የሰውየው ስጋትና መጨረሻው - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 23 - ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 303

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 2 роки тому +4

    ተስፋሁን አሉህ ትክክለኛ ሰም ነው እድሜ ይስጠህ!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому +24

    እሁድን የመሰልክ ልጅ መጣህልኝ እድሜህ የቀደምከው ወጣት

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 роки тому +22

    ምርጥ ሰው ፈገግ እያደረክ የምትስነዝራቸው ቁም ነገሮች ማሻ አላህ

  • @abdelamohammed2447
    @abdelamohammed2447 2 роки тому +12

    ከዛስ...
    እረኛዬ መቸነው ሚጀምረው

  • @HuluTena
    @HuluTena 2 роки тому +73

    ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያድልልን 🕊🕊🕊🕊🕊😍😍😍😍!

  • @mohammadhabassi3788
    @mohammadhabassi3788 2 роки тому +128

    የዝህ ልጅ ችሎታ ሁሌም ይገርመኛል አንደኛ

  • @richohaile7039
    @richohaile7039 2 роки тому +16

    ድንቅ ችሎታ በትክክል ጥበብ የጠራችው ተባረክ ወንድሜ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +48

    አይ አንተ ልጅ በቃ ትችላለህ ምርጥ አቀራረብ 👍👍👍

  • @ሳንድሮስ
    @ሳንድሮስ 2 роки тому +39

    የኔ ጉበዝ ችሎታህ ሁሌም አዲስ ነዉ👏❤

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 2 роки тому +27

    ፈጣሪ በጥበብ ይጠብቅህ በጤና በደስታ ያኑርልን

  • @tisherbirhanu9710
    @tisherbirhanu9710 2 роки тому +4

    የኔ የልጅ አዋቂ አምላክ ጥበቡን ይጨምርልህ እኛም ልቦናችን ያብራልን

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 роки тому +31

    ተስፍሽ ፈጣሪ ለሀገሪ ያብቃኝ አድናቆቴን ለመናገር ለማመሰገን ያብቃኝ ጥበብን ጨምሮ ያላብሰክ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +6

    እኔ ልሙት ትችላለህ ተሰፋሽዬ
    አንተ ምርጥ ኑሪልኝ

  • @joseman608
    @joseman608 2 роки тому +10

    አንተ በቃ ትችላለህ ሌላ ቃላት የለኝም ምርጥ ሰው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому +8

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yibeltaltilahun1202
    @yibeltaltilahun1202 2 роки тому +17

    የተስፍሽ የዛሬ ቅኔ ያስለቅሳል፡፡ ይሁን እንጅ የቲቪ እና ቲዩብ አድማጩ ይቅር እና የእስቱዲዮ ታዳሚውም በደንብ የገባው አይመስለኝም፡፡ ልቦናችን አምላክ ያቅናልን፡፡

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 роки тому

    የዝህ ልጅ ችሎታ በጣም ዉስጠን ይነካኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +18

    ተባረክልን አምላክ ይጠብቅህ🙏❤ድንቅ ችሎታ በርታልን😂😂❤

  • @fillasis
    @fillasis 2 роки тому +13

    #1 👌👌 ያማል ቅኔው !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 роки тому +10

    እሚገርም ተሰጥኦ ነው ወንድማችን በርታ።

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 роки тому +21

    ዋው የገደለው ይልኃል ይሄ ነው ጎበዝ "ከሚስኪን ቀምቶ ክብሩ ሁሉ ቀረ" ይሄ እና ይሄ ብቻ ነው የዓለም አወኩሽ ናኩሽ እልባቱ ላይ ለመድረስ የግድ እና ግድ ብቻ ነው የሚያስፈልገን

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 2 роки тому +17

    በጣም የማደንቀው የምወደው የዚህ ልጅ ፕሮግራም ነው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 роки тому +33

    ለችሎታህ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏

  • @samiraqatar7113
    @samiraqatar7113 2 роки тому +2

    የምር በጣም ምርጥ ሰው❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 роки тому

    ትልቅ እዉቀት ያለሕ ምርጥ ወጣት ነሕ።ሕዝባችን ግን አልማር አልመከር አለ።

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 2 роки тому +4

    ትችላለህ እኮ አባቴ 👌👌👌👐👐👐👐

  • @netsanetmulat1984
    @netsanetmulat1984 2 роки тому +2

    እጠብቅ ነበር አንድ ቀን እንዲ እንደምትመጣ💚💛❤ we love u ተስፍሽ💚💛❤

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 2 роки тому +1

    በእውነት መደነቅ ያንስሃል

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 роки тому +2

    በጣም ያምራል አርትስ ተስፋሁኔ ሁሌም የማይጠገብ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ወንድማችን ነው

  • @zenebeemiru5001
    @zenebeemiru5001 2 роки тому +4

    አስደማሚ ብቃት ሁሌም ብቃትህ ያስደንቀኛል!!

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 роки тому +13

    የሚገርም ችሎታ ነዉ ከሳቁ ጎንለጎን የሚሰጠዉ ትምህርት 👍👍

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 роки тому

      ችሎታ ያላቸውን ማድነቅ ችሎታ : የሌለቸ ውን ደግሞ ማስተማር ሐገርን ወደ ተሻለ ጐዳና ይወስዳል !!!

  • @ሀገሬንአትንኩ-አ6ነ
    @ሀገሬንአትንኩ-አ6ነ 2 роки тому +1

    መቸም የትም ቢሆን ደስ ብሎኝና በሳቅ የማዳምጠው እውነትን የተመለከተ አዝናኝና አስተማሪ ምርጥ ኢትዮ🇪🇹ዊ ነው ችሎታ ብሎ ዝም🙏💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍 ሌላው የለበሰው ጃኬት ግን የፍራሽ ልብስ ነበር የማውቀው ባለፈውም የሆነ ሰው ለብሶት አየሁ ዛሬም ፍራሽ አዳራሽ ለብሶታል ፋሽን ሆነደ?😄🤔ይቅርታ ስላልገባኝ ነው ሷወደሌላ እንዳይዞርብኝ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷💪💪🙏🙏🙏🌹🌹

  • @beminetalemu2350
    @beminetalemu2350 2 роки тому

    የኛ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ አደበተ ጣፍጭ

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን የሰጠን አምላክ !!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 роки тому +11

    U are so much i like this programm for u
    God blessed your familys forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @tesfanewfsihatube619
    @tesfanewfsihatube619 2 роки тому

    አቦ ትለያለክ የእውነት ንግግሮችህ ሁሉ ይመቹኛል

  • @yetewahdolijochtube8923
    @yetewahdolijochtube8923 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 2 роки тому +2

    ምርጥ መልዕክት ነው በርታ ለሀገራችን ሠላም

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ተስፍሽዬ ስወድክ 😘እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ችሎታክ ገራሚ ነው ትችላለክ ንገርልኝማ እያሣሣቅክ ለዚ ለየዋክ ህዝብ ኢትዮጵያዬ ትቅደም🇪🇹🇪🇹

  • @zadzerihun
    @zadzerihun 2 роки тому +1

    ድንቅ መልእክት

  • @aregatesfa2602
    @aregatesfa2602 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወድህ ዘና ታደርገኛለህ ላይክ አርጌሀለሁ

  • @tiruworkabate6598
    @tiruworkabate6598 2 роки тому +3

    ሁሌም
    ምርጥ አቀራረብ

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 роки тому +6

    Wonderful teacher with wisdom and humor.

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 роки тому +6

    እውኘት ነው ከዛስ ብሎ እራስን መጠየቅ👆👌

  • @ayalesewaimero4383
    @ayalesewaimero4383 2 роки тому

    ለኔ ልዩነክ ለኔ በጣም የምታቀር ባቸው ነገር በርታ

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 2 роки тому +2

    ተስፍሽ የናዝሬቱ ፈርጥ የቅኔው አባት በቃ አንተ ትችላለህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 роки тому +1

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ።

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj 2 роки тому +1

    አቤት እንዴት ደስ የምል ንግግር ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yehaderese3775
    @yehaderese3775 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው ነህ go ahead

  • @endris960
    @endris960 2 роки тому +12

    አቦ ትችላለህ ድል ለኢትዮጵያችን እና ለጀግኖቻችን ውርደትን ሀገርን ለወጉ ባዳዎች

    • @westnorth3110
      @westnorth3110 2 роки тому +1

      አዎ
      ሞት ላባንዳዎች ኤርትራን አስገብተው ትግራይን ህዝብ ላስቸፈጨፉ መንጋዎች
      ተላላኪ ነበርን በሉ ደሞ ❗️

    • @endris960
      @endris960 2 роки тому

      @@westnorth3110 ይሄን ሁሉ ችግር ያመጣው የአሜሪካን እና የግብፆችን ምኞት ለማሳካት ህውሀት የሚባል ነቀርሳ ተላላኪ ቡችላ ነው ፈጣሪ ያጥፋው ይሄ ዲርጅት ለማንም አይበጅም ለወለዳቸውም ጭምር አይጠቅምም

  • @trueethio9206
    @trueethio9206 2 роки тому

    ከዛስ???ምርጥ፡ጥያቄ፡አይ፡አገላለፅ፡የአመቱ፡ምርጥ፡ቃል።

  • @Selemon26
    @Selemon26 2 роки тому +3

    ሁለት አይነት ሰወች አሉ ከዚህ ሰፈረ አደኛወቹ ተዘጋጅተው የሚገሉህ አሉ
    ሁለተኛወቹ ተዘጋጅተው

  • @mogesmequannint224
    @mogesmequannint224 2 роки тому

    የሚገርም ልጅ ነው ጥበብ በጥበኛ ሲሰራ እንዲህ ያረካል።

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 2 роки тому +3

    ስወድክ ኡኮ ተበረክ አቦ 😘😘🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 3 місяці тому

    ዋው ውሰጤናችሁ እኮኮኮ ተንፈስስስ እላለሁኝ

  • @marthasouth5044
    @marthasouth5044 2 роки тому +7

    TESFESH, YOU HAVE AN EXTRAORDINARY TALENT. IN LOVE WITH YOU. EXCELLENT JOB!!!!

  • @birukalemu1954
    @birukalemu1954 2 роки тому

    ተስፍሽ ድንቅ ችልታ ያለህ ልጅ ነህ

  • @gugsaalula56
    @gugsaalula56 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tgyohannes4614
    @tgyohannes4614 2 роки тому +1

    በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @habtamualemu2485
    @habtamualemu2485 2 роки тому +6

    endt lib yemiarse program meslachiw,, GOD bless Ethiopia

  • @essaman8286
    @essaman8286 2 роки тому +2

    what a visionary guy wow!! He is simply the best.

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 2 роки тому +5

    ምርጥ ሰው
    በየኪነጥበብ ምሽቱ እየዞርክ ለዚህ ውዥብር ውስጥ ላለህ ህዝብ ንገርልን እስቲ

  • @aerialamarkos7169
    @aerialamarkos7169 2 роки тому

    በዚች እድሜ ይህ ሁሉ ከተሰጠህ አርባ ሲሆንህ እንዴት ልታደርገን ይሆን ?በጣም ትችላለህ አንደኛ

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 2 роки тому +4

    ተስፋ ትችላለህ ❤

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 роки тому +1

    አመሰግናሉሁ ጦቢይ ትብብር

  • @beminetalemu2350
    @beminetalemu2350 2 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ጀግና

  • @mem3407
    @mem3407 2 роки тому

    ይሄ ልጅ ሚናገራቸው ቃላቶች ግርም ይለኛል! ምን አለ ለኢትዮጵያ ፕሮፌሰር ነን ለሚሉ በ4 ክሬዲት ኮርስ ብሰጥልን!???

  • @ነጋበሪ-የ9ዘ
    @ነጋበሪ-የ9ዘ 2 роки тому +2

    አደራሽ ዉ በደንብ ሰፊ አና ሙቹ ቢሰራ ጡሩ ነበር 😍

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 роки тому +3

    He is so good. KEEP UP my Brother 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷

    • @kaleabpetros6997
      @kaleabpetros6997 2 роки тому

      10Q🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we love u 🇪🇷🇪🇷

    • @kaleabpetros6997
      @kaleabpetros6997 2 роки тому

      10Q🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we love u 🇪🇷🇪🇷

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 роки тому +1

    ተስፍሽ ምርጥ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jeryamare232
    @jeryamare232 2 роки тому

    ሺህ አመት ኑርልን የኛ ሙህር ወንድም

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 роки тому +1

    የምር ችሎታክን አደንቃለሁ በርታልን ተስፍሽ

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 2 роки тому +2

    Wendemye Egzabehir yetebekeh. 🙏Gobez neh.Bedemb new kuch yarekew. Agerachen lay yalew huneyeta Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏

  • @getnetalemu4427
    @getnetalemu4427 2 роки тому

    Like like like. ....Ethiopia Tikdem !!!!!

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 2 роки тому +10

    You are amazing!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 роки тому

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ ያማል ቅኔው ነው ነገሩ አመስጋኝክ ነኝ

  • @ethiopiaayalew1703
    @ethiopiaayalew1703 2 роки тому

    ሁሌም አንደኛ!

  • @አብዲየአላህባሪያው

    በርታ ወንድሜ ትመቸኛለህ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 роки тому +1

    Yes Tesfishyeee, abo tebareklin!

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 роки тому +2

    በጣም ጥበበኛ ነህ ወንድሜ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому +3

    Wonderful man

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 роки тому

    ባለ ብዙ ተሰጥኦ !!!

  • @getasweyibelu147
    @getasweyibelu147 2 роки тому +2

    እያዩ ተክቶል የዘመኔ የጥብ ብልጥ ልጅ

  • @binitechsolution
    @binitechsolution 2 роки тому

    አቦ በጣም ትችላለህ እጅግ በጣም እስተማሪ ነው

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 2 роки тому +2

    በርታ ሰላምህ ይብዛ

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 2 роки тому +6

    አረ አርት ቲሺ እረኛዬ ድራማ በቃ ቀረ

  • @tarekegnalemayehu1755
    @tarekegnalemayehu1755 2 роки тому

    መልካም ተግባር ነው።

  • @getnetmolla9239
    @getnetmolla9239 2 роки тому

    የጦርነቱ መጨረሻ ላይ

  • @MulgetaEmebetbirhanu
    @MulgetaEmebetbirhanu 10 місяців тому

    ሰላም ለሐገራችን

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 2 роки тому +9

    ግሩም......ንገርልኝ.....always amazing well prepared

  • @Emblba
    @Emblba 2 роки тому +3

    ደስታ ኣስመላሽ 🤟

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 2 роки тому +5

    አዎን እውነት ታሸንፋለች፡፡ ከይቅርታ በላይ ፍቅር የለም፡፡ አሁን ያለን አማራጭ ማሸነፍ ብቻ ነው፡፡ ሊገድል፣ ሊዘርፍና ሊያዋርድ የመጣ ኃይል ቢደመሰስ ምንም አይደንቀኝም፡፡ የነኩትን አያውቁትምና፡፡ በውሸት ፕሮፖጋንዳ የፈጠራቸውን ነጫጭባ ነጭ ቢያስተባብረብንም ወይ ፍንክች… እውነት ከማሸነፍ አላገዳትም፡፡ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች፡፡

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 роки тому +1

    You are amazing.

  • @hanag6166
    @hanag6166 2 роки тому

    ስወድህ እኮ ተባረክ

  • @samiart2989
    @samiart2989 2 роки тому

    Tesfish Tichilaleh!.👏...balaleke eyalku kemayachew programoch andu yante new !

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 роки тому +2

    The one and the only who makes me so happpy

  • @tinebebwallet1200
    @tinebebwallet1200 2 роки тому

    በስመአም እንዴት ልግለፅህ በጣም ትችላለህ

  • @winnih4871
    @winnih4871 2 роки тому

    ሁልግዜ ሰካራም ባትሆን ጥሩ ነው ለራሴ በሂዎቴ የምጠላው ሰካራም ና ስካር

  • @tekageyesus9796
    @tekageyesus9796 2 роки тому

    ካስሻ ቀልድ ከቁምነገር እያዋዛ የምያቀርባቸው ተውኔቶች ሁሉ ከሞላ ጎደል ለኢትዮጵያ አገራችን የሚመጥኑና የምያስተምሩ አልፎ ተርፎም ከመፍረስና ከመከፋፈል የሚታደጓት ነገሮች ያለመታከት ያለመሰላቸት በተሰጠው ተሰጥኦ አገራዊ ግዴታውን ሲወጣ ባለስልጣኖቻችን ግን ይህንን እየሰሙ በቀልዱ ከመሳቅና ከማዝናናት ውጪ ቁምነገሩ ከቁብ አይቆጥሩትም አየ እማማ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ባለስልጣን የሚወጣልሽ ያሳዝነናል