Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልኝ ወንድማችን 🙏🙏🙏
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማዬ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
ወንድሜ እንኳን ደህና ተመለሰክ ዘመንህ ይባረክ።
እግዝእያብሄር ይመስገን አሜን።እንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን
እንደወም። መ ምህር ግርማ ዉንደሙ ተማራ ሰትሆን ጠላትህን ተወደለህ። መተት የረገበህ ከወከዉ በፀሎት ታሰበለህ አንተ እንደልከዉ በቆንጨራ አተገደዳልም ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባቶቻችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ሰዎች ነቅቱል
አሜን በረታ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እንኳን ሰላም ተመለስህ ወንድማችን።☦️❤️🥰
Kalehiwoti yasemalin wondimachin tsegawun yabizalik amen manim ayisemachewm ye tsekuwari telalak nw emigermew tsimitsamu nw😢😢
አረ ቸዉ አባታችን እሺ እነዚ አባቶች በሌሉበት ፀበል በራሱ የሚያስለፈልፈዉስ
እኝ አባት የኔ ንስሐ አባት ነበሩ አንድ ቀን በጣም በጭንቀት ታምሜ በነበርኩበት ጊዜ ነበር የመምህር ተስፋዬ አበራ እና የመምህር ግርማ ትምህርት ያገኘሁት እና የህመሜ መድኃኒት ያገኘሁት እና ለዚህ አባት ነገርኳቸው የመምህር ግርማ ትምህርት ላይ ችግሮቸን አግኝቻለሁ ብየ ስነግራቸው ነዉ ምንም ሳይሉኝ ከጠፉ ዛሬ አራት አመት ዛሬ አየሁዋቸዉ ይገርማል ለካስ ችግር ነበረባቸዉ
የጾለት ቦታህ ሲያምር❤❤❤❤ ይህ ቀን ይናፍቀኛል😢
ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ወንድማችን ፡ በርታልነኘ
ኧር የስላሴ ያለህ ሻሹን ጠምጥመህው ሳይ አፈርኩ ለገዘብ ነው ምናምን ልባቸው እያወቀ እደመናፍቅ ህዝቡን ባያስቱ ምን አለበት ነገሩ ዛሬ ጊቤ ካገልጋዩ ይልቅ ምእመኑ ነው የገባው ለአባታችን ለመክራት ግርማ ወድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን ይገርማል
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አለማዊ እንኳ እንዲህ አይዋሽም አቤት ቅናት🫢🫢 እግዝአብሔር ይቅር ይበልህ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ፡ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ይዘህ መጠሃል፡ እግዚኣብሄር ይባርክህ፡ ኣይዞህ ቀጥልበት፡ ስለ ገድል የተናገርካት ትንሽ ኣሳብ ኣለኝ፡ ገድል በቤተክርስትያናችን በጣም አስፈላጊ መጽሓፍ ነው፡ ነገር ግን ከመጽሓፍ ወደ መጽሓፍ ሲገለበጥ በጻፊው ድክመት የገባ ስሕተት ቢኖር ማለት ከመሰረታዊ የቤተክርስትያን ትምህርት የማይስማማ ነገር ከተጨመረበት ሊታረም ይገባል ነው የተነሳ አሳብ እንጂ ገድል ኣያስፈልግም ኣይደለም፡ ይህ በቅዱስ ሲኖዶስ ደረጃ የታመነበት ጉዳይ ነው፡ ብጹእ ኣቡነ ኣብርሃም ስሕተት የተገኘበት ገድል መታረም እንዳለበት ራሳቸው ተናግረው ነበር፡ ስለዚ ወንድሜ ለምሳሌ እኔ ገድል እያነበብኩ ከመጽሓፍ ቅዱስ ፈጽሞ የሚጋጭ ሓሳብ ቢያገኝ የግድ መቀበል ኣለብህ ልባል ኣልችልም ምክንያቱ ሓሳቡ ካመንኩ ያ የመጽሓፍ ቅዱስ ሓሳብ ልተወው ነው ማለት ነው ወይንም ሁለት የማይስማማ አሳብ ይዤ ወደ ግራ ማጋባት ልገባ ነው ማለት ነው፡ ስለዚ አንድ ገድል ከመጽሓፍ ቅዱስ የሚጋጭ ሓሳብ ከያዘ ያ ሓሳብ በመጽሓፍ ቅዱስ ሊታረም ይገባል ነው የኣባቶችም የወንድሞችንም ሓሳብ ምክንያቱ መጽሓፍቅዱስ የቤተክርስትያን ዋና መጽሓፍ ስለሆነ ሊታረም ኣይችልም፡ ስሕተት የለበትምና።.
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ቃለህዉትን ያስማል ዉንደሜ። ❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤
ወድማችን እኳን ሰላም መጣህልን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እመብረሀን ማሰተዋሉን ትሰጣቸው ገና ያልገባቸውን ምእመናን ግራ ያጋባሉ እድሀይነት አባቶች
Kale hiwotin yasemalin🙏🙏🙏
አወ እየስማነዉ ❤❤❤ ወንደሜ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉ትክክል
መለክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። እና ቀሰሴ። ሔኖክ ወለደማረያም። አንደላያ። ሰለሁኑ ሰይጣን ቀና ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን 🎉
ቃአለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅልን የቴሌግራሙን ሊልንክ በቀጣይ አስቀምጥልን ምክንያቱም እኔ ፅሁፉ አለየኝም
እንኳን መጣህልን ወንድማችን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Welcome ወንድም አለም❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ሠላም ወድሜ እኳን ደና መጣህልን እወነት ከከሀኑ ለይ የዘብርቅ መንፈሰ አለ ትንሽ ፈገገ አሰባሉኝ እራሳቸው እኮ ከራሳቸው ጋር አለተሰማሙም
የሀሳብ ሀጢያት በጣም ከባድ ነው እኔስ አንዳድ ግዜ ሊያሳብደኝ ይቀርባል ምንም ባደረግ እብኝ አለኝ በቃ አንድየ የልቤን ያውቃል ብየ አለሁ😔
በህሊና ያደፈጠ ሴጣን ነው ይህንን የሚያሳስብህ ስለዚህ አንተ ሴጣን ወይግድ ከኔ በለው ጌታችን እንዳለው
❤❤❤🎉🎉
ሲጀመር ስም ጠቅሶ አያውቅም ሰውም ተጣልቶ አያውም የጥላቻ ንግግር ነው እንዷማ ቀሲስ ሰደበኝ እያለች ስታወራ ሰምቼ ገርሞኝ ነበር የውሸት ብዛት መጀመሪያ አንድ አባት ገድላትን ማንበብ አለበት በማያውቁት ነገር ከመዘባረቅ 😢
እኔ ጥያቄ የሚሆንብኝ ፀጋና ቅባት ካቶሊክ በቤተክርስትያን ተመሳስለው እየኖሩ ህዝብን ሲያስቱ ለምን ነው ዝምታው😢
ቴሌ ግራም ጉርቡን እዴት ነው ማግኝት እምችልው አስገባኝ ውድማችን😢❤❤❤
መጥተዋል ክፍል 2😫🤣አይ አለመታደሌ
ልጆች ንስሐ የሚገቡት ከስት አመት ጀምሮ ነው
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሰውዬው ግን ጤነኛናቸው ልበል//
እትትት ይለፍልፍል ያለሺው ነነው አለ😂😂😂😂😂😂እርወየው😂😂
ሊቀ ሊቃውንት እዝራ በደንብ የነቁ ናቸው።ሌላም ቪዲዮ አለ ስለቅዱስ ሩፋኤል ሲያስተምሩ በዛው ስለአስሞንዲዮስ እርኩስ መንፈስ አስተምረዋል እንዴት እንደምንዋጋው።
ለዚህ መደበላለቅ፣ የሥርዓት ጥሰት ምክንያቱን ከዚህ ቻናል ታገኛለህ.... እውነት ለውጥ እንዲመጣ ፍላጎት ካለህ ደውልልኝ አብረን እንስራ
ቄስስ ዮሐንስ ሹምዬ ይባላሉ በእንጦጦ ኪዳን ምሕረት ናቸው በማህበረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያስተምሩ ነበር
ወንድሜ ትንሽ ፈገግ አረከኝ ያተጠመቁ አጥማቂያን ስም አለቀባቸው መሰል