀን ፕሮግራሟ ላይ ቀርባለው ኢንሽዐላህ
Thats nice I can’t wait to hear your story dear❤❤❤❤
Same ❤
ማሻአሏህ
ማሻአላህ በሀቅ ላይ አላህ ያጥናሽ
እኔም እንጀራ መጋገር ና ወጥ መሰራት አባቴ ነው ያሰተማረኝ በ10 አመቴ እናቴ ሙታብኝ ኡሚ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅሽ
አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቅልሺ እህቴ
@@hawaa00-wd8gh አላህ ይርህማት ያረቢይ አላህ ይሶብርሽ እህቴ
ነፈሶን በጀነት ያኑራት❤❤
አላህ ይራህማት
አላህይዘንላቸውለአባትሺ እረጂምእድሜአላህ ይስጣችሁ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ፓርት 2 ሚስት ባልን ትጠይቅልን የምትሉ 👍🤚
ታፋጥጠዋለች ጥያቄ ትችላለች በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወ ትጠይቅልን
አወ ጥያቄ ጎበዝናት
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ትጠይቅልን
ማሻአላህ ደስ ስትሉ Part 2 Sofiiii ባልን ትጠይቅልን የምትሉ 🤚🤚🤚🤚🤚
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነወ እዳኔ ሳፉያን ያሚወዳት ያሙሲልም ጃግነ ብዬሻላው ❤🎉😊
ወላሂ እኔም በጣም ነበር የምወዳት የእውነት ቃል የለኝም
ወላሂ እኔም በጣምነው የምወዳት❤❤❤❤
_የእውነት ሚዲያላይ ከሚሰሩ ሙስሊሞች ሴት ለኔ አደኛም ሁለተኛም ሶሰተኛም ናት_
እንደእኔ የሚወዳት ምናልባት ባለቤቷ ነው ለአላህ ብየ እወዳታለሁ በተለይ ደግሞ የሸይኽ ሰኢድን የቁርአን ምርቃት ካስተላለፉ በኋላ ውዴታየ ገደብአቷል 🎉
እኔም ወላሂ ሁለቱንም በጣም ስወዳቸው
ወላሂ ደስ ስትሉ ማሽ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ
ከክፉው ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ትዳር
የተወለደው የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ❤
አሚን የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen yareb
Amennnn❤
እኔ ከአሁስብተአል በአሌን እደአለው አሉኩ ከሰብር መጠአቴ የተወሰደ ጠፍጦኝ የረኩትን ረሰውት
ወላሂ ሳላቀው ነው video ያለቀው ብቻ ትለያላቹ Allah yetebekachu🥰
የሶፊ እናት ክርስቲያን ነቺ ዱአ አንርሳት ሂዳያ ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️❤️
Yarebbi Allah Ketitegnawun Manged Yimra
እናቱ ትክክለኛ መነገድ ላይ ናት እየሱስ ነዉ እዉንተኛ መንገድ ነዉ
አላህ ትክክለኛው መገድ ይወፊቃት ያረብ
ክክክክ@@iloveethiopia6348
ሶፊያ ጁሐር የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ ከጉዞሽ ሊያደናቅፉሽ በመንገድሽ ቆመው የቃላት ድንጋይ ሲወረውሩ የነበሩትን ገሸሽ አድርገሽ የኔ መንገድ ፕሮግራምሽን አድማስ አሳምነሽ ተናፋቂ ስላደረግሽው እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ላይሽ እመኛለሁ ሴት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተሰባስባችሁ የተሻለ ለኡማው አበርክታችሁ ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ አሏህ ያበርታሽ ዘርሽ ይባረክ።
!!ppppppp!😊
ቀቀቀ😮😮ቀ😮😮ቀቀቀ😮😮😮😮ቑቑቀቀቀሠ@@nejatsultan1472
ቶለ አግብቶ መውለድ በጣም ከባድ ነው እኔ 9ወር ሙሉ እስከ ምጥ ፊዳየን አይቻለሁ ግን አልሀምዱሊላህ ጤና ልጅ ስለሰጠኝ❤
ማነዉ እንደኔ እስከመጨረሻዉ ያየ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 😊🥰🥰
እኔ
❤❤❤❤❤
ሶፊይ ዱንያ እች ናት ክብረት ድህነት ሳቅ ለቅሶ ሀዘን ደስታ መገናኘት መለያየት ሀከዛ ይህ ሁሉ ነገር የለለባት ዘዉታሪዋን ጀነት አላህ ይወፍቀን ያመሊኩ ያቁዱስ❤
አሚንንን ያረብ
الههم امين بارب😢
ማሻ አላህ ሁለት ጥዶች ስወዳችሁ ሁለት እንቁ ባልናሚስት ሲጠያዬቁ❤❤❤
በጣም ወላሂ
ካልሰመረ ጋብቻ በኋላ ያለው የቤተሰቡ ትስስር ፊልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም። የፈታኋትን ሚስት እና ያገባትን ሰው እንኳን እንደዚህ ቤተሰብ ላደርጋቸው ቀርቶ በፍጹም ሰላም አልልም የሚል ስሜት ነበር ያለኝ። ከዚህ ቤተሰብ ልቤን የሚቀይር ታሪክ ሰምቻለሁ❤
እየሳኩ እያለቀስኩ ታሪክሽን ሳላቋርጥ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት ሰጪ አለው ብርቱ ጠካራ ነሽ ማሻ አላህ አላህ ሂዲያ ይሰጣየው
እኔም እናቴ ስልማ ብዙ ቤተሰብ ሆን ግን አያቶቸ አጎቶቸ አልሰለሙም አድኛዋ አክስተ ስልማለቺ
አለህ ሂዳብሰጣቸው
እንሸአላህ ይሰልሙልሻል
Welew shiena le ateyna kule nefsin hudaha 😢
Ensha Allah. Allah a
Yageralnal
❤ሶፊዬ የሴቶቹ በላይ ❤የኔ ፍልቅልቅ ከንዴዚ አይነት ቤተሰብ ተፈጥረሺ ነው ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
አላህ መልካም ትዳር ያድርግላቹ ያረብ
በጣም ወላሂ ደስ እይስለኝ ነው የሰማሁት
Ameen
የአለህ የሞተን ሰዉ ስሙ ስታነሳ አለህ ይርሀመዉ ማለት ትልቅ ኒእማ ነዉ አለህ ኸትመችን ያሳምረው
ሙስሊም ስላልሆኑ ነው. የላለችው
@@موسى-ش9ل አዉቄየለሁ ዉዴ
አረ ወላሂ ሶፊ እኔ እራሱ አርጉዝ ሆኘ አላመመኝ እርጉዝ መሆኔን እራሱ እረሳዉ ነበር ግን ስወልድ ጣም ነዉ የተሠቃየሁት በኦብራሲወን ነዉ የወለኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ ብቻ ጤነኛ ልጅ ስለወለኩ አድለኛ ነኝ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ስሟም አፍራህ ነዉ
አልሀምዱልላ
አፍራሀማለትምንማለትነው
ወላሂ ልክ እንደኔ እሮግዝናየ ጥሩ ነበር ስወልድ በ cs new yeweledkut
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ
እኔ መታልጅ አርግዠ ስዉልድ ምንምአይነት እመም አላየሁም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
Masallah
ማሻ አላህ ታድለሽ እኔማ ልክ እደሶፊ ነበር የሚያረገኝ ግን መልካም ባል ካለ አጠገባችን ስንታመም የሚታመም ሁሉም ነገራችን የሚረዳን ከሆነ አይከፋንም እጂ❤❤
ማሻአላህ
እኔም አልሀምዱሊላህ ከእርግዝና እስከ መውለድ ምንም አይነት ስቃይ አላየሁም 1ሰአት ያልሞላች ምጥ ብቻ ናት ያቁነጠነጠችኝ
እኔም አላሐምዱሊላሕ የሚካበድ አልነበረም ሰረጀሪውም አላሐምዱሊላሕ በጥቅሉ ገረ ነበረ
ምጡማ በጣም እኔ ሀሙስ ትንሽ ጀመረኝ ቅዳሜና እሰከሰኝ በተለይ እሁድ አዳር ያአላህ አልሀምድድላ ሰኛ 3ሰአት አልሀምድድላ ወለድኩኝ ልጀን በተአምሩ ከዶክተሮችም ስተት አድኖ ሰጠኝ አልሀምድድላ ለአለማቱ ጌታ
አልሀምዱሊላህ
በጣን በጣም ደስ እያለኝ ክፍል ኣንዱ ኣዳመጥኩ።የሶፊ የንግግር ችሎታዋ በጣም ወደድኩት።እርግዝና ካባድ ነገር መሆኑ ካለፈው እውቀቴ ጨምሮልኛል።ኢሱም ትእግስትክ ኣድንቄኣለሁ።ከወጣነትክ በላይ እንደተረዳሃት ገብቶኛል።ስለ እናት ከኣጠገብ ኣለመኖር ስታወራ ሶፊ በጦም ነክቶኛል።ኣዘንኩ።ኣልሓምዲላህ ብያለሁ ከእባትና ኣባት ስር ማደጌ።የተቀሩት ቤተሰቦቿ መተሳሰብ እና ቅርበትም ኣድንቈያለሁ።ባጠቃላይ ምርጥ ልጅ ነች ብየ ኣምኛለሁ ሶፊ እና ኢሱ እድለኛ ነው።እሷም ረጋ ያለች ልጅ ና በዲኑ ጎበዝ ሰው ማግኘቷ እድለኛ ነች።ፓርት 2 ኢንሻላህ ማታ ኣዳምጣለሁ።
ሱብሀን አላህ ልጂ ምነይነት ይሆን ብዬ አስብ ነበር ሁልግዜ ና አልሀምዱሊላህ አላህ ቆንጆ ልጂ ስጠኝ❤❤❤ ሶፊ ስሚቱን አውቀዋለሁ
ማሻአላህ ሶፊ ተመስጨ ነው የምሰማት ሚበርም እዚህም ላይ ስታወራ የሰውን ቀልብ ስብስብ አድርጋ የምትይዝ አንደበተ ርቱ ናት ይስለም ፈሚክ ❤
ሰፊ ወላሂ እወድሻለሁ. አአላዉቅም ብቻ ለምን እንደሆነ አላህ በገነት ያገናኘን አሚን
ማሻ አላህ በጣም ተመስጭ የየዉት ኢንተርቭ ነዉ ሶፊ አጠቃላይ የቤተሰቦችሽ ፍቅር ደስ ይላል አላህ ለእናትሽ እና ለእህት ወንድሞችሽ ሂዳያ ይዎፍቃቸዉ አሚንንንን
ሁለት ምርጥ ጥዶች አሏህ ልጂ በልጂ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤
በጣም ወድጀላችሗለሁ::
ልዩ የሚያደርጋችሁ እውነተኛ የፍቅር ተጣማሪ መሆናቺሁ: በሐላል ተጋብታችሁ ልብወለድ ማስመሰል ሳይሆ እዉነተኛ ገፀ ባሕሪ ሆናችሁ መቅረባቺሁ እና የማስመሰል የድራማ ወሬ ሳይሆን ሪል ታሪክና ትረካ መሆኑ:: አስተምህሮቱም አዝናኝነቱም አርኪ ነው🎉
የመዳም ቅመሞችየ ከስደት መልስ እደዚህ ደስየሚል ትዳር ይወፍቀን አሚን ያረብ🤲🤲🙏🙏
አሚን ያረቢ
አሚንንንን🎉🎉
አሚንንንን
ተው በሚድያ ያየነውን አንመኝ የዱባይዎቹን እነሰላማን ያየ አላህ ለነሱም ያማረ ያርግላቸው ለኛም መልካሙን ይወፍቀን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
እኔ የምለዉ አንድ ነገር ልበላችዉ እስከ ዛሬ ልዩነት ያልፈጠረ እምነት አዉን ምን ተገኝቶ ነዉ ያንቺ እምነት ትክክል አይደለም የኔ ትክክል ነዉ ብሎ መጠየቅ ተይዉ እምነት ለአማኙ የአንቺ እምነት ተከተዪ ።እኔ በብዙ ክብር አለኝ ለአንቺ ❤ተይዉ አንዱን አይማኖ ከአንዱ አይማኖት አይበልጥም።አመሰግን አለዉ🙏🙏
ማሻላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኔ ግን አልሀምዱሊላህ ከእርግዝናው እስከ ወለድኩበት ምንም ስቃይ አላይሁም አልሀምዱሊላህ❤
ሦፍየ የኔ ውድ አላህ ለእናትሽ ሂድያ ይሥጥልሽ ለቅሦሽ በሣቅ ይቀይርልሽ የኔ የዋህ እህት
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች❤
እናንተን በሀገሬ ነው የምመስላችሁ ኢትዮጵያዊነት ውህድ ማንነት ነው! ከሚለያየን የተጋመድንበት የህይወት መንገድ ይበልጣል ለሚባለው ማሳያ መሆን የምትችሉ ናችሁ አላህ ትዳራችሁን ይባርከው ያናንተም ፖድካስት ለብዙዎች የሂዳያ መንገድ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
የቤተሰብ ነገር ስሜቱ ከባድ ነው
ያረቢ አላህዬ አተ ያሻህን ትመራለህ
እንደዚህ ያስጨነቀንን የቤተሰብ ሂድያ ዝም አትበለን
ማሻ አሏህ ሁለት የምዳችሁ ጥንዶች የቤቢዬ እናት እና አባት አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
😂❤ጠያቂባል መላሽሚስት ለዛ ነው ላያችሁ የመጣሁት
ምነው 🙄😏🤗
እኔም😂😂😂
😂😂
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤❤ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ሷሊህ ሀፍዝ አላህ ያርግላችሁ ኢሻአላህ❤❤❤❤
እሱንም ብጠይቂልን እኮ ሶፊ😊
Gid nwa
ምስኪንየራቡን፡ነገር ተይው፡እኔ እራሱ እረመዳን ላይ ነበር የወለድኩ በጣም እርቦኛል ግን ደስ ይላል ስቃዩ ልጅሽን ስታይ ደስይላል
ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ አታልቅሺ ውዴ ድዋ አድርጊላት አላህ ሂዲያ እንዲሰጣት በተረፈ ሁለታቹም ምርጥ ጥንዶች ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድጋሚ ልኮምት ውዴ ሀላፍትና ስትዪ የኔ ህይወት ነበር ኡፉ ማንም በናቱ አይፈተን ሀላፍትና ከባድ ነው እናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ሁሉም እናት
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ሁላችንም ቤት ያለ ነው ብዙ የምንወዳቸው ሰወቺ ከኢስላም ውጪ ሲሆኑ ልብ ይሰብራል አላህ ይመልሳቸው
እዉነት ነዉ ቴፒ የፍራፍሬ ሀገር ነች በፍሬሽ ነገሮች ነዉ ያደግነዉ ሶፍዬ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ማሻ አላህ
ሲባሐናአላህ።እውነት ተናገሪሺ ከእሪግዚና ጀምሮ እሲክ ወልዲ ያለውን ሲሜት የምያውቀው ባለቤቱ ብቻ ነው።በዱንየያ ላይ ካሉ በሺታዎች ሁሉ የሚጥ ህመሚ ይበልጣል አብሶ በመሪፌ ሲሆን!!!!!!!!!!!
አልሀምዱሊላህ ሶፊ መብሩክ ብያለው ደስ ትላላችሁ እኔም በጣም በወሊድ ምክንያት ከአመት በላይ ተሰቃይቼ ነው የዳንኩት አልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር ቢያሳጣኝም ልጄን ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ሁሉም ነገር ለክኽይር ነው አብሽሩ
ገና መች ተኖረ ይህ ጥያቄ ከ49 ዓመት በኇላ ቢሆን ቀድመህ ተየቅካት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ተከባበሩ ተደጋገፉ ደግሞም በደንብ የምትልህን ሁሉ ስማት ሴት ብልህ ስለሆነች ቃል ኪዳናችሁን ጠብቁ ታማኝ ሁኑ አለቀ
ትክክል
ጥሩ ነው ባል እደጋዜጠኛ ❤ ብቻ ሁኖ ነው የጨረስው በርታ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ከዱኒያ እስከ አኼራ ያድርግላችሁ ያድርግልን
እኔራሱ ሳረግዝም ስወልድም ተሰቃይቻለሁ ግን ደስ የሚል ስቃይ ነበር አላህ የሚያምር ጤነኛ ልጂ ስቶኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግልኝ ለቁም ነገር ያብቃልኝ
በልጆቻችንን ያስደስተን ያረብ ኢንሻ አላህ
ሶፊ ልክ እንደ እኔ ነው እርግዝናሺ ምልክ እራሱ ብዙ የሚያመሳስሉን አሉ የምር
ከምወደው ነገር ነው ማስጠላት የጀመረኝ ስትይ በሳቅ እኔም እንደዛው ምንም ሳያምረኝ ነው ድንገት ደም ግፊት አመመኝ ጪንቀት አበዛ ነበር ድንገት በኦፖራሲወን የወለድኩት ከምግብ ዶሮ ድጋሜ አይኖን የማያት አይመድለኝም ነበር እንኮን ልበላት አሁን ብታይ ደርዘን ባገኝ ክክክክክኪ የደም ታይቴም ዶሮ ይስማማኛል ግን እርጉዝ እያለሁ እህህህ ደስ የሚለው በስቃዩ ማሀል ሲፈራገጡ ማየት የእኔ ማሮች ድጋሜ ስንወልድ ጥሩ ነው ብለዋል አብሺሪ የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ሱመ አልሀምዱሊልህ አሁን ሲከፋኝም ሲደብረኝም ልጄን ሳወራው ድምፁን ስሰማ ልቅቅ ያድርገኛል ያረብ ሱመ አልሀምዱሊላህ
ሶፊ ኮመንቴን ካየሺው ሽህ የሱፍ ስትይ ልቤ መታ አጎቴ እዛ ያስቀራሉ የየት ሀገር ሰው ናቸው ? አሁንም እዛው ልጆች ወልዶ ቤት ስርቶ ነው ያለው እና እኛ ና እያልን ነበር አንዳንዱየ እዛ ሂጀ ልኑር እንደ እላለሁ ከስደት መልስ ለድን የሚመች ይመስለኛል ለመማርም ለማስተማርም ምን ትመክሪኛለሺ ደግሞ በማጎ ምናምን ልቤ ዘንበል አለ ክክክ
የኔ ውድ ስለ እነትሽ አውርተሽ ስተለቅሺ ሁሌ እንደ አስለቀሽኝ አላህ እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ ሂዳየ አላህ ይጠት አብሽሪ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ❤❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ሙሥሊም እህት ወንድሞች
🍓🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌷🎁🎁🎁🎁
❤❤❤❤
❤
እንኳን በሰላም አደረሰን 1445 የኢድ አልፈጥር በአል ለመላዉ አለም ሙስሊሞች አደረሳችሁ
@@fatoomamoosa8791 🥰🥰
ማሻ አላህ ስለመጣሽባቸው የሂወት ታሪክሽ ውጣ ውረድ እጅግ በጣም የሚገርም ነው የኔ እናት ሁልጊዜ የምታረግፊው እባሽ የሂድያ ሰበብ ያድርግልሽ አብሬሽ አነባለሁ በተለያዬ ቪድዮ ላይ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን የልብሽን መሻት አላህ ይሞላልሻል እህት አለም መቼም ተስፋ አልቆርጥም እስማኤል አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ባል ነህ የምር
ደስይላት ትምረትነው እኛም አለን በስደት በሰውቤት እስ9 ረ ሰረተን ስቱን ስቃይና መከራችለን ወልደ በ4 ወረ የላክን በስ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል እረግዝና በጣም ነው ፀባይ የሚቀያይረው
አብሽሪ ጄግናነሽ የኔውድ
ታድለሽ ማሻአላህ የእኔም እንዳአንቺ በሆኑልኝ ወላጆቸ ተለያይተዋል ግን ትንሽ አለመግባባት አለ ቢለያዩም ያዋድልኝ ዱዐ አድርጉልኝ ያረብ
የኔ እህት አብሽሪ
@@toybaseid2014 ኢንሻአላህ እህት
ባልና ሚስት እዲህ እየተያዩ ሲያወሩ ያሰቀናሉ❤
😂
ማሻአላህበሎ
ማሻአላህበጣም ለማያቀቻውባልናሚስትአይመስሉም🎉🎉🎉
እኔም እናትና አባቴ በልጅነታችን ነበር የተለያዩት እና በጣም እናደድባት ነበር አድጌ ነው እሷን ስጠይቃት የነገረችን ልዩነቱ አባቴ ነው ያሳደገን በሞግዚት ስራ አሰርቶን አያውቅም በጣም ተንከባክቦ ነበር ያሳደገን ግን ብዙ ነገር የጎላል የቤተሰብ መለያየት
ዉድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ አለይና አለይኩም
ማሸአላህ
አላህ ይጠቡቃችሁ
አፍሰሽዋል አፍሶሻል❤❤❤❤❤ማሻአላህ የኮሮሞዋ ቆጆና የወሎዉ ቆጆ ያሠላምም ማሻአላህ አለይኩም ዉድድድነዉ የማረጋችሁ የኔዉዶች❤❤❤❤❤
ምን አይነት ቤተሰብ መሀረሰብ ዉስጥ ነዉ ያደገችዉ ማሻ አላህ እዴትስ ጀግና ጋጤጠኛ አትሆኚ ከቤተሰብ ከአስተዳደግሽ ነዉ መዋደዱ መዋሀድ በናተቤት የአሁት የድሮዋ ኢትዮጲያ በሚልዉ እገልፀዋለሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ያሳደገሽ
አሰላሙአለይኩም ቁጭ ብየ ሰማሆችሁ ቤተሰቦችሽ እርግጠኛ ነኝ የወሎ ደም አለባችሁ ወሎየ ብቻ ነዉ እደዚህ ተሳስሮ ሲኖር የማዉቀዉ ማሸአላህ
ዴምሪኝ የኔ ልዩ🎉
አላህ ያለፈዉ ሂወትሽን አይቶ ትዳርሽን ያሳምርልሽ በጣም የተገረምጉት
_ጠያቂ ባል ተጠያቂ ሚስት እስኪ እንሹፋችሁ😊😅_
ስያምሩ ማሻ አላህ
ክክክ ሰያምርባቸው ማሻ አላህ
እሽእንሹፋቸዉ
ማሻአላህደስይላሉ
ደስ አይልም
@@huloode ምነዉ ክክክ
❤. ማሻአሏህ ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ይመርላችሁ. ሶፍዬ ከቁጅናሽ በላይ ስነመግበርሽ ጥንካሬሽ ጨዋነትሽ በምን ልግለፀሽ አላህይጨምርልሽ በየሄድሽበት ጀግና ነሽቢገልፅልኝ
ማሻአላህ ደስ ሰትሉ ወላሂ እናም ሶፊየ የምትመኝውን ለምትውጂው ሰው አላህ እዲያ የሰጥልሺ ያረብ
አልሀምዱሊላህ እኔ እረግዝና በጣም ይጠናብኛል መልሽ ለመውለድ እራሡ እየፍራሁ ነው በጣም ይጠናብኛል ብቻ ልጀ ሁሉን ነገሬን አስረሳችኝ እሙ ዚክሩዩ ነኝ ❤❤❤
ወላሂ አላህ የፍቅርዙፍኑንን ይጨምርላችሁ ያረብ በዚህ መዘን በግልፆ አይታወቅም በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ሶፊዬ ና እስሙ አላህ እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነዉ አስተማሪይ
ማሬዋ. ዴምሪኝ
May Allah (SWT) Grant HEDAYA to your mom and siblings 😢
እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው አባቴ ነው ያሳደገኝ ወላሂ ምጣዱ ሲይዝብኝ ሁሉ እናቴ ጥለሽኝ ባትሞች መቼ እንድህ እሆን ነበር እል ነበር ልጆች ሲጫወቱም ባትሞች እኔም እጫወት ነበር ውሃ ልቀዳ ሂጄ አልቆይም ምክንያቱም ወንድሜን ስለምይዝ እና ሁኔም እናቴ እንደወቀስኩ ነበር አታ ትዳር ይዥ ሰው እናቱ መጥቶ ሲያየው ሁሉ እወቅስ ነበር ግን 😢ውሰጤ አያምንም ነበር መሞቷል በጣም በህፃንነቴ ሀላፊነት ተሸክሜ አደግኩ ግን እናትያየ ወላሂ በጣም ጥሩ ናት እሷ ከመጣች በኋላ ነው እናቴ መውቀስ የተውኩት በጣም ጥሩ ከመሆኗ የተነሳ ሳለቅስም ታለቅሳለች ስናደድም ታባብለኛለች ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ሁሉ ነው የምታባብለኝ አልሃምዱሊሌላህ አሁን ሁሉም አለፈ💔😭
😥
አላህ ይጠብቀን አስለቀሽኝ
እያለቀስኩ ነው ያነበብኩት እፉፉፉፉፉፉፉ
የኔእህት፣አላህ በጀነትያገናኝሽያረብ አብሽሪማማየ
❤
ማሽአላህ ሦፊዬ ትዳርሽን ያማረ የሠመረ ፍቅር የተሞላበት ሂወት ይወፍቃችሁ የኔ ልዩ ጀግና ነሽ ሁቢዬ ማሽአላህ ደሥ ሥትሉ እሥኪ ሦፊን የሚወዳት በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ነዉ እኔም የሁለተኛ ልጀ ላይ ግራ እግሬ ለሶስት ወር ያክል መራመድም ሆነ መተኛት አልቺልም ነበር ሸታ ደግሞ ዉሃ ምኑ ይሸታል አይደለም የባሌ ሽታ ዉሃዉ ይሸተኛል መብላትም መጠጣትም አልቺልም ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ እደቀላል ይወራል ምጡማ በተለይ የመጀመሪያሌ ላይ ትንሽ ስለሆኩ ከማማጡ ጩኸትን ስላስቀደምኩ በጣም ይከብድ ነበር እተርፋለሁም ብዬ አላሰብም ነበር ግን ደግሞ አላህ ስለማይቸግረዉ አላህ በሰላም እዚህ ደርሰናል
እዉነት እናትሽን ያመንሽበት ይቅርታ የጠየቅሽበት ሙመት በጣም አስደናቂ ነዉ አንዳንዶችኮ እንደዚህ ከአባታቸዉ ረቀዉ ካደጉ ጥለዉን ሂደዉ በማለት በጥላቻ ይኖራሉ ከእናትም ጋር እንደዛዉ በዛዉ ንክስ አድረገዉ ይኖራሉ
ሂዳያ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው ነው አታልቅሽ ታቂ የለ የረሱል ሰላህ ቤተሰቦች የት እዳሉ አይዞሽ ዱአ አርጊ ❤
👍👍🤲💐📚
ዴምሪኝ ማሬዋ❤
እኔም እንጀራ መጋገና ወጥ መስራት አባቴ ነዉ ያስተማርኝ አላህ ይርሀማት እናቴን በሞት ስላጣናት አሁንም አባቴን በሞት አጥቸዋሁ ከላህ ይርሀመክ አባትዋ
ማአሻአላህ ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞቸ ኢዱኩምሰኢድ ሶፊ እህቴ በጣም ጠንካራና ጀግና ቅምም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
የኔ ልዩ. ዴምሪኝ 🎉
ኘሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል እናንተም ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ።
ሶፊ ቴፒን በደንብ አድርገሽ ገልፀሻል ትዝታችንንም ቀስቅሰሻል።
አንድ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ እስማኤል ብዙ የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ባትጠቀም ጥሩ ነው ምክንያቱም አድማጫችሁ የተለያዮ ስለሆኑ በተቻለ መጠን አማርኛ ይሁን።
ያምራል የሀገሬ ልጅ
ዴምሪኝ ማሬዋ❤
ماشاءالله ماشاءالله ❤❤
ماشاءالله ماشاءالله ❤❤
الله يحفظكم مع بعض يارب العالمين
الله يحفظكم من كل شر من كل عين
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ❤
ሶፊን ግን ምን ያህል ሰው እንደሚወዳት ያወቅኩት በ 7 ቀን 222k ተመልካች ሳይ ነው ማሻ አላህ የኔ ቅመም❤🎉🎉
ማሻአላህ ሶፊ ደስየሚል የሂወት ታሪክ ነዉ
ቴፒ ቆንጅዬ የፍሩት ሀገር ነች እኔ ለ4 አመት ኑሬባታለሁ እወዳታለሁ 1ማንጎ 5ሳንቲም ሙዝም እንደዛዉ ፓፓያ 30 /25 ሳንቲም ነበር 😅