💦ጭራሽ አማርኛ ትችላለች ተጫወቱብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @MntaTube9090
    @MntaTube9090 5 місяців тому +846

    እስኪ ዊናን የምቶዱት ላይክ ❤❤

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 5 місяців тому +862

    አይዞህ በደንብ ተማር እግሊዘኛ😂😂

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 5 місяців тому +189

    ልጅቱዋ ደስ ትላለች ሁሌ ትምጣ ያላችሁ እስኪ ላይክ 🎉🎉🥰🥰🥰

    • @Ty23r
      @Ty23r 5 місяців тому

      ፍታ ያለችናት😂😂😂

    • @tinalove7589
      @tinalove7589 5 місяців тому +1

      Weyena wenayi beski gedlkign maryami yena jigena nshe marrr❤❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 місяців тому +266

    ዊና እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂ልጅቷ ግን ደርባባ ናት ደስ ትላለች የምትሉ👍👍☝☝

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому +3

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 1:11

  • @ብሮሆ
    @ብሮሆ 5 місяців тому +33

    ዊናዬ በዝ ድምፂህን አድ ቀን ዘምርልን እስክ የክዳነ ምህረት

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 місяців тому +48

    ማነዉ የጅልባቢሥቷን ንግስት ያያት አቤት ዉበት አልሐምዱሊላሕ አልኒእመተል ኢሥላም🌹🌹

    • @MdOmer-f8x
      @MdOmer-f8x 5 місяців тому +1

      እኔ❤❤

    • @ahdhshsh5847
      @ahdhshsh5847 5 місяців тому +1

      Masha allah betam

    • @KamariyaKamar
      @KamariyaKamar 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y 5 місяців тому +1

      እኔ በኒቃብ እና በጅሊባብ ዉበት

    • @waskan980
      @waskan980 4 місяці тому

      ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 місяців тому +572

    ዊና ሁሌም ቪዲዮ ይልቀቅልን የምትሉ እስኪ ላይክ

    • @San-zh7ti
      @San-zh7ti 5 місяців тому

      ​@Hana-383❤❤❤8

    • @yesus9981
      @yesus9981 5 місяців тому

      Ywna dirma des yll 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Mehbuba-ks4jt
      @Mehbuba-ks4jt 5 місяців тому

      ,ዌነ

    • @hawaothman490
      @hawaothman490 5 місяців тому

      እኔ ድሰ ይለኛል ወላሂ ዊናየ

    • @NahMai-l5g
      @NahMai-l5g 5 місяців тому

      የጊበ ቢቲዪ ይሸሊ ነበረ

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 5 місяців тому +121

    የመዳም ቅመሞች ሸር አርጉ እስኪ 100 እናስገባው ዊና አስተዋይ ሰው ነው😢❤❤❤❤❤

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 5 місяців тому +13

    የኔ ወንድም ዊይናየ ደግሞ እንደት ፈታ እንዳደረገኝ አትጥፋብን የኔ ፀባዬ ሰናይ ❤🎉

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 5 місяців тому +22

    ኡፍፍፍ ወይ ዊና ከልቤ ነው ያሳከኝ
    ልጅቷ ጎበዝነች
    እኛ የማዳም ቅመም ብዙ ቋንቋ እናወራለን
    እኔ 16አመት
    አረበኛ
    እንግሊዘኛ
    እስፖኒሽ
    ተመሰገን

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 місяців тому +426

    ዊናን በፍቅር የምትወዱ እስኪ 50k አስገቡኝ

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AbiDin-o6d
      @AbiDin-o6d 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤💞💞💞

    • @FatyaHusen
      @FatyaHusen 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 5 місяців тому

      🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 місяців тому +4

      በሰዉ ስም አትነግዘ
      ዢ ሰገጤ😊😊😊😊

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +211

    ቀጣይ ከፍቅር ከሄለን ጋ ትምጣልን ያምትሉ ለይክ 😮🎉😊❤😂😂😂

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 5 місяців тому +1

      እነሱን ደግሞ አማረኝ ትዝሲለኝ ነው እማወራው በላ ባረበኝም በግሊዘኝም ታዝጋቸው😂

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 5 місяців тому +3

      መጃማራ አይታውታል ቪዲዮውን ያቆታል 😂😂😂😂

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 5 місяців тому

      አዉ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому +1

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 1:29

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi 5 місяців тому

      አረኩሺ​@@Ekramedilsabo

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 5 місяців тому +96

    ዊና እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂 ልጅቷ ግን ደርባባ ናት ደሰ ትላለች የምትሉ❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +7

    ዊናየ በጣም ነው ደስ የምትለኝ መልካም ሰው ነህ በርቱ አይለያችሁ😂😂😂❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому +8

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ዊናዬ 😂የኔ ሚስኪን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሁሌም ሳቅልኝ ❤

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 5 місяців тому +319

    ማነዉ ዊናን የሚወድ እስኪ ላይክ ደግሞ ደምሩኝ

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre 5 місяців тому

      አረ ቡራ በጣም አካበደክ

    • @Rahma-l7s
      @Rahma-l7s 5 місяців тому

      ኩራቸውን ቸረቸሩብን

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 5 місяців тому

      ​@@AskwalGebreቡራ ኣደለምም😮

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 5 місяців тому

      ወለሂ ቡሩክ አይዳለም

    • @Hdgd-m9q
      @Hdgd-m9q 5 місяців тому

      የቡታ ጅራ ልጆች በጣም ነው የምወዳቹ እና ቡታ ጅራ ናፍቃኝ ኣለች

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 5 місяців тому +55

    ዊና የብና ግብዣ አለበት እጋብዛለው ብሎ ቃል ገብታልአሁን ለልጅታ ይጋብዛት የምትሉ ላይክ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому +3

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:21

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 5 місяців тому +68

    ዊና በየቀኑ ቪድዮ ይልቀቅልን የምትሉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 місяців тому +10

    ዊና በፍቅር የምትወዱ እሰኪ ላይክ በሉኝ ❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 5 місяців тому +6

    እኳን ደህና መጣችሁ ወድሞቼ እና እህቶቼ ጌታን ዊይና እደዛሬ አስቆኝ አያውቅም አረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 5 місяців тому +117

    ከምናየዉና ከምንሰማዉ ነገር ሁሉ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን😢❤❤1000 አስገቡኝ

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 5 місяців тому +23

    ልጂቱ ደስየምትል❤ረጋ ያለች ምርጥ የአራዳ ልጂነች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 5 місяців тому +83

    የዊና አድናቂዎች በሳቅ የገደለቻቸሁ እስኪ ልያችሁ የልጂቱ አድናቂ👍👍

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 місяців тому +4

    እዉነት ነዉ ዊናየ ሰለተማርክ አይደለም English ዋናዉ ትምህርት maths ዊናየ❤❤❤ ጭቅላት ይጠይቃል ደግሞ ዊናየ ድምፅክ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ማርያምን ለምን ከበር ሙዚቃ አትዘፍንበትም ዊናየ ብቃት አለክ በጣም

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 місяців тому +6

    አይዞችሁ ወድሞች ስለተማሩ ብቻ አደለም እግልዘኛ መማር ያለመማር አይልም አማርኛ ተናጋሪ ነው አገራችን የሚበዛው ሁላችንም ተምረናል ግን ማውራት አችልም😂😂❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 5 місяців тому +54

    ልጅቷ ግን ተመቸችኝ😂😂❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 місяців тому +32

    ደስ ትላላችሁ ሁሌም ኑልን ሌሎቹም ተገማሙብን ሰገጤወች😊😊😊😊😊

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 місяців тому +117

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @NesryaNesrya-o7z
      @NesryaNesrya-o7z 5 місяців тому +1

      ሰሉአለይወሰለም❤❤❤🎉🎉

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 5 місяців тому +1

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 5 місяців тому

      ሠለላሁአለሂወሠለም

    • @uaeuae3009
      @uaeuae3009 5 місяців тому

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:36

  • @AliCh-d5g
    @AliCh-d5g 5 місяців тому +6

    ዊናየ በሳቅ ሆዴ ኣመመኝ ማርያምን ወይኔ ዘሬ😂😂😂😂

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 5 місяців тому +4

    በናታችሁ እንዳህ ዘና እያለችሁ ነዉ ልጂቱን ይዛችሁ የኔ ደርባባ ሙዚቃዉ ዋናዬ አደኛ❤❤❤❤❤

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 5 місяців тому +54

    ማነው ዊናን የሚወድ እስኪ ላይክ👍👍❤❤❤

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 5 місяців тому

      እኔ አፈቅረዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 5 місяців тому +26

    ዊናው❤😂 ደስ ስትል እኮ ቡራማ መምጣት አለበት እዚች ልጅ ጋር ምትሉ👍👍👍 ግጩ ፈታ እድንል

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b 5 місяців тому +20

    ቀጣይ ከፍቅር ከሄለንጋ ትምጣልንያምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 5 місяців тому +3

    የዊና ፍራቻ ያሳቀዉ ማነዉ😂😂 ዊናየ ስቀህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቅልኝ የኔ ወድም🥰🥰🥰

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 місяців тому +3

    ዊናየ የኔ ሳቄታ ስወዳችሁ ዛሬ በሳቅ ሆደኔ አመመኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 5 місяців тому +18

    አዝናኝ ፕራንክ ነበር ሪች የሌለች መስሎኝ ደብሮኝ ነበር ግን ስላየዋት ደስ ብሎኛ የዉነት ደስ ስትሉ ወይኔ ዊናዬ አይዞክ አረብኛና እንግሊዘኛ አላረጂክ ሆነባቹ አይደል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🤙🤙🤙

  • @ethiojole
    @ethiojole 5 місяців тому +28

    እኔም እስከ 10 ቡታጅራ ተምሬ እማላውቀ እንግሊዝኛ መዳም ቤት ከመጣው አረብኛ ኢንግሊዘኛ በደብ አወራለው አልሀምዱሊላህ ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ዲኔን ሰቦርን ❤🎉 የልጅቷ አክሰንት ልክ እንደ ናጄራዎች ነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому +5

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 5 місяців тому

      አረኩሽ​@@Ekramedilsabo

    • @EKRM-k7m
      @EKRM-k7m 5 місяців тому

      ነይ​@@Ekramedilsabo

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 5 місяців тому

      ኧረሹክበይኝየግሊዘኛውእስካስር ተምሬ ምንአላቅ

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 5 місяців тому

      ​@@sameeramohammed-h4hአወ ትገረነ በተማረችው እደት ማውራት ቻለች

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +45

    ዊና ሲያያት የደነገጠው አረበኛው እና አንግሊዘኛው ትዝ ብሎት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 5 місяців тому +2

    እውነት እች ልጅ ታማቼችኝ ሁሉም ቪድዎ ላይ ሆዴ ቆሶሌ ይማችሽ አቦ ዳስ ስትል ፋታ አራጌችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому +3

    ዊናዬ ምርጥ ልጅ በርታ ወንድሜ ሄፋ የአንተ ቤት ፈታ ነው የኔ ምርጥ በርቱልን ❤️

  • @ኪዳነምህረትእናቴ
    @ኪዳነምህረትእናቴ 5 місяців тому +23

    😂😂😂 ረ ዉና ጭር ካለ ቦታ አረብ ሰዉ ብታገኝ ምን ልትሆን ነዉ ልጅቷ ግን ደስ ትላለች ኤፋ ጠበቅ አርገህ ያዛት😂😂❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 5 місяців тому +14

    የልጅቱዋ ጻባይ ግን wawuuu 🥰❤️🦋🦋🦋🦋🦋

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 місяців тому +74

    ዊናና ኤፋ ሁሌ አንድ ላይ ይምጡ የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 місяців тому

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 3:57

  • @Y8gv
    @Y8gv 5 місяців тому +2

    ማርያምን እደዛሬ ሰቄ አላቅም የእዉነት

  • @SameeraIdrees
    @SameeraIdrees 5 місяців тому +1

    የዊና ሳቅ ሰላሁ ወላሂ ደሰ ብሎኛል🥰🥰🥰

  • @EnatEth
    @EnatEth 5 місяців тому +9

    ዊናዬ ስስቅ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ሐዘን ብስጭት ከናተ ይራቅ እወዳቸዋለዉ ❤❤❤❤❤

  • @NitsuhHabtamu-s6c
    @NitsuhHabtamu-s6c 5 місяців тому +9

    በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ ላውቅም በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 5 місяців тому +64

    እውነት ግን ቋንቋ አለማወቅ መሸማቀቅ እንደሆነ ተረደሁ😂😂😂😂

    • @misrach2350
      @misrach2350 5 місяців тому +9

      እንግሊዝኛ ስለ ሆነ ነው ሰው የምያካብዳው የኛ ሀገር ቋንቋ ብሆን ምንም አያሸማቅቁም ኦሮማኛ ትግረኛ ወላይተኛ ህዝቡ ነጭ አምላኪ ስለሆነነው

    • @EthiopiaHagere7474
      @EthiopiaHagere7474 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂🎉

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 5 місяців тому +1

    ቢትሳምየ የእኔ ቆጆ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤🎉🎉🎉 በርች አቃጥያቸው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 5 місяців тому +2

    ልጅቷን ማነዉ እንደኔ የወደዳት❤ የኔ ደርባባ ስትስቅ ደስ ትላለች ሁሌ ትምጣልን የምትሉ👍❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 5 місяців тому +73

    ልጅቶ ደስ ትላለች ሁሌ ትምጣ

  • @SemiraJemal-br6eo
    @SemiraJemal-br6eo 5 місяців тому +16

    ስጠብቅ እዚ ቤት ፈታ ነው እነ ደመቁ ዛሬ ደብራቸዋል

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 5 місяців тому +13

    ወይኔ ዊና በሳቅ ገደልከኝ አቦ እንደዚህ ፈታ የሚያደርግ ነገር እየያዛችሁ ኑልን😂😂

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 5 місяців тому +2

    እስኪ መቶሺ እናስገባው እሱብቻነው የቀረን ይሄ 70ሺ መንፈስ የተወጋ ይሁን ወላሂ❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 місяців тому +2

    ልጅቷ ግን ስታምር የሆነ ደስ ሚል ነገር አላት የደስደስ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 5 місяців тому +50

    እቺ ሴትዮ😂😂😂ሲጀመር ዱባይ እንግሊዘኛ ነው የሚወራው ጥቂት ሰዎች ናቸው አራቢኛ የሚያወራው

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 5 місяців тому +2

      አዎ ልክ nesh😂

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw 5 місяців тому +2

      አወ እኔም ስማር ያላወኩትን እዝህ እሞክራለሁ 😂😂😂 በተለይ ልጆቹ እነሱንና እኔን በራሴ አስተያያለሁ

    • @hanaterefe6836
      @hanaterefe6836 5 місяців тому +1

      አዎ እኔ አራት አመት ሆነኝ ግን ብዙም አረብኛ አልችልም ብዙ ቤት እንግሊዘኛ ነው የሚያወሩት

    • @ethiojole
      @ethiojole 5 місяців тому

      አረብኛ ኢንግሊዘኛ ሸመደድኳት መዳም ቤት መጥቼ እስከ አስር ስማር የማላቀው 😅

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 місяців тому

      Er gn 3amete becha ayemeselm awerarua

  • @DhTv-ey8wx
    @DhTv-ey8wx 5 місяців тому +10

    ወይኔ ዉይናዬ አባቴ እደት ተሰቃየህ ብቻ በጣምታዝናናለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubewube2556
    @wubewube2556 5 місяців тому +6

    ዊና የኔ አባት ስቃህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል!!🙏

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 5 місяців тому +3

    ወይኔ ልጅቱ እዴት እምወደድ ልጅ ናት ከምር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 4 місяці тому

    ዊናዬ እዴት እዳሣቀኝ 😁😁 አይዞህ አትፍራት 😊

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 місяців тому +9

    ልጅቱ ደስ ትላለች ግን ሁሌም አምጡት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 5 місяців тому +29

    *_ልጅቷም የሆነች ቅመም ነገር ነች 🥰ዊናዬ ደንግጦ ሊሮጥ ሲል አሳቀኝ የኤፋ ተንኮል ኦኦ 😂_*

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 5 місяців тому +16

    ፈጣሪ ሀጋራችንን ሠላም ያድሪግልን አሜን በሉ❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 місяців тому +3

    አይ ዊናፈታ ፈታ አርክኝደብሬኝ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @heyuti
    @heyuti 5 місяців тому +9

    እኔእማውቀውን ብታውቁኑሮ ትንሺም ስቃችሁብዙ ባለቀሳችሁ ነበርአሉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @EthioPia-fs3ge
      @EthioPia-fs3ge 5 місяців тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @siti-id4iv
    @siti-id4iv 5 місяців тому +4

    ልጂቶ ደስትላለች ሁሌም ትጣልን የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 5 місяців тому +12

    ዋናን ኤፍረም ማነዉ የሚወድ እሰኪ ደግሞ ደምሩኝ❤️❤️❤️

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 5 місяців тому

      የሣቅ መድሂት ሁለቱየቁም ነገር የተንቢ❤❤❤❤❤

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 5 місяців тому +6

    አይዞህ ዊይናታ ቻለው 🥰
    አንተም ብድርክን መልስ
    ብድር በምድር 🤣🤣🤣

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 5 місяців тому +3

    ዊናዬ ያንተ ርያክሽን እንዴት እንደሚመቸኝ እኮ የኔ ውድ😂❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 5 місяців тому +1

    የኔ ዉዶቹ ስዎዳቺ ትለያላችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂በ ጌታ ደስ ሰሉ

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 місяців тому +7

    ዊና ወንድሜ የኔ የዋህ ኣሰከኝ ኣንተና ኤፋ ኣቴጥፍብን ሁሉ ኣብራቹ ኖልን🎉❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 5 місяців тому +10

    አይ ዊናዬ ገደልከኝ በሳቅ😂😂ግን እኔ ጠርጥሪ ነበር ወይድባይ ወይ ደሞ ኳታር እንደነበረች ልጅትዋ እነሱ ነው እንግልዝኛ እና አረብኛ ደባልቆ ሚያወሩባይዘወይ ይመቻት ተመችታኝለች❤🎉

  • @selambuu473
    @selambuu473 5 місяців тому +17

    ትንሹዪ የኔ ባል መጣህልኝ ስጠብቅህ ነበር🤫😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 місяців тому

      ክክክክ ነውደ እግዳውስአሳድጊው

  • @ብሬሀበሻዊቷtube
    @ብሬሀበሻዊቷtube 5 місяців тому +5

    ስታምር ደሞ ልጂቷ❤❤

  • @BizuneshShewanigizaw
    @BizuneshShewanigizaw 29 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ፍታ አደርክሽኝውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 5 місяців тому +9

    ደሞኮ ከልቡ የሚናደደው ነገር አይ ዊና😅😅😅

  • @umomar4384
    @umomar4384 5 місяців тому +15

    #ዊናዬን 100kእናስገባው❤️ ወየው ሆዴ ቆሰለ አማርኛችን ምን አለ🙆‍♀️አላሉም😁

    • @HayaOmar-f6v
      @HayaOmar-f6v 4 місяці тому

      እናስገባዋለን በጣም ያስቃል ዊናየ

  • @semirayimar2127
    @semirayimar2127 5 місяців тому +4

    ወይኔ ወንዳሜ እኔ ብኖርልህ ኑሮ አትጨነቅም ነበር😂😂😂😂😂

  • @ሁሉን
    @ሁሉን 5 місяців тому +1

    ወይኔ ዊና. እዴዛሬ. አስቅህኝ አላውቅም።😂😂😂 እር ወየው ።

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 місяців тому +1

    ዊና የኔ አስታወይ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🥀🥀🌹🌹🥀🌹🌹🥀🌹🌹🥀🌹

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 місяців тому +9

    ምን አውቃችሁ ነው እምናውቀው ይበቃናል❤❤😂😂😂😂 ልጂትዋ ግን ደስ ስትል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 5 місяців тому +5

    እፍየ በጣም ደስ ትይያለሽ ሄሉየን አግኛት እና እድስቅ አድርጊልኝ ስወድሽ ሳቅሽ በጣም ያምራል

  • @saraAbrhm
    @saraAbrhm 5 місяців тому +12

    ዊና ከልጅቶ ጋር ስራ በሳምንት አረብኛ እና እንግሊዘኛ ትለምዳለህ😂😂

  • @tadela3984
    @tadela3984 5 місяців тому

    ዊና አረብኛዉ የነዘረነወ እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂በጠም ደብሮኝ ነበራ ፈታ አረገቹኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 5 місяців тому

    ልጂቱ ደሰየምትል ረጋ ያለች ናት❤❤❤❤

  • @NoorSun-qt5dd
    @NoorSun-qt5dd 5 місяців тому +5

    ዊና. ደግመክ. ተማር. ኣምበሳ🎉❤

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 5 місяців тому +12

    እረ ዊና ዛሬ የሳቄ ምንጭ የዛሬው ይለያል እንደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @zanb6852
    @zanb6852 5 місяців тому +4

    ወይኔ ሽጉጥ የተደቀነበት ነው እሚመሥለው ልጀቷ ግን አንደኛ❤❤❤❤

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 5 місяців тому +1

    ዊናዬ አይዞህ ጨነቀው እኮ ስላየሁክ👍👍👍👍👍

  • @RddffFffss
    @RddffFffss 5 місяців тому +1

    ዊና እንዴት እንዳሳቀኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 5 місяців тому +10

    ዊናየ በዚህ ድምፅህ መዝሙር እጠብቃለሁኝ

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ 5 місяців тому +13

    ሁሌም ሥሩ የእውት ደሥትላላቹህ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 5 місяців тому +4

    ውይ ዊና እንዴት እንዳሳቅከኝ የኔ ውድ ወንድም😂😂😂😂😂 ሑልየም ሳቅልኝ ዊናየ ኤፍየ ም ወንድሜ በርቱልኝ ሑልየም ፍክት በሉልኝ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤

  • @sisayyoutubebutajera9407
    @sisayyoutubebutajera9407 5 місяців тому +3

    ትንሹልጅ ሂቱብ ይከፈትለት የመትሉ በላይክ አሳዩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Zainb1-ce7im
    @Zainb1-ce7im 5 місяців тому

    አአረ ኤፊ አልተቸልክም ምንላርግ ከዊነጋ ስለመጡ እንደኔ መነው ደስ ይለው እስክ አአረኤፊአልተቸልክምምንላርግከዊነጋስለመጡእንደኔመነውደስይለውእስክበለይክ ❤❤❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 5 місяців тому +6

    ቀጣይ ከፈቅር እና ከሄለን ጋር አምጣልኝ🎉 ኤፊ🎉

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 5 місяців тому +10

    ወይናዬ ቀጣይ ፍቅርዬን እና ፉፉ ጋር ብዲዮ ስሩ የፍርዬን እና የፉ ደስታ ላይ የተደሰታችሁ እጅ አንሱ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተደሰትኩት❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 5 місяців тому +4

    የዊናን አክት ለማየት እየጓጓው ነበር ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክብር ለእኛ ለስደተኞች እንዲህ ሆነን ነው የለመድነው እኔ ሀገር ስገባ እዲ አሰቃይቻችሁ ነው የምተዋወቃችሁ ሁላችሁንም በአንድ ቀን ነው የምሰራላችሁ 😂😂😂

  • @bsbsbdbdbxbx9527
    @bsbsbdbdbxbx9527 4 місяці тому

    ዊናዬ አይዞህ አለማወቅ ሀጥያት አደለም
    ደግሞ እያሽሞጠጠች አደለም

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 5 місяців тому

    ዊናየ ሚስኪና አይዞህ አረበኛዉን ወደእንግሊዝኛ አጠጋጋዉ ❤❤