Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ደስታ እና መከራ የህይዎት ሁለት ገጽ|አነቃቂ|inspiration|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 кві 2024
  • ደስታ እና መከራ የህይዎት ሁለት ገጽ
    .......................................................................
    በዚህ ቪዲዮ ሁላችንም በህይዎታችን ከሚገጡን ፈተናዎች በመነሳት ግማሾቻችን እስከመጨረሻው ተስፋ ስንቆርጥ ከፊሎቻችን ደግሞ ከፈተናዎቻችን ተምረን አላማችንን የምናሳካበት ስኬት ጫፍ የምንደርስበትን ሁኔታ የሚገልጽ አጭር ታሪክ አቀረብንላችሁ። ቻናላችንን በመቀላቀል አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
    ይህ አነቃቂ ቪዲዮ ሁላችንም በህይዎታችን በሚገጥሙን ፈተናዎች እንዳንበረከክ የሚጠቅም ቆንጆ ምክር ይዟል ተከታተሉ አነቃቂ ንግግሮችን ለመከታተል የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ።በዚህ ቻናል የሚተላለፉ አነቃቂ ንግግሮችን በመከታተል ህይዎትን ማቅለል ይቻላል።
    ሰዎችን ማነቃቃት፣አነቃቂ ንግግርች፣ሰዎችን ማነቃቃት፣ለስራ ተነሳሽ መሆን፣ለስራ ተነሳሽ የሚያደርጉ ንግግሮች፣ለስራ መነሳሳት፣ድብርትን ማስወገድ፣መዝናናት፣የታዋኢ ሰዎች ምክሮች፣ጠቃሚ ምክሮች፣ሳይንስ፣ሳይኮሎጂ፣የሰው ልጅ አዕምሮ፣ንግግር፣የመድረክ ላይ አነቃቂ ንግግሮች፣መንፈስን ማደስ፣መረጋጋት፣ማስተዋል፣እውቀት፣አስተውሎትን፣ ፍርሃትን ማስወገድ፣
    ......................................................................................።
    motivation,being motivated,being inspired,inspiration,motivational speaking,being motivated,being inspired,
    ...................................................................................................
    #motivationalvideo #አነቃቂ#beingmotivated#motivationalstory#inspirational#beinginspired
    #dawitdreams#beingmotivated
    በዚህ ቻናል የሚተላለፉ አነቃቂ ንግግሮችን በመከታተል ህይዎትን ማቅለል ይቻላል።
    በተጨማሪም ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ • መድረክ ላይ የመናገር ፍርሃትን ማስ...

КОМЕНТАРІ • 6

  • @inspireethio
    @inspireethio  4 місяці тому +3

    በዚህ ቪዲዮ ቁምነገር እንደምትጨብጡበት ተስፋ እናደርጋለን ለምናቀርባቸው ሃሳቦች አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ከወደዳችኋቸው ለሌሎችም share በማድረግ እንድታበረታቱ ትጠየቃላችሁ😍😘😀😀Like/Subscribe

  • @Akililuamaru
    @Akililuamaru 3 місяці тому +3

    ዋው ብሩ እናመሰግናለን❤

  • @SeadaHussen-wm5lg
    @SeadaHussen-wm5lg 3 місяці тому +1

    Eh 🙏🙏🌹🌹

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 2 місяці тому

    Great story ❤❤

  • @user-ud3uv3bu7h
    @user-ud3uv3bu7h 20 днів тому

    Wow thank you so much my brother🤙🤙🤙 ❤❤🎉🎉

  • @asnaketilahun2396
    @asnaketilahun2396 4 місяці тому

    wow