Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
ፀግሽ ለትዳሬ ።የሚስት እህት።ለትዳሬ ፈተና ሆኑብይ።ምን ትመክረኝ አለህ???
ትምህርትህ ጠቃሚናቸው ቀጥልበት ከቻልክ በዚሁ አጋጣም ከቤተሰብጋ ሚስት ደልበው ስለሚያኖሩ ያለውን ጉዳት እድሁ ሚስትጋ ስለሚፈጥረው ችግር ብዙ ወዶች አሉ አግብተው ቤተሰብጋ የሚያስቀምጡ ከትንሽ ተነስተው ብቻቸውን የሂወትን ውጣውረድ ማየት አይፈልጉም ሚስት ከባል ቤተሰብጋ በተቀመጠች ቁጥር ትዳር ያስጠላታል ከበዛ ትዳርሊበትን እራሱ ይችላል ዱሮ ላይ የገጠር ሴቶች አመት ድረስ አብረው ይቀመጣሉ ካመት ቡሀላነው ጎጆ የሚለዩት አዳድወዶች እደድሮው የሚመስላቸው አሉ ምችግራለው ከቤተሰብጋ ብትቀመጥ አልጎደለባት ይላሉ እደድሮው አጨፋልቄ አኖራለሁ የሚልነገር አሁላይ ትዳርላይ የሚፈጥረውን ችግር ባሁኑ ሰአት እደማይሰራ በሰፊው አብራርተህ ምክር ስጠን ሚስት ባለን ብቻችንን እንሁን ስትል ዛሬነገያሉ ሚስትን ቤተሰብጋ ያኖሮታል ለትንሽ በራት ወይም ቀናት ምንም ችግር ላይኖረው ይችላል ሲበዛግን ጉዳቱን ንገረን ሌላው ሚስት ከቤተሰብህጋ አልሮርም ስትል እደክፉ የሚያዩ አሉ ስለነሱም የሆነነገር በለንማ በቅርብ ትመልስልኛለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
ትዳርን የመምራት ጥበብ ላይ በሁሉም ክፍሎች የሚጠየቁ ጥያቄዎችን መጨረሻ ላይ በ አንድ ክፍል እንመልሳለን። እናመሰግናለን!
ፀግሽ እድምህን ያብዛው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን በሚዳ የምታቀርቫቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
ኦህ ! ግሩምና ተገቢ ትምህርት አግኝቻሁ ፡፡ወንድም ፀጋዉ ይጨመር ይበዛልህም !!
Wawwwww ❤❤❤❤❤tebarek
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን❤👏❤
አዎ፣ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን 🙏
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ፣አመሰግንሃለሁ።
ትክክል ፀግሽዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
ትክክል ነህ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤
መምህር አደራ በሚዲያም ቢሆን ትምህርት ሰጥልን ሰለእህት የባለቤቴ እህት አሱፊት ትሳደባለች ዝምይላል ምንፈለግሸ ምንደነወ ጥፋቴ ሰላትየቤተሰቡን ሂወት ቀማሸ አለችእኛነበርን ይሄን ሂወት መኖር ያለብን ትላለች በጣም ከባደነውሁሌጥል በአሰዋነው እንጠይቃትብሎ ቤትዋ ሰንሄደ ውጭከቤቴ ብላ ታባረኛለች እሱ ምንም አይልም
amesgenalew
Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
Enamesagnalan sile tidar bedanb eyetezegagen new
tebarek❤❤
Weyyyy ye beteseb talka gebenewt ufffff new
የምንድነው ጋብቻ የሚባለው ዩቱብ የእናንተን ቪዲዮ የሚያሳዩት? ግራ ያጋባሉ
❤❤❤❤❤❤❤
Tiyaka nberagn
Lek edeniy bale malte nwe ....keniy yelke selbatu ehtochune nwe yemiyamakrew beniy bate azasu lala nwe lemastkakle mokra nber alchalkume
እኔም በቤተሠብ የተነሳ ማበደ ነው ጭራሺ ባሌን ሊያቀርቡት አልቻሉም በነገር ሊያሳብዱኝ ነው መተው እችል ነበር ግን ቤተሠቦቼ እና ቤቴ ጎረቢት ለጎረቢት ነው እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ይርዳሺ🙏
አብሽሪ አላህ ፍቅሩን ሙሀባውን ይስጣቸው ያዋድልሽ ከምንም በላይ ቤተሰብ ሲወድ ነው ሰላም ያለው
@@zinab8199 አሚን ያረብ በጣም ከባድ ነው ብቻ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ይሄ ሁሉ ለምን ብር አትሰጠንም ነው ለምን ባሏን ብቻ ትላለች ነው
አይዞሽ እህት እኔምነኝ😢😢😢
@@mekdes-d8o እስኪ ለሁላችንም አላህ ይርዳን😭
😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤