በ ጴንጤ እና በ ኦርቶዶክስ መሀል ያለው ከባድ ልዩነት | mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 8 місяців тому +10

    የስላሴን አስተምህሮ ለማወቅ ኦርቶዶክስን ማወቅ ያስፈልጋል ሁሉም መልስ ያላት ኦርቶዶክስ ብቻ ናት💞💞💞

  • @Takleee
    @Takleee 7 місяців тому +2

    ያሬዶ መንፈስ ቅዱስ አሁንም እወቀቱን ይስጥህ ዳኒ ግን ተማር

  • @thomming11
    @thomming11 8 місяців тому +1

    የስላሴን አስተምህሮ ለማወቅ ኦርቶዶክስን ማወቅ ያስፈልጋል ሁሉም መልስ ያላት ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ያሬዶ በርታ የእውነት በንጤዎቹ እኮ ከእውቀት ነጻ ናቸው

  • @ሻምበልሀይለኢየሱስረብሶ
    @ሻምበልሀይለኢየሱስረብሶ 8 місяців тому +1

    አቤት ያሬዶ ምርጥ ሰው በርታ የእውነት በንጤዎቹ እኮ ከእውቀት ነጻ ናቸው ሲያሳዝኑ

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 7 місяців тому

    ዳያቆን ያረድ ትምህርቶችህ ትህትና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፃናህ።❤❤❤❤❤

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይጠቃችሁ ወንድሞቻችን 🌺💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @MulatuWorku-ch6nf
    @MulatuWorku-ch6nf 8 місяців тому +3

    tebarek yarideye

  • @rohamaful
    @rohamaful 8 місяців тому

    Kale hiwot yasemahe

  • @yenealemdegefu5256
    @yenealemdegefu5256 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 8 місяців тому +7

    አዳመጥኩት ስለስላሴ ብከብድም ዳኒ መመለስ አልቻለም ሐሰት ነበር እየተናገር ያለው ትምህርቱ በዳኒ አቅም አይነገርም ብቃት ይፈልጋል🙄

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ተማር

  • @michaelshifa8455
    @michaelshifa8455 8 місяців тому +1

    ዳኒ ተማር

  • @MulatuWorku-ch6nf
    @MulatuWorku-ch6nf 8 місяців тому

    wow

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    እኛ መማር አልቻልንም ያናደናል

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 8 місяців тому +2

    Dani የተሳሳተበት 3 person 1 ካል አለ ትልቅ ስተት(factional subordinate )ይላል

  • @samsonhaile5072
    @samsonhaile5072 8 місяців тому +1

    ወንጀለኛ ቀለሜ

  • @ZemZemu
    @ZemZemu 7 місяців тому +1

    ፔንጤዎች ከማምታታት ውጪ ምን እውቀት የላቸውም። አንዱን ከአንዱ ያምታታሉ😢

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 8 місяців тому

    ዳኒ እኔ እንኳን ትንሽ የማቀው በሚጠቀሱ ጥቅሶች ዘውግ አገባባቸው ብዙ ተረድቻለሁ ለማወቅ አሁንም ጥረት አድርግ..plus wik pedia ደግሞ ለሪፈረንስ አይመከርም... ያሬድ መልሶቹን እሱ ያልመለሳቸውን ብታስረዳ እንማርበታልን ምናልባት ሌላ የሚከተል ኩረጃ ይሆን ብለን ይሆን?

  • @abiotgetachew
    @abiotgetachew 7 місяців тому

    Dan ke ezih yeteley tenetena seleselase ayasefelegem. geterenetehin tewewe. wengele ewenet new. ye haymanot docterinnun tewew. kechalek kuche beleh temar. please. Yarede lebechaw asetemerew. bedeneb meredat yasefelegewal. yemelesal.

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    እወቅ ያለው ??

  • @Bekiy-c5b
    @Bekiy-c5b 8 місяців тому

    ወልድ ከአብ ያንሣል ማለት ምን ማለት ነው

  • @samihaile4189
    @samihaile4189 8 місяців тому

    Mezmure er bakhe tweww

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 місяців тому +1

    ጴንጤ እኮ ድርቅ የሚሉት አዉቀው ሳይሆን ዛሩ ነው

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 8 місяців тому +2

    ያሬድ እባክህን ከዚህ ዳጊ ከሚባል ልጅ ጋር ሁለተኛ አትግባ ልጁ አይመጥንህም

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 8 місяців тому

      ዳኒ ለማለት ነው sorry ጋኒኤል ጋ አይመጥነውም😂

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 8 місяців тому

    አንድ ጥያቄ ለመመለስ 10 ደቂቃ

  • @FM-wk6fn
    @FM-wk6fn 8 місяців тому +1

    ሲጀመር እባካችሁን አትልፉ ምክንያቱም ፕሮቴስታኖች የኦርቶዶክስን የስላሴ ዶክመንት የሚጠቀሙት። ሌላው ዶክመንቱን ቢጠቀሙትም ቢያኑቡትም እንደ ኦርቶዶክስ መምሕራን አያመሰጥሩትም። ሶስተኛው እና ዋናው የእነሱን የመዳን ትምህርት ስለፈረሰባቸው እሁን በስጋ የሚለውን ሐሳብ ቀዳዳ አገኘን ብለው የሚውተረተሩት ይቅርታ ስለ ቃሉ። ብዙ ክርክሮችን እይቻለሁ ላልማመን የሚደረግ ነው አንዳንዱ አያንፅም። እንዲሁ ከስር የሚገባ ተመልካች እንዲማር እና እውነቱ የት እንዳለ እንዲያውቅ የሚል ካልሆነ በስተቀር የሚጠቀሙት ቃላት ስለ ክርስቶስ እያወሩ እንደሆነ ያውቃሉ ያስብላል።

  • @yewondwossentassie4019
    @yewondwossentassie4019 Місяць тому

    P/se let him go to his paster

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ወንድሜ አትድከም

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ምንም ጥቅስ ብትደረድር ቢን ጨርሶታል ካፈርኩ አይመልሰኝ

  • @Nina44482
    @Nina44482 8 місяців тому

    አይ ፕሮቴስታንት ሁል ጊዜ ማድረቅ ብቻ ካልገባችሁ ካላወቃችሁ ጠይቁ አትድረቁ አትደጋግሙ ግን ፕሮቴስታንቶች እናንተን ከሚወክሉ ሰዎች ምን ተምራችሁ ታውቃላችሁ እውነትን ፈልጉ

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ይሄ ዳኒ አይደለም ጋንኤል ነው

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    አረ ያሬዳ

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 7 місяців тому

    ደኒ የምሎ ስም ይቃር ዶቆሮ በላው

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ይሄ እህያ ነው ድካም

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 8 місяців тому

    ሁሌ እንዳለቅስክ

  • @yewondwossentassie4019
    @yewondwossentassie4019 Місяць тому

    You are in big plastic balloon

  • @LikeSemaetatKdusGiorgis
    @LikeSemaetatKdusGiorgis 8 місяців тому

    ደደብ ደንቆሮ ውሻ እብድ ቀውስ