በትዳር ውስጥ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት | ሬምኮን ከእኔ ወይም ከቤተሰቡ አስመረጥኩት
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Hi, this is Kanessa.
I am a visual storyteller and businesswomen, born in beautiful Ethiopia 🇪🇹 (Dire Dawa) and bred in wonderful Holland. Tune in to my vlogs every Tuesday and Saturday!
I have a special podcast on Thursday as well !
Stay tuned to all of my videos at 1pm local time
ወደ Kanessa College መቀላቀል ለምትፈልጉ
ለኮርሱ እዚህ ላይ በመክፈል
www.launchpass...
ከዚያ ቴሌግራም ሊንክ ያገኛሉ!
✨To be notified when I upload a new video, subscribe and hit the bell icon 👉
www.youtube.co...
___________
Get in touch with me;
❤ TIKTOK: @europeanhabeshavlogs
/ europeanhabesh
❤ INSTAGRAM: @europeanhabesha
/ europeanhabesha
❤ FACEBOOK: @europeanhabesha
/ europeanhabesha
*If you would like to know more about my ventures, check out;
www.kanessamul...
___________
ethiopianvlog amharicvlog kanessamuluneh europeanhabesha habeshavlogger dubaivlog2023 dubai2023 የኢትትዮጵያ ሃበሻ ዱባይ weekendhouse fujairah dubaihouse ቤት ቤትመግዛት የቤትዋጋ የመኪናዋጋ pakistan pakistanvlog businesstravel
#kanessamuluneh #amharicvlog #europeanhabesha
በጣም የምወዳት ኢትዮጵያዊ ድንቅ አእምሮ ባለቤት ካንቺ ትውልዱ ብዙ ይማራል
በጣም ግልጽ እና ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤ ካንቺ ባህሪ ጋራ ብዙ እንመሳሰላለን
በጣም ግልፃ እና ጠንካራ ጨዋ ሴት ነሽ ካንቺ ባህር ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለሁ
መራር እውነት ነው ያወራሽው
wowww ምነው እንዳነቺ ባረገኝ የኔ ቆንጆ በርግጥ በጣም እንከባበራለን ቢሆንም አንዳንዴ አይቼ እንዳላየው እንዳልሰማሁ ሁኜ አልፋለው ይሄ ነገሬ ያናድደኛል እናም በጣም ትክክል ነሽ
That is why I like you. You’re a vigilant and brilliant person. Only GOD to be trusted fully , not human.
Sew mamen kebro niw yilal ye agere sew. 😂😂😂😂
Absolutely true my sister. God bless ❤❤❤
You're very realistic and mature. In-law dynamics is very sensitive and the strength of the husband is very much needed to handle the situation.
I agree. The man sets the tone for the home.
I think we can't rest that strength only on the man nor the woman, one can be stronger than the other in handling situations but I doesn't necessarily mean that it should be the man or the women's duty in my opinion, other wise we start to point fingers like you should have been stronger ,faster,wiser e.t.c.. and that is a problem.
@mickeydi maybe. But if the husband doesn't know how to support his wife on this matter and tries to push the wife to get along with his family, that makes him a failure and as for the wife, she should set her boundaries so that the in-laws will not manipulate her or show her whatever negative feeling they have towards her
@@shalom744 I think she did the right thing and he has to choose what's good for him if he thinks everything should be vanilla between them it'll be a load on her and I think she is a strong woman who can say this ain't gonna happen anymore.
@@mickeydi true true!!
እውነት !በጣም ውነት አፈረጥሽልን ይባርክሽ!ወድምና እህትም እዲሁ አስቸጋሪ ሁነታወች የተለመድ ናቸው!ነገር ግን መፋትሄው መለያየት ነው ለማለት ይከብደኝል! ግን ብዙ መሰራት አለበት በኛ መሀበረደብ። በሁሉም ያለ ቢሆኔም!
በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያወራሽው ❤
It shows that you really have worked on yourself, so kudos to you! 🤗 You have changed what you can and accepted the things that you can't, which is a mature take and peaceful place to be in. Great video!
What amazing advice thanks, hun. About kanssa College couldn't find the link
That is such a splendid view, we will look forward next with another appealing topic.
እንኳን የሰው ሀገር ዜጋ ሆነሺ ቀርቶ የኒ ቆንጆ የእኔ እናት እኛ የሰሜን ሸዋ ነን የወንድሜ ሚስት የወሎ ልጅ ናት እናቴ የሰፈር ልጂ የምታውቋትን ለመዳር ትፍልግ ነበር ነገር ግን አሁን የወንድንሜን ትዳር ይስመር እንጂ ብላ ትተዋለች እንች ስታገኛቸው ደህናዋላችሁ ደህና እደራችሁ በቂሺ ነው ቤትሺ ትዳር ልጆችሺ በቂዎችሺ ናቸው አላህ ቤተሰብሺን ይጠብቅልሺ እንችይ ግን ክፉ ምራት እንዳትሆን እሺ ባልሺንም ከቤተሰቡ እንዳትለያይ ❤
ዓይወዱኝም ዓልወዳጨ
ቸውም ይህም በጣም ጥሩ ነው respect ያልን 💞ኢንድዚሕ ትስማምትን እንኖራልን 🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽
ዋው ልዩ የሆነ የመምከር ስጦታ አለሽ እህቴ ተጠቀሚበት ለብዙዎች ይጠቅማል
ካንቺ ብዙ ንማራለን ጀግና ነሽ። ነትዳር ውስጥ ስለ ገንዘብ የሁለታችን እንዴ መስተዳደ ኣለበ ኣለበት ትዳር ውስጥ ባል ሚስት የሰራቹ የሁለቱም ኣካውንት ኣድርጎ እየተጠቐመ የራሱ ኣካውንት ይሁን እያስገባ እንደሆነ የሚያስታውቕ ድብቕ የሆነ ባል ስለዚ ነገር እሲኪ ሃሳብ ኣካፍሊኝ እባክሽ እንጠብቓለን።ጀግኒት
You’re absolutely spot on! Your confidence and perspectives might be hard for many to accept, especially for those raised in cultures like Ethiopia, where leadership and constantly proving oneself are essential. Kudos to you for challenging these norms and staying true to yourself. ❤
I love the way you explain things! I agree with you 100% I hope a lot of people learned from you positive way, thanks for all you do keep shining.
በጣም የበስልሽ ሴት ነሽ ይሄ ለሀበሻ community ጥሩ ምክር ነው ባውንደሪን (ገደብ) አድርጉ መኖር በጣም ያስከብራታልለሴት ልጅ 👌🙏🏻
You are so right!
You such amazing person.
Thanks
So True! We hold everything in & act so contrary to how we feel as a culture. There is a clinical diagnosis for this. A healthy home is where you have the ability and acceptance to express your feelings without being judged.
👏 amazing vlog ❤ thank you ❤❤
You’re absolutely right… specially be patient when you feel … ??? Thanks young lady…😊👌🙏
Thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Absolutely true! Trying to gain acceptance from others is too much work. We should respect people in the way they want. ❤
i wish someone told me this before . it is a struggle to be accepted by in laws, just be yourself don't try to please your in laws.
Ur absolutely right.I'm agree with you
በተቻለ መጠን ከባል ዘመዶች ራቅ ብሎ ለመኖር መሞከር፣ ብዙ ቤት እንዲመጡ መንገድ አለመክፈት፣ ለባልና ለልጆች ስለነሱ ምንም አይነት መጥፎ ነገር አለመናገር። ችግር ሊፈጥሩ የመቆፍሩትን ጉድጓድ ሁሉ በትዕግሥትና በጥበብ መዝጋት።
የሚስት ቤተሰብስ🙏
አይገርምም የእኔ ቤተሰቦች ለእኔ ባላቸው negelative መሆን አምላኬ ከልጆቿ በላይ የምታየኝ የምታስብልኝ የምታርሰኝ እጅግ ደግ እናት እና ከእህቶቼ በላይ የምትሳሳልኝ እህት ሰጠኝ አምላኬ...ምን ለማለት ነው መፅሀፉ እንደሚለው ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና ወደሱ መፀለይ እና ቀድመን ቀና እና መልካም ከሆንላቸው እነሱ እንኳን መጥፎ ቢያስቡብን ከአምላካችን ጋር ማውራት ነው
@@adamsolomon5320
የሚስት ቤተሠብ ልጃቸው ከባሏ ተለይታ ብትወጣ እንደ ቅሌት ስለሚያዩት፣ ጣልቃ የሚገቡት ጥቂት ናቸው። እነሡንም ብዙ
interfere እንዳያደርጉ በዘዴ ማራቅ ይቻላል።
@@adamsolomon5320both way the same. Some የሴት ቤተስብ ችግር ያለባቸው አሉ ስለዚህ boundary ያስፈልጋል
የኔ የባሌ በተሰቦች ሊይኝ ቀርቶ ስሜ ሲጠራ ያገሸግሻቸዋል ልጆችወልደናል ግን በጣም ዘረኛ ናቸው ሰውየሚከበረው በራሱነው ያንችን ያጣጣለ የበለይነት የሚሰማው ከሆነ እኔ ቦታ አልሰጠውም
You are telling the truth, 👌
You look more beautiful natural! If I were you, I would only use lipgloss💗
Yene konjoo betam new miamri mekap😮edatitekemi❤❤❤
Absolutely right❤❤
በጣም ልክ ነሽ❤
U are right that's true I am Jordan from rome and I always follow u❤
What a lovely young Lady. What a wisdom. Subscribed! I have no choice😂
You are absolutely right yena konjo ya wand batsab no matter what they are the same
በጣም ብልህ ጀግና ውብ ሴት
❤❤
Very inspiring episode 👌🙏
I Love your explanation wonderful Women of wisdom go girl ye direwa ye agere konjo❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ራቅ ብሎ
የራስን ሂዎት መኖር ነው 👌👌👌
Wonderful person ❤❤
I love your saying " I like to live in reality "; u are very honest, beautiful and brave model.
u are absolutely right❤
❤❤❤ Thankyou for sharing ❤❤❤
Absolutley true❤
ጥሩ አመለካከት
እኔስ እግዚአብሄር በመብርሃን እዳታ በመከባበር ባልሽዉ ከጭንቀት ወጣሁ እዲዎድኝ ብዬ የማረገዉ ነገር የለም ❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ የባል ቤተሰብ ጋር መስማማት ከሌለ ከባድ ነው
I understood and respect your decision. Because of my sister-in-law she made me very stressed and I gave birth to a autistic girl 10 years ago. It is not easy when they stick their nose in your business
Wudddid new margesh konjo… andebetish sitafit eko!❤❤❤
ዋው እንደኛ ሀበሻ የፈርንጅ ቤተሰብም ጥላቻ ያውቃል።
Fact ! 🥰
ሪያሊቲ ነው ያወራሽው ❤❤❤❤
Wow , i like your perspektiv ❤
እውነት ነው ያጋራሽው:: በእኛ ማህበረሰብም ያለ ነው ርቀትሽን ጠብቀሽ ትኖሪያለሽ አለቀ ልክ ነው
Thank you so much 🙏
Bravo 👏 👏 👏
በትዳር ውስጥ የባል ቤቴስብ ገባ ማለት ካንስር ናቸው እይሉቁም በኔ ትዳር ውስጥም ገብተዋል ለብዙ ግዜ በትግስት አልፍያቸው አሁን ግን ጭንቅላቴ ላይ ውጥተው ሳይቀመጡ ከህውቴ ውስጥ አውጥቼ ጣልኳቸው ኢትዮጵያ ብሄድ ይገሉኝ በሚል ፍርሀት ኢትዮጵያ አልሄድም
ኡፍፍፍፍ በትክክክክል ስእል በይው
እውነት ነው ጥሩ ስም አገኘሽለት❤❤❤
Enem betam techegiriyalehu
Yes❤
U R Amazing !
True 👍thank you
❤thank you sister they don’t like me to my husband family the worst is he doesn’t understand me we have 4 kids they are bothering us
❤
አያገቡትም❤❤❤
Right ✅️
የ ባል ቤተሰብ ሁሉም አንድ ላይሆን ይችላል ግን እሱ ካላስከበራቹ እራሳቹን አሰከብሩ me የልሆንኩት የለም አሁን ግን እናቱን በተለይ አይኗን ማየት አልችልም ሲበቃኝ። ብዙ ታግሼ ተሰድቤም ጭምር
አስታውሳለሁ በጣም የከፈለው ዋጋ እና ወንዶች ሃላፊነታቸውን የሚወጡ ከሆነ የባል የቤተሰብ ቢይጠላ ምን ምንም አይመስለኝም እሱ ብቻ ጥሩ ይሆን
ይሁን........
God bless you its a bitter fact
You are right
100% right (society rules and your own feelings ). uhhh….
Thank you ❤
You're smart enough 🎉🎉🎉🎉
It is true ❤
Thank you for sharing
ከዚህ ቪዲዮሽ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምርቶችሽን ወስጃለሁ ፠ የባለቤቴ ቤተሰቦች እኔን አይፈልጉኝም እሱ ግን ከእኔ ጋር ነው ሁለት ልጆችም አሉን አልሀምዱሊላህ የነገን አላህ ከሪም
Jesus Loves you don't worry about human being
Yap, I was like this during my first marriage and he was the one who didn't want me to be friendly with them and he didn't want me to contact them, but then he used it as an issue when we got divorced and i didn't really like them cause they just want effort from me, its like I had to cater to them which i no longer has that in me. Anyway, make sure to take care of your kids cause people who don't like you might gone hurt your kids, take care!
sounds like my life 😅
Your braves dear. Do u have siblings.
Yene jegna ❤🙏
Sew menor yalebeti yerasun life new lelaw trif new
Indeed!!!
እናመሰግናለን👍
እውነት ናው
በጣም ትክክል በራስ መተማመንን እሚያሳይ አገላለፅ እናመሰግናለን
Totaly agree💯💯thats the problem in our community
Thank you my dear
Gaalatomi ❤
Betam Tamachitognal Kutir 2 Tabikalaw❤
I always follow my feelings
U are right 100 %
Betam konjo newe
እኔም አልፌዋለው አማቴ የባሌ እህቶች ብዙ ታገሉኝ በስተመጨረሻ እሱ መምረጥ አልፈለገም ልጄን ይዤ ወጣው አውን 5አመት አለፈኝ አደለም እነሱ እሱ ልጄን አያውቃትም ተቆራርጠናል ለልጄ የምነግራት እኔ በህይወት እያለው አባቴ ማለት እደማችል ነግሬት ካገር ወተን ነው የምኖኖረው ሰው ትዳር ሲይዝ መምረጥ አለበት
Aremene, anchin be esat neber gelbo metkos emsishin, lije baten maket endematichil negeratelehu new yalishi? Ahiya🖕🖕
I'm agree👍
Hundred percent you are true .
❤❤❤yesssssssssss
የተራራቀ ባህልና በክራውነድ ውሥጥ ዘው ተብሎ ሢገባ ከደሥታው ይልቅ ቻሌንጂ ይበዛል::
Tikikil bileshal konjio ❤❤❤❤
Hello, I am not sure if you can read Amharic so I will be asking your help. I know somone in Dubai who is working for Arab ppl. She is Ethiopian, she has visa so I was wondering if she can work for you or someone you know...she is so bright, I mate her thru social media and now she is like my sister...so if you can help her please let me know... I always wonder why Ethiopians are a house made for Arab people if they live in Dubai. I feel like there is an opportunity for them to grow other than becoming a home made. Also I feel like they don't have enough information.
ኢትዮፓጲያ ተመልሳ ትስራ አገር ትገንባ።
የገጠር ልጆችን ማሀይሞችን ነው እንጂ ማንም አይሄድም።
Interested in your mentality school for starting a business
ወንድምና እሕት መጠያየቅ መረዳዳት አለበት ወንድም እሕቱን ካልጠየቀ ማንን ይጠይቃል ታዲያ በዚሕ ሐሳብሽ አልስማማም
Wow ጡሩ ጥያቄ ነው ተባረኪ ሁሉ ቤትውስጥ ያለ ጥያቄ ነው ገለፃ ብትሰጥበት ተባረኪ እህቴ 🙏👍
እውነት ነው ግን ወንድም ብዙ ግዜ ትዳር ውስጥ አይገባም እህቶች እና እናቶች ናቸው የሚገቡት ያገባችው ወንድም ሽን ነው ለምን ትጠያታለሽ ወንድም ወንድም ነው ባል አይሆንም እህቶች ሁሉም አደለም እግዜር የተጣላቸው የወንድማቸውን ሚስት ጥምድ አድርገው የሚይዙ አንዳንድ ሚስቶችም ከመሬት ተነስታችሁ የባል ቤተሰብን አትጥሉ