በርካታ የወራሪው ካምፕ ተሠበረ | ሞት የተፈረደባቸው የአገዛዙ ልጆች..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @Ze_Amhara
    @Ze_Amhara  Місяць тому +22

    ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Місяць тому

      አደግፍም የሚደግፍን ቻናል እያዘጋችሁ ማን ይደግፍ እናተን የይቱብ ነጋዴ መሆናችሁ ታወቀ ሰው እደት አላማው አድ የሆነን ታጋይ ይቱብ ያዘጋል ምድደገነው አላማችሁ ቆይ የሚጨፈጨፈው ህዝብ አያሳዝናችሁም

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Місяць тому +9

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አዲሱ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي Місяць тому +13

    እውነትን ይዞ ስለሆነ እሚታገለው ፋኖ እግዚ እብሄርም ይረደዋል ❤❤❤❤ አሁም ጀግኖቻችን ወድሞቻችንን እግዚ አብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu Місяць тому

    አዲሱ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h Місяць тому

    የፅንፈኞች የኦሮሞ ብልፅግና እስካልጠፋ አማራንም ኢትዮጵያንም ያጠፋል

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Місяць тому +7

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🖐🏿🖐🏿🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Місяць тому +12

    አንተ ጀግና ነህ በርታልን

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo9214 Місяць тому +10

    ወንድሜ እኔ አማራ አደለሁም ግን አንቴ የምትሰራው በጣም ቆንጆ ነው በርታ ❤❤❤❤

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku Місяць тому +10

    በርታ ወንድማችን የፋሲሎ HD news ሚድያ ከማምሻ ጀምሮ እየሰራ አይደለም በርታ ለአማራ ድምጥ ሁን

  • @AbebeAlemauyoh
    @AbebeAlemauyoh Місяць тому

    Yes brother I really appreciate you what you doing our Amhara people

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому

    Exactly ምንም የቀረው ሃይል የለም ያላከብን ሊያንበረክክ አማራን ። ፋኖ ይችላል ክንደነበልባሉ ፋኖ ይችላል ።

  • @Nezbir
    @Nezbir Місяць тому +2

    ወንድማችን አዲሱ በጣም የምታኮራ ነህ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @teklewold-ij5hl
    @teklewold-ij5hl Місяць тому

    ድል ለፋኖ

  • @phenomenaok1276
    @phenomenaok1276 Місяць тому +5

    ፡አዲሱ በጣም በጣም አደንቅሀለሁ ትንታኔህ ግልፅና አንጀት አርስነዉ ተባረክ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Місяць тому

    ወንድም አለም ስለ ፋኖ ሽምቅ ውጊያ ስለ ጠቅላላ ሁኔታው ባትናገርስ በጣም ጎበዝ ነህ ስትተነትን

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 Місяць тому

    ፈጣሪ አባታችን እየሆነ ያለውን ሁሉ አንተ ታውቀዋለህፍርዱንም እንደዚያው

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ Місяць тому +6

    ፋኖ የሚያሸንፈው ጥያቄው ፍትሀዊ ስለሆነ ነው።

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Місяць тому +1

    አዲሱ በርታ🎉🎉🎉💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Місяць тому +5

    የአብይ መንግስት ዉድቀትና ፋርድ እንጂ ከእንግዲ ይህን የሚያህል ንፁሀን ገሎ የሚኖርባት ኢትዬጵያ አደለም የዉጭ ሀገር አይኖርም

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Місяць тому +1

    የኦሮሙማው ፋሽስታዊው የአፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀመውን እና እየፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፉት ወንጀል: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንፉረዳቸዋለን።

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 Місяць тому +7

    ብአዴንን ማስወገድ የአማራን ሕልውና ማስጠበቅ ነው።

  • @Allamehara
    @Allamehara Місяць тому +2

    በርታ፡ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ Місяць тому

    አዲሱ ጀግና ጋዜጠኛ እናመሰግናለን!!

  • @GirmaBanteyirga-f7d
    @GirmaBanteyirga-f7d Місяць тому

    ስያሜን በተመለከተ አማራ ራሱንና ርስቱን አሳልፎ የሰጠበት እውነትና አማራ በራሱ ልጆች የሚመራ አለመሆኑን በቂ ማስረጃ ነው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    ከዛሬ ጀምሮ ዕኔም አማራ ነኝ
    ከዛሬ ጀምሮ ዕኔም ፋኖ ነኝ
    የተፃፈን አሥታውሦ በመመለሥ መመረቅ ብቁ ወይ በተመረቁበት ሙያ ዕየሠሩ ሐገርም ሖነ ተቋም ማቅናት ሑሉም ይችላሉ ማለት አይቻልም።
    በተለይ በፖለቲካ ሒደት ተሣትፎ ልምድ በማካበት ከግዜ ጋርና ውጤታቸውን በመገምገም ይጠኑና ችሎታቸው ይመዘንና ወደ ሥራ ይሠማራሉ ዕንጂ ፣ ወረቀት ይዞ ያውለበለበ ሑሉ ለሐገር አመራርም ይሑን ለድርጅት አመራር በቶሎ ማጨት አደጋ አለው። ፖለቲከኞች ምሑራንን የምንፈራቸው ትርምሥ ዕንዳያሥከትሉና ዕልቂት ዕንዳያሥከትሉ ነው ያም በማርክሥ በሌኒን አውሮፓና አፍሪካ ውሥጥ ከየዩኒቨርሢቲዎች ተመርቀው የወጡን ተፈትነው ባሣዩት ድክመት በጥንቃቄ ዕንዲሣተፉ ብቻ ተደርጓል። በተለይ በየሐገሩ ዩኒቨርሢቲዎች ያሉ ዩኒቨርሢቲዎች የትምሕርት አሠጣጥ በተለይ ፖለቲካል ሣይንሥ ትምሕርት ዕንዲሠጣቸው( indoctrinate) በመሠበክ ( የተፈቀደን ዕንዳለ ያለማንገራገር) ዕንዲገበዩ: የተጠመቁ በመሖኑ ያለውን የመንግሥታት አሠራርና መዋቅሩን በሚንከባከብ መንገድ በመሖኑ በምክንያትነት ተወሥዶ በማሕበራዊ ተሣትፎ አሠልጥኖ ወደ ሥራ ማሠማራቱና ለአመራር ማብቃቱ ሕብረተሠባቸውን ዕንዲረዱ ከማድረጉ ባሻገር ያለን መሠረት በመጠገን ባሉ ጥሩ ነገሮች ላይ አዳዲሥ የተፈተሹን አሠራርና አመለካከትም ሖነ አካሔድን አክሎ ማሣመሩ ተመርጧል። ምሑራን ገባኝ ያሉትን ርዕዮት በቶሎ ለማሥተግበር ዕድል ከተሠጣቸው ያሉንን የገነባናቸውን ዕሤትና መሠረት ይንዱታል ያጠፉታል ያም ለሑከት ለኢኮኖሚ ቀውሥና ለግጭቶች መንሥኤ ይሖናሉ፣ ምንም ሣይወላዳ የተረጋገጠ ማንም ይሔንን ሊቃወም የሚችል ተሟጋች ሊቀርብ አይችልም። የወረቀት ነብር የሚባሉት ረጋ ዕንዲሉና ከፖለቲከኞች ጋር ተሥማምተው ዕንዲሠሩ ዕንዲያማክሩ፤ ዕንዲሠክኑ ረድቷቸው በብዙ ሐገራት ሥራን ዕነደ ርዕዮት፤ ምኞትና ሐሣብ ዕንደ ዕገዛ በጥናት ይታከላል። ከፍርድ አወቅ ዘለቀ ምክረ ሐሠብ የተቀነጨበ።
    ጃዋርን ኦሮሞ ያልሖኑ ብቻ ናቸው የሚቃወሙት ማለት አሥቂኝ ነው። ግንባራችን ላይ ዕከሌ ከሚባል ቋንቋ ተናጋሪዎች የወጣን ነን ዕያልን አንነቀሥም። ጀዋር ተፈትሾ የወደቀ ዘረኛ ባለጌ ለአመራር የማይበቃ ከንቱ አሜሪካን ኖሮ በጥቁር ሕዝብ ላይ የሚደርሠውን ያለ ምርጫ መወቀጥ መመታት ዕያየ የጎሣን የድንጋይ ዘመንን በአውራ መመራትና መነጣጠል የዝንጀሮ ፖለቲካን የደገፈ በመሖኑ ፣ በደበሎ ጭንቅላቱ የሚያሥብ ሑዋላቀር ነው።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +3

    አዲሡ ❤
    በርታ እናመሠግናለን

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому

    ፋኖ እኮ በዚህ ሰአት ብዙ አይነት ክፍል አለው ጎበዝ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ፖለቲካ ሚያራምዱም አሉ ።ወያኔም አዲሳባን ተቆጣጥሮ 27 ዓመት አውድሙዋል እንኩዋንስ የመላው አማራ Mind.

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Місяць тому

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ከተበደለ ጋር ለዘላለም ይኖራል ❤❤❤❤❤

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Місяць тому

    Good job Addisu for reporting important information asap

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 Місяць тому

    መሌ ጀግናችን ተባረክ

  • @marakiking1148
    @marakiking1148 Місяць тому +1

    ሁልግዜ አንድነት ላይ ያተኮረ ትግል ውጤት ያመጣል በርቱ አንድ አማራ🙏💚💛❤️

  • @OshoTes
    @OshoTes Місяць тому

    Nice
    #Organization is must

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Місяць тому

    Addisu I can’t wait until I hear all Amhara lands are renamed to their original names. Eg Wollo to Bete Amhara.

  • @EnedegMeselu
    @EnedegMeselu Місяць тому

    ወድማችን በርታልን አቋምህ በጣም ምርጥ ነው ጎጠኛ አትወድም ትመቸኛለህ❤❤❤❤

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Місяць тому

    Del La Amhara Fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Місяць тому

    ድል ለተገፋውና ለተጏዳው የአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Місяць тому

    የኛ ጀግና አዲሱ እንኳን ደህና መጣክ ድል ለፍኖ

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u Місяць тому

    በርታልን ፍኖ ያሸንፍል

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j Місяць тому

    ድል ላማራልጂ ፋኖ እውነት ያሸንፍል

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Місяць тому

    አቤቱ አምላካችን ሰላምን ስጠን😢

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 Місяць тому

    Bravo lij asayhu bertalin the truth wiii prevail

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Місяць тому

    Addisu
    I owe you commendable appreciation !!! Now you're significantly distancing yourself from PARTISAN & IMPARTIAL APPROACH

  • @MesfenDemeke
    @MesfenDemeke Місяць тому

    ወንድም አድሱ እናምሰግናለን መረጃወችህ ብቻ ሳይሆን ስለቤተ አማራ የቦታ መጠሪያዎች በአፄ ሱስነስ ዘመን እንደረከሰ ስላሉ ያሳፍራል ።የእኔም መብቀሊያ እዚያው ነውና።

  • @abeba2241
    @abeba2241 Місяць тому

    ኸረ Shareም እናደርጋለን ጀግናዉ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Місяць тому +1

    አብይን አቀወሳችሁት🎉🎉🎉💪🏾💪🏾💪🏾

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc Місяць тому

    👏🏽👏🏽💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾Fano Live forever ❤❤❤

  • @lamesginbasazinew
    @lamesginbasazinew Місяць тому +1

    በርቱ በርቱ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Місяць тому

    ጀግናው በርታ 💪🏾

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Місяць тому +1

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @andargachewayanaw505
    @andargachewayanaw505 Місяць тому

    በርታልን ወንድሜ አይዞህ

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому

    አማራ ም አምሓራ ም ተቀባይነት አለው አይደለም??????

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp Місяць тому

    Aremenew ye abiy oromumawu mengist be kirbu yiwedimal, tarikim hono agezazu meketacha ina mastemarya yihonal! Dil le fano! ❤❤❤

  • @satasata2315
    @satasata2315 Місяць тому

    በርታልን ወድም

  • @Dubai-p7q
    @Dubai-p7q Місяць тому

    ድል ለፍኖ

  • @mengistutefera8096
    @mengistutefera8096 Місяць тому

    You are doing an outstanding job @ a time of irresponsible social media madness.Keep up the good work brother!

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 Місяць тому

    Lij adisu dereb, u are hero

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Місяць тому +1

    ስለስሞች የጠቀስከው ጉዳይ🎉🎉🎉🎉''መንዲዳ ''ብለው የቀየሩት ''የፋሲል አውራጃ ''ነው የዱሮ ስሙ🤔🤔🤔

  • @garedeassefa1787
    @garedeassefa1787 Місяць тому

    Let’s creat unity and strength we Amhara Fanoe not only for us but also we will protect Ethiopia so fake prosperity government is killing civilians by drone

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 Місяць тому +4

    እንደዝህ አይነት የውጊያ ስልት ሚስጥራዊ የውጊያ ዘዴ ለህዝብ በይፍ መናገር ትክክልአይደለም እባካችሁን ዝም ብላችሁ እዝህ ቁጭ ብላችሁ የማይነገረውን ሚጥራዊ በይፋ አታናፍሱት

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c Місяць тому

    በርታ ወድም

  • @DTFNews
    @DTFNews Місяць тому

    ሰላም አዲሱ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ሀበሻ ቆጣቢ ነው ለዚ ነው ኢጎ አይለቀውም ላይክ ማረግም ይስታል

  • @MyLove-wc3dc
    @MyLove-wc3dc Місяць тому

    💪💪💪 enachenfalen 💚💛❤️

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 Місяць тому

    በርታ ወንድም አለም ድሉ የኛ ነው ኢንሻአላህ

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Місяць тому

    አቀራረብህ ይስባል በርታ

  • @solteshe
    @solteshe Місяць тому

    ብሩህ አይምሮ ነው እፕማራ ፈጣሪን ይዞ ነው

  • @damesszeleke8155
    @damesszeleke8155 Місяць тому

    አዱሱ የፈኖ ወደአንድ ሲመጠ ትግል ከአማራ መሬት ወደፊት እዲሆ የበለጠ ትግል ይፈጥናል Please Please .

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Місяць тому

    ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому

    አ11 ላይም ይሁን 23 ወይም 31 ግዴለም Like ኩን ተጫኑት አይከፈልበትም።የተጠየቅነው የጣታችን ጫፍ ነች share ማድረግም ፣ subscribe ማ የፈለገው ቁጥር ላይ ይሁን ግዴላችሁም ተጫኑት ።የምናምነው ፈጣሪን ነው ። በቁጥር ሚያምን ሳያውቀው 666እያመነ መሆኑን አትዘንጉ ።ጥሩስራ ሚሰራን እናግዝ አይዞህ እንበል ሌላ ሌላው ቢቀር።
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому

    በርታ ❤❤❤❤

  • @solomonabye6205
    @solomonabye6205 Місяць тому

    Berta!

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j Місяць тому

    በትክክል ህዝቡን ነዉ ማዳከም የሚፈልገዉ

  • @GirmaBanteyirga-f7d
    @GirmaBanteyirga-f7d Місяць тому +2

    የውጊያውን ስልት ማብራሪያ መስጠት የሚጠበቅብህ አይመስለኝም ዝም ብለህ መረጃ ስጠን

  • @redagetach
    @redagetach Місяць тому

    Please use the ORIGINAL Singer of FANO ,,, Kassa

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu Місяць тому

    ስለ ፋኖ እና ቀጣይ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ የ Prof James Ker_Lindsay ን ትንታኔም እየዉ ምናልባት ካላየኸዉ።

  • @TokaDanago
    @TokaDanago Місяць тому

    እነዚህ ለመከፋፈል ሚጥሩት የዲያስፖራ ሰዎች በብዛት የፓርኪንግ ሌቦች ናቸው እችን ግርግር ፈጥረው ገንዘብ ለመስረቅ ነው ሌሎችም ግዢዎች ናቸው የብልፅግና ገረዶች ናቸው

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Місяць тому

    Del Le Amhara hizeb❤❤❤❤❤❤

  • @Shbre
    @Shbre Місяць тому

    Dela fano❤❤❤

  • @yibeltalnebiyu2207
    @yibeltalnebiyu2207 Місяць тому

    ayizon wondmalem

  • @mulemule160
    @mulemule160 Місяць тому

    Berta wondme.

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 Місяць тому

    ADDISU NOW I AM 100% CONFIDENT THAT AMHARA AND FANO TOTALLY BECOME THE OWNER OF THE VICTORY IS FACT BUT NOW WE HAVE TO THINK AFTER VICTORY....WE HAVE A LOT OF HOME WORK!!!!

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    Yewudeta Gideta alebet is 🎉

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 Місяць тому

    I asbest awera mister ewe.

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому

    ጎበዝ በዚህ ሰአት እኮ የአብይ ወታደር አዲስ በሁለት ሳምንት ሾጥሾጥ ስልጠና እየሰጡ ነው ሚልኩዋቸው የነበሩት አልቀዋል አስጨርሰዋቸዋል ።አዛዥ ተብዬዎቹ ቤተሰቦቻቸውን ሲሰናበቱ ከነኝህ ልጆች ጋር ሄጄ አልመለስም እያሉ ነው ቤተስሰቦቻቸውን ሚሰናበቱት ይህ ነው ሃቁ።ድል ለፋኖ!!!!!!!!

  • @mulualemmeku4292
    @mulualemmeku4292 Місяць тому

    በርታልን ወንድሜ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому

    ድል ለፉኖ❤❤❤❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה Місяць тому

    የአመራ እናቶች መሀፀናችሁን የለምልመው የበአንዳ እናቶች ግን እናተ ሳትሆኑ ወረዳወቹ እነ አበባውና የተመስገን በአንዳነት እናተን አይወክሉም በአንዳ ወለድን ብለችሁ ብዙም አገታችሁን አትድፋ የእጃቸውን ያገኙት አልና ነው

  • @TokaDanago
    @TokaDanago Місяць тому

    እነዚህ

  • @HdUd-p3v
    @HdUd-p3v Місяць тому

    ድልላማራ ፋኖ

  • @Fenote785
    @Fenote785 Місяць тому

    ወንድሜ አዲሱ ደርቤ የሚመለከትህን ህዝብ ሁሉ የሚያውቅህ ነው ማስታወቂህ ጥሩ ነውና
    ዜናህን ተጀማሪ ሆኖ መንሻና መዝጊያህን ማስታወቂያህን፣ እድርግልን። ❤🎉😢😮😅
    ፋኖ በህቡ ስራ ማተኮር አለበት

  • @MohammedFantaw-dm7ig
    @MohammedFantaw-dm7ig Місяць тому

    አዲስ በርታ ወንዲማችን

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому

    Dil lafano ❤ 🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 Місяць тому

    Ahun yamesegnh onge new wedefit asbeh merth tager.

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Місяць тому +1

    አን ጀጎና በርታ

  • @YEGITIMDIBABE
    @YEGITIMDIBABE Місяць тому

    አንበሳዉ በርታ

  • @AlemayehuAlex-j5j
    @AlemayehuAlex-j5j Місяць тому

    በርታአዲሱ አይዞህ

  • @astertadsse9682
    @astertadsse9682 Місяць тому

    ❤❤❤ Fano ❤❤❤ Fano ❤❤❤ Fano ❤❤❤

  • @derene2873
    @derene2873 Місяць тому

    ሁሉንም አርገናል

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 Місяць тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️