🛑የጭንቀት መንፈስ ያስቸግረኛል ምን ላድርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 26 днів тому +9

    እኔም በጣም ከባድ ጭንቀት እና ፍርሃት እንቅልፍ ማጣት ነበረብኝ አሁን ግን ደህና ነኝ በመስገድ ሱባኤ በመያዝ በመጠመቅ።

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy 26 днів тому

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 26 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ በእዉነት ጥያቅዬ ሳልጠይቅ በዝህ ተመለሰልኝ አመሰግናለሁ በርቱ ወንድሞቻችን 👏👏👏👏👏👏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 26 днів тому +3

    .እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቸሩ መድሐንያለም አመታዊ ክብረበአል ምህረት ይቅርታዉ አይለየን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወድሞቸ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 25 днів тому

    ወንማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እኔስ በጣም አቅቶኛል መንፈሳዊነቴም ደካማነው ጧትና ማታ እፀልያለሁ ቀን ግን ስራነኝ ስግደት ጧትና ማታ 41 እሰግድ ነበር አሁን ግን 28 ብቻነው ምሰግድ ቤተሰቤ ፉቅር የለውም ማለትም ስንለያይ እንዋደዳለን ስንገናኝ እንኮራረፋለን አንዱን ለአንዱ ማዳመጥ አንችልም ትእግስት የለንም ትምህረት ሳዳምጥ ጠቋር ሚባል መንፈስ ስሰማ እግሬን ይወረኛል በጣም ጨንቆኛል

  • @MelatMelat-hj8qz
    @MelatMelat-hj8qz 26 днів тому +1

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድምችን 👏🌿

  • @hiwettube7iv2rl1i
    @hiwettube7iv2rl1i 26 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 26 днів тому +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 26 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን እኔ የመዳህኒአለምን ስእል አድህኖ ሳየው የተቆጣኝ እየመሰለኝ ተቼገርኩ አይኔን ከፉቼ አይኑንን ማየት አልችልም 😢😢

    • @MessiTeshager
      @MessiTeshager 26 днів тому +2

      እህታችን ላቺን ኣደለም ተቆጥቶ የሚታሽ እላይሽ ላይ ላለመንፍስናው መንፍሱ ለብሶሻል ማለት ነው ለሱ የተስማው ነው ላንቺ ኣንፀባርቆ የምያሳሽ እህታችን ኣይዞሽ ሁላችነን

  • @AhmedAhmed-x7b9e
    @AhmedAhmed-x7b9e 24 дні тому

    ቃለህውት ያሰማልን ውድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 26 днів тому +2

    ወንደሜች በረቱልን❤

  • @መብራህተወለተመድህን

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d 26 днів тому +1

    Kale hiwoti yasemalin wendimachin

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 26 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እኔ የሳሙና በጣም እበላለው እና ከዛ ባሀላ ደሞ ጉሮሮዬ ና ልቤ በጣም ያቃጥለኛል ልተወው ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም 😢😢😢

    • @hadasabraha1132
      @hadasabraha1132 26 днів тому

      Yemehere girma wondemu admechewe fewest eza alleles mesgede metleye bemkuteriya mektekte

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 26 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ መግቢያ ለይ ያለውን መዝሙር መሉውን ልቀቅልን

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw 26 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት የኔ ጥያቄ ተመልሶልኛል ድክመቴ አውቄለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እኔ ደካማዋ እህታቹሁ በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላቹሁ😢😢😢😢

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 26 днів тому +2

    👏👏👏👏

  • @SarahAli-vv6te
    @SarahAli-vv6te 24 дні тому

    ❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 25 днів тому

    ሰላም መምህር

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 26 днів тому +1

    💓💓💓💓❤

  • @speaktruth6124
    @speaktruth6124 26 днів тому

    Mahiberun endet new yeminikelakelew

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 26 днів тому +1

    qalhywaten yasmalen wendemocacene

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy 26 днів тому

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d 26 днів тому +1

    Ene yekirta argilegn wendime malkawun hulu bitseley des yilegnal gin andunim altseliyim ka melka hedomn betam wedalew isun etseleyalew lelawun gin awodiyiwoyo madameti des yilegnal chiger yinorawal abraralign eski you tube kafiche madameti yikelegnal