«ታሪካችን ሁልጊዜ ራሱን ነው የሚደግመው»!HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @edenyasin5591
    @edenyasin5591 4 місяці тому +2

    እድሜ ጤኔ አቡኪ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 місяці тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 місяці тому +1

    ረዲየላሁ አንሁማ አጅማኢን

  • @Zubaidha-p8h
    @Zubaidha-p8h 4 місяці тому

    አላህ የጠበቅህ የኦስታዝ

  • @Napio.HussenNapiohussen
    @Napio.HussenNapiohussen 4 місяці тому +2

    ተመስጨ ከምከታተላቸው ኡስታዞች መካከል አንዱ አቡበከር አህመድ ነው

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 3 місяці тому

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡበከር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    በእኔ እድሜ እናተ ለእስልምና የከፈላችሁት የድምፆችን ይስማ ታሪክ መቸም አረሳውም እኔን ሂወት በሰበብ የቀየረ ከዛ ወድህ የምላስ አዋቂው ነኝ ባዮች በዝተው አዋቂወች ዝም ብለው ሙስሊሙን እያዘቀጡት ነው አላህ ሂድያ ይስጠን ይስጣቸው መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 місяці тому +1

    Masha Allah ❤❤❤

  • @ZeinebaDawud
    @ZeinebaDawud 4 місяці тому

    ኡዝታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 місяці тому +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d 3 місяці тому

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ!!! አላህ አፍያህን ይስጥህ!!!አላህ ስራህን ይውደድልህ ሁሌም ጸንተህ ቁም ብርቱ አላህ ያድርግህ።

  • @jemalmuhammed3022
    @jemalmuhammed3022 3 місяці тому

    አሏህ ሙሉ ጤናህ ይጠብቅ

  • @seididris2380
    @seididris2380 4 місяці тому

    ጥሩ ነገር ነው ቀጥሉበት

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 4 місяці тому

    selellahu alwyihj wselem❤❤❤❤❤❤

  • @temirmuhammad1853
    @temirmuhammad1853 4 місяці тому +3

    ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ አላህ ሰላምህን ያብዛው መልካም ሰው ስወድህ ለአላህ ብየ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 3 місяці тому

      Masallah masallah masallah masallah masallah Allah with you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 3 місяці тому

      Allahamdllah allahamdllah allahamdllah allahamdllah allahamdllah allahamdllah allahamdllah allahamdllah

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 4 місяці тому +1

    Selellahu alyehi wesellam
    Allah kayere meneda yekefaleh Jazakallah kayerane usetaz

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 4 місяці тому

    አህለን ሃሩኖች እኳን ደህና መጠቹ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ:ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጁኡን: ኡስታዝ አቡበከር: አላህ ጽናት ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ: ወንድማችንንም አላህ ይራህመው

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 4 місяці тому

    አላህ ሆይ አንተ ኸይሩን ነገር ምረጥልን የካፊሮች ተንኮል እንደሆን አንድ ነው ፀር ኢስላም

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 4 місяці тому

    አላህ ያቃን

  • @MakaJemal-e6m
    @MakaJemal-e6m 4 місяці тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ የት ነችህ የአዩሀል ሙስልሚን

  • @Naeemah-d5v
    @Naeemah-d5v 3 місяці тому

    መአላሻሕ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 3 місяці тому

    ወሎ የኡለሞች ሀገር ዛሬ ግን የቀብር አምላኪ መፍለቂያ ሆናለች

  • @Mohammad-np6bk
    @Mohammad-np6bk 4 місяці тому

    አህለን🎉💐💐💐

  • @HusmanLove
    @HusmanLove 4 місяці тому

    Aselam aleykum werahmetulahi weberekatu edet nachu muslim betesebochi❤❤❤❤❤

  • @MosMoj
    @MosMoj 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 місяці тому

    እኛ ሙስሊሞች በየጊዜው አጀንዳ እየሰጡን የተሻለ ነገር እንዳንሰራ አደረጉን

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem 4 місяці тому

    መጀመሪያ ላይ ቀንጨብ ቀንጨብ አርጋቹ ምታሳዩትን አቁሙ አይምሮ እዚም እዛም ነው ሚለው please

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 3 місяці тому

    ትክክለኛ ሙስሊም ለፍትሕ ይጮሀል ይሰዋል። ስንቱ ሲጨፈጨፍ መስጅዱ ሲፈርስ ጭጭ ብሎ የአረብ ታሪክ መደረቱ ለዘመኑ አይመጥንም።

  • @ahmedmuhmmed2563
    @ahmedmuhmmed2563 4 місяці тому +1

    አረ ስለ ሰሃባዎችና ኡስማን ግዲያ የሚያወራው ነገር በጣም ይዘገነናል!!! 100 ፐርሰንት ስህተት ነው፡፡ የኡስማን ግድያ ላይ አንድም ሰሃባ አልተሳተፍም! አረ እንደውም የሰሃባ ልጅም አልነበረበትም፡፡፡
    ሃሩኖች አላህን ፍሩ!! እኔ አድርሻለሁ! ነገ አላህ ዘንድ እናንተንም እሱንም እጠይቃችኋለው፡፡ የሰሃባን ስም አታጥፉ፡፡ በይፋ ይቅርታ ይጠይቅ፣ ያስተካክል፡፡ እናንተም እንደዚሁ፡፡

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 місяці тому

    Masha Allah ❤❤❤