አረቢያ መጅሊስ ቀነሰ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ||ዛሬ ለህቴ ያሰራሁት መጅሊስ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አረቢያ መጅሊስ ቀነሰ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ||ዛሬ ለህቴ ያሰራሁት አረቢያ መጅሊስ||

КОМЕНТАРІ • 28

  • @mamenatube306
    @mamenatube306  7 місяців тому +9

    ያላችሁበት ቁጭ ብላችሁ አሁን እዘዙን +251984159404

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 7 місяців тому +2

      እሺ ብር ሲኖረን እናዛለን በርታ ወንድሜ

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 7 місяців тому

      ​@@user-bh3w7ማሻአላህ
      ወሎ መካነ ሠላም ካደርሣላችሁ?

    • @halimahalima3974
      @halimahalima3974 7 місяців тому

      @@hayattesema4388 ያደርስልሻል

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  7 місяців тому

      @@hayattesema4388 በሚገባ እናደርሳለን

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  7 місяців тому

      @@hayattesema4388 በውስጥ አናግሪኝ

  • @ZenetGugessa
    @ZenetGugessa 7 місяців тому +3

    የህትህ መጅልሥ ከለሩበጣም ያምራል ኢንሻአላህ ለኔም ታሠራልኛለህ መጄመሪያ ቤቴንልጨርሥና ምርቶቺህሁሉም ያምራሉ ሁሉም እንደአቅሙ መግዛት እሚቺልነው ዋጋው ዴሥይላል በርታ ❤❤👍👍ሀገራቺንንሠላም ያርግልን

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  6 місяців тому

      አሚን እህቴ ኢንሻ አላህ መርሀባ

  • @halimahalima3974
    @halimahalima3974 7 місяців тому +7

    ማመና ያለናዋ ነኝ ቃል አክባሪ
    ታማኝ እንዲሁም ትህትናህ ደሥይላል እቃየ ደርሶኛል ጀዘአ ከላህ ከይር ወንድም አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቀጣይ ቡዙ እናዛለን ኢንሻአላህ

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  7 місяців тому +5

      🤲አሚን ያረብ አዎ አውቂሻለሁ እህቴ ኢንሻአላህ እኔም የናተኑ ትእዛዝ ለምስራት ዝግጁ ነኝ ✌️ ሹክረን

    • @medtube-nt7hi
      @medtube-nt7hi 7 місяців тому +3

      ወላሂ ሀቅ ነው እኔ ለራሱ ትህትናውን እንዴት አባቱ እንደምወድለት ❤️

    • @QwAss-og9nk
      @QwAss-og9nk 7 місяців тому +1

      @@medtube-nt7hi በጣም ቃል አይገልፀውም

  • @QwAss-og9nk
    @QwAss-og9nk 7 місяців тому +6

    ማሻአላ ያምራል ኢሻ አላህ በቅርብ ታሰራልኛለህ

  • @user-bh3w7
    @user-bh3w7 7 місяців тому +4

    መሻ አላህ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን

  • @HamudiMarketing
    @HamudiMarketing 7 місяців тому +3

    Mashallah yene tamagn wendem betam new yemiyamrew❤

  • @medtube-nt7hi
    @medtube-nt7hi 7 місяців тому

    ማሻአላህ ማመናየ በርታ

  • @HamudiMarketing
    @HamudiMarketing 7 місяців тому +3

    Welahi azehalew ande bete tesrto yelek ena

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  7 місяців тому

      ኢንሻአላህ ✌️

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 7 місяців тому

      ለኔ ክረምቱን ትሠራልኛለህ አሥር ካሬ ግን ቤቱ አሥራሁለት ነው ችግር ያመጣልደ ሀያምሥት ቲክነሥ እና ድጋፉን ብቻ ለሤቶች መፈረሻ የሌለው አምሥትካሬ /አራት ቤቱ አልቋል አሁን ሥለተከራየ ክረምት ነው የሚለቁት ሥንት ይፈጅብኛል

    • @mamenatube306
      @mamenatube306  6 місяців тому

      @@zekiya7868 በውስጥ አናግሪኝ አሁን አኛጋ 10% ቅናሽ አለው

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 6 місяців тому

      @@mamenatube306መርሀባ ኢሻአላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 7 місяців тому +5

    እኔ አምስት ሺ ሲገባ ትሰራልኛለህ😂😂