ከአእምሮ እስራት መፈታት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
    #daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation

КОМЕНТАРІ • 238

  • @tizitaneshburayu9349
    @tizitaneshburayu9349 Рік тому +33

    እንድትበልጫቸዉ እማይፈልጉ ሰዎች ሁል እንደማትችይ ደጋግመው ይነግሩሻል ከራስሽ ሰው ጀምሮ እናም ቢሆንም ባይሆንም ጠንካራና የውሳኔ ሰዉ መሆን ግድ ይለናል በተለይ ሴቶች። ዳጊ እናመሰግናለን

    • @Salsibel
      @Salsibel Рік тому

      ትክክል

    • @mehereteliyaslema3728
      @mehereteliyaslema3728 Рік тому +2

      ትክክል ነው ግን እራስን መሆን እራስን እንዳዴስ መስራትም ይቻላል ይሄንን ያልኩት ካለኝ ተሞክሮ ነው ዋናው ጥንካሬ አላማና የውሳኔ ሰው መሆን ነው

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 Рік тому +5

    ዳጊየ እንወድሻለን የኛ ጀግና በተለይ ለኛ በስደት ለምንኖረው የስነ ልቦና ዶክተራችን ነሽ በርች

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Рік тому +110

    ዳጊዬ አንቺ ምን አለብሽ በጠዋቱ ከጀግና አባት ተወልደሽ ተቀርጸሽ ተሰርተሽ ተንቀባረሪልኝ የኔ ቆንጆ 😘 ሲያወሩት እንጂ ሲኖሩት ከባድ ነው ግን እሰማሻለው ምን ይለኛል

    • @nona1628
      @nona1628 Рік тому +10

      ተመችቶኛል ግንእኮ ዋጋሳትከፍልከዚህአልደረሰችምፈጣሪይጠብቃትበቃ

    • @asternega8377
      @asternega8377 Рік тому +1

      hypnotherapist netsanet zenebe

    • @hiwotalene4458
      @hiwotalene4458 Рік тому +12

      እህቴ ልክ ነሽ አዎ ጥሩ አባት ነበራት ግን ትልቁን አስተዋፆ የምትወስደው እሷ ናት ምክንያቱም አባቷ በቃል አላት እንጂ በተግባር አላሳያትም ወይም ድርጅት ከፍቶ አልሰጣትም ስለዚህ ማናችንም ከዝቅተኛ ቤትሰብ ከማይታወቅ መንደር ልንመጣ እንችላለን ግን ከዝቅተኛ ቤትሰብ ወይም ከማይታወቅ ትንሽ መንደር እደተወለድ አንቀርም ቤትሰብ እግዚአብሔር እኛ ወደዚህ ምድር መተን የራሳችንን አስተዋፆ እድናበረክት ምክንያት ናቸው እንጂ አድራጊ አይደሉም ስለዚህ ሰበበኛ አትሁኝ

    • @Salsibel
      @Salsibel Рік тому +4

      አየሽ እሰማሻለሁ ብለሻል እጂ አላዳመጥሻትም አድሰው ለመለወጥ ዝግጅ ካልሆነ ህልሙጋ ለመድረስ መሰዋትነት ለመክፈል ዝግጅ ካልሆሽ አልችልም ካልሽ ውስጥሽ ካሳመሺው አትለወጪም የተለያዩ ምክኛቶች እየጠቀስን ሰበብ ምናረግ ከሆነ ምፈልገው ቦታ ልደርስ አችልም
      እህቴ ዳዊት ድሪም እድትከታተይው እጋብዝሻለሁ እሄ አመለካከትሽ ሚቀይሩ ሚገራርሙ ነገሮች አለ ተከታተይው

    • @Salsibel
      @Salsibel Рік тому

      @@hiwotalene4458 ትክክል ሰበብ እየደረደርን ከሆነ አንለወጥም አንድሰው የሆነ ነገር ለማሳካት መጀመራ እራሱ ሞቲበት ማረግ እኔ እችለዋለው ማለት አለበት ይህ ካለ ያነገር ባያሳካው እራሡ ብዙ ትምህርት ይወስድበታል አይምሮው ለሚመጣነገር ዝግጅ ከረገ አልችለውም ካለ ግን አይሞክርም ካልሞከረ ደሞ አይማርም ህፅልጅ በዳዴ ሲሄድ መቆም ሲጀምር እየወደቀ እየተነሳነው በራሡ ቆሞ መራም ምችለው

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Рік тому +10

    ሚክርሽ ተመቸኝ የኔ መልካም ሉኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥♥♥

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8i Рік тому +6

    ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ዘላቂ እና የተባረከ ይሆናል።በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይችላል

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Рік тому +9

    የኔ ውድ ወላሂ አደራ እዳታቆርጭብን ይሄን ምክርሽን ለስደ ተኞች ወሳኝ ነሽነ አላህ ይጠብቅሽውደ

  • @brhangaltigray7221
    @brhangaltigray7221 Рік тому +12

    ደስ ዝብል ምክሪ የቀንየልና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ❤

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam 4 дні тому

      መዓረይ ደሙሩኒ❤❤❤❤

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    💯ጎበዝኮነሽ ኢንሻአላህ ከዛሬጀምሬ ደፋርጀግና እሆናለሁ የፈለኩትን መሆንእችላለሁ በአላህ ፍቃድ በዝህምድርላይ የማይቻልነገር የለም ከሞትበስተቀር💯👍👍👍👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +12

    ዳጊዬ ሀሳብሽ ጥሩ ነው በመቶ ሺዎች በተለያየ ሙያ ተመርቀው ወጥተው ቤተስብ ላይ እንደገና ሽክም እዩሆኑ ያለበት ሀገር ነች ያለችን ምንም አይነት መግቢያ ቀዳዳ ክሌለ በባዶ እጅ ምንም መሆን አልተቻለም የገንዘባችን መውደቅ, የስራ አጡ ብዛት , የወጣቱ ብዛት ብቻ ችግሩ ብዙ ነው ቀና ምክርሽን አደንቃለሁ❤

    • @user-fv5sd4su4j
      @user-fv5sd4su4j Рік тому

      በውነት አወ የኔም እህት ካተመርቀች አመታት አስቆጠርሽ ባክ ለመግባት መቶሽ ከፈይ እያሉ የሰው ልጅ በተማርበት ትምህርት ተወዳድሮ ስራ ካላገኝ ሁሉ ነገር በጉቦ ይከብዳል እድሁም ወድሜ ካተመርቀ አመቱ ስራ የለም ታዳ ደክመን አስተምርን ስራ በጉቦ ካሆነ ባይማሩስ በቻ ያገራችን ነገርስ ተከድኖ ይበሰል

    • @beletuasefa5884
      @beletuasefa5884 Рік тому

      እኛ እኮ ሁሌ ተምረንም ሳንማርም ሞግዚይት እንፈልጋለን ለሁሉም እስኪ አይናችንን ከሄትኛውም ነገር አንስተን ወደራሳችን እንመለስ እና እንነሳ እስኪ በራሳችን ስራ መፍጠር እችላለን እኮ ስንት ዘመን እያማረራችሁ

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o Рік тому +2

    ይሕ ትምሕርት ለኔ ነዉ !አመሰግናለሁ ከዛሬ በሆላ አድስ ሰዉ አድስ አስተሳሰብ 👍👍👍

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 4 місяці тому

    ትምህርትሽ ጥሩ ነው እንወድሻለን እናከብርሻለን ዳጊዬ❤❤

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 Рік тому

    ዳጊዬ እንኳን ደና መጣሽ የእውነት ብዙ ተምሪያለሁ ካንቺ አመሰግናለሁ ጀግናችን ነሽ የእውነት ያንቺን አይነት ሰወችን በኢትዬጲያችን ያብዛለን።

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f 10 місяців тому

    ዳጊዬ ነገን ማየታችን በራሱ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ የሰራው አምላክ ያውቃል

  • @alemneshzewge
    @alemneshzewge Рік тому +2

    Dr.DAGGY .ABSOLUTELY RIGHT EVERYTHING IS INSIDE OURSELF.I proud of you.

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 Рік тому +2

    ዳጊየ አመሰግናለሁ በጣም እወድሻለሁ!!

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm 9 місяців тому

    ዳጊየ የኔውዲ አላህ ሁለየ ደስተኚ ያረግሺ❤❤❤❤❤❤

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Рік тому

    እምትይው በሙሉ የኔ ህይወት ነው ትልቁ ችግሪ ፋርሀት ነዉ የሰው ሀገር ይስቀረኝ ምክርሽ እየጠቀመኝ ነው shi amet norlegna dagiya ahun defert eyaggnahu naw batam tamerbshalew enkwan tawaledshi tabrkilegna

  • @selamawitatle1232
    @selamawitatle1232 Рік тому

    ዳጊዬ ሁላችንም እራሳችንን እንድናይ ታደርጊያለሽ የኔ ብርታት አንደበተ ርቱ በርቺልን

  • @user-rb6qd5dq3x
    @user-rb6qd5dq3x Рік тому +1

    ዳጊየ ውዴ የምወድሸ የኔ ውብ እኮነሸ አነጋገርሸ ሁሉ አፊን ከፍቸ ነው የምሰማሸ ሰለምወድሸ ❤

  • @mekdesmg5485
    @mekdesmg5485 Рік тому +1

    ቃላቶችሽ ደስ ይላሉ ዳጊ ሳይሽ ደስ ይለኛል

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Рік тому

    ዳጊየ በርች ምክርሽ ለሚጠቀምበት ይጠቅማን

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m Рік тому +2

    ወይ ግሩም? አንዴት አይነት ቅልብጭ ያለ አና በቀላሉ ልንረዳው የምንችል ግን ደግሞ ህይወታችንን ልንለውጥበት የምንችለው ምክር ነው የሰጠሽን? አግዚሃብሄር ይባርከሽ! " ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖታችን "ያልሽው አባባል ደግሞ ወቅታዊና በዘር አና በሃይማኖት አክራሪዎች አየተበጠበጠች ያለችውን አለም በተለይ ኢትዮጵያን ሊታደግ የሚችል አስተሳሰብ ያለው ትልቅ አባባል ነው። አኛም ምክሩን ተግባራዊ አድርገን ለመመስከር ያብቃን። አሜን!

  • @EphrataAraya
    @EphrataAraya Рік тому

    ዳጊ እኔን ብዙ ነገር እንዳስተካክል አድርገሽኛል አንቺ በጣም ነጻሰው ነሽ

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc 10 місяців тому

    Ewnet new dagiye yalefewn resten ye wedefitun melkam gize maseb new yalebn thankyou 🎉🎉🎉

  • @Getwel30
    @Getwel30 Рік тому +4

    Keep going my sister proud of you!

  • @Bity-m4y
    @Bity-m4y Рік тому

    Dagi god bless you too too too too too too ........
    .........

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike Рік тому +1

    Dagi Thank you May GOD Bless you Dear !
    ተባርከሻል ‼️

  • @banch2948
    @banch2948 3 місяці тому

    ዋው ዳግዪ ሁሉን የተናገርሽው እኔ ላይ ያለ ነገር ነው 😢😢😢😢

  • @RiseUpAddis
    @RiseUpAddis Рік тому

    I love you so much dagi hope you will read this comment. you are special person. I want to attend your class maybe one day when i had enough money.

  • @adimasuabate1955
    @adimasuabate1955 Рік тому +1

    we are with you Dag master !!

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Рік тому +3

    Good job !
    Overexposed for makeup is a sign of being chained too.😌

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Рік тому

    ማሻሃላህ ምርጥ ሴት እናመሠግናለን

  • @hiwotayele4883
    @hiwotayele4883 Рік тому

    dagiye tewat tewat and and yanchin spechoch mesmat jemriyalew ena rassn yehone bota lemagignet eyetarku new love you dagiye

  • @abelbela1563
    @abelbela1563 Рік тому +2

    ከሚያስረን አስተሳሰብ እንውጣ።

  • @user-gf2pp1fc9i
    @user-gf2pp1fc9i Рік тому

    ዳጊ በጣም ጅግና ነሽ እናመስግናለና

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Рік тому

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    Selam ehtai Ewnet new ehtai bewnet amesgni alewe Egzaebehere selam fekere yeseteni Amen Amen Amen

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому

    ዲጊየ እኔ 3ወደቄ ጠንካራ ናበርኩኝ ታይ ሲሉኝ እቢ ብየ ደጋግሜ ደጋግሜ አሁላይ ሰኬታማ ናኝ ተመሰገን

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Рік тому +2

    I love you daggye, you are a hero🙏🙏🙏😍😍😍

  • @bint4181
    @bint4181 Рік тому

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ሁሌም ለምስጭን ትምህርት እንዴት ከስልቹነት መዉጣት እንችላለን

  • @hannahwolde
    @hannahwolde Рік тому +2

    You are right dagi thank you for your advice 😘😘😘😘

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 Рік тому +7

    ዳጊዬ አንቺ እንደተመቻቸልሽ ለምናስብ ሰዋች አባትሽ ንግስት ሲልሽ በድህነትሽ ያሾፉ የትም እንደማት ደርሺ የነገርሹን እንዴት ቻሌንጅ እዳደረገሽ እንዴት እዳሸነፍሽ ቪዲዮ ብሰሪልን መልካም ነው አሁን የለሽበት ለመድረስ የስሜት ውድቀትሽን ውሳኔዋችሽን የከፈልሽውን ዋጋ ንገሪን

  • @saranegash4542
    @saranegash4542 Рік тому

    Anchi Eko Yene Energy Nesch betam New yemwedh jign ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 Рік тому

    ዳግየ ጀግና በጣም እወድሻለሁኝ እኔ ተከታታይሽ ነኝ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነኝ ኣሁን ምክርሽን እፈልጋለሁኝ። እኔ እምኖረው ስዊድን ነው ኤርትራዊ ነኝ ስራም እሰራለሁኝ ደሞዜም ቆንጆ ነው ቤተሰብም በየወሩ ኣግዛለሁኝ ኣሁን እኔ ቤተሰብ እያገዝኩኝ በእጄ ገንዘብ ኣይያዝልኝም ምን ይሻለኛል ምክር ካንቺ እፈልጋለሁኝ ኣማርኛ ምናልባት የተሰባበረ ከሆነ ይቅርታ

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Рік тому

    የምትሰጪው ትምህረት በጣም ጠቃሚ ነው ዳጊ ቆንጆ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Рік тому +2

    እንዳንድ ጊዜ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 Рік тому +1

    Thank you Doug Good job 👏 👍 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @elsabetbedada918
    @elsabetbedada918 Рік тому

    Dagiye yeni mirt.yemtaneshiw hasab hule yigermegnal.keep going!!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Рік тому +5

    በተለይ በቁጣ በግርፊያ ያደገ ልጅ ፍርሀቱ ተከትሎን ተሰዷል እግዚአብሔር ይርዳን✝️

    • @missmom4397
      @missmom4397 Рік тому

      U are rhigt but it could be change

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Рік тому

      በጣም እውነትነው

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Рік тому

      ትክክል እደኔ አባቴ ከናቴ ጋር እንኳ ሲጣላ እኔን ነበር የሚቀጠቅጠኝ 😢😢

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Рік тому +1

    ያወራሺው ሁሉ በደንብ ሰማው ላወራሺው ነገር ምናልባት በ5 ደቂቃ ውስጥ ከማስረጃ ጋር መስጠት እችላለው ግን አንድ ያላወቁት ነገር አለ ከጀርባሽ ሆነው የነሱን እርኩስ አጀንዳ ለማስተላለፍ የተጠቀምሻቸውን እርኩስ ጥበብን የሰጡሽን ሰዎች ባዉቅም ህሊናሽ እንዴት አምኖ እንደተቀበለ ማወቅ አቃተኝ ለክፉ ስራ በመትጋትሽ ቅር አለኝ

  • @adayee17
    @adayee17 Рік тому

    ዳጊዬ my Hero I love you so much (እወድሻለሁ )

  • @Salsibel
    @Salsibel Рік тому

    እናመሰግናለን ዳጊ ኮመት አልሰጥም እጂ ብዙጊዜ እከታተልሻለሁ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +1

    Hi, baggy, Thank you very much for your advice ❤

  • @kalebkaba9901
    @kalebkaba9901 Рік тому +4

    U are blessed
    Never give up !!!
    is the best
    For this
    The right time is now
    You said during previous lesson
    So
    I alerted now
    Dagi thank you so much

  • @user-vw3ux9gg1k
    @user-vw3ux9gg1k Рік тому +1

    ዳጊ ወጣት ሆኜ በጣም ጎበዝ ደፋር ነበርኩ ግን የውሳኔ ሰው አደለሁም በህይወቴ እሚያናደኝ ነገር የዛሬ 22 አመት ስራ ስጀምር 2 ጓደኞቼ ሠራተኛ እየሔደባቸው ልጆቻቸውን እሚጠብቅላቸው እያጡ ብዙ ግዜ ከስራ ይቀሩ ነበር እናም ሁልግዜ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል እኔ ደግሞ በዛን ሰአት ወጣት ነበርኩ እና ያለሁበትን ስራ ብዙም አልወደውም ነበር እና ለእናቴ እንዲህ ብዬ አማከርኳት እማዬ ስራው ድካም አለው ክፍያውም ትንሽ ነው ስላት ሳታስጨርሰኝ ምን ማለት ነው አለችኝ አይ እኛ መስሪያ ቤት ብዙ ሰወች ልጅ የሚይዝላቸው አተው ሲቸገሩ አያለሁ እና ለኔ አንድ ክፍል ሰተሽኝ ልጆች ብጠብቅ አሁን ከሚከፈለኝ በላይ አገኛለሁ አልኳት በጣም ተናደደችብኝ አሁንኑ ከአጠገቤ ተነሽ እኔ ተቸግሬ እሁድን እረፍት ሳይኖረኝ እስከ 12 ያስተማርኩሽ ለግርድና ነው ምነው አንቺን ከማስተምር እኔ በተማርኩ ኑሮ ዛሬ እኔ ለአንቺ ብዬ ከጓደኞቼ በታች ሁኛለሁ ጓደኞቼ 12 ተኛ ተምረው አለቃ
    ሁነዋል ብላ አለቀሰች እኔም ደነገጥኩ ከዛ በሁላ ምንም ማሰብ አልቻልኩም ለቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ማንም ምንም የሚያማክረኝ አልነበረም እኔም ከዛ በሁዋላ የእናቴ ንግግር እስረኛ ሁኜ ቀረሁ አንቺን ከማስተምር እኔ በተማርኩ ኑሮ እና ዳጊ እኔ አሁንም ብዙ እፈጥራለሁ ነገር ግን በፍጹም የውሳኔ ሰው አደለሁም

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Рік тому

    ተባረኪልን የኛ ንግስት።

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Рік тому +1

    ለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ውደ

  • @heraheraheron4000
    @heraheraheron4000 Рік тому

    ዳጊ የኔ ብርቱ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እኔም እንደ ዝሆኖቹ ሆኛለው

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Рік тому

    ዳጊየይ መዓረይ ፍቱዉ እየ ዘብለኪ ቆንጆዋ

  • @mesimesi79
    @mesimesi79 Рік тому

    Dagiye enea betam feri negn ahun egziyabhar yimesgen minim alilareb Hager kewetaw bewala egziyabhar yimesgen tinishi lewt alegn

  • @Sina-nl3zt
    @Sina-nl3zt Рік тому +2

    Thank you Daggy that is so helpful ❤

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Рік тому

    you are absolutely right thanks sis god bless ,

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu 9 місяців тому

    Dagi i love u so much emem hilim allegn

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl Рік тому +1

    Thank you so much daggy love ❤your ideas

  • @MillionGebeyehu
    @MillionGebeyehu Рік тому

    እይታሽ ደስ ይላል ዳጊ በርቺ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому

    you are absolutely right thanks sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hiwilove4606
    @hiwilove4606 Рік тому

    ዳጊ በጣም ነው ማመሰግነው ባንቺ ምክር ህይወቴ ተቀይሩአል

  • @freaketema8362
    @freaketema8362 Рік тому

    🙏fetari abzto yesteshe
    lemtsechin tmhrt hulu ur genuine!!

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Рік тому +2

    Thank you for nurturing us. I know a friend of mine, her dad got his first degree in pharmacy at the age of 70...never say too late

  • @user-hp2xp2kd7x
    @user-hp2xp2kd7x Рік тому

    ዉዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏❤
    እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም ስልጠናዉን ዎስጀ ሙሉ ሴት እሆን ይሆናል ✍️

  • @tsehayzeray3815
    @tsehayzeray3815 Рік тому

    thank you daggy edmen tenan yhabki❤❤🇪🇷

  • @hanatsega2038
    @hanatsega2038 Рік тому

    betame new mamesgnew.betam new mewedesh yene role model dagiye

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Рік тому

    Thank you Dagi, Tebareki!!

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    Wow dessss alegniiiii Bata Bata amasaginalew ❤❤❤❤❤

  • @genike768
    @genike768 Рік тому +2

    ዳጊዬ የኔ ዉድ ስወድሽ ❤❤❤❤ ሁሌ አንቺን ሳይ ካለሁበት እወጣለሁ

    • @tedifkr
      @tedifkr Рік тому

      ዳጌዬ አንቼን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 Рік тому

    Dagye yeni qunjo, You are right we must be strong.♥♥♥

  • @user-vt6rf6qp5j
    @user-vt6rf6qp5j 4 місяці тому

    Thank you!

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Рік тому

    ዳጊዬ የኔ አስታዋይ ❤️❤️

  • @fenet8086
    @fenet8086 Рік тому

    ዳጊዬ አመሰግናለሁ😍😍

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Рік тому

    ዳጊየ የኔ ጀግና 🥰🥰🙏🙏

  • @buzebelachew2447
    @buzebelachew2447 Рік тому

    Dagiye endet endemigeltssh alawkm bicha tebareki

  • @bemnetteshome5518
    @bemnetteshome5518 Рік тому

    ህይወት አነቃቂ ቃላቶች ወይም ምክሮች እንደምትሉ ት አይደለም ሞክሮ ሞክሮ ያልተሳካለት እድሜውን የጨረሰ ስንት አለ:: እግዚሀብሄር የፈቀደልኝ ቦታ የት ነው?ወይም እግዚሀብሄር የት ቦታ ነው የተመለከተኝ ብሎ ቆም ብሎ ማሰብ ውስጥን ማዳመጥ አለብን መሞከሩ አይከፋም ግን እናንተ እንደምታወሩት አይደለም life

  • @user-gf9jq1ys7q
    @user-gf9jq1ys7q 10 місяців тому

    Er dagiye yene inati benatishi lawerashi ifeligalewu ibakishi ibakishi anchin manager alebingi yegede yegede be allhi benatishi

  • @biniamzewdu2227
    @biniamzewdu2227 Рік тому

    ዳጊ ችግሩ እንዳለ እናዉቃለን ብዙ የአንቂ ተናጋሬዎችም ተናገረዉታል ግን መፍትሄዉን የመነግረን ያጣነዉ????

  • @astertube5406
    @astertube5406 Рік тому

    እናመሰግናን ዳጌየ

  • @munahamid1728
    @munahamid1728 Рік тому

    ውድ ብቻ አላቅም ምን እንደምልሽ ግን ታስፍልግኛለሽ እባክሽ 🙏

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 Рік тому +1

    Very inspirational !👏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Рік тому

    ድጋሜ እየሰማውሽ ነው

  • @habtamnega7946
    @habtamnega7946 Рік тому

    አመሠግን አለሁ ዳጊ

  • @asyahasya5688
    @asyahasya5688 Рік тому

    ዳጊ ቆጆ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Рік тому +3

    Fear of the unknown is the worst. Thx for your encouragement sis🙏🏿💗

    • @salemght6275
      @salemght6275 10 місяців тому

      Hi dagi selam ebalalehu kecanada

    • @salemght6275
      @salemght6275 10 місяців тому

      Dagi pls feligeshalrhu

  • @ameralmukhaini9104
    @ameralmukhaini9104 Рік тому +1

    Well come dagiye

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Рік тому

    Be blessed dear. Helpful

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 Рік тому

    አመሰግናለሁ❤❤🙏🙏🙏

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 4 дні тому

    የቀንየልና ዳጊ ሽኮር ዉዶቼ አዲስ ጀማሪ ነኝና በናታቹ ፕሮፋይሌ ነክታቹ ደሙሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestaschilegn2992
    @tegestaschilegn2992 Рік тому

    ዳጊሻ እንካን ለጥምቀቱ አደረሰሸ❤❤❤

  • @hassenmohammed7272
    @hassenmohammed7272 Рік тому

    ዳጊ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tsegayetnayet6933
    @tsegayetnayet6933 Рік тому

    Yes

  • @selamawitassegid7472
    @selamawitassegid7472 Рік тому

    Dagi I am really happy with your nice and constructive idea thank you I am also interested to attendee your life class please tell me the place and the time

  • @helenseifu3206
    @helenseifu3206 Рік тому

    Dagiye betam mwedsh betam migerm astesaseb new yalsh