በትንሽ ጥፋት የሚለየኝ አይመስለኝም ነበር ጥላቻህን በግልፅ አሳየከኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 547

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 20 днів тому +13

    ምንም አላጠፍሺ የኔውድ እውነት ታናጋሪ አይወደድም አሥመሳይ ስው ነው የሚኖርባት አይዞሺ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 20 днів тому +48

    ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላህ አላሁ አክበር

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f 20 днів тому

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @AHIAM-gj3wo
      @AHIAM-gj3wo 20 днів тому

      @Hawa-h1f እሺ ኮመት አስቀምጭልኝ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 20 днів тому +53

    መችም እናንት ኢቱበሮች ትዳር ለሊለው ትዳር እንድይውድነው የምታድርጉት አውዙ ቢላ የእስልምና ሰለትዳር እንድህ ነው እንድ የሚያስትምርው ውላሂ በጣም ታስጠላላችሁ አንዱ ሲሂድ አንዱ ይመጣል እጭ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 20 днів тому +2

      ዜደየ ለብር ብለወ ነው እረኩሰ በጣም በዚህ ያገኙት ገንዘብ

    • @amma4705
      @amma4705 20 днів тому

      ወላሒ አወ አበዙት

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d 20 днів тому +1

      ዝምአትያትም ለብረ ብለው ያለም ውሸት ይዋሻሉ😂😂

    • @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
      @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 20 днів тому

      በጣም ወላሂ በጣም አስጠሉ ውሸት ሀራም መሆኑ ረሱት ላይክ አታርጉላው ባለማየትምእንተባበራቸው ገንዘብ ገና ያሳብዳቸው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 20 днів тому +1

      @@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ ወላሂ አነሳሁ እኔ

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 20 днів тому +5

    ባልሻን አክብሪ ሰአዳ አትሞጣሞጪ ታስታዉቂ አለሻ ለስዉም ክብር ይኑርሽ ፊጥፊጥ አድርጎሻል በጣም

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 20 днів тому +4

    ጀግና ነሽ ምን አገባሽ እነሱ ካልተረዱሽ ተያቸዉ ብሎ ነዉ አዉልም እጅ አች ምንም ጥፋት የለብሽም ጀግና ለሀቅ የቆምሽ ነሽ❤❤❤❤

  • @MarameMarame-i6m
    @MarameMarame-i6m 20 днів тому +11

    ሳአዳ የባልሽን ምክር ና ትእዛዝ አክብሪ ክርር አትበይ ድርቅ ማለት ቤት ያፈርሳል
    ሲቀጥል, ከወንድ ጋ እልክ አትያያዠ

  • @HawwaHawa-b6u
    @HawwaHawa-b6u 20 днів тому +19

    አይዞሽ የኔ ዉድ እህት የጀማል ጦስ ላችም ተረፈ ለበጎነዉ ለተሳዳቢ ወች ቦታ አትስጪ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 20 днів тому +2

      እሶነችኮ ያለያያቻቸውጀማልና ሀዋ ጀማልምንያድርግ ጎደኛብሎ እቤቱቢሄድለይቅርታ እግዳአባራአለያያቻቸው መርዝነችጅ

    • @HawwaHawa-b6u
      @HawwaHawa-b6u 20 днів тому +1

      @@aishaaisha6991 የክፋት አይመስለኝም ለሀዋ ብላነዉ የደበደባት ቦታ ጠባብሳ ስታያት እኔም ቢሆን አያሰችለኝም ደም ጀማልም ሴትና አህያ ሲግረፍነዉ አለ አተም በላት አለዉ አወልን በዛም ተናዳነዉ እዴትቤት ይመታል ማለቷ ምንም ክፋት የለዉም ማሬ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 20 днів тому +20

    ሰአድ አይዞሽ የኔ ቆጆ በጣሞ ነው የምወድሽ አይዞሽ 😢😢❤❤❤

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 20 днів тому

      ድራማ ነው ውዴ😂😂😂😂😂

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 20 днів тому

      የምን አይዞሽ ነው ስራዋን እየሰራች ነው ለራስሽ አይዞሽ zmzm😅😅😅😅😅

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 20 днів тому +1

      አንቺ ለራስሽ አይዞሽ ሚስኪን

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 20 днів тому

      ​@@ሀስናሙሀመድክክክክ

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 19 днів тому

      ስዓድዬ ሊፒስቲክ አትለቅለቂ ለባልሽ ብቻ ተዋቢይከ የኔየእህትሽ ምክርነው ብታይውደስይለኛል

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 20 днів тому

    ሰአዲ አችም ልክ አደለሺም ባልሺን ይቅርታ በይ ከነጀማል ሂወት ዲጋሜ አትግቢ ምክኒቱም አች የራስሺ ትዳር አለሺ ሰለዚህ የባልሺምን ምክር መስማት አለብሺ አወል እኮ አችን ለማስርዳት በጮቢ ተወጋሁ ብሎሺ ነበር ፕራክ ቢሆንም ላች ያስተምርሺ ነበር አሁን ከጥፋትሺ ተማሪ በቃ አች ማንም ጠብቃ መሆን አችይም እና ለዋ ሁለት ወልደዋል ስለዚህ እወለዲመሀል መግባትሺ ልክ አደለሺም ማዘነሺ አደለሆኑ

  • @amaamm-n6o
    @amaamm-n6o 20 днів тому +2

    ስአዲ የምር ጀግና ሁኚ ለማንም ደንታ እዳይኖርሺ ጎበዝ መሆን አለብሺ የመታለቃቅስለ አይወድም እራሺ ጠካራ ሁኚ ነቅጣ እባ እዳታለቅሺ እሺ ውዴ ❤❤ ክአላህ ጋር ሁኚ አቺ ቆጂዬ ነሺ ❤❤❤

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 20 днів тому +4

    ምንም አላጠፋሽም ለሤት መቆምሽ ትክክልነዉ ሌላዉ ሠዉ በጭቅላቱ ሣዪሆን በቂጡነዉ የሚያሥብ አይክፋሽ ሁሌም ጠንካራ ሁኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 20 днів тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @jamila-jc1uo
    @jamila-jc1uo 20 днів тому +6

    አይዞሽ የኔ ቆጆ ወንድ ስባል አይታመኑም ከሱ አንች ነሽቆጆ እቅርታ ካልታባለሽ ተይኗ ልጅሽ ዉሰጅ እና የራስሽን ህይወት ኑር ምንም አላጠፈሽም ለላ ደሞ ሀዋ ምስክን ሄይዋናት ❤❤

  • @AadfgAddgh-j2h
    @AadfgAddgh-j2h 20 днів тому

    ክክክክክክ ፍራንኩ መቸ ነው የሚጠናቀቀው የቀልዱ ቀልድ ነው ሰኢዳ እና ሀዋ በትዳራችሁ አትቀልዱ ትዳር እራሱን የቻለ ክብር አለው የመዳምንም ቅመሞች ውንጀል አትግቡ ክክክክክ

  • @seadamohammed-y4k
    @seadamohammed-y4k 20 днів тому +1

    አድምክር ልምከርሽ ትዳር በልህ አይመራም እደሸሪአው ባልሽ አትህጂ ካለሽ ቦታ መሄድ አልነበረብሽም እኳ እጎደኛውጋር ከቅርብ ዘመድም ቤት ቢሆን እሱካልፈቀደልሽ መሄድ አትችይም ጥፋት አይመሥለኝም አትበይ ትፋተኛነሽ የባልሀቅ እጂያለብሽ የቤተሰብ እኮን ሀቅየለብሽም ስለዚህ ለማንም በልስመስጠት የለብሽም ትዳርሽን መልሰሽ የምትጠግኔው አችውነሽ እሱአይደለም ወድልጅ እደመሩትነው ብልጥከሆንሽ ይቅርታበይ እና አሳፉሪአቸው ጥላቶችሽን

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 20 днів тому +2

    ነገር አይጠቅምም. አጥፍተሻል የምትሎ. የታረቁንልጁች አለያየሽ

  • @nuuruusiraj2066
    @nuuruusiraj2066 20 днів тому

    ጥፋት ነው ባለቤትሽ አትሂጂካሌሽ አትሂጂ ግዴታ የባልሽን ትእዛዝ መስማት አለብሽ

  • @saadasaada-m2i
    @saadasaada-m2i 20 днів тому

    ክርት አንቺ የሰው ቤት ገብተሸ የሰው ትዳር ሰትበጠብጪ እንደዚህ እደሚያም ቅመሺው ሴት ልጅ ሰተር ስትልነው ጡሩ አንቺ ግን ትገረሚያለሸ

  • @AavA-bo4op
    @AavA-bo4op 20 днів тому

    ተወናጅላቹሁ አወናጀላቹሁን እናንተ ጥሩ በሰሩ እኛ አንወናጀልም ነበር ሆ 😅😅 እኛ መቸም አያገባንም የራሳቹሁ ጉዳይ ሆ ግንኮ ሳአድየ ሙጥሙጥ ትመስያለሽ አፉበይኝና ❤❤❤ 😅😅😅😅😅

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 20 днів тому

    ሲጃጃሉ ይሰነበቱና እደገና እየመጡ ያለቅሳሉ ከንቱ አበዛሽው ሰዳማ ሱበሀን አላህ የቤትን ገመና ውጭ ሲጀመር የሚፈልገው የለም እደናተው ዩቶብ በር የሚጃጃሉት ካልሆኑ በስተቀር ከንቱ ነሽ እንዳው

  • @ሰአድያባቴልጅ
    @ሰአድያባቴልጅ 20 днів тому +6

    ሰአድ ትክክልነኝ አትበይ ምክኔያቱም እነሱ ታርቀናል እያሉ አች በዛልክ እሪ ማለትሽ ያችጥፋትነዉ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 20 днів тому

    ሂጂና ይቅርታ አይደገመኝም በይውና ታረቂ አግባን እያሉ አፈቸውን ለሚያሸቱ አረ ሠቶች ተረጋጉ

  • @AbcAbc-tv3tg
    @AbcAbc-tv3tg 20 днів тому +1

    አሽቃባጭነሽክክክ😂😂😂😂😂

  • @HCola-cl2jr
    @HCola-cl2jr 20 днів тому

    አቺእደወደነሽ እሱደሲትነው የሰውትዳሩ ቡጠቡጥሽኮ አሁን ነው ያወቀሽው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 20 днів тому +11

    ስአዳየ ስወድሽ❤❤❤

  • @LovelyAlbatross-nw
    @LovelyAlbatross-nw 20 днів тому

    አረ ተው አላህን ፍሩ በትዳር አትቀልዱ አትጃጃሉ አላህ አንድ ቀን እንደ አፋችሁ ያደርግላችኋል አሁንስ አበዛችሁት እስልምናን አታሰድቡ

  • @SalmanBelal
    @SalmanBelal 20 днів тому +1

    ዩቱበሮች ለትዳራችሁ ለሚሰታቸዉ ለባላቸዉ ክብር የላችሁም ለብር እጂ እደዚህ እየተወራርዳችሁ ያመጣችሁት ብር ቢቀርሰ አኡዚብላ ደም ኮሜቶች ትላለች 🤨

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 20 днів тому +1

    እሰይ አለሁ አለሁ አብዝተሽነበር እኔነኝ አዋቂ እምትይውነገር ደሞ የናተም እጅ አለበት አላለይም ለምን ታድያ ሚድያላይ ታወጣላችሁ በዛው በውስጥ አፈቱም አሁን እናተም ዩትበር ትባሉ ይህናን ምድረ በግ😅😅

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 20 днів тому

    አራ ኢነንታ ዮቱባሮች አለህን ፍሩ ለዶለር ብለቹ በትደራቹ አትቅለዱ ትደር መቃለጀ አደለም

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 20 днів тому +4

    አይዞሺ እህቴ ለበጎነው🎉🎉🎉

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 20 днів тому +1

    አሁንስ ድራማ ነው 😅ይመችሽ ካሜራማኑ አወል ነው

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain 20 днів тому

    ዉሸት አታብዙ የሀ ዱኒያ ነው ዉሸት ደሞ ወደ ጥመት ጥመት ወደ ጀሀነም የኛ ዉድ ነብይ ሰሉ አለነብይ

  • @abebeabebe1993
    @abebeabebe1993 20 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂ክክክ

  • @aleemoa9847
    @aleemoa9847 20 днів тому +1

    ደግአደረገሽ ባለገጌነሺ እሰይ ጀማልን ምነበር ያልሺዉ😅😅😅

  • @Kamela-o2j
    @Kamela-o2j 20 днів тому

    ግን በስተመጨረሻ ፕራንክ ነው እንዳትሉ ፕራንክ ማለት ወሸት ነው አላህን ፍሩ

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 20 днів тому +5

    አች ጥፍት የለብሽም ማሬ ድሮም ዉነት የሚናገር አይወደድም የኔቆጆ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 днів тому +2

    አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና በትክክል ነሸ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @ኢማንኢማን-ገ5ጀ
    @ኢማንኢማን-ገ5ጀ 20 днів тому

    ዝመይ ገና ይቱበር ሆኮ ብለሽ ታቅራሪ አለሽ እንደ ፍራ ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል አሉ አንችም አላፈርሽ ባልሽን ሳታወርጂ መገን ጎፎ ጨፊ አችን ...

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ጉድ ኮመቶች ማሽቃበጥ አልተዋችሁም በውስጥ መስመር እየገባችሁ ጉድ ነው ማፈሪያዎች በዚህም በዛም አታርፉም እራሳችሁት አታውርዱ ሴቶች ያስጠላል በሰው ትዳር አያገባኝም

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ 20 днів тому +1

    ግን እኮ የጀማልን አይብ ማዉጣት የለብሸም

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    የኔዉድ
    አይዞሽ
    አችበጣምጀግናሤትነሽ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 20 днів тому

    አይዞሽ ሳአድ🎉😢

  • @Dubush-p1y
    @Dubush-p1y 20 днів тому +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ❤😂

  • @AlxBle-t1o
    @AlxBle-t1o 20 днів тому

    እሰይ ደግ አረገሽ ደግ አረገሽ ያስሻል ይገባሻል አፍለ ተሾመ ነበር ነበር የእንስሻል ያንስሻል

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 20 днів тому

    ❤❤ይቅር ተባባሉ 🎉 ጥሩአደለም

  • @Sነኘየባቦዋ
    @Sነኘየባቦዋ 20 днів тому +3

    እና እኛ ምን አገባን እኛ ሠንት አሥብ አለብን እዝህ እየመጣሺ አታላዝኑብን እዛዉ ጨርሡ ችግራችሁን እዚህ እየመጣሺ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ ቤትሺን በሥረአት ምሬ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮

  • @Sofia-l9x
    @Sofia-l9x 20 днів тому

    አይዞሸ

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 20 днів тому

    አንችም በጣም አበዛሽው እነሡ ታርቀናል ብለው አኅቺ ለይቅርታ ሄደሽ ነገር ማወጣጣት ማያያዝ ለምን አሥፈለገ ለይቅርታ ነው የሄድሽው ይቅርታሽነ ጠይቀሽ መመለስ በሠው ትዳር አትገቢ ሀለተኛ ይቅርታ ብለሸ ታረቂ አጥፍተሻል አንቺ እኮ ሁለተኛ እንዲጣሉ አረግሽ ሀዋ ፩እንደውም አብዳለች እንካን እነደዚህ ብለሽ በሠው ትዳረ አትግቢቢ 😭😭😫

  • @mamaylagse
    @mamaylagse 20 днів тому

    አይዞሽ😢

  • @Ganet-u1n
    @Ganet-u1n 20 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Halemaamogine-qg2gt
    @Halemaamogine-qg2gt 20 днів тому

    እውነት ነው መላስሽ የሴትነት ባሀሪ አደለም ሴትልጂ ሀያ ሲኖረው ነው በጣም ምላሳም ነሽ ባል ነሽ ሚስት አች ባልሽን አክብሪ አች በሰው ትዳር ምን አገባሽ አች እደውም እሱ ጎበዝ ነው ሌላ ቢሆን እደደሮ ይገነጣጥልሽ ነበረ በርበሪ ነሽ

  • @SeabHusen
    @SeabHusen 20 днів тому

    እዲህ አድርጎ በትዳር ጨዋታ ሌላ አይዳ አታቺሁ ነዉ ፕራክም ቢሆን የሚዝናና ነገር ስሩ😮😮😮

  • @sadaSad-mh7dp
    @sadaSad-mh7dp 20 днів тому +2

    ኡነትነዉ ምላሳምነሺ ሰአዲ የማይካድነዉኮ ሰገጤነትሺ😅😅😂😂😂😁😁😁

  • @mawaysh
    @mawaysh 20 днів тому

    ምትሰደቡት በስራችሁ ነው ወንጀልን ምታስመዘግቡ በምትሰሩት ስራ ምነው ኤኔ ፃድቅ ነኝ አልሽ?

  • @شمسيةامان
    @شمسيةامان 20 днів тому

    ሳአዳየኔቁንጆጂግነአይዘሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-ft7cf
    @Fatima-ft7cf 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @صالحهالراشدي-ف9ح
    @صالحهالراشدي-ف9ح 20 днів тому

    አይዞሽ ሰአዲ

  • @MsKhadaz
    @MsKhadaz 20 днів тому

    ወንድ ልጅ ክፍል ይወዳል አባትሽን እንደምትወጪ ወንድሞች እንደምቶች እንደምታከብራቸው እሱን ማክበር

  • @GghHhh-r5d
    @GghHhh-r5d 20 днів тому +2

    አይዞሽ

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 20 днів тому +3

    ግን በውሸት የመጣ ብር ቢቀርስ ስንት ናገር የሚስራ እያለ አብዳችሆል ግን

  • @SsTst-w8o
    @SsTst-w8o 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hወሎየዋ-w7d
    @Hወሎየዋ-w7d 20 днів тому +1

    ቁጥብ ሁኝውዴ ሴትነሺ

  • @هدايهه-د6ع
    @هدايهه-د6ع 20 днів тому

    በትዳራችሁ አትቀልዱ ውሸት ከሆነ አላህ ወአለም

  • @ZabibaZabi-f1u
    @ZabibaZabi-f1u 20 днів тому

    የኔ ዉድ አብሸራ😢

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 20 днів тому

    ተባረዱበዛውአምሮነውእኔአልጠበኩትምከቪዶጀርባይቅርታሽንእሚቀበልሽየመሰለኝ እይ ሰአዳየ ጥፋትሽ ምንድነው ተይ ከነሱ ጋእራቂካለሽ መተው ነበረብሽ ለመከባበር ሲባልማለትነው በርግጥ እኔአልወድምኮመንትለማንኛውምይቅርታእህት

  • @Ansha0597
    @Ansha0597 20 днів тому

    በትዳር ላይ አቀልዱ አንድ ቀን እዉነት የሆነዴሁ ስታለቃቅሱ እዳናይ በሌላ ነገር ስሩ

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 20 днів тому

    ሰአድ ቅመም የኔቆንጆ

  • @ليلىالاجنبية
    @ليلىالاجنبية 20 днів тому

    አዳሜ ተባልሽ ጋር ተለጠፈሽ እያደረሽ ጥሎኝ ሄደ ጥሎኝ መጣ አትበሉ እደ አትዝፈኑበን በቃ ለራሳችን ሂወት ከብዳናለይ

  • @MonaMona-e3y
    @MonaMona-e3y 20 днів тому

    ደግአደርጉሽጀል😊

  • @ደመወዜ
    @ደመወዜ 20 днів тому +1

    በጥራቃ እራስሺን ቻይ

  • @Rameeha
    @Rameeha 20 днів тому +1

    አይዞሽ የኔውድ ስወደሽ ዝበይው ይጠረግ ሲቆጨው ይመጣን

  • @Anshayoutub
    @Anshayoutub 20 днів тому

    አዲስ ድራማ ደሞ ተጀመረ አይይ ፍትህ ለኛ ለተመልካች

  • @SefanJimmaa-k2h
    @SefanJimmaa-k2h 20 днів тому +4

    Seadiyeee ayzoshe yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 20 днів тому

      Konjoo maali tunii balageen intalaa bultii nama diguu demtii😂😮

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v 20 днів тому

    ሰወዋሽቶያስታርቃል አችግብልግናነውእመኒ

  • @temima_mohammed_aldanya
    @temima_mohammed_aldanya 20 днів тому

    ፕራንክ ነውኮ 😅

  • @Meerah335
    @Meerah335 20 днів тому +2

    እደዛ ያለ የለም ውዴ ሊተውሽ አደለም በጣም ነው የምወዳት ብሏል ትንሽ እድትማር ነው ብሏል ውዴ❤❤

  • @لبابهاحمد-س3م
    @لبابهاحمد-س3م 20 днів тому

    ግን እኳ እህት አጥፍተሻል ቢሆንም ግን ከቤት ማሶጣቱ ተገቢ አደለም

  • @ashkebest5273
    @ashkebest5273 20 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @MyUiu-e2o
    @MyUiu-e2o 20 днів тому

    ሲጀመር ከቤት አልወጣችም ሰአዲ አዳሜ አትጫጪ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 днів тому +2

    ጎበዝ በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 20 днів тому

    😂😂😂ትዳር በሚዲያ ስታወጡ ምንም ቢሏችሁ አይድነቃቸሁ የዘንድሮ ትዳር በሚዲያ

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 20 днів тому

    ፕራክ እዳይሆን ሰአድ እንዴው ይሄ ሚድያ እውነቱም ውሸቱም አያሳውቅም

  • @bintksa-z9l
    @bintksa-z9l 20 днів тому

    ደግ አረገ😂😂😂😂

  • @seadaAli-d4q
    @seadaAli-d4q 20 днів тому +1

    ሰአድ እህቴ ዝበያቸዉ ምንምመልስ አትስጪ ባለፍምአይተሽዋል ሰወ ክፍተትነው እሚፈልገው ስለዜህ በዉስጥ ይቅርተባባሎ

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 20 днів тому

    ዘንድሮው ዩትበሮች ድራማችሁ ይለያል ምናለ በትዳራችሁ ባታሟርቱ ግን

  • @zuzum7305
    @zuzum7305 20 днів тому

    ኤጭ አሁንስ እስቲ ደምሩኝንንንን እባካቹ😅😅😅😅😅😅

  • @Asdasd-w4y
    @Asdasd-w4y 20 днів тому

    እንድረዋለን ክብር ቢስ ምንም ለሰው ክብር የሽው

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 20 днів тому

    ከነ አብርሽ ና ሩታ ወስደዋት ይሆን እደ ድራማዉን ግን እዉነት ከሆነ አች አላጠፋሽም ትክክክልነሽ ዝም በይዉ

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 20 днів тому +2

    ልክ ነው ባለጌ ነሽ በፊት ጡሩ ትመሥሊኝ ነበር😢😢😢

  • @shadlajidbkk9073
    @shadlajidbkk9073 20 днів тому

    አላህን ፍሪ

  • @SaeedAhmed-k8u
    @SaeedAhmed-k8u 20 днів тому +1

    ብር አስክሩሻል ወላሂ😂😅😢😂

  • @Hayatmohammed-d2d
    @Hayatmohammed-d2d 20 днів тому +1

    ሰአዲ አብሽሪ ውዴ

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 20 днів тому

    😂😂😂😂😂😂አይ ስአድ

  • @msayeabebe6362
    @msayeabebe6362 20 днів тому

    እዉነት፡ነዉምላ፡ሳምነሺ፡ብረጂ

  • @MediDam
    @MediDam 20 днів тому +2

    አወ ምላሳም ነሽ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 20 днів тому

    ጨምላቃ አትጨማለቂ አያምረብሸም

  • @Amatulla-z1s
    @Amatulla-z1s 20 днів тому +1

    WL wr wb abshir habibti miskina😢😢😢❤❤❤

  • @RabisHossin
    @RabisHossin 20 днів тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤️❤️❤️😢😢

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 20 днів тому

    እባካችሁ አትጨማለቁ ኢጭ እረ አላህን ፍሩ

  • @MissArgo-e6u
    @MissArgo-e6u 20 днів тому

    😂😂😂😂❤