Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባ ተዋህዶ ሃይማኖትን ለማግኘት0913176172you-tube@ abatewhadohaymanot8934TIKTOK@ abatewahdo
God bless you for the amazing truth gospel 🙏 wonderful explanation may our God savior Jesus christ blessing you more grace 🙏 ❤
ልብስና መስቀል የጨበጡ ጴንጤ
😂
❤
@@ታሪኩለገሰEyesusen atewedum sew yemoteleten geta endet telat yehonal yikir yebelish Aba tebarekewal metsehafu yegebachew rejim edeme legnih beruh amro lalachew
""Melaku yetenagerEyesus ene digime enageralew !!! wow thank you Aba bless you
እጅግ ደስስ የሚል ወንጌል ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እውነት አርነት ያወጣል
ስለተገለጦሎት ብራሃን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛሎት ሀሌ ሉያ ?🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ ታደለ ጌታ ይባርክህ ይህንን ውይይት እስከመጨረሻው ተከታትየዋለሁ በጨዋነት በጥሩ ሁኔታ ስትጠይቅ አባም ደስ በሚል ጥዑም በሆነ አገላለጽ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መክረውናል አስተምረውናል የነበራችሁ ቆይታ አስደስቶኛል ተባርኬበታለሁ ተባረኩ
እግዛብሄር የተጣለን አንስቶ በቤቱ የሚያኖር የተጠላን የሚክስ አምላክ ነው
እዉነት ይሉኝታ የሌለዉ ትክክለኛ አባት /መምህር/ ተባረክ!!!
❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው አባቴ እባኮት አባቴን አስተምሩልኝ ጌታን ሳያገኝ አይሙትብኝ
እየሱስ ሲስበክ ጫጫታ ወዳለሁ !!! wow 🤩. በጣም ደስ ይላል ካህን ሁሉም ዛሬ ካህን ነው !! ይገርማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !! ደስ የሚል ውይይት 💝
አሜንን ኢየሱስ ያድናል!! ተባረኩ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንእንደ እርሶ ያለውን ወንጌል ሰባኪ ጌታ ያብዛልን!!!
በፀጋ ድናችሗል የተባለው ድህነታችንን ያገየነው በሱ ቁስል ነው እኛ ከራሳችን ያዎጣነው ነገር ሰሌለ ነው። የሚፀድቀው ግን በፀጋው ብቻ ሳይሆን በስራም ጭምር ነው በፀጋው ብቻ የሚል አንድም ቦታ የለም።
እግዚአብሔር እንደ እርሶ የወንጌል እውቀት ያለውን በምድራችን ላይ ያብዛልንኢየሱስ ያድናል
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !! ኢየሱስ ህይወት ነው።ኢየሱስን በድፍረት የሚናገሩ ሰዎችን ያብዛልን!!
ድንቅ አባት እግዚአብሔር ይጠበቆት በርቱልን ኢየሱስ ያድናል ይታጋል እውነት አርነት ያወጣል
እልልልልልልልልል አባ እርሱን ሳይ አገሪ የመፈወሻዋ ዘመን መጣ እባኮ ለናቴ ንገሮት ሳትምት በርሶ ነፍሴ ሀሴት አረገች ወንድሜ ተባረክ አዋ የነፍሴ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው አምልጡ እልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
አባ ሥለገለጹት የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ይባረክ
እኔ እኮ እዚያ ቤት ተሆኑ ወንጌልን እንድህ በድፍረት መናገር አልተለመደምና ገርሞኛል እንኳን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን አወቁ ተናገሩ ጌታ ይባርኮት ደስ ብሎኛል ስላመለጡ በፀሎት እናግዞታለን❤
ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን✝️🖐🏽🙏🏼😇የዮሐንስ ወንጌል 316፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።✝️🖐🏽😇
አባ ፀጋ ይብዛሎት ቤታችን ያደግንባት እየሱስ ያድናል የምትልበት ቀን ቅርብ ነው ። የዚህ ዘመን አባ መዐዛ ኖት❤🎉❤🎉 እየሱስ ያድናል
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል እግዚአብሔር ይባርኮት አባት
አሜን ተስማምቻለሁ ኢየሱስ ያድናል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእየሱስ ድነናል ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶልናል የዘላለም ህይወትም አግኝተናል ብላ ታስተምረናለች ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ለምን እየሱስ ያድናል አሉ እሱንም ዘርዝራ ታስተምረናለች አዎ እኛ ተዋህዶዎች ከድንግል ማርያም የተወለደው በእየሱስ ድነናልአባታችን በእየሱስ ደም ወደ ተመሰረተችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሶት አይነ ልቦናዎን ያብራሎት
አባ ጌታ ኢየሱስ ዘመኖት ይባርክ ያሥተላለፍት መልክት ብዙ ተጠቀምንበታል ወንጌል ያሸንፍል ወንጌል ይለውጣል ተባረኩ ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር ይባርኮት ይሄንን ኢየሱስ ክርስቶስን የሸፈነ ትውልድ በእርሶ ይነቃል በርቱ ኢየሱስ ያድናል ኪያ እንደዚ አዋቂ ሰዎችን ፈልገህ ለትምህርት ስለምታቀርብልን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ❤
እንደዚህ እዉነቱን የሚናገሩ አባቶችን ጌታ ያብዛልን
ኢየሱስ ያድናል ።አባ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ
He's real , with good knowledge . Thanks for people like you . Keep doing what you doing.
አባቴ አዲስ ዘፍጥረት የሆንበት የቀኑ ፈጣሪ ክብር ይሁንለት። በፀጋ ይጨመርሎት
እየሱስ ክርስቶስ ለ ዘለአለም ጌታ ነው ።
አብይ ጌታ ይባርክህ እግዛቢሄር እንደዚ አይነት ሰዉ ስለጋበዝክልን ይባርክህ ኢየሱስ ያድናል
ወይ እግዚአብሔር እንዲህም ክርስቶስ ይሰበካል አባታችን እግዚአብሔር ፀጋና ምሕረቱን ያብዛሎ ነፍስም አልቀረልኝም ኪያ ወንድማችን ብሩክ ነህ በርታ ኢየሱስ ዛሬም እስከ ዘለዓለም ጌታ ነው።
ፋና ወግና ገራሚ ፀጋ ያለባቸው አባት ናቸው ኢየሱስ ያድናል
ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክዎ!
ይህንን ዕውነት ልንክደው አንችልም በኋላም እሱ ፊት ነው የምንቆው እውነት በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የሚፀናው። ያብዛልዎ
አሜን እንኮን እግዚአብሔር ረዳዎት።እውነተኛው ብርሀን በራልዎት።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እየሰሱ ክርሰቶሰ ጌታም አዳኝም ነው በዛእናምነለን ፣ እንታመናለን ። እና ም እኛ የአኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አማኞች ደግሞ በፃዳቃን ሰማዕታት እናበመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ምልጃና ተራዳይነት እና እግዚአብሔር አምላክ በሰጣችው ፀጋ እናከብራቸዋልን እንጅ በዓላታቸውን መታሰቢያ እናደርግላቸዋለን እንጂ አምላክ ፈራጅ ናቸው ተበሎ ተሰብኮም አያውቅም በቤተክርሰቲያናችን አይሰበክም ። በመዝሙረ ዳዊት 90 ላይ ከቁጥረእ 7 ጀምሮ ተመልከቱት እንደተፃፈው ሰለ እናንተ መላእክትን እላከላሁ አንዳችም አትሰናከሉም ተብሎ ተፅፎል ። እና በወንጌል እንደተፃፈው እየሱሰ እየሱሰ ብቻ የሚለኝ መንግሰተ ሰማያት አይገባም እመነት ምፅዋት ፆም ፀሎት ሰግደት ትህትና ያሰፈልጋል በዚህ ምድር ሰንኖር ጌታ በመጣጊዜ ዞር በሉ አልዋቃችሁም እላቸዋለሁ ብሎል ። እንዳያሰናክላችሁ ተጠንቁ ብሎናል ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ መንገዱን የምራን በቸርነቱ ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አባ ተዋህዶ ዘመኖት ይባረክ ድንቅ ትምህርት፣ ፈውስ❤🙏
አባ እግዚአብሔር ይባርኮት እየሡሥ ያድናል
አሜን አባቴ፡ በሠባት እጥፍ ተገለጡ፡ፀጋው ይብዛሎት፡አዎ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታነው😊 ለዘለዓለም።
አባ በርቱ ጥሩ ቦታ ነው ያሉት 👍👍👍👍👍👍አንኛ አምንን በስራ አንድናለን 🙏
❤ኢየሱስ ያድናል ❤ይመጣል አሜን❤❤❤
ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል። አሜን
ጌታ ይባርክዎት! ይህንን መስማት በጣም ደስ ይላል፡፡ ይህ እውነት ለሁሉም ይብራላቸው፡፡ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!! ሐዋ.ሥራ 4፡12
ኦርቶዶክስ ሁሌም ሰለጌታች ስለእየሱስ ክርስቶስ እምነቷም ትምህርቷም ይህ ነው ነገር ግን ፕሮቴስታንቶች የማንለው ትላላችሁ እያሉ ነው የሚናገሩት።
ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ ❤
God blessed you and your service .you are important this time.
🙏🏻አሜን እየሱስ ያድናል ::
እኚህ መምህር የአሁኑ ጳውሎስ ናቸው በክርስቶስ ደም ተሽፍኑ ተባረኩ ለወንጌል እውነት ስለቆሙ
ለእርስዎ የተገለጠው ብርሃን ለሌሎችም ካህናት እንዲበራላቸው ፀሎታችን ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክዎ
አባ ለእርሰዎ የበራ ብርሀን ለሌሎች አባቶችም ጌታ ያብራላቸው።የታፈነውን እውነት እንዲገልጡ ጌታ እየሱስ ሰለረዳዎት ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ።ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ።
የዩሀንስ ወንጌል 5:30እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና ።ይህ ቃል የማን ቃል ነው???
የእናንተ አረዳድ:-- ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ ከመሰከርሽ፤ ከሙታን እንደተነሳ ካመንሽ በኃላ፤ ማመንሽ ብቻ ፅድቅ ሁኖ፤ ሥራ ሳትሰሪ ያድንሻል። እኛ ደግሞ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ ከመሰከርሽ፤ ከሙታን እንደተነሳ ካመንሽ በኃላ፤ መልካምን በመስራት መንግስቱን ትወርሻለሽ እንላለን። መልካምን ለመስራት ኃይል ሰጪው ኢየሱስ ራሱ ነውና፤ ሀይልን ጥንካሬን እንዲሰጠን ለሊትም ቀንም በፀሎት እንለምነዋለን፤ ለምነን ደግሞ ቁጭ አንልም፤ የሚጠበቅብንን ሥራ እንፈፅማለን። ለምሳሌ:-ዝሙት ከባድ ኃጥያት ነው፤ ዝሙትን የምናሸንፍበትን ሀይልና ጥንካሬን እንዲሰጠን ኢየሱስን ለሊትም ቀንም በፀሎት እንለምነዋለን። ተፈጥሮም፣ ሳይንሱም እንደሚመሰክረው ቅቤውን፤ ጮማውን፤ ወተቱን፤ እንቁላሉን የሚያግበሰብስ ሰው፤ ሰውነቱ ሙቆ፤ በsex ፍላጎት ናላው ዙሮ ዝሙትን እንደሚፈፅም ስለምናውቅ፤ እኛ ደግሞ በፆም ሰውነታችንን እናደቀዋለን። ሲቀጥል የጠገበ ሰው፣ ድሀም ሆኖ ሰነፍ የሆነ ሰው፤ መጠጥ ቤት እየዞረ አልኮሊክ መጠጥ ጠጥቶ፤ ሞቅ ሲለው ዝሙትን እንደሚፈፅም ስለምናውቅ፣ መጠጥ ቤት ከመሔድ እግራችንን፣ አልኮሊክ መጠጥ ከመጠጣት አፋችንን እንቆጥባለን። Porno እያየች የsex ስሜቷ ጣራ ሲነካ፤ ተቅበዝብዛ ዝሙት ስትሰራ እያየን፤ አይናችንን Porno ከማየት እንከለክለዋለን። ያሔ ሁላ ጥረትና ጥንቃቄ፤ ኢየሱስ ከእኛ የሚጡብቀው ሥራ ነው። እንደ አጋሰስ ተጋድመሽ፤ ቋቅ እስኪልሽ እያግበሰበሽ፤ እየጠጣሽ፤ Pornoሽን እየኮመኮምሽ፤ ዝሙትን እየፋፀምሽ፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ፤ ከሙታን እንደተነሳም አምናለሁ እመስክራለሁም ብትይ፤ ከክፉ ነገሮች በጥንቃቄና በሥራ ካልተቆጠብሽ ሲዖል ትወርጃታለሽ። ምላስ አያድንም።✝ለዚህም ነው ሮሜ 10፥9ን የፃፈው ቅዱስ ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 9:25-27 እንዲህ ያለው "የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል...ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ" -- "የሚታገልም ሁሉ" ሲል ሥራን የሚሰራ ማለቱ ነው እኮ፤ አልኮል ጠጣ ጠጣ ከሚለው ስሜቱ ጋር፤ Porn እይ እይ ከሚለው ስሜቱ ጋር፤ ሰፍ ብላለች እኮ፣ ይቺን የመሰለች ቺክ አታሳልፍ፣ Sex አድርጋት ከሚለው ስሜቱ ጋር ስለሚታገለው፤ ስሜቱን በጌታ ኃይል ለመግዛት ሥራ ስለሚሰራው፤ ስለሚታገለው ሰው ነው የሚያወራው። ሥራው:- ፆም፣ ፀሎት፣ የማያቋርጥ ልመና፣ ስግደት፣ በተስፋና በትህትና የጌታን እርዳታ ጥበቃ ነው፤ ስሜቱን ገዝቶ ከጉቦ፣ ከውሸት፣ ከአልኮል፣ ከዝሙት ራስን መጠበቅ ነው። "ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ" ማለቱስ፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና ብሎ ለዓለም ሰብኮ፤ በፀሎት በልመና ሥራን ካልሰራ፤ አልኮል ጠጣ ጠጣ፤ ከሴት ጋር ተሞዳሞድ፤ ችግር ላይ ነህ ጉቦ ተቀበል የሚሉ አስተሳሰቦችን ካልጎሰመ ካላጠፋ፤ ወሬ ብቻ ዋጋ ቢስ መሆኑን ተረድቶ ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ አለ።✝የያዕቆብ መልእክት 2:14-17 -- "ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ ከእናንተ አንዱም በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ሥራ ከሌለሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።✝ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12 -- "ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ" ----ክፉ ስሜታችሁን፣ ክፉ ሀሳቦቻችሁን በፀሎትና፣ በልመና፣ በጌታም ኃይል ለመግዛት በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ ለመዳን ሥራ ስሩ እያለን ነው፣ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ እያለን ነው። ✝1ኛ ቆሮንቶስ 6:9-10 -- "ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።✝ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21 -- "የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።✝ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3-5 -- "ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።እኚህ ሰውየ:- አብዝቶ መፆሙ፣ ከምግብ ከመጠጥ መቆጠቡ፣ ለሊቱን ሙሉ ቁሞ መፀለዩ፣ ከሴት መቆጠቡ፣ አብዝቶ መስገዱ ከብዶአቸው ለጥቂት አለማዊ እረፍት፣ ምግብ፣ እንቅልፍ ሲሉ ከእውነተኛ መንገድ ፈቀቅ ያሉ ሰነፍ ሰው ናቸው።
ተባረኪ@@yenenehw
@@yenenehwseleze le genet yemeyabekak sera alek malet newu Tadelek😢
@@asefnak4764 ገነት የመያስገባ ሥራ አለክ ወይ ብለህ ለጠየከኝ መልሴ የለኝም ነው። ነገር ግን እንደናንተ የዲያቢሎስን ቃል ሰምቼ፣ በስንፍና ተሸብቤ፣ ሥራ አያስፈልገኝም፣ ጌታን አምናለሁ ብዬ ማውራቴ ገነት ያስገባኛል ብዬ አልጋደምም።✝እናንተ ኃጥያትን እየፈፀማችሁ፤ ለራሳችሁ ፈራጅ ሁናችሁ "መንግሱትን እንወርሳለን፤ ገነት እንገባለን" ትላላችሁ። እናንተ ከፈረዳችሁ፤ ጌታ ለመፍረድ ምን አስመጣው? ገነት እገባለሁ፣ ገብቻለሁ እያልክ መደነስ መብትህ ነው፤ ያንተን ገነት መግባት የሚወስነው ግን ኢየሱስ ብቻ ነው፤ ሞተህ በፍርድ ወንበር ፊት ስትቀርብ ኢየሱስ ብቻ ይፈርድብሀል።✝ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 2፥6-8 “እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ በበጎ ሥራ የጰኑትን የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል ... ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል” ያለን። እምነት ያለ ሥራ ወደ ዘላለማዊ ህይወት ያስገባኛል እያልክ ደንስ፤ ለእያንዳንድህ እንደ ሥራህ ያስረክብሀል፤ ዋጋህን ታገኛለህ።✝ጌታችንም በዮሐንስ ወንጌል 5:28-29 “በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና” ያለን። አንተ ግን ፀድቄአለሁ፣ ገነት ገብቻለሁ እያልክ ተቀደድ። ጌታ ግን ፀድቄአለሁ እያልክ መቀደድህን ሳይሆን የሚያየው፤ መልካም ሥራህን እና ክፉም ሥራህን ነው፤ እንደ ሥራህም ዋጋህን ይሰጥሀል።✝እኔ የማረገውን ልንገርህ:--- ጌታዬ ሆይ በዮሐንስ ወንጌል 14፥15 ላይ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ” ብለከናልና፤ ትዕዛዛትህን ለመፈፀም ባለኝ ሀይል እየጣርኩ ነው፤ ሥራን የሚሠራ እምነት እንዲኖረኝ እየታገልኩ ነው፤ ገነት የሚያስገባ ሥራን እንድሰራ እየታገልኩ ነው፤ አምንሀለሁ ብየ ከሐዲ አለመሆኔን በሥራዬ ለማሳየት እየታገልኩ ነው፤ የአፍ ኢየሱስ ኢየሱስ አለመሆኔን ለማሳየት፣ ለአንተ ታማኝነቴን ለማሳየት ስጋዬን እየጎሰምኩ፤ እየፆምኩ፤ ዘፈን ከማዳመጥ፣ ዝሙትን ከመፈፀም፣ ያለልክ ከመብላት ከመጠጣት እየተቆጠብኩ፣ በአንደበቴም በአስተሳሰቤም ሰውን ከማስከፋት እየተቆጠብኩ፣ ጌታዬ ሆይ ተመልከተኝ እልሀለሁ። በሉቃስ 18:7 “እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?” እንዳልከን፤ በቸርነትህ ፀጋህን ስጠኛ፤ በአንተ ሆኜ ገነት የሚያስገባ ሥራን እንድሠራ ሀይልን ስጠኛ እያልኩ፤ ሳልታክት ዘወትር በፀሎቴ እለምነዋለሁ።✝ትግል ላይ ያለሁ መንገደኛ ነኝ። በመንገድ ላይ ብሞትም፤ ለጌታዬ ፍቅር ስል በዮሐንስ ወንጌል 14፥15 ላይ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ” የሚለውን የጌታዬን የክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የውጊያ ጥሪ ተቀብዬ፤ ከሚከቡኝ የስጋ ኃጢያቶች ጋር እየተጋደልኩ ወድቄአለሁና አልቆጭም፤ ፍርድ የጌታዬ ነውና የሚፈርድብኝን በፀጋ እቀበላለሁ። እንደናንተ ግን ሥራ አያስፈልግም እምነቴ አድኖኛል ብዬ በስንፍና ተከናንቤ እጅ አልሰጥም፤ ትግሌን አላቆምም።✝ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል 19፥17 “ወደ ሕይወት መግባት ብትወዱ ግን ትእዛዛትን ጠብቁ” አለን እንጂ፤ እምነት አለን ገነት እንገባለን እያላችሁ ተቀደዱ አላለንም።
ጌታ ሆይ ስምህ ከዘላዓለም እሰከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። አባ ተባረኩ ዘመንዎ ይባረክ።
ድንቅ ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛሎት ተባረኩ በጣም ተጠቅመናል
Amin Amin Amin Tebareku
አሜን አሜን ወርቅ ቃል ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር
Geta yebarek haleluya ,geta enderso yetegeletelachewin yabezalin betesebochachinin yadinilen
አባ ፀጋ ይብዛሎቶ❤❤❤❤
ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ጌታ ይመስገን!ተባረኩልኝ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት እየሱሰ ያድናል !እየሱሰ ጌታ ነው !!!
እርስዎ ጌታ የረዳዎት ነዎት እሰይ የእግዚአብሔር ማዳን ደስ ያሰኛል ክብር ለመዲያንዓለም ይሁን አሜን❤
እውነት ነዉ !ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ተባረክ ።
አሜን እውነት ነው ወንጌል ሲነገር ሰዎች ባይንጫጩ ሊደንቀን ይገባል ::አለዛማ ጥያቄ ያስነሳል ::
እየሱስ ያድናል 🙏
በእዉነት ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክዎት! ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው!!❤
አባታችን እግዘብሔር ዘመነንዎት ይባረክ ።እየሱስ ክርስቶስ ይመጣጠናል ደደ
ሀሌሉያ እኔ ነፍስም አልቀርልኝ በዕውነት ነፍስን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር መንፈስ በዕርስዎ ውስጥ እያለፈ ገና ብዙዎችን እንደሚታደግ እርግጥኛ ነኝ አባ ዘመነዎት ይለምልምልን ❤😊 ወንጌል ያሸንፋል ለምን ቢባል እውነት ስለሆነ 👍🥰🙏✝️
ትክክል ኖት አባት እውነቱ በርቶሎታል ጌታ ይባርኮት
እኚህ አባት ጌታ ገልጦላቸው ነው።ዘመናቸው ይባረክ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን በድፍረት ስለ እየሱስ ክርስቶስ የሚሰብኩ አባቶችን ያብዛልን !!!!ተባረኩ
ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ እኝን አባት እንግዳህ አርገህ ስለ ጋበዝክ ከአፋቸው የሚውጣን ህያው ቃል ፍጥረቱ እንዲሰማ ስለአደረግህ ተባረክ::አባ እርሷንም እግዚአብሔር ይባርኳዎ የተረዱትን እውነት ስለአልሸሸጉ ዘመኖት ይባረክ የሚያስፈልገውን እውነት ስለገለፁ ደግሞ ለብዝዎች አይን መከፈት ምክንያት ባሉበት ስፍራ ያርጎት ተባረኩ:: ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!!!!
የረዳዎት ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
ጌታ ኢየሱስ ያድናል።
እየሱስ ያድናል
ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ ነው ያለው አሁንም እውነተኛውን ወንጌል ለማይሰብኩ አሁንም ወየውልን ሊሉ ይገባል ::
ዋው ድስ የሚል የክርስቶስ አገልጋይ 🙏🏿
አባ ድንቅ አገላለጽ በዘመንኦ ሁሉ ይህን ጌታ በመግለጥ ይባርክኦ ይህ ጌታ ይሰበክ ይሰበክ ይሰበከ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ አባ እርሱን የእውነት ወንጌል አስተማሪና ቅድም የሀዋሪያ ፀጋ ስልንሎትና ጠያቂውን ወንድሜን ከልብ እንወዳሃለን ዘመናችሁ የተባረኬ ይሁን ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
May God bless u abate
ብጹዕ አባታችን አባ ተዋህዶ ሃይማኖት ያመኑት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ከአርሶ ጋር ይሁን። እኔ በጣም ተደንቄአለሁ በእርሶ ትምህርት። እኔ ወደ ኦርቶዶክስ ለመመለስ በእርሶ ትምህርት ተማርኬአለሁ።እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ እዉነት ይምራን።🙏🙏🙏
ለምድር ሁሉ የሚሆን ብቸኛ መልዕክት፦ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!
አባ በጣምነውደስያለኝ ጌታ ክብሩን የውሰድ የንሰሐ አባቴ ስልኮትን ላኩልኝ ላገኞት እፈልጋለሁ።
ወንጌል ይሉሀል ይሔ ነው ስሙ ይባረክ
እየሱስ ጌታ ነውእየሱስ ይመጣልእየሱስ ያድናል❤
እውነት ስለተናገሩ አባቴ ዘሮት የጠላትን ደጅይውረስ ሁሉም እንደእርሶ የሚያስተምርይብዛልን እውነት ነው እየሱስ እውነትም መንገድም ነው ያለ እየሱስወደ እግዛብሄር መግባት አይቻልም
በበሩ በኢየሱስ ይገባል መሰማሪያም ያገኛል። ኢየሱስ መንገድ ነው።
ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤
ተባረኩ መምህር ስወዶት እኮ እረ ልክ ኖት
Jesus is the healer
አባታችን እረጅም እድሜ ከረጅም አገልግሎት እና ጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን የሚድያው ባለቤት ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ እየሱስን እንደማታመልክ እና ጣዎት እንደምታመልክ ነው የሚያስብት በተጨማሪ እኚ አባት በጣም ልጅ ናቸው ቆብን እና ልብሱ ትልቅ ሰው ያስመስላቸዋል እንደወጣት ስትላቸው ስለሰማሁ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት አባታችን እየሱሰ ክርስቶስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነዉ። እየሱስ ክርስቶስ ሕይወት እውነትም መንገድ ነዉ ። አሜን አሜን አሜን ግሩም ፕሮግራም !!!
በእዉነት ገርሞኝ ነው እንድህ የገታዬ እውነት እንድህ የበራለት አባት በመኖራቸው ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን
ኢየሱስ ያድናል። አባ እግዚአብሔር ይባርኮት። እንደዚህ እዉነቱን የሚናገሩ አባቶችን ጌታ ያብዛልን።
በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉ ስለእውነት ወንጌል የሚሠሩ የነገው ስደተኛ አባት ፤ ጌታ ኢየሱስ ጽናት ይስጦት ምክንያቱም ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን አብዝተዋል፤ሃሌ ሉያ ጌታ ይባረክ አሜን ።
ውድ ተመልካቾች ሼር በማድረግ ይኼንን ወንጌል ለሌሎች ለማድረስ ያግዙን።ተባረኩ!
ድቅ ነው አባ ጌታይባርኮት አውነት ኢየሱስ ያድናል ለዘላለም አሜን ።
@@EthioDan-g1bnesa gebana wede Eyesus na sedebe ye seytan newu
ወይተማሪ እያሉ አፍልሆ አለ ተዋርሶ አለ ጾም ጸሎት ሠልችቶታል ከዚ አያልፍም እየሱስ የሠላሙ ንጉስ የተዋህዶ መሠረቷ እየሱስነው በእውነት እየሱስን እንዳይሠብኩ ተከልክለው ነበር መነኩሴ ሲሆኑ ገንዘብ ይወዳሉ ይባላል እርሶ ምስክር ኖት
እንኳን ለጌታችን ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችው. ! ፕሮግራሙን አዘጋጅታችው ያቀረባችው ሁላችውም እግዚአብሔር ይክብሪልን. አባ ስለ እርሶ እግዚአብሔር ሰላመሰግን ማለፍ አይሆንብኝም. እግዚአብሔር ይመስገን ! ጌታ ከበራሎት በላይ በዕጥፊ በእውነት የዓለም ብርሃንን ጨው ያሪጎት ዘመኖን ይባርክ !
ውይይቱ ከተለያየ ሃይማኖት ሰዎች መሆኑ በጣም ደስይላል _ተዋህዶ_ሃይማኖትም ስለእየሱስ ትሰብካለች ለዚህም የቆሎ ተማሪነት ጊዜ መልዕክተ ዮሃንስ የተማርነው ስለ እየሱስ ነበር ብለዋል ስለ ደህንነት ግን አባ ችግር አለቦት እምነት አያድንም ተዋህዶ_ሃይማኖትም አትልም እምነት ብቻ የሚለውን ነው ለዚህም አወያዩ ሌላ ተዋህዶ ጋብዝና ከአባ ጋር አወያይ ይበልጥ ለማወቅ እባ ቁንጽል አሳብ ነው የያዙት ስለዚህ ውይይቱ ሙሉ አይደለም አባ እየሱስ ይመጣል እንደ የስራው ለመክፈል ያሉትስ ምን እንበ ለው ሆኖም ኪያ ግን ቅን ነህ
Wow God is good every time!!!
አባ ተዋህዶ ሃይማኖትን ለማግኘት
0913176172
you-tube@ abatewhadohaymanot8934
TIKTOK@ abatewahdo
God bless you for the amazing truth gospel 🙏 wonderful explanation may our God savior Jesus christ blessing you more grace 🙏 ❤
ልብስና መስቀል የጨበጡ ጴንጤ
😂
❤
@@ታሪኩለገሰEyesusen atewedum sew yemoteleten geta endet telat yehonal yikir yebelish Aba tebarekewal metsehafu yegebachew rejim edeme legnih beruh amro lalachew
""Melaku yetenagerEyesus ene digime enageralew !!! wow thank you Aba bless you
እጅግ ደስስ የሚል ወንጌል ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እውነት አርነት ያወጣል
ስለተገለጦሎት ብራሃን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛሎት ሀሌ ሉያ ?🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ ታደለ ጌታ ይባርክህ ይህንን ውይይት እስከመጨረሻው ተከታትየዋለሁ በጨዋነት በጥሩ ሁኔታ ስትጠይቅ አባም ደስ በሚል ጥዑም በሆነ አገላለጽ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መክረውናል አስተምረውናል የነበራችሁ ቆይታ አስደስቶኛል ተባርኬበታለሁ ተባረኩ
እግዛብሄር የተጣለን አንስቶ በቤቱ የሚያኖር የተጠላን የሚክስ አምላክ ነው
እዉነት ይሉኝታ የሌለዉ ትክክለኛ አባት /መምህር/ ተባረክ!!!
❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው አባቴ እባኮት አባቴን አስተምሩልኝ ጌታን ሳያገኝ አይሙትብኝ
እየሱስ ሲስበክ ጫጫታ ወዳለሁ !!! wow 🤩. በጣም ደስ ይላል ካህን ሁሉም ዛሬ ካህን ነው !! ይገርማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !! ደስ የሚል ውይይት 💝
አሜንን ኢየሱስ ያድናል!! ተባረኩ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
እንደ እርሶ ያለውን ወንጌል ሰባኪ ጌታ ያብዛልን!!!
በፀጋ ድናችሗል የተባለው ድህነታችንን ያገየነው በሱ ቁስል ነው እኛ ከራሳችን ያዎጣነው ነገር ሰሌለ ነው። የሚፀድቀው ግን በፀጋው ብቻ ሳይሆን በስራም ጭምር ነው በፀጋው ብቻ የሚል አንድም ቦታ የለም።
እግዚአብሔር እንደ እርሶ የወንጌል እውቀት ያለውን በምድራችን ላይ ያብዛልን
ኢየሱስ ያድናል
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !! ኢየሱስ ህይወት ነው።ኢየሱስን በድፍረት የሚናገሩ ሰዎችን ያብዛልን!!
ድንቅ አባት እግዚአብሔር ይጠበቆት በርቱልን ኢየሱስ ያድናል ይታጋል እውነት አርነት ያወጣል
እልልልልልልልልል አባ እርሱን ሳይ አገሪ የመፈወሻዋ ዘመን መጣ እባኮ ለናቴ ንገሮት ሳትምት በርሶ ነፍሴ ሀሴት አረገች ወንድሜ ተባረክ አዋ የነፍሴ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው አምልጡ እልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
አባ ሥለገለጹት የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ይባረክ
እኔ እኮ እዚያ ቤት ተሆኑ ወንጌልን እንድህ በድፍረት መናገር አልተለመደምና ገርሞኛል እንኳን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን አወቁ ተናገሩ ጌታ ይባርኮት ደስ ብሎኛል ስላመለጡ በፀሎት እናግዞታለን❤
ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን✝️🖐🏽🙏🏼😇
የዮሐንስ ወንጌል 3
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።✝️🖐🏽😇
አባ ፀጋ ይብዛሎት ቤታችን ያደግንባት እየሱስ ያድናል የምትልበት ቀን ቅርብ ነው ። የዚህ ዘመን አባ መዐዛ ኖት❤🎉❤🎉 እየሱስ ያድናል
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል እግዚአብሔር ይባርኮት አባት
አሜን ተስማምቻለሁ ኢየሱስ ያድናል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእየሱስ ድነናል ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶልናል የዘላለም ህይወትም አግኝተናል ብላ ታስተምረናለች
ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ለምን እየሱስ ያድናል አሉ እሱንም ዘርዝራ ታስተምረናለች
አዎ እኛ ተዋህዶዎች ከድንግል ማርያም የተወለደው በእየሱስ ድነናል
አባታችን በእየሱስ ደም ወደ ተመሰረተችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሶት አይነ ልቦናዎን ያብራሎት
አባ ጌታ ኢየሱስ ዘመኖት ይባርክ ያሥተላለፍት መልክት ብዙ ተጠቀምንበታል ወንጌል ያሸንፍል ወንጌል ይለውጣል ተባረኩ ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር ይባርኮት ይሄንን ኢየሱስ ክርስቶስን የሸፈነ ትውልድ በእርሶ ይነቃል በርቱ ኢየሱስ ያድናል
ኪያ እንደዚ አዋቂ ሰዎችን ፈልገህ ለትምህርት ስለምታቀርብልን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ❤
እንደዚህ እዉነቱን የሚናገሩ አባቶችን ጌታ ያብዛልን
ኢየሱስ ያድናል ።አባ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ
He's real , with good knowledge . Thanks for people like you . Keep doing what you doing.
አባቴ አዲስ ዘፍጥረት የሆንበት የቀኑ ፈጣሪ ክብር ይሁንለት። በፀጋ ይጨመርሎት
እየሱስ ክርስቶስ ለ ዘለአለም ጌታ ነው ።
አብይ ጌታ ይባርክህ እግዛቢሄር እንደዚ አይነት ሰዉ ስለጋበዝክልን ይባርክህ ኢየሱስ ያድናል
ወይ እግዚአብሔር እንዲህም ክርስቶስ ይሰበካል አባታችን እግዚአብሔር ፀጋና ምሕረቱን ያብዛሎ ነፍስም አልቀረልኝም ኪያ ወንድማችን ብሩክ ነህ በርታ ኢየሱስ ዛሬም እስከ ዘለዓለም ጌታ ነው።
ፋና ወግና ገራሚ ፀጋ ያለባቸው አባት ናቸው ኢየሱስ ያድናል
ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክዎ!
ይህንን ዕውነት ልንክደው አንችልም በኋላም እሱ ፊት ነው የምንቆው እውነት በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የሚፀናው። ያብዛልዎ
አሜን እንኮን እግዚአብሔር ረዳዎት።እውነተኛው ብርሀን በራልዎት።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እየሰሱ ክርሰቶሰ ጌታም አዳኝም ነው በዛእናምነለን ፣ እንታመናለን ። እና ም እኛ የአኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አማኞች ደግሞ በፃዳቃን ሰማዕታት እናበመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ምልጃና ተራዳይነት እና እግዚአብሔር አምላክ በሰጣችው ፀጋ እናከብራቸዋልን እንጅ በዓላታቸውን መታሰቢያ እናደርግላቸዋለን እንጂ አምላክ ፈራጅ ናቸው ተበሎ ተሰብኮም አያውቅም በቤተክርሰቲያናችን አይሰበክም ። በመዝሙረ ዳዊት 90 ላይ ከቁጥረእ 7 ጀምሮ ተመልከቱት እንደተፃፈው ሰለ እናንተ መላእክትን እላከላሁ አንዳችም አትሰናከሉም ተብሎ ተፅፎል ። እና በወንጌል እንደተፃፈው እየሱሰ እየሱሰ ብቻ የሚለኝ መንግሰተ ሰማያት አይገባም እመነት ምፅዋት ፆም ፀሎት ሰግደት ትህትና ያሰፈልጋል በዚህ ምድር ሰንኖር ጌታ በመጣጊዜ ዞር በሉ አልዋቃችሁም እላቸዋለሁ ብሎል ። እንዳያሰናክላችሁ ተጠንቁ ብሎናል ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ መንገዱን የምራን በቸርነቱ ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አባ ተዋህዶ ዘመኖት ይባረክ ድንቅ ትምህርት፣ ፈውስ❤🙏
አባ እግዚአብሔር ይባርኮት እየሡሥ ያድናል
አሜን አባቴ፡ በሠባት እጥፍ ተገለጡ፡ፀጋው ይብዛሎት፡አዎ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታነው😊 ለዘለዓለም።
አባ በርቱ ጥሩ ቦታ ነው ያሉት 👍👍👍👍👍👍አንኛ አምንን በስራ አንድናለን 🙏
❤ኢየሱስ ያድናል ❤ይመጣል አሜን❤❤❤
❤
ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል። አሜን
ጌታ ይባርክዎት! ይህንን መስማት በጣም ደስ ይላል፡፡ ይህ እውነት ለሁሉም ይብራላቸው፡፡ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!! ሐዋ.ሥራ 4፡12
ኦርቶዶክስ ሁሌም ሰለጌታች ስለእየሱስ ክርስቶስ እምነቷም ትምህርቷም ይህ ነው ነገር ግን ፕሮቴስታንቶች የማንለው ትላላችሁ እያሉ ነው የሚናገሩት።
ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ ❤
God blessed you and your service .you are important this time.
🙏🏻አሜን እየሱስ ያድናል ::
እኚህ መምህር የአሁኑ ጳውሎስ ናቸው በክርስቶስ ደም ተሽፍኑ ተባረኩ ለወንጌል እውነት ስለቆሙ
ለእርስዎ የተገለጠው ብርሃን ለሌሎችም ካህናት እንዲበራላቸው ፀሎታችን ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክዎ
አባ ለእርሰዎ የበራ ብርሀን ለሌሎች አባቶችም ጌታ ያብራላቸው።የታፈነውን እውነት እንዲገልጡ ጌታ እየሱስ ሰለረዳዎት ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ።ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ።
የዩሀንስ ወንጌል 5:30
እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና ።
ይህ ቃል የማን ቃል ነው???
የእናንተ አረዳድ:-- ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ ከመሰከርሽ፤ ከሙታን እንደተነሳ ካመንሽ በኃላ፤ ማመንሽ ብቻ ፅድቅ ሁኖ፤ ሥራ ሳትሰሪ ያድንሻል። እኛ ደግሞ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ ከመሰከርሽ፤ ከሙታን እንደተነሳ ካመንሽ በኃላ፤ መልካምን በመስራት መንግስቱን ትወርሻለሽ እንላለን። መልካምን ለመስራት ኃይል ሰጪው ኢየሱስ ራሱ ነውና፤ ሀይልን ጥንካሬን እንዲሰጠን ለሊትም ቀንም በፀሎት እንለምነዋለን፤ ለምነን ደግሞ ቁጭ አንልም፤ የሚጠበቅብንን ሥራ እንፈፅማለን። ለምሳሌ:-ዝሙት ከባድ ኃጥያት ነው፤ ዝሙትን የምናሸንፍበትን ሀይልና ጥንካሬን እንዲሰጠን ኢየሱስን ለሊትም ቀንም በፀሎት እንለምነዋለን። ተፈጥሮም፣ ሳይንሱም እንደሚመሰክረው ቅቤውን፤ ጮማውን፤ ወተቱን፤ እንቁላሉን የሚያግበሰብስ ሰው፤ ሰውነቱ ሙቆ፤ በsex ፍላጎት ናላው ዙሮ ዝሙትን እንደሚፈፅም ስለምናውቅ፤ እኛ ደግሞ በፆም ሰውነታችንን እናደቀዋለን። ሲቀጥል የጠገበ ሰው፣ ድሀም ሆኖ ሰነፍ የሆነ ሰው፤ መጠጥ ቤት እየዞረ አልኮሊክ መጠጥ ጠጥቶ፤ ሞቅ ሲለው ዝሙትን እንደሚፈፅም ስለምናውቅ፣ መጠጥ ቤት ከመሔድ እግራችንን፣ አልኮሊክ መጠጥ ከመጠጣት አፋችንን እንቆጥባለን። Porno እያየች የsex ስሜቷ ጣራ ሲነካ፤ ተቅበዝብዛ ዝሙት ስትሰራ እያየን፤ አይናችንን Porno ከማየት እንከለክለዋለን። ያሔ ሁላ ጥረትና ጥንቃቄ፤ ኢየሱስ ከእኛ የሚጡብቀው ሥራ ነው። እንደ አጋሰስ ተጋድመሽ፤ ቋቅ እስኪልሽ እያግበሰበሽ፤ እየጠጣሽ፤ Pornoሽን እየኮመኮምሽ፤ ዝሙትን እየፋፀምሽ፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ፤ ከሙታን እንደተነሳም አምናለሁ እመስክራለሁም ብትይ፤ ከክፉ ነገሮች በጥንቃቄና በሥራ ካልተቆጠብሽ ሲዖል ትወርጃታለሽ። ምላስ አያድንም።
✝ለዚህም ነው ሮሜ 10፥9ን የፃፈው ቅዱስ ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 9:25-27 እንዲህ ያለው "የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል...ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ" -- "የሚታገልም ሁሉ" ሲል ሥራን የሚሰራ ማለቱ ነው እኮ፤ አልኮል ጠጣ ጠጣ ከሚለው ስሜቱ ጋር፤ Porn እይ እይ ከሚለው ስሜቱ ጋር፤ ሰፍ ብላለች እኮ፣ ይቺን የመሰለች ቺክ አታሳልፍ፣ Sex አድርጋት ከሚለው ስሜቱ ጋር ስለሚታገለው፤ ስሜቱን በጌታ ኃይል ለመግዛት ሥራ ስለሚሰራው፤ ስለሚታገለው ሰው ነው የሚያወራው። ሥራው:- ፆም፣ ፀሎት፣ የማያቋርጥ ልመና፣ ስግደት፣ በተስፋና በትህትና የጌታን እርዳታ ጥበቃ ነው፤ ስሜቱን ገዝቶ ከጉቦ፣ ከውሸት፣ ከአልኮል፣ ከዝሙት ራስን መጠበቅ ነው። "ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ" ማለቱስ፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና ብሎ ለዓለም ሰብኮ፤ በፀሎት በልመና ሥራን ካልሰራ፤ አልኮል ጠጣ ጠጣ፤ ከሴት ጋር ተሞዳሞድ፤ ችግር ላይ ነህ ጉቦ ተቀበል የሚሉ አስተሳሰቦችን ካልጎሰመ ካላጠፋ፤ ወሬ ብቻ ዋጋ ቢስ መሆኑን ተረድቶ ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ አለ።
✝የያዕቆብ መልእክት 2:14-17 -- "ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ ከእናንተ አንዱም በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ሥራ ከሌለሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።
✝ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12 -- "ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ" ----ክፉ ስሜታችሁን፣ ክፉ ሀሳቦቻችሁን በፀሎትና፣ በልመና፣ በጌታም ኃይል ለመግዛት በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ ለመዳን ሥራ ስሩ እያለን ነው፣ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ እያለን ነው።
✝1ኛ ቆሮንቶስ 6:9-10 -- "ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።
✝ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21 -- "የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።
✝ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:3-5 -- "ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም።" --- 1000 ጊዜ ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ከሙታን ተነስቷል፤ ድኛለሁ፤ እያልሽ ብትላላጭ፤ ከላይ ቅዱስ ጳውሎስ የፃፈውን ኃጥያቶች ከፈፀምሽ የእግዚአብሔርን መንግሥት አትወርሽም።
እኚህ ሰውየ:- አብዝቶ መፆሙ፣ ከምግብ ከመጠጥ መቆጠቡ፣ ለሊቱን ሙሉ ቁሞ መፀለዩ፣ ከሴት መቆጠቡ፣ አብዝቶ መስገዱ ከብዶአቸው ለጥቂት አለማዊ እረፍት፣ ምግብ፣ እንቅልፍ ሲሉ ከእውነተኛ መንገድ ፈቀቅ ያሉ ሰነፍ ሰው ናቸው።
ተባረኪ@@yenenehw
@@yenenehwseleze le genet yemeyabekak sera alek malet newu Tadelek😢
@@asefnak4764 ገነት የመያስገባ ሥራ አለክ ወይ ብለህ ለጠየከኝ መልሴ የለኝም ነው። ነገር ግን እንደናንተ የዲያቢሎስን ቃል ሰምቼ፣ በስንፍና ተሸብቤ፣ ሥራ አያስፈልገኝም፣ ጌታን አምናለሁ ብዬ ማውራቴ ገነት ያስገባኛል ብዬ አልጋደምም።
✝እናንተ ኃጥያትን እየፈፀማችሁ፤ ለራሳችሁ ፈራጅ ሁናችሁ "መንግሱትን እንወርሳለን፤ ገነት እንገባለን" ትላላችሁ። እናንተ ከፈረዳችሁ፤ ጌታ ለመፍረድ ምን አስመጣው? ገነት እገባለሁ፣ ገብቻለሁ እያልክ መደነስ መብትህ ነው፤ ያንተን ገነት መግባት የሚወስነው ግን ኢየሱስ ብቻ ነው፤ ሞተህ በፍርድ ወንበር ፊት ስትቀርብ ኢየሱስ ብቻ ይፈርድብሀል።
✝ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 2፥6-8 “እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ በበጎ ሥራ የጰኑትን የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል ... ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል” ያለን። እምነት ያለ ሥራ ወደ ዘላለማዊ ህይወት ያስገባኛል እያልክ ደንስ፤ ለእያንዳንድህ እንደ ሥራህ ያስረክብሀል፤ ዋጋህን ታገኛለህ።
✝ጌታችንም በዮሐንስ ወንጌል 5:28-29 “በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና” ያለን። አንተ ግን ፀድቄአለሁ፣ ገነት ገብቻለሁ እያልክ ተቀደድ። ጌታ ግን ፀድቄአለሁ እያልክ መቀደድህን ሳይሆን የሚያየው፤ መልካም ሥራህን እና ክፉም ሥራህን ነው፤ እንደ ሥራህም ዋጋህን ይሰጥሀል።
✝እኔ የማረገውን ልንገርህ:--- ጌታዬ ሆይ በዮሐንስ ወንጌል 14፥15 ላይ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ” ብለከናልና፤ ትዕዛዛትህን ለመፈፀም ባለኝ ሀይል እየጣርኩ ነው፤ ሥራን የሚሠራ እምነት እንዲኖረኝ እየታገልኩ ነው፤ ገነት የሚያስገባ ሥራን እንድሰራ እየታገልኩ ነው፤ አምንሀለሁ ብየ ከሐዲ አለመሆኔን በሥራዬ ለማሳየት እየታገልኩ ነው፤ የአፍ ኢየሱስ ኢየሱስ አለመሆኔን ለማሳየት፣ ለአንተ ታማኝነቴን ለማሳየት ስጋዬን እየጎሰምኩ፤ እየፆምኩ፤ ዘፈን ከማዳመጥ፣ ዝሙትን ከመፈፀም፣ ያለልክ ከመብላት ከመጠጣት እየተቆጠብኩ፣ በአንደበቴም በአስተሳሰቤም ሰውን ከማስከፋት እየተቆጠብኩ፣ ጌታዬ ሆይ ተመልከተኝ እልሀለሁ። በሉቃስ 18:7 “እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?” እንዳልከን፤ በቸርነትህ ፀጋህን ስጠኛ፤ በአንተ ሆኜ ገነት የሚያስገባ ሥራን እንድሠራ ሀይልን ስጠኛ እያልኩ፤ ሳልታክት ዘወትር በፀሎቴ እለምነዋለሁ።
✝ትግል ላይ ያለሁ መንገደኛ ነኝ። በመንገድ ላይ ብሞትም፤ ለጌታዬ ፍቅር ስል በዮሐንስ ወንጌል 14፥15 ላይ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ” የሚለውን የጌታዬን የክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የውጊያ ጥሪ ተቀብዬ፤ ከሚከቡኝ የስጋ ኃጢያቶች ጋር እየተጋደልኩ ወድቄአለሁና አልቆጭም፤ ፍርድ የጌታዬ ነውና የሚፈርድብኝን በፀጋ እቀበላለሁ። እንደናንተ ግን ሥራ አያስፈልግም እምነቴ አድኖኛል ብዬ በስንፍና ተከናንቤ እጅ አልሰጥም፤ ትግሌን አላቆምም።
✝ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል 19፥17 “ወደ ሕይወት መግባት ብትወዱ ግን ትእዛዛትን ጠብቁ” አለን እንጂ፤ እምነት አለን ገነት እንገባለን እያላችሁ ተቀደዱ አላለንም።
ጌታ ሆይ ስምህ ከዘላዓለም እሰከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። አባ ተባረኩ ዘመንዎ ይባረክ።
ድንቅ ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛሎት ተባረኩ
በጣም ተጠቅመናል
Amin Amin Amin Tebareku
አሜን አሜን ወርቅ ቃል ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር
Geta yebarek haleluya ,geta enderso yetegeletelachewin yabezalin betesebochachinin yadinilen
አባ ፀጋ ይብዛሎቶ❤❤❤❤
ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ጌታ ይመስገን!ተባረኩልኝ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት እየሱሰ ያድናል !እየሱሰ ጌታ ነው !!!
እርስዎ ጌታ የረዳዎት ነዎት እሰይ የእግዚአብሔር ማዳን ደስ ያሰኛል ክብር ለመዲያንዓለም ይሁን አሜን❤
እውነት ነዉ !ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ተባረክ ።
አሜን እውነት ነው ወንጌል ሲነገር ሰዎች ባይንጫጩ ሊደንቀን ይገባል ::
አለዛማ ጥያቄ ያስነሳል ::
እየሱስ ያድናል 🙏
በእዉነት ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክዎት! ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው!!❤
አባታችን እግዘብሔር ዘመነንዎት ይባረክ ።እየሱስ ክርስቶስ ይመጣጠናል ደደ
ሀሌሉያ እኔ ነፍስም አልቀርልኝ በዕውነት ነፍስን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር መንፈስ በዕርስዎ ውስጥ እያለፈ ገና ብዙዎችን እንደሚታደግ እርግጥኛ ነኝ አባ ዘመነዎት ይለምልምልን ❤😊 ወንጌል ያሸንፋል ለምን ቢባል እውነት ስለሆነ 👍🥰🙏✝️
ትክክል ኖት አባት እውነቱ በርቶሎታል ጌታ ይባርኮት
እኚህ አባት ጌታ ገልጦላቸው ነው።
ዘመናቸው ይባረክ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን በድፍረት ስለ እየሱስ ክርስቶስ የሚሰብኩ አባቶችን ያብዛልን !!!!ተባረኩ
ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ እኝን አባት እንግዳህ አርገህ ስለ ጋበዝክ ከአፋቸው የሚውጣን ህያው ቃል ፍጥረቱ እንዲሰማ ስለአደረግህ ተባረክ::አባ እርሷንም እግዚአብሔር ይባርኳዎ የተረዱትን እውነት ስለአልሸሸጉ ዘመኖት ይባረክ የሚያስፈልገውን እውነት ስለገለፁ ደግሞ ለብዝዎች አይን መከፈት ምክንያት ባሉበት ስፍራ ያርጎት ተባረኩ::
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!!!!
የረዳዎት ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
ጌታ ኢየሱስ ያድናል።
እየሱስ ያድናል
ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ ነው ያለው አሁንም እውነተኛውን ወንጌል ለማይሰብኩ አሁንም ወየውልን ሊሉ ይገባል ::
ዋው ድስ የሚል የክርስቶስ አገልጋይ 🙏🏿
አባ ድንቅ አገላለጽ በዘመንኦ ሁሉ ይህን ጌታ በመግለጥ ይባርክኦ ይህ ጌታ ይሰበክ ይሰበክ ይሰበከ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ አባ እርሱን የእውነት ወንጌል አስተማሪና ቅድም የሀዋሪያ ፀጋ ስልንሎትና ጠያቂውን ወንድሜን ከልብ እንወዳሃለን ዘመናችሁ የተባረኬ ይሁን ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
May God bless u abate
ብጹዕ አባታችን አባ ተዋህዶ ሃይማኖት ያመኑት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ከአርሶ ጋር ይሁን። እኔ በጣም ተደንቄአለሁ በእርሶ ትምህርት። እኔ ወደ ኦርቶዶክስ ለመመለስ በእርሶ ትምህርት ተማርኬአለሁ።እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ እዉነት ይምራን።🙏🙏🙏
ለምድር ሁሉ የሚሆን ብቸኛ መልዕክት፦
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!
አባ በጣምነውደስያለኝ ጌታ ክብሩን የውሰድ የንሰሐ አባቴ ስልኮትን ላኩልኝ ላገኞት እፈልጋለሁ።
ወንጌል ይሉሀል ይሔ ነው ስሙ ይባረክ
እየሱስ ጌታ ነው
እየሱስ ይመጣል
እየሱስ ያድናል❤
እውነት ስለተናገሩ አባቴ ዘሮት የጠላትን ደጅ
ይውረስ ሁሉም እንደእርሶ የሚያስተምር
ይብዛልን እውነት ነው
እየሱስ እውነትም መንገድም ነው ያለ እየሱስ
ወደ እግዛብሄር መግባት አይቻልም
በበሩ በኢየሱስ ይገባል መሰማሪያም ያገኛል። ኢየሱስ መንገድ ነው።
ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤
ተባረኩ መምህር ስወዶት እኮ እረ ልክ ኖት
Jesus is the healer
አባታችን እረጅም እድሜ ከረጅም አገልግሎት እና ጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን የሚድያው ባለቤት ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ እየሱስን እንደማታመልክ እና ጣዎት እንደምታመልክ ነው የሚያስብት በተጨማሪ እኚ አባት በጣም ልጅ ናቸው ቆብን እና ልብሱ ትልቅ ሰው ያስመስላቸዋል እንደወጣት ስትላቸው ስለሰማሁ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት አባታችን እየሱሰ ክርስቶስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነዉ። እየሱስ ክርስቶስ ሕይወት እውነትም መንገድ ነዉ ። አሜን አሜን አሜን ግሩም ፕሮግራም !!!
በእዉነት ገርሞኝ ነው እንድህ የገታዬ እውነት እንድህ የበራለት አባት በመኖራቸው ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን
ኢየሱስ ያድናል። አባ እግዚአብሔር ይባርኮት። እንደዚህ እዉነቱን የሚናገሩ አባቶችን ጌታ ያብዛልን።
በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉ ስለእውነት ወንጌል የሚሠሩ የነገው ስደተኛ አባት ፤ ጌታ ኢየሱስ ጽናት ይስጦት ምክንያቱም ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን አብዝተዋል፤ሃሌ ሉያ ጌታ ይባረክ አሜን ።
ውድ ተመልካቾች ሼር በማድረግ ይኼንን ወንጌል ለሌሎች ለማድረስ ያግዙን።
ተባረኩ!