📢 አማርኛ መናገር አልችልም ፈረንጅ ነኝ የጉድ ሀገር🙆🏼‍♂️😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 6 місяців тому +1002

    የፈራውት ደረሰ
    ተው ተማር ወድሜ ስልህ
    እኔ ይጭነቀኝ😂😂😂😂

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 місяців тому +676

    ኤፋ ለሴቶች ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ

    • @LylaLyla-p6d
      @LylaLyla-p6d 6 місяців тому +11

      አቺ ባክሽ ስምሽን ቀይሪ በሄለን ነው የምትነግጂው

    • @ZemZem-qz2zb
      @ZemZem-qz2zb 6 місяців тому +5

      የሰወ ሲሚ አቲጠቀሙ ለቀቀሚ ሁለአ😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 6 місяців тому +3

      በሠው ሥም ኡኡኡኡ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 місяців тому

      ​@@LylaLyla-p6d😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 6 місяців тому

      ሰውግንበሰውስምመሸቀል

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 6 місяців тому +12

    አረበሳቅ😅😅😅 እደዛሬ ስቄ አላቅም ❤❤ኤፍነዉ ያሣቀኝ❤❤ልጂቱ ደሞ ይመቺሺ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 місяців тому +84

    ኤፍ ፈረደበት ማነው ግን በኤፍ ሳቅ ጦ እሚል😂😂😂😂😂ትንሹየ ድምቀት ነህኮ ❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 місяців тому +492

    የኤፍሬምን የዋህነት የምትወዱ እስኪ ላይክ

    • @Tigist-ow5vd
      @Tigist-ow5vd 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @eakrame1244
      @eakrame1244 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
      @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 6 місяців тому +1

      አች ደነዝ. በሀይሚ ስም. አትነግጂ. አይደብርሽምደ. ደቆሮ

    • @Xxz-xz6qb
      @Xxz-xz6qb 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Tig-v7u
      @Tig-v7u 6 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @MekiyaademTewekeltualah
    @MekiyaademTewekeltualah 6 місяців тому +24

    ወየ ኤፋየ እደዝህ ነዉ እኛንም አረበኛ የማደናብርን ሶፍት አምጭ ተብየ እኔ ለማዳሜ ኮፈርት ሰጥቻት አቃለሁ 😂😂😂😂😂

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb 6 місяців тому +232

    ማነው የልጅቷ እንግሊዘኛ የተመቸው

  • @EuruHeue
    @EuruHeue 6 місяців тому +38

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ፈነዳሁው 😂😂😂😂😂😂😂ኤፋዬ አይዞህ አማርኛ አማርኛ አይችይም አላለም 😅😅😅😅😅እኔን የገረሙኝ የሁለቱ ማሺቃበጥ 😂😂🎉🎉

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 6 місяців тому +9

    😂❤❤ሪች ባለፍ አልቅስሽ ዛሬ ደሞ አምሮብሽ ስቅሽ ስለ መጣሽ የእውነት በጣም ደስ አለሽ❤ እና ስራችሁ ሽንቴ አስመለጣቹኝ😂. የምር በሳቅ ትጫውታቹበት

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 6 місяців тому +190

    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በሳቅ የጨረሳችሁ በላይክ👍

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 6 місяців тому +2

      ወላሂ እኔ በሳቅ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 місяців тому +277

    ማነዉ እንደኔ ኤፍሬም ያሳቀዉ

    • @nebanebati4742
      @nebanebati4742 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @adamia3883
      @adamia3883 6 місяців тому

      Me too 😅

    • @SelmSelem
      @SelmSelem 6 місяців тому +1

      ወይን ኤፋ😂😂😂😂

    • @ዮሚ
      @ዮሚ 6 місяців тому +1

      ዊና ቶሎ ድረስ ክክክ ኤፋ እዋ ውስጥ የገባች አዪጥ ሆነ

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 6 місяців тому +1

      ወይኔ ኤፋየ😂😂😂😂😂

  • @sarahplock6791
    @sarahplock6791 6 місяців тому +17

    ሆደ ቆሰለ ኤፋየ ማርያምን የማዳም ሰራ አቋርጭ መጣሁ ውይይ የዛሬው ሳቅ እድህ ፍታ እዳርከኝ በሄድህበት ሁሉ ፍታ በልልኝ♥️❤💘💜

  • @umomar4384
    @umomar4384 6 місяців тому +41

    ኤፋ የሳቄ ምንጭ🤣🤣🤣ትንሹ የሚያሽቃብጠው ነገርስ😁🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @meskeremalemqyehu9973
    @meskeremalemqyehu9973 6 місяців тому +28

    😂የምር በጣም ነው ፋታ ያአረጋቹሁኝ አቦ ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @AlganeshAlgansh
    @AlganeshAlgansh 6 місяців тому +10

    እውነት በሳቅ ነው የጫርስኩት ዳም ልትማታን ነው አላለም??? የኔ አባት አይዝክ ታብርክካ ፃል ትላምዳለ ክክክክክ😁😁😁😁😁😁🫶🏿🫶🏿🫶🏿🫶🏿🫶🏿✅✅✅

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 місяців тому +128

    አይ ኤፊ ተሸወድክ😂😂ኤፍሬም የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤

    • @tijitube-m2r
      @tijitube-m2r 6 місяців тому

      ዉድ ዳምርኝ 🥰

  • @newmobile227
    @newmobile227 6 місяців тому +38

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፈርኩ ሆዴ ቆሰለ ደሞኮ እንደማይሰማ ሰው ይጮሀል ልጅቷ ግን ዋው ናት በደንብ ነው የተወነችው ስሟን ሲጠራ ደሞ አገር አጠፋ ወይኔ ሰሩልህ

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 6 місяців тому +6

    ሊጅቱ ግን እንግሊዝኛ perfekt. ናት ዋው😮😮😮

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 6 місяців тому +73

    ኤፋ አረብ ሀገር ላለነዉ ወገኖች እዘንልን እንደዚ ነዉ የምንወዛገበዉ😢😢😢

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 6 місяців тому +89

    አማርኛ ማሪኝ አለይ ሙሉኤፊ ባይዘወይ የለሲልጅ ክብር አለዉ የምትሉላይክ👍 😂 😂😂😂😂😂

  • @إيمانجماء
    @إيمانجماء 6 місяців тому +7

    😂 በጣም ያስቀል ደስ ይላል ልጁን አስጨነቀች😂

  • @21-uk9fg
    @21-uk9fg 6 місяців тому +37

    መትኩ የትንሹ ነገር ወኔ ወንድሜ አፈር ልብላ አላለም😂😂😂😂 ኢፋዬ የኔ የዋህ🎉😂😂

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 6 місяців тому +82

    ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እረፍት ያለ የማታ እንጀራ ይስጠን👏 ሰላም ለሀገራችን አምላክ ይላክልን😌😢😢😢

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 6 місяців тому

      አሚን አሚን ያረብ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 6 місяців тому

      አሚንን ያረብ

    • @tijitube-m2r
      @tijitube-m2r 6 місяців тому

      ዉድ ዳምርኝ 🥰🥰

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 6 місяців тому +12

    የኢፎሬምን የዋህነት በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ለሴቶች ክብር ኣለው❤❤❤❤❤

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 6 місяців тому +55

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሄ ነው መማር የመዳም ቅመሞች ስንት ዋጋ እየከፈልን ወንድሞቻችነን እናስተምራል ለካም አልተማራችሁመደ 😂😂😂ለምለም ነይ ጉድሽን ስሚ አረብ ሀገር ሂጀ ወንድሞቸን አስተማርኩ ስትይ😢😢😢

  • @satgraway292
    @satgraway292 6 місяців тому +33

    ወይኔ ትኑሹ በሳቅ ልገድለኝ ነው😂😂😂😂😂😂😊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 6 місяців тому +12

    አይ ኮፓ እኔ እተርጉማለሁ አላለም 😂😂

  • @ቡቱካንየደራዋ
    @ቡቱካንየደራዋ 6 місяців тому +33

    የጉዲ ሀገር ማለት አሁን ነው ኤፋ😮😮🙆🙆🙆🙊🙊😂😂😂😂😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 6 місяців тому +13

    አይ የኛ ነገር ብዙ ግዜ የሚያጠቃን ኢሄ ነገር ነው ወዮ በሳቅቅቅቅቅቅ ኤፍዬ 🤣🤣🤣🤣ቀጣይ ከዊናጋ መፋጠጥ ይቀጥል👍👍👍

  • @ትግራዊቲ
    @ትግራዊቲ 6 місяців тому +27

    በሳቅ ነው የጨረሽኩ የምር😁😁የዊና ደም ነገ ልቀቁልን😂😂

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 місяців тому +102

    ጉድ ፈላ ላይክ ግጩኝ😂😂😂

  • @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ
    @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ 6 місяців тому +8

    ደሞ ከዊና ጋ የለሁን ነገር ስያስብ ዛሬ እንቅልፍ የለኝም😂😂😂😂

  • @nta2615
    @nta2615 6 місяців тому +32

    ኤፋ ግን በጣም ነው እምታሥቀኝ የምር😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 місяців тому +63

    ኤፍ ለሴት ትልቅ ክብር አለው የምትሉ በላክ ❤❤❤❤❤❤

    • @tijitube-m2r
      @tijitube-m2r 6 місяців тому

      ዳምርኝ ዉድ 🥰

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 6 місяців тому +3

    አውይይይ ኤፋየይ 😂😂😂 በሳቅ ጀሚረ በሳቅ ጨረሽኩ ግደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 6 місяців тому +17

    ውይኔ በሳቅ ገዴላችሁኝ😂ልጂቱ ግን😮😂❤❤

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 6 місяців тому +40

    እንግሊዘኛ ነፍስ ይማር ኤፋ😂😂😂😂😂😂 ያሳቀው👍👍👍👍የዊናን እንግሊዘኛ ለመስማት የጓጓ😂👍

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 місяців тому

      ✌✌😌😌😉😉

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 6 місяців тому +14

    አንድ ዘመድ ይቀብርልኝ ነበር እንባዬ ወይኔ በአላህ ኤፍ 😂😂😂😂😂ሳልጀምረው ነው የሳኩት

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 місяців тому

      😂😂😂😂😅😅😅😂😂😅😅😅😅😂😂

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 6 місяців тому +8

    ኸረ ኤፋዬ አሳዘነኝ ክክክክክክ እኔ ግርም የሚለኝ የኮፒተር ማሻቅበጥ 😂😂😂😂😂😂

  • @Mimiግሬስ
    @Mimiግሬስ 6 місяців тому +72

    ዊናና ይዤ ልምጠው አላለም 😂😂😂😂

  • @wina-663
    @wina-663 6 місяців тому +2

    ወየው ኤፍሬም 😂😂😂ዛሬ ተበላህ እኔ የሚያሰቀኝ ኮምፒዉተር ነው አለተማርክም እዴ አላልም 😂😂😂😂

  • @Bintnur5523
    @Bintnur5523 6 місяців тому +95

    እንዴት እንግሊዘኛ አትችልም የምትሉ ግን ትገርማላችሁ ምናልባት የግል ትምህርት ቤት የተማረ እንጂ አብዛሀኛው ኢንተራንስ ተምረው እራሱ የማይችሉ አሉ የምር እስከ አስር ተምሬ ማንበብ እንጂ ትርጉሙን አላውቅም ነበር አረብ ሀገር ከመጣው በኃላ ነው ማውራት የቻልኩት አብዛሀኛችን ማንበብ እንጂ ትርጉም ያጥረናል

    • @jhhfdhjrfhj
      @jhhfdhjrfhj 6 місяців тому +3

      እረ ስንት አሉ 10 ጨርሰው ቴክኒከና ሞያ ተመርገው እንግሊዘኛ በአማርኛ ስማቸውን እማይፅፉ አሉ ማርያምን እኔ እማቃቸው

    • @syedsofiya5712
      @syedsofiya5712 6 місяців тому +4

      ልክነሽእኔምትርጉምአልችልምከባድነው

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 6 місяців тому +2

      በትክክል ጌታን

    • @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ
      @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ 6 місяців тому +2

      እኔም አልችልም ማበብ ብቻ ነው

    • @hirutayele4972
      @hirutayele4972 6 місяців тому

      😢😢😢

  • @SelamZewda-h8w
    @SelamZewda-h8w 6 місяців тому +16

    ወይኔ ኤፊ ወድሜ 😂😂😂እውነት እኔ ልጨነቅልክ 😂😂😂እንደዚ ስቄ አላውቅም የኔ ሰው አክባሪ ኑሩልን😂😂😂😂

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 6 місяців тому +13

    እደዛሬ ስቄ አላቅም መዳም ትሰማኛለች እያሉኩ እዴት እደተሳቀኩ እባየን ነዉ ያስጨረሱኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bereket842
      @Bereket842 6 місяців тому

      🥹🤣🤣🤣🤣🤭

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @በእምነት
    @በእምነት 6 місяців тому +6

    እውይ በሳቅ ፈነዳሁ😂😅😅😅ኤፋ የኔምስጊን😂😂ግራ ገባው እኮ😮😅ሪችዬ የኔ ውድ ደህና ነሽ ተናፍቀሽ ነበር❤❤እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 6 місяців тому +9

    ዎይኔ ኤፋዬ በሳቅ ገደልከኝ ኮ ዊናን ይዥ ልምጣ አላለም የተመቸው በላክ 😂😂😂

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 6 місяців тому +15

    የኔ አባት እኔን ይጭነቀኝ ወይኔ እኔማ ሳቄን መቆጥጠር አልቻልኩም ኡፍ 😅😅😅😅

  • @DtTy-e5y
    @DtTy-e5y 6 місяців тому +21

    ወይ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 6 місяців тому +63

    ይህ እኮ የተማረ ያልተማረ አይልም ኦኬ ቋንቆና ትምህርት ይለያያል ምድረ ደደቦች የምትሳደቡ ሰወች

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 6 місяців тому +3

    ወይኔ ኤፍ እንደዛሬዉ ስቄ አላዉቅም ትንሽ እንኳን መግቢያቢያ ያቅትሀል 😊

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 6 місяців тому +42

    እኔ እኮ እሚገርመኝ የጩጫው ማሽቃበጥ😂😂😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 6 місяців тому +26

    ገና ሳየው ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂
    አፋ ዛሬ ጉድ ሆነክ 😂😂😂
    አራ በናታችሁ ሁሌ እደዝ አይነት ፍራክ ሰሩ 😂😂😂እኔ በጣም ተመችቶኛል ልጅቷ ግን ጎበዝ ናት

  • @wina-663
    @wina-663 6 місяців тому +4

    ሼር ለለምለም ወንድሞቼን አሰተማርኩኝ ያለችው ነይ ጉድሸን እዪ 😢😂😂😂😂😂😂

  • @አያፋ
    @አያፋ 6 місяців тому +29

    ኤፊ ና English መድርና ሰማይ ናቸው 😂😂😂😂😂 በሳቅ ፈነዳሁ😂

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 6 місяців тому

      😂😂😂😂ሙቻለሁዛሬ

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 6 місяців тому +11

    እንዳ ዛሬ ስቄ አላቅም ሆዴን አማመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 6 місяців тому +2

    ኤፍዬ 😂😂😂😂😂😂😂 እረ እግሊዘኛ. እውነት ቆንቅዋ ተማር. የኔ የዋህ ስወድህ እግሊዘኛዋ ግን ልጂትዋ ተመችቶኛል❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 6 місяців тому +19

    ወንድልጅ ከሰረ ኤፋ ክክክ ምኑን ጉድ ዉስጥ ገባክ😅😅😅😅 አይዞን😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 6 місяців тому +22

    ወንድ ልጅ ተዋረደ ኤፊ በራስ መተማመን ግን ዋውው😂😂😂😂ትንሹና ሩች አቤት ሲያሽቃብጡ😂😂

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 6 місяців тому +1

    እንግሊዘኛ ብታጅራ ገብታ ሳቀብጣት ሞተች 😢ወየው ኤፍረም በሳቅ ሞትኩኝ😅😅😅😅

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 6 місяців тому +8

    ወይኔ ኤፋ በሳቅ ወደኩ፡የትንሹ ማጨብጨብ😂😂😂😂😂😂

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 6 місяців тому +11

    ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ አይ ኤፋየ የኔውድ በልቻለው እደፈረደብህ😂😂😂😂

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 6 місяців тому +5

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሳቀኝ የኔ ሚሥኪን ደግምወ የነሡ ማሺ ቃበጣ አይገራምም

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 6 місяців тому +19

    እግሊዘኛ እና እኔ ተከባብረን ነው የምንኖረው በላት ኤፋ😂😂😂😂😂😂😂

  • @naatytube
    @naatytube 6 місяців тому +29

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 місяців тому +2

    እንደ ትንሽ እንኳን አትችልም አልሀምዱሊላህ እኔ እናገራለሁ ወይኔ ኤፍሬም 😅😅😅😅😅

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 6 місяців тому +41

    የሄ ሌላቦታ ይደገም የምትሉ🎉🎉🎉🎉

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 6 місяців тому

      ይደገም😂😂😂😂😂

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 6 місяців тому +10

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እረ በሳቅ ንፍር ነው ያልኩት 😂😂😂😂😂😂#ኤፋየ እሄንን ለሴት ልጂ ያለህን ክብር አላህ አይቀይርብህ ❤❤❤❤❤❤
    ኤፋየ 💝 የትምህርቱ ነገር ወፍ😂😂😂

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 6 місяців тому +40

    ይሄነገርይደገምልንና እንሳቅየምትሉ በላይክአሳዩኝ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 6 місяців тому +7

    ወይኔ ኤፎዬ አሳዘንከኝ 😅በል ከዛሬ ጀምሮ ወድ ትምህርት ቤት ❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 6 місяців тому +48

    ኤፋ ፍጥጥ አይ አለመማር😂😂😂😂😂😂ማርክ አልተማሩም ያለዉ እዉነቱ ወጣ😂😂😂ወዩ የሪችና የኮባ ማሽቃበጥስ😂😂😂

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 6 місяців тому

      ሆደ ቆሰለ በሳ😂😂

  • @አለሀምዱሊሊህአለኩሊሀል
    @አለሀምዱሊሊህአለኩሊሀል 6 місяців тому +4

    ወይኔ ትንሽ እኳ አትሞክረም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 6 місяців тому +16

    ቆይ ኤፋ እስከ ስንት ነው የተማረው ቱ ኤፋ እርግጠኛ ነኝ ከአራተኛ ክፍል ነው የተማረው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ ኤፋ

    • @للعاللل
      @للعاللل 6 місяців тому

      ኢኒበርስቲገብቶ ተፈትኖአል😂😂😂😂😂

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 6 місяців тому +2

      ታዳ እንደት አያቅም ዩኒበርስቲ ከተማረ እኔ እስከ 12 ነው የተማርኩት በደንብ ነውእማወራው ከአረቦቹ ጋ

    • @Zedtesfay
      @Zedtesfay 6 місяців тому

      እኔ እስከ 10 ተምራለው ግን እንግሊዝኛ ወፍ 😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 6 місяців тому

      እኔም.ማሪያምን​😂😂😂😂@@Zedtesfay

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w 6 місяців тому +8

    😂😂😂😂ኤፋ ነብስ ይማር😂😂😂ወይኔ መማር ኤፋ😂😂😂😂ሪችዬ ዘንጠሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @የአሜን
    @የአሜን 6 місяців тому +1

    ወይኔ ኤፋዬ እኔ ልጨነቅልክ ገደልከኝ እኮ በሳቅ ተማር ስልክ😂😂😂 ደሞ አማርኛ አቺይም አላልክም😂😂

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 6 місяців тому +10

    እሷም እኮ ብዙ አትችልም😅 ግን በራሰ መተማመኗ እንዴት ደሰ ይላል😂

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 6 місяців тому +5

    ኤፊ ወንድሜን እኔን ጭንቅ ጥብብ ይበለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 6 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሣቅ ሞኩኝ ወላሂ

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 6 місяців тому +8

    😅😅😅😅😅በመስኮት ነበር እዴ የተማርከዉ ኤፊ😮😅

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 6 місяців тому +6

    ጥቁር አረብ ነኝ አማርኛ አልችልም አለ ትንሹ😂😂😂😂 ዛሬ ደግሞ ኤፋ እንግሊዝኛ ጉድ አፈላ በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 6 місяців тому +3

    ወይኔ ትኑሹ በሳቅ ልገድለኝ ነዉ😂😂😂

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 6 місяців тому +18

    ከአርባ አገር ሲገቡ እኮ እደዚ የሚበጣጥሱ እኮ ያጎቴ ልጅ ሰገባ እሸሮ አለበል ብላ ሰቃይ አሳይችን😂😂😂😂😂😂እማዬ ጨምላቃ እያልቻት🙈🙈🙈🙈🙈

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 6 місяців тому

      አረብኛ፡ከሆነ እጂ 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ኤፍታህጵጌማርያም
      @ኤፍታህጵጌማርያም 6 місяців тому

      @@emawayishgetu2584 ላ አለበላም እያልች ለልብ ያረገሸ ሰንላት ነበር😄😄😄😄😄

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 місяців тому +35

    ኤፍሬም ያሙቤን ጎዳኛ ሀዩን አምጣልኝ ነፍቃኛለች 😢😢😢😢😊

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em 6 місяців тому +4

    😅😅😅😅😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 6 місяців тому +31

    ገና ሳላየዉ ሳቄ የሚመጣዉ ነገርስ😂😂😂😂 ኤፊ ግን ባለዉለታችን ነህ ከስንት ድብርት ኣዉጥተህ እንደምታዝናናኝ ኮ😂😂😂❤

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 6 місяців тому +4

    የዛሬው😂ይለያል የምር ማነው እንደኔ😂በሳቅ የሞተ😂😂😂😂😂😂

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 6 місяців тому

      😂😂😂😂ወላሂ እባየን ጨረስኩ😂😂😂😂😂

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 6 місяців тому +7

    ማዉራት ምን ማለት ነዉ አቺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞኩኝ

  • @غالالثريا
    @غالالثريا 6 місяців тому +9

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @JdjdjjHxhxhx
      @JdjdjjHxhxhx 6 місяців тому +1

      ወይኔዛሬበሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 6 місяців тому +8

    እናቴ አላለም 😂😂😂😂😂😂

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 6 місяців тому +1

    የዛሬው ይለያል አይ ኤፍሬም ምስኪን ሲያሳዝን በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 6 місяців тому +4

    ማነዉ እንደኔ ጭቀቴን ዲካሜን እሚያስረሳኝ ኤፋየ ሁለዜናልን የሣቄምንጭ. 😂😂😂

  • @ወይዘሪት_hiyab
    @ወይዘሪት_hiyab 6 місяців тому +9

    ኤፈ ወንድሜ😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 6 місяців тому +1

    ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ጨረስኩት ኤፋዬ እንደዚክ ጭንቅ አደረጉክ 😂😂😂 ባይዘወይ የልጅቷ እንግሊዘኛ ተመችቶኛል 😂😂

  • @AMRIASHBRIU
    @AMRIASHBRIU 6 місяців тому +7

    አረኣኣኣኣኣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo8756 6 місяців тому +4

    የትንሹ ነገር ትዝ አለኝ ጥቁር አረብ ነኝ የምር ያለው😮😂😂😂😂😂

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 6 місяців тому +1

    እግዚአብሄረን በጣምነዉ ፈደየቆሠለው ወይኔ ኤፊየ አይዞን ያጋጥማን ሢጀመረ ያጋጥማን በማይመጣውነገረ ነው የመጡብህ የሚቀጥለውን እንጠብቃለን??????

  • @erbikaeyoub6332
    @erbikaeyoub6332 6 місяців тому +25

    እውነት ነው ቋንቋ ሲያስቸግር እንደዚህ ነው እኔ አሰሪያዬ ሎሚ ጭምጭ ስትለኝ 😅 ቆራረጭ በለውበት 😅😅😅😅

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 6 місяців тому +2

      ክክክክክክ አረ በሰቅ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 6 місяців тому

      ክክክ የኔቆጅ አይሥድት ክክክ

    • @Richo01-ej7uw
      @Richo01-ej7uw 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 6 місяців тому +3

      ቀላል ያስቸግራል እኔም አዲስ እንደ ነበርኩ ማማ የት ናት ሲሉኝ ፍሪጅ ቦታ ሄጄ እዚውስጥናት ብዬነበር ማመለክታቸው አይ አለማወቅ እስከዛሬ ይስቁብኛል አረቦቹ ማማ የት ናት ስንልሽ እኮ ፍሪጅ ውስጥ ናት ብለሽናል ብለውክክክክክክ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 місяців тому +17

    የኛ ምርጥ ወንድማችን ወይ እንግልዘኛ እኔም እንግልዘኛ በመስኮት ነዉ የተማርኩት እኔም በስተት ተጫወተብኝ የአፍ መፍቻችን ደና ይሁንልን ማን ይጨነቃል

  • @AlmasLovely
    @AlmasLovely 6 місяців тому +2

    ወይኔ ህፃኑ ልጂ እንደተሽ ነዉ ደስ የሚለዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤ኤፋ አይዞህ ክክክክ

  • @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ
    @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ 6 місяців тому +24

    ሆደ ቆሰለ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhhd4506
    @fhhd4506 6 місяців тому +3

    የተማረ ይመሰለኛል ነበር አይ ኤፍሬም😂😂