ማመና Mamena tube
ማመና Mamena tube
  • 211
  • 321 418

Відео

ሀይቅ ከተማ ላይ የህታችንን ሙሉ የቤት እቃ ፈረሼ መጣሁ @mamenatube306
Переглядів 2,8 тис.День тому
የመጅሊስ ዋጋ ቀነሰ ሁሉም እቃ 238ሺ ፈጀ ሀይቅ ከተማ ላይ የህታችንን ሙሉ የቤት እቃ አስገብቼ መጣሁ መጣሁሀይቅ ከተማ ላይ የህታችንን ሙሉ የቤት እቃ ፈረሼ መጣሁ @mamenatube306
የታምቡራታ በር በጣም ቀነሰ ወቅታዊ የታምቡራታ በር እና ኤምቴሽን በር ዋጋ @mamenatube306
Переглядів 55114 днів тому
ታምቡራታ በጣም ቀነሰ ወቅታዊ የታምቡራታ በር እና የ ኤምቴሽን በር ዋጋ ታምቡራታ በጣም ቀነሰ ‎@mamenatube306
የዛሬው ሰርፕራይዝ ይለያል ቤቷ ድርስ ሂጄ ሁሉንም እቃ አስረከብኩ @mamenatube306
Переглядів 59714 днів тому
የዛሬው ሰርፕራይዝ ይለያል ቤቷ ድርስ ሂጄ ሁሉንም እቃ አስረከብኩ
ይሄ እቃ የትም ተሰርቶ አያውቅም የፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ ዝርዝር @mamenatube306
Переглядів 13 тис.14 днів тому
እንደዚህ አይነት እቃ የትም ተሰርቶ አያውቂም የፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ ዝርዝርገራሚl ገራሚ የፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ ዝርዝር የዛሬው ይለያል@mamenatube306
ከነ አልጋ ልብሱ ማች የሆነ ፍራሽ እና ትራስ ልብስ ተመልከቱ ||በዛሬው ቀን የሶስት ሰው እቃ ነው ያደርስኩት || #ebs #quran #wello #raya
Переглядів 362Місяць тому
በጣም ያምራል. ማዘዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0984159404 ወይም 0988676715 ከነ አልጋ ልብሱ ማች የሆነ ፍራሽ እና ትራስ ልብስ ተመልከቱ ||በዛሬው ቀን የሶስት ሰው እቃ ነው ያደርስኩት ||
ከአረብ ሀገር ሁና ያዘዘቺውን ||አረቢያ መጅሊስ ግዳፍ ቲቪ ፍሪጅ ሃልጋ እና ቁምሳጥን እራሴ አደርስኩ|| #musicvideo #quran #afiftaj
Переглядів 489Місяць тому
መጅሊስ be45ሺ ብቻ እንዳለ ያውቃሉ? ፍራሽ ልብስ ትራስ ልብስ እንሰራለን መጅሊስ እንሰራለን እናተም ማዘዝ ከፈለጋቺሁ ስልክ 0984159404 ወይም 0988676715 ከአረብ ሀገር ሁና ያዘዘቺውን ||አረቢያ መጅሊስ ግዳፍ ቲቪ ፍሪጅ ሃልጋ እና ቁምሳጥን እራሴ አደርስኩ||
አስር ትራስ ልብስና አራት ፍራሽ ልብስን ጨምሮ ይሄን ሁሉ እቃ 109ሺ700 ብር ገዛሁ መካነ ሰላም አደርስኩ ||የፍራሽ እና ትራስ ዋጋ
Переглядів 6613 місяці тому
ወቅታዊ የፍራሽ እና ትራስ ዋጋ እና ወቅታዊ የቤት እቃዎች ዋጋ ዛሬ መካነ ሰላም ያደርስኩት እቃ በጣም ብዙ ነው አስር ትራስ ልብስና አራት ፍራሽ ልብስን ጨምሮ ይሄን ሁሉ እቃ 109ሺ700 ብር ገዛሁ መካነ ሰላም አደርስኩ እናተም ማዘዝ ከፈለጋችሁ 0984159404 ወይም 0988676715
በ110ሺ ብር ብቻ ሙሉ የቤት ዕቃዋን ከኛጋ ከዛች ||ዛሬ አጅባር ከተማ የላኩት እቃ||
Переглядів 6353 місяці тому
በ110ሺ ብር ብቻ ሙሉ የቤት ዕቃዋን ከኛጋ ከዛች ||ዛሬ አጅባር ከተማ የላኩት እቃ||
ኢድ ሙባረክ ዛሬ እኛ የአላህን ቤት በማስዋብ ኢድን ተቀብለናል እናተስ?
Переглядів 3673 місяці тому
ኢድ ሙባረክ ዛሬ እኛ የአላህን ቤት በማስዋብ ኢድን ተቀብለናል እናተስ?
ለእናት ምንም ቢደረግ ያንስባታል ሙሉ የቤት እቃ በትንሽ ብር ከኛጋ ለእናቷ ገዛች እናተስ
Переглядів 6833 місяці тому
ለእናት ምንም ቢደረግ ያንስባታል ሙሉ የቤት እቃ በትንሽ ብር ከኛጋ ለእናቷ ገዛች እናተስ
ይሄን ሁሉ የቤት እቃ ከኛጋ በትንሽ ብር ገዛች እናተስ ||ሁለት ሃልጋ ቁምሳጥን ክችን|| እና ጫማ መድርደሪያ||
Переглядів 5213 місяці тому
ይሄን ሁሉ የቤት እቃ ከኛጋ በትንሽ ብር ገዛች እናተስ ||ሁለት ሃልጋ ቁምሳጥን ክችን|| እና ጫማ መድርደሪያ||
ደምፅ መርዋው ቃሪእ ሰኢድ አብዱ ||ዛሬ ተራዊህ_13||
Переглядів 6843 місяці тому
ደምፅ መርዋው ቃሪእ ሰኢድ አብዱ ||ዛሬ ተራዊህ_13||
አረቢያ መጅሊስ ቀነሰ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ||ዛሬ ለህቴ ያሰራሁት መጅሊስ|| #afiftaj #ethiopiayoutuber @VIPAREBIYANMEJLIS1
Переглядів 7114 місяці тому
አረቢያ መጅሊስ ቀነሰ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ||ዛሬ ለህቴ ያሰራሁት መጅሊስ|| #afiftaj #ethiopiayoutuber @VIPAREBIYANMEJLIS1
39ሺ የጨርሰው የረመዷን አስቤዛ ተረፍ አደርስኩ ቁጥር=3 የረመዷን አስቤዛ
Переглядів 3334 місяці тому
39ሺ የጨርሰው የረመዷን አስቤዛ ተረፍ አደርስኩ ቁጥር=3 የረመዷን አስቤዛ
ሃምሳ ስምንትሺ አራትመቶ ብር የጨርሰውን እቃ||ቁጥር ሁለት የረመዷን አስቤዛ መርሳ አደርስኩ||
Переглядів 3864 місяці тому
ሃምሳ ስምንትሺ አራትመቶ ብር የጨርሰውን እቃ||ቁጥር ሁለት የረመዷን አስቤዛ መርሳ አደርስኩ||
ቁጥር=1 ||የረመዷን አስቤዛ ደላንታ አደርስኩ|| 41ሺብር የጨረሰ የረመዷን አስቤዛ|| @mamenatube306 #ethiopiayoutuber #afiftaj
Переглядів 3434 місяці тому
ቁጥር=1 ||የረመዷን አስቤዛ ደላንታ አደርስኩ|| 41ሺብር የጨረሰ የረመዷን አስቤዛ|| @mamenatube306 #ethiopiayoutuber #afiftaj
በ30ሺ ብር ሲሊንደር ||አስራሁለት ትራስ ልብስ ||አራት ፍራሽ ልብስ ሁለት መጋረጃ ስድስት ሱፍራ ቤቢ ልብስ||እና #silinder price #afiftaj
Переглядів 6864 місяці тому
በ30ሺ ብር ሲሊንደር ||አስራሁለት ትራስ ልብስ ||አራት ፍራሽ ልብስ ሁለት መጋረጃ ስድስት ሱፍራ ቤቢ ልብስ||እና #silinder price #afiftaj
ሐረር ያደርስኩት እቃ||በ107ሺ ብር ብቻ እንደዚህ እቃ መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ||ሃያ ትራስ ልብስ ስምንት ፍራሽ ልብስ||ፍሪጅ እና ሙሉ የቤት እቃ||
Переглядів 4645 місяців тому
ሐረር ያደርስኩት እቃ||በ107ሺ ብር ብቻ እንደዚህ እቃ መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ||ሃያ ትራስ ልብስ ስምንት ፍራሽ ልብስ||ፍሪጅ እና ሙሉ የቤት እቃ||
ዛሬ ራያ አላማጣ ያደርስኩት እቃ ||ሙሉ 12ካሬመጅሊስ ቁምሳጥን|| ምንጣፍ ቲቪ ከነማስቀመጫው እና ዋጋው || ሌላም ብዙ እቃ
Переглядів 4995 місяців тому
ዛሬ ራያ አላማጣ ያደርስኩት እቃ ||ሙሉ 12ካሬመጅሊስ ቁምሳጥን|| ምንጣፍ ቲቪ ከነማስቀመጫው እና ዋጋው || ሌላም ብዙ እቃ
ዛሬ እራሴ ያደርስኩት እቃ ||ሁሉንም እቃ ሚጢቆሎ አደርሺ መጣሁ|| #Closet price #ebs#teeth #afiftaj #cement
Переглядів 4976 місяців тому
ዛሬ እራሴ ያደርስኩት እቃ ||ሁሉንም እቃ ሚጢቆሎ አደርሺ መጣሁ|| #Closet price #ebs#teeth #afiftaj #cement
225.500 የፈጀውን እቃ ||ጎብዬ እና ውልድያ አደርስኩ|| የሁሉንም እቃ ዋጋ ዝርዝር
Переглядів 3426 місяців тому
225.500 የፈጀውን እቃ ||ጎብዬ እና ውልድያ አደርስኩ|| የሁሉንም እቃ ዋጋ ዝርዝር
190ሺ ፓስፖርት በ1 ወር ብቻ ||ፓስፖርት ፈላጊወች ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ አዲስ መርጃ ||
Переглядів 4106 місяців тому
190ሺ ፓስፖርት በ1 ወር ብቻ ||ፓስፖርት ፈላጊወች ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ አዲስ መርጃ ||
ኑ እቃችሁን እንዴት በጥራት እንደማሰራው ላሳያችሁ || ወቅታዊ የክችን መዋቢያ ሃልጋ እና ቁምሳጥን ዋጋ #priceCloset
Переглядів 3546 місяців тому
ኑ እቃችሁን እንዴት በጥራት እንደማሰራው ላሳያችሁ || ወቅታዊ የክችን መዋቢያ ሃልጋ እና ቁምሳጥን ዋጋ #priceCloset
የ 220,500 ብር እቃ ||ደጋን አደረስኩ ሲሚንቶ ቆርቆሮ ቀለም የሁሉም እቃ ዋጋ|| #price #cement #ebs #teeth
Переглядів 5317 місяців тому
የ 220,500 ብር እቃ ||ደጋን አደረስኩ ሲሚንቶ ቆርቆሮ ቀለም የሁሉም እቃ ዋጋ|| #price #cement #ebs #teeth
በዚህ አይነት ዋጋ ሶፋ እንዳለ ታውቃላችሁ || ወቅታዊ የሶፋ ዋጋ Current sofa price in ethyopia #price #ebs #afiftaj
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
በዚህ አይነት ዋጋ ሶፋ እንዳለ ታውቃላችሁ || ወቅታዊ የሶፋ ዋጋ Current sofa price in ethyopia #price #ebs #afiftaj
መርሳ ከተማ ላይ ሰርፕራይዝ ዛሬ ያደርስኩት እቃ ||ሃምሳ ኪሎ ቡና|| ሰባት ተከፋች ቁምሳጥን ሁለት ሃልጋ||እና ሌላም #ebs #seyfuonebs #teeth
Переглядів 3167 місяців тому
መርሳ ከተማ ላይ ሰርፕራይዝ ዛሬ ያደርስኩት እቃ ||ሃምሳ ኪሎ ቡና|| ሰባት ተከፋች ቁምሳጥን ሁለት ሃልጋ||እና ሌላም #ebs #seyfuonebs #teeth
አራት ሃልጋ አንድ መዋቢያ ||10ካሬ ክችን ካቢኔት|| ዘመናዊ የፈርኒችር እቃዎች ዋጋ||
Переглядів 6218 місяців тому
አራት ሃልጋ አንድ መዋቢያ ||10ካሬ ክችን ካቢኔት|| ዘመናዊ የፈርኒችር እቃዎች ዋጋ||
ዛሬ ገርባ ከተማ ላይ መጅሊስ እና ክችን ካቢኔት አድርረስኩ ||ቤታቸውን ፈርሸን መጣን|| #ebs #minbertv #አረቢያመጅሊስ
Переглядів 5318 місяців тому
ዛሬ ገርባ ከተማ ላይ መጅሊስ እና ክችን ካቢኔት አድርረስኩ ||ቤታቸውን ፈርሸን መጣን|| #ebs #minbertv #አረቢያመጅሊስ
63ሺ የጨርሰውን እቃ አዳሜ አደርስኩ ||የፍራሽ እና ትራስ ልብስ ቆርቆሮ|ሶላር ለቤተሰቧ ልብስ|| እና ምንጣፍ #ebstv #seyfuonebs
Переглядів 3928 місяців тому
63ሺ የጨርሰውን እቃ አዳሜ አደርስኩ ||የፍራሽ እና ትራስ ልብስ ቆርቆሮ|ሶላር ለቤተሰቧ ልብስ|| እና ምንጣፍ #ebstv #seyfuonebs

КОМЕНТАРІ

  • @user-rm5vq3tm5l
    @user-rm5vq3tm5l День тому

    ማሻአላህ በጣምያምራል

  • @user-rm5vq3tm5l
    @user-rm5vq3tm5l День тому

    እኔወይናባነኝ

  • @tibah7091
    @tibah7091 2 дні тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርቱ

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r 2 дні тому

    የቆርቆርዋጋስንትነው

  • @kulendoshe7767
    @kulendoshe7767 3 дні тому

    Nekemte tidersalachu?

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715

    Set nawo kare??

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 3 дні тому

      @@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 👍

  • @Abyatube
    @Abyatube 3 дні тому

    እስኪ የሶፋ ዋጋ ቪድዮ ስራልን

  • @jemilahusen-kn4rx
    @jemilahusen-kn4rx 3 дні тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 3 дні тому

      @@jemilahusen-kn4rx ❤️❤️❤️

  • @47sh01
    @47sh01 4 дні тому

    የምግብ ጠረጴዛ ከ7 ወንበር ጋር እፈልጋለሁ በስንት ትሠሩልኛላችሁ?

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 3 дні тому

      @@47sh01 በውስጥ አናግሩኝ 0984159404 በዋትሳፕ

  • @47sh01
    @47sh01 4 дні тому

    ማይኩን ከአፍህ አርቀው ስትተነፍስ ስለሚሰማ የድምፁን ጥራት ቀንሶታል

  • @jemilahusen-kn4rx
    @jemilahusen-kn4rx 4 дні тому

    ዋሌኩምአስላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-xs1yf3cq6t
    @user-xs1yf3cq6t 4 дні тому

    ሶፍው ጠረፄዛ የለውምዴ

  • @medtube-nt7hi
    @medtube-nt7hi 4 дні тому

    እኔ ግን የእቃው ውበት ሳይሆን ያንተ ወበት ነው የታየኝ እስኪ እንዴኒ የሆንሽ 😂😂😂

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 4 дні тому

      ጭር ሲል አልወድም ነሽ😅

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i День тому

      ኧረ አይንሽ ሰበር አደርግ ሆሆሆሆ ክክክክ

  • @medtube-nt7hi
    @medtube-nt7hi 4 дні тому

    ማሜ ምርጥ ሰው 👍ላይክ ይገባሃል

  • @KedejaMehammed-m4n
    @KedejaMehammed-m4n 4 дні тому

    ማሻአላህ ማሜ ❤❤❤❤

  • @KedejaMehammed-m4n
    @KedejaMehammed-m4n 4 дні тому

    ማሻአላህ

  • @Aminahusen-du1bg
    @Aminahusen-du1bg 5 днів тому

    Shamane tee wosdalek??

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c 6 днів тому

    እጨቱ የምድነው ወድሜ ማሰራት ፈልጌነው

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 6 днів тому

    ❤❤❤

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 6 днів тому

    እኔ የኮምልቻውን ቅረጫፍ እፈልጋለሁ ለቤቴ ቅርብ ሰለሚሆን

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 6 днів тому

      @@user-yj9od4qu1u መልካም በውስጥ አናግሪኝ

  • @user-yi2lr5cm5y
    @user-yi2lr5cm5y 7 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤

  • @user-ub5vy5fi9n
    @user-ub5vy5fi9n 7 днів тому

    ወይ ጉድ እንዲ ወረደ ደስ ይላል

  • @abudhabi3954
    @abudhabi3954 7 днів тому

    ጐንደር ታደርሳለህ

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 7 днів тому

      @@abudhabi3954 አዎ በሚገባ በውስጥ አናግረኝ

  • @user-cf2vk4rk7h
    @user-cf2vk4rk7h 7 днів тому

    ሰልክችሁን።ላኩልን።አልጋ።መሰራት።እፊልጋለሁ

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 7 днів тому

      @@user-cf2vk4rk7h 0984159404 በውስጥ አናግሪኝ

  • @SisterWarsi
    @SisterWarsi 8 днів тому

    👍👍👍

  • @Kalkidan2112deru
    @Kalkidan2112deru 8 днів тому

    እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ጎበዝ በርታ ወንድሜ አዲስ አበባ ከሆንክ ፈጣሪ ከፈቀደ አዝሃለዉ 🙏❤️

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 8 днів тому

      @@Kalkidan2112deru 🙏አመስግናለሁ እህቴ ሹክረን ❤️

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q 8 днів тому

    ከርኑ ያምራል ከታች ያለዉን ትታችሁ መስራት ይቻላል

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 8 днів тому

      @@user-fd7of5jg1q አዎ እህቴ ይቻላል

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q 8 днів тому

    ❤❤❤ያምራል በጣም በርቱ

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q 8 днів тому

    ኮርኒስ ጂብሰም ትሰራላችሁ

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 8 днів тому

      @@user-fd7of5jg1qበሚገባ

    • @user-fd7of5jg1q
      @user-fd7of5jg1q 8 днів тому

      @@mamenatube306 እሺ አሳዮንፍሺን እድናሰራ

  • @user-wj4cc5sm9f
    @user-wj4cc5sm9f 8 днів тому

    ምሻአላህ በጣም ነው የምያምርው ምሻአላህ

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s 9 днів тому

    መሻአላህ ያምራል ወሎ ቦረና ታደረሳለህ??

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 8 днів тому

      @@user-fx3lh8ru3s አዎ እህቴ በሚገባ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 9 днів тому

    በዉነት በጣም ያምራል ካንዳንድ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት እንደማዝዝ እርግጠኛ ነኝ

    • @mamenatube306
      @mamenatube306 9 днів тому

      🙏እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 9 днів тому

    አጅባር ትራንስፓርት በስንት ታደርሳለህ? እኔም ልዘዝ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 9 днів тому

    በጣም ያምራል በድሜ በጤና የምትኖርበት ያድርጋት

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 9 днів тому

    ከድሳአባ ሀይቅ በሰለምነው ምነው ዴሴየለም እደ ማሻአላህ በጣምያምራል ወዲም በርታ ❤❤🎉🎉

  • @user-yz5mf8kj6m
    @user-yz5mf8kj6m 9 днів тому

    ጥያቄ አለኝ ለምነው ቁም ሳጥኑን ከዛ የማገጥሙት ማለቴ ገጥማችሁ ስትወስዱ ይጎዳል ሀቂቃ ከመኪና ሲወርድ ሲጫን ብቻ ብዙ ጉዳት ይኖራል

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j 9 днів тому

    የምትኖሪበት ያርግሺ አንተም ከፍ በል

  • @HawaHussen-jg2dv
    @HawaHussen-jg2dv 9 днів тому

    ከአ/አ ሐይቅ😢😢 ምፅፅ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 9 днів тому

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ አብሸር❤❤