ጉድ መጣብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @AyuAmharaw
    @AyuAmharaw 3 дні тому +11

    አያሌው ተበላህ
    የትበይን የድሮ ችኳ መጣ መሠለኝ ጉድህ
    እንደለመድከው ልትወራጭ ነው እንግዲህ 🤣🤣🤣🤣

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 дні тому +1

      እያደርጉዲይመጣል

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

  • @zieneb
    @zieneb 3 дні тому +6

    ዉይ ያገሬ ሰላምና የገጠር ኑሮ እዴት እደናፈቀኝ ማነዉ እደኔ የወደፊት ኑሮዉን ገጠር እሚመኝ ፍካቶች እወዳች ሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @GashawAsemu-g5h
    @GashawAsemu-g5h 3 дні тому +7

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 3 дні тому +4

    ጠበቅበቅ ብለሀል እንዴ ባቄላ አቅማዳ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 3 дні тому +4

    ሁለተኛ ነኝ😂😂😂

  • @Kiyatube3
    @Kiyatube3 3 дні тому +10

    የትበይን አድናቂወች like ግጩ❤😂🎉🎉

    • @MadinMadn
      @MadinMadn 3 дні тому +1

      አሁን አላደንቃትም የማትርባ

    • @Mstawte
      @Mstawte 3 дні тому +1

      ​@@MadinMadnእኔም አላደንቃት አሑንሥ ድራማም ቢሆን አሥጠልታኛለች ሴት ልጅ ጡት ነው እጅ ልብ የላትም የሚሉን ወንዶች እውነታቸውን ነው 👍👍👍

    • @Kiyatube3
      @Kiyatube3 3 дні тому

      ምነው ​@@MadinMadn

  • @tube6497
    @tube6497 3 дні тому +4

    ትበይን ትንሽ ብትቅደረደሪ ምናለ🥰🥰🤣🤣🤣

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 дні тому

      መግደርደርነበረባት😂😂😂

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 3 дні тому +2

    ጥጋብያድርግልንአገራችንን

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 3 дні тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔዉድች❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 3 дні тому +1

    አስማረ ሲቆጣ ነብር ነው 😂 አያሌው ትበይንን ጠብቃት እንዳይወስድብህ 😂😂😂❤❤❤

    • @engidateshale9521
      @engidateshale9521 23 години тому

      አስማረ ታማኝ ነው እንኳን የጓደኛውን የለማያውቀውን ሰው እንኳን አይነካም የሰውልክ ነው

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 дні тому +1

    እኔስ የምወዳችውን ያህል አስጠላችውኝ ሁሉም ስራችው ከመጀመሪያ እስከ አሁን ድግግሞሽ ነው 😅

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 3 дні тому

    አሰሜ ጠላትህን ይክፋዉ እንጂ ከፍቶሃል አይዞህ!

  • @truth7844
    @truth7844 3 дні тому +1

    "ወላለድሽ?" አለ ዳምጠው ። አይ እዚያስ አልደረስኩም ፤ እሰች ትበይን። እሰይ ! እሰይ! እሰይ! አለ ዳምጠው🤣🤣🤣🤣

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 3 дні тому +1

    አያሌው ተበላህ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 2 дні тому

    አያሌው መልካም መቃጠል ይሁንልህ ዳምጠው መጣልህ

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 3 дні тому +3

    አይ እኔ የዳምጠዉና የትበይን ግንኙነት አላማረኝም አያሌዉ ጠርጥር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 2 дні тому

    ወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 23 години тому

    ሁልጊዜም አስማረ እና አያሌው ይደጋገፍሉ

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 3 дні тому

    ሰወዳቸዉ🌾🍋ማነዉ እደኒ የሚወዳቸዉ💚

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 дні тому

    አስማረ የሰው መካሪ ስልህ እስቲ ይሁን ሻሙ ጥሩ ሚስት ነች አያሌው የሚልህን ስማው ሻሙን ፍቀዳት

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 2 дні тому

    ጉድ በል ወሎ አዬካ ጉድክ ፈላ ዳምጠው መጣ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @adesuAdesu-bt8xx
    @adesuAdesu-bt8xx 3 дні тому

    አደኛ ባቻየሁ ሄደችብን ሁለተኛ ሻሼ ሶስተኛ ይሻሙሽ ተደገመች ትበይን ብቸዋን ቀረች😌🥺🥺🥺🥺

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 дні тому

    አያሌው አሁን የጎጃም ባህላዊ ልብስን እየለበስክ ነው, ጥሩ ነው:: ይሄን የደርግ አጭር ሱሪ ወዲያ ጣሉት:: የጎጃም ልብስ የአርበኛ ልብስ ነው, አስሜም አስተካክል

  • @ZainabMohammed-ym1bz
    @ZainabMohammed-ym1bz 3 дні тому +1

    አያሌው ሳይዳምጥህ ዳምጤ አምልጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 3 дні тому

      ጥሩ ብለሻል ትበይንም ልቧ ደነገጠ ስታገኘዉ😂😂😂

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 3 дні тому +1

    ትበይን የከንፈር ወዳጂሽን አገኘሽ

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 3 дні тому

    ወይኔ ትበይን ስወድሽ 😊❤

  • @አሐ
    @አሐ 3 дні тому +1

    እንዴ ጉድና ጅራት ከወደህዋላ ነው አሉ😮አስማረ ግን ምንድነው እንዲህ ቱግ ቱግ የሚያደርግህ ይሻሙሽ መብት የላትም ማለት ነው😮 ቤተሰቦችዋን ለማየትም ሆነ ወይንም ያለችውን ጉዳይዋን ለመፈጸም😮ተረጋጋ የእነአያሌውን ትዳር የምታስተካክለው አንተ አይደለህ እንዴ😮ምነው የእራስህ ሲሆን እንዲህ አንቀጠቀጠህ በሰላም😮😮

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 3 дні тому

    ስራ ስራዉን ነዉ እቤት አላስገባሁም አለ አይ ትበይን ልጅነታችን አለች ያሳለፍሺዉን አስታወሺ

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 3 дні тому

    አያሌዉ ተበለህ ቀበቶህን አጥብቅ ❤❤❤

  • @EthiopiaAlemante
    @EthiopiaAlemante 2 дні тому

    Asma yederowe bhri yeshalhal

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 3 дні тому +1

    16 ተኛ ነኝ😅😅😅

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 дні тому

    ጉድ በል ጉንደር😂😂😂😂😂😊

  • @etayehumekonnen8544
    @etayehumekonnen8544 День тому

    ትበይን የኔ ውድ የተረት እናት

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 3 дні тому +2

    ትበይን ወራዳ ኤጭ ድሮም ነገረኛ እሰው ማን ያገባዋል

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 3 дні тому

    አረ እኔስ ባንቻየው እምኑ ገባች አረ አዴ መታ ትሒድ

  • @AbebaTeshomeTeshome
    @AbebaTeshomeTeshome 3 дні тому

    ትበይን ድምቀት❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 дні тому

    አያሌዉ እዳትበላ ❤❤❤❤

  • @AbebaYeyared
    @AbebaYeyared 3 дні тому

    የድሮ ፍቅርኮ አይለቅም እዚህም ሰፈር በእግር በፈረስ ነው አፈላልጎ ያገኟት

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 дні тому

    ወይ ትበይን❤❤🤣🤣🤣🤣

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 3 дні тому

    ትበይን ብድሮን ልትመልስነዉ መሰል አያሌዉ እግድህ ተቃጠል😅

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 3 дні тому

    አይ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አሉ አያሌው ጉድህ ነዉ ትበይን ልቧ ሊሸፍት ይመስላል አይ 😂😂😂😂

  • @ZediHaylu
    @ZediHaylu 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤😊

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 3 дні тому

    ❤❤😁🌺🌺🌺👍👍

  • @HanaMesele-z9l
    @HanaMesele-z9l 3 дні тому

    ሁለተኛ ነኝ

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 3 дні тому

    አያሌዉን ዳምጠዉማ ዳምጠዉየ😂😂😂😂😂አስሜ የኔ ቆፍጣና

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 3 дні тому

    Wuyi tibayn siwedat iko 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 3 дні тому

    አያሌው ተበላህ ዳምጠው እዳይዳምጥህ😂😂😂😂😂

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 3 дні тому

    አይ እጅ እጅ እያላቹ ነው 26 አመት በትዳር ከአያሌው ትያለሽ አሁን ደሞ የከንፈር ወዳጅ እዚህ ከተማ አይደሉ ቤተሰቦችሽ እያስጠላቹ ነው

  • @አልሃምዱሊላህ234
    @አልሃምዱሊላህ234 3 дні тому

    አይ ትበይን😂😂😂😂😂

  • @ZainabMohammed-ym1bz
    @ZainabMohammed-ym1bz 3 дні тому

    አያሌው ጥግህን ያዝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 дні тому

    ትበይን አጠደ ስትይ አንድ የሰፈሬ ሴት ትዝ አለችኝ ዶሮሽ ቁጭ አጠደን🤣🤣🤣🤣🤣

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 3 дні тому

    አይ ትበይን ክክክክክ

  • @Abssinia4618
    @Abssinia4618 3 дні тому

    አግምጠህ አላለም😂😂😂

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 3 дні тому

    ትበይን😂ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😊😊

  • @Tig-gs6nm
    @Tig-gs6nm 3 дні тому

    ውይትበይን ተደፍተሽነበር😂😂😂😂😂😂

  • @Moaza-fi1zc
    @Moaza-fi1zc 2 дні тому

    ትበይን አንዣበብሽበት 😂😂ሰውየውን

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 3 дні тому

    አረ ትበይን አለባበስ የት ሔደች ያች የሁሌዋ

  • @ሪቺነኝየኡሚነፋቂ

    አያለዉ ቻለዉ😂😂😂😂

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p 3 дні тому

    የሻሙሽ ሄደች ባቻየሁ ልትመጣ ነው እንዴ

  • @RebkaEndalkachew
    @RebkaEndalkachew 3 дні тому

    Beretu

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 3 дні тому

    አይ ተበይን 😂😂😂

  • @مباركالمبارك-ح9و

    ማነሺ የመዳምቅመም እሲእደኔዉ የቆመብሺእሲነይ በዉስጥእንባዳ የቆመብሺሀይበይኚ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 дні тому

    አስሜ መጨከንክ አረ ሂድና ፍቀዳት ይሻሙሽን ቤቱ ጭር አለ እኮ

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 3 дні тому

    ትበይንየኔቆንጆስወድሽሞልቶተርፎስትይደስትይኛለሽ

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 3 дні тому

    እረሳችው አያሊውን 😅😅😅😅

  • @טאדגמהרת
    @טאדגמהרת 3 дні тому

    ክንዴ ተቆጥቶ መጥፋቱ ነዉ😂

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 3 дні тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 3 дні тому

    😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 3 дні тому

    😂😂😂😂😂

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 3 дні тому

    😆😆😆😆😆❤️❤️❤️❤️❤️

  • @desalegnabera9746
    @desalegnabera9746 3 дні тому

    ከተማ ቤት ልገዛ ሲላት ጭረዋ ቆመ

  • @MostafaAty-u9j
    @MostafaAty-u9j 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 3 дні тому

    የናንተ ነገር ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው

  • @Vhzuck
    @Vhzuck 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 дні тому

    እሻሙ የኔ ድንቡሽቡሽ ቤትሽ ተመለሺ አስማረ ትዳሩን የሚያከብር ገበሬ ነው ካልተመለሽ ቁርጡን ንገሪኝ እኔ አገባዋለው

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ

    አያሌዉ የዉሀላይ ኩበት ሆንክ ምንሜና የሆነ ሰዉየ መጣልህ😂😂😂😂😂😂

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 3 дні тому

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsaSaudi-e1g
    @KsaSaudi-e1g 3 дні тому

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢አይትበይን የልጅነት ፍቅረኛሽመጣ

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 дні тому

    አይ ትበየን አሁን የአዩሻን የበቀል ጅራፍሺን😂😂

  • @MarsilasSamuel-z6u
    @MarsilasSamuel-z6u 3 дні тому

    እውነትም ዳምጠው

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 3 дні тому

    እኔ አምስተኛ ነኝ

  • @አሐ
    @አሐ 3 дні тому +1

    የእናንተ ወጥ ግን አፍለቅልቄ የሚባለው ምን ያክል ቢቀጥን ነው😊🎉❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 2 дні тому

    አያሌው አንተን ብሎ መካሪ

  • @ነኢማየቦርናዋ
    @ነኢማየቦርናዋ 3 дні тому

    አሰሜአሳዘነኝባልቀርችይሻሙ

  • @SimChance21
    @SimChance21 3 дні тому

    ትበይን ሰውየው ከተማ ቤት ሲላት ተቁነጠነጠች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 3 дні тому

      😁😁😁🙄🙄🙄🙄🙄🙆🙆🙆

    • @SimChance21
      @SimChance21 3 дні тому

      @@Alekulahal tetalan eko kanchi ga

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 3 дні тому

      @@SimChance21 mn atefahu🙄🙄🙆

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 3 дні тому

      @@SimChance21 re ba alah mn atefahu ngeregn??😢🙄🙄🙆

  • @YonasLake
    @YonasLake 3 дні тому

    Ayalwn lmen asgnaswe

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 дні тому

    ፍካት አስመረንና ሻሙን ልጅ ስጥዋቸው ። የግሸን ማርያም ጠበል አስጠጥዋቸውና ከፀጋው ይባረኩ ።

    • @WerkinheMmaru
      @WerkinheMmaru 3 дні тому +1

      @@TayeTessema-cs5lr በለው ፈትፈትሽ

    • @mistersayed6624
      @mistersayed6624 3 дні тому

      የ እውቀት ጥግ ሃይማኖት በ ድራማ አትክተት

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 3 дні тому

    አሸብር ነዉ እንዴ ይሄ ሰዉዬ

  • @Sefinewgetachew
    @Sefinewgetachew 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 3 дні тому

    😂😂😂😂😂

  • @HadiyaDris
    @HadiyaDris 3 дні тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 3 дні тому

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @NerozeAl-n7r
    @NerozeAl-n7r 3 дні тому

    😅😅😅😂😂😂