#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Copyright protected!
    Support us financially
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #Ethiopia #Eritrea #Reyotnews #EBC #Walta #Ethiopian Movies #Amhara #Tigray #Oromo

КОМЕНТАРІ • 108

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  6 годин тому +7

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

  • @mezgebebalew1219
    @mezgebebalew1219 5 годин тому +5

    አማራ ነኝ። የዛሬ መረጃህ ተመችቶኛል። እውን ይዘህ በርታ።

  • @GueshTesfu
    @GueshTesfu 6 годин тому +11

    አዛ ሃገር ቀልጢፋ ተትፈርስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WeletesenbetTekle
    @WeletesenbetTekle 4 години тому +4

    ወድሜ ምንም ለደርግልሕ አልችልም ግን እግዝአብሔር ለህዝበችን ስል ራዥም እድሜ ይስጥልን 🙏💛❤️💓💊

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 5 годин тому +6

    ❤❤❤ስታሊን ሙሉ ጤናና ዕድሜም ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤

    • @zemenemekonnen727
      @zemenemekonnen727 19 хвилин тому

      መንበረ ሠላማ ራሡ የሌባ የወያኔ ስብስብ መሆኑን መናገር አለብክ።

  • @Jasmila-x5p
    @Jasmila-x5p 5 годин тому +4

    ምሕረት የውርድ ጅግናዐ ሓው 🙏

  • @tebereharaya8007
    @tebereharaya8007 2 години тому +1

    Thank you God bless 🙏🏽

  • @hageremiru2888
    @hageremiru2888 6 годин тому +4

    Setalin jegena aytehemem🎉🎉🎉

  • @abdiali1159
    @abdiali1159 5 годин тому +2

    ወንድም ኢስታሊን አንኳን በሠላም መጣህ ።

  • @zufangebresilassie3828
    @zufangebresilassie3828 Годину тому

    Betkekel Esteye ❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @2563-t6k
    @2563-t6k 3 години тому +1

    እውነት ብለሀል

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 3 години тому +1

    Tigray's civility is beyond the comprehension of the rest of Ethiopia and beyond.

  • @samsonsamson9446
    @samsonsamson9446 51 хвилина тому +1

    Please look after yourself bro 🙏
    We need you

  • @GhGh-hr8hy
    @GhGh-hr8hy 5 годин тому +1

    እስታሊን ሓወይ አምላክ ሙሉእ ጥዓና ይፍጠረልካ ጀግና አቦ ዉፃዓት አባ ህፃን እግዝአብሔር ሓቀኛ ፈራዲ አዩ ፍርድኩም ጋና ክትርክቡ ኢኩም ብናይ ስብ ደም ትፃወቱ ኔርኩም 🥰🥰🥰

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 2 години тому

    Thanks!

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 57 хвилин тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Atalkese

  • @alifitwi9220
    @alifitwi9220 5 годин тому

    Thanks for your bold understanding about the people of Tigray and TPLF as well. Brother Stalin ❤🎉

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤እንካዕ ሰላም መፃኻ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 5 годин тому +2

    ይቅርታ አጠያየቁ እራሱ አሳማኝ አይደለም በግድ ሰው ጽፋለት ይቅርታ የጠየቀው መሆኑን ሲያነብ ሲንተባተብ ያስታውቃል

  • @zufangebresilassie3828
    @zufangebresilassie3828 Годину тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tsegagebre368
    @tsegagebre368 3 години тому

    Well come back thank you for being voice for the voiceless people of Tigray

  • @WeletesenbetTekle
    @WeletesenbetTekle 4 години тому

    አስተለኔ ወድሜ እድሜነ ጠነ ይስጥል 🙏💛❤️💊🙏

  • @WeletesenbetTekle
    @WeletesenbetTekle 4 години тому

    ዬጅጃሮ ስብስብ ነቾው ምንአለቾው 💛❤️👍

  • @Biniamgebrehiwot
    @Biniamgebrehiwot 6 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @YohanseAlemayhu-t1k
    @YohanseAlemayhu-t1k 6 годин тому +1

    ይገርም እሥታሊን ጅግና የአብይ ጀልዮች የትግራይ ተወላጅ ባህላዊ ጀነራላት ሢሉየነበሩ ሃለቃቸው ጎበሥብሎ ያለናተ መጥፋቴነው እያለ መለመንጀመረ አሁንሥ ምንይሉ ይሁን ጀልየወቹ

  • @mgr761
    @mgr761 5 годин тому +1

    አባ ህፃን ዝም ብሎ የቤተ ክርስቲያን ልብስና የመናንያን ቆብ ብያወልቅ እጅግ ያምርበት ይሆናል : እሱ ያለበት ቤተ ክርስቲያን ሰው እንዳይሸሽ ያስፈራል !

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 годин тому +1

    ካድሬ እቃ ነው!
    የተፈጥሮ ሀብት ለዜጎች ስቃይ የጦርነት መነሻ ነው!

  • @luiovine3801
    @luiovine3801 5 годин тому +2

    Stalin hawey gigna

  • @dkm1666
    @dkm1666 5 годин тому +1

    ኦህዴድና ህዋኃት ሲስማሙ ብቻ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊኖር የሚችለው ነው ያልከው? እንዴት ብታስበው ነው

  • @DAT991
    @DAT991 4 години тому +1

    ሰላም ስታሊን; አንድ ማረም(ማስተካከል) ያለብህ ዳንኤልም ሆኑ አባ ህፃን ቅዱስ ፓትሪያካችንን በየሚዲያው በሚዘልፉበት ጊዜ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቡነ ያሬድ እንጂ አቡነ አብረሀም አልነበሩም:: እንዲሁም የወቅቱ ዋና ፅሀፊም አቡነ ዬሴፍ ነበሩ... ስለዚህ ታሪክ ነውና እርማት አድርግበት...

  • @tebereharaya8007
    @tebereharaya8007 2 години тому

    Get well soon

  • @MuluGeta-x4z
    @MuluGeta-x4z 5 годин тому +1

    ሳትላይቱ በምን ይገኛል በመጨረሻ ላክልን። 52:31

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 6 годин тому +9

    ኧረ ተው ትግራዋይና አማራ አንድ ሁኑና ኢትዮጲያውያንን ታደጉ

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 6 годин тому

      የምን እርቅ ወያኔ ከጠፋ በሗላ እንታረቃለን አትቸኩል

    • @mamitgebrehiwot6083
      @mamitgebrehiwot6083 5 годин тому +3

      ካአብኋላ ማንያምናቹዋል ሳንወድ በግድ ሌላ መንገድ መፈለግ ይሻላል እንጂ

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 4 години тому

      አዎ

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 4 години тому +3

      የማይሆን አትጠይቅ
      የትግራይ ህዝብ ለኢትዮዽያ እየሞተ ለዘላአለም አይኖርም። ለሞት ሲሆን ትግራይን ትፈለጋላችሁ ጥቅም ላይ ሲሆን ግን የቀን ጅብ፣ካንሰር፣ ወዘተ
      እያለችሁ ትገድሉታላችሁ ትገፉታለችሁ። ካሁን በኋላ የትግራይ ፍላጎት ነጻ ሃገር መመስረትና ከኢትዮዽያ ተጎራብቶ በሰላም መኖር ነው።

    • @dawitjigna
      @dawitjigna Годину тому

      ሂድ ሌባ ዬ ሁላ ስድብ ለትግራይ ሆዝብ ስትቃኙ፥ ሶስት ቢዕድ ሀገሮች አምጥታችሁ ዘራፍ ቶሉ አልነበር ፥ ቶግራይ ወደ 4 መከፋፈል መድባቕሁ ጀግናዉ ትግረይ በከባድ መሰዋእት ሁሉን በታተነዉ። 👈😎

  • @fthi3585
    @fthi3585 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 6 годин тому

    አባ ህፃን ይቅርታ መጠየቃቸዉ ጥሩ ነዉ እግዛቢሔር ይቅርታን ይወዳል

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 години тому

    Thanks Stalin for your clarification. It's good to repent before death. Abba Hitsan repented let all of us be aware of evil.

  • @MitikuLikasa
    @MitikuLikasa 35 хвилин тому

    ኤሬእየጠፋህብንነዉአንተሰዉ።

  • @Fanatigray
    @Fanatigray 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u 5 годин тому

    Emama Ejigayehu ayebalem W/ro Ejigayehu .Antem arem Ababana emama malet yalebachew lijochchew nachew. Dadi and mami ,

  • @TeklitgebremariamGebremariam
    @TeklitgebremariamGebremariam Годину тому

    ሓንቲ ዓይንና ኢኻ ንስኻ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፡፡

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 5 годин тому

    Never Debretsion TPLF IN TIGRAY!

  • @leteberhanabraha6932
    @leteberhanabraha6932 4 години тому

    ስው ፅፎ የስጣቸውን ነው ያነበቡት እንጂ ከልባቸው ፀፀትተስምቶዋቸው ይቅርታ አልጠየቁም የራሳቸው ጽሑፍ ቢሆን አይንተባተቡም ግን እዚህ መድረሳቸውም ጥሩ ጅማሮ ነው እውነት ንስሓ ገብተው ራሳቸውን አጽድተው የበደሉትን ክስው የሚኖሩ ያርጋቸው ለራሳቸው ሲሉ

  • @MuluGeta-x4z
    @MuluGeta-x4z 6 годин тому +1

    ደምፅ የለም ስታሊን

  • @MuluGeta-x4z
    @MuluGeta-x4z 6 годин тому +1

    ይቅርታ የጠየቀበት ድምፅ አልተሰማም? 39:45

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 4 години тому

    አይይይይይ አንተም እኔ የጠመድኩት ስው አይቆይም አልክ አነተ አላህ አይደለህም ሁሉንም የሚያደርግእሱ የፈጠርን እሱ አንድዬ ብቻ ነው

  • @desawitsegay2286
    @desawitsegay2286 21 хвилина тому

    አባ ህፃን ካብ አባ ፃድቃን አይፍለዩን ኩሎም ሓደ

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 5 годин тому

    😭😭😭😭😭

  • @Ismail-g7v9v
    @Ismail-g7v9v 6 годин тому

    Hi

  • @SisaySisay-l8q
    @SisaySisay-l8q 6 годин тому

    ድፂ አይስማእን

  • @GetachewMesele-o5e
    @GetachewMesele-o5e 5 годин тому

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 58 хвилин тому

    Seleoromo aygebahem

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 5 годин тому

    እኔ እዚህ ውስጥ የለሁበትም በልና አደባባይ አስቆጥርሃሎህ

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 5 годин тому

    የታለ ስንዴው አሳዮን

  • @consultingengineersplc827
    @consultingengineersplc827 5 годин тому

    ስታሊን ሐወይ ሐደ ነገር ኦሆዴድ ጋዛ አብ አዲስአበባ ዝገብርዎ ዘለው ዕንወት ምሒር ዝጉዳእ ዘሎ ካብቲ ተካራዪ ዝተካረየ ሰብ ኢዩ። ከምዚ ዝበለ ሰብ ዝአትዎ መጽለሊ የብሉን። ብጣዕሚ መሕዘኒ ኢዩ።

  • @mekuabra5646
    @mekuabra5646 16 хвилин тому

    Betgregna sihune sal yelem? At least 2 programs in Tigrign you made

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane 4 години тому

    ስታሊንዎ ጨኒቕና እኮ

  • @CalebAbera-b1o
    @CalebAbera-b1o 5 годин тому

    አብ ትግራይ ትግራዋይ ዝኮነ ፖርቲ ካብ ተላአአኺ ወይ ካብቶም ጀኖሳይድ ምድጋፋ ነጻ ዝኾኑ ናይ 5ቲኤን ፖቲታት መንግስቲ አበትግራይ የቑማ
    ካብዚ ሐሊፋ ዕንክሊል እዩ ።

  • @naodkeshi9725
    @naodkeshi9725 5 годин тому

    ስታሊን ናይ ሰበይቲ ግርማይ ማንጁስ ወርቂ ሰሪቁ ከምዝተአሰረ ትፈልጥ ዶ?

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 55 хвилин тому

    Tadaya Stalin TPLF ekoo new belkosew torenete new ageretewa yedekekechew

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 5 годин тому +1

    Please don’t think you are important!

  • @johnluka3902
    @johnluka3902 4 години тому

    የኦህዴድ እና ህወሃት ሲስማሙ ያልከው ከምን አንግል ነው . So ለኢትዮዽያ እንደዚ መሆን ለአማራ እዚ መድረስ . ተጠያቂው እኛ ነን ነው እያልክ ያልኸው ?

    • @TsegaNegash-q9u
      @TsegaNegash-q9u 4 години тому

      @@johnluka3902 p/s try to evaluate your self before point your fingers in other people of other region.

    • @Dats09
      @Dats09 2 години тому

      OroAmara is responsible for all these messes.

  • @Rayuma-b1j
    @Rayuma-b1j 4 години тому

    ስታለን ረሳ

  • @zufangebresilassie3828
    @zufangebresilassie3828 2 години тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🧡❤💛❤💛❤💛❤abet kezy yemaren yasazenal 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @tescokickstart9432
    @tescokickstart9432 4 години тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 54 хвилини тому

    😜😜😜😜😜😜😜😜Ayzoshe Stalin

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 56 хвилин тому

    OPDO & TPLF will never rule Oromia- your today's analysis is poor.

  • @zufangebresilassie3828
    @zufangebresilassie3828 2 години тому

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 6 годин тому +3

    ህዋትማ መፍረስ አይደለም ከምድረ ገፅ መጥፋት ነው ያለበት ወያላው😂

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 6 годин тому +2

    Abiy wants to dump Getachew and replace it with Debretsion group. The purpose of this action is to break the possible relationship among Tigrians, Amaharas and Eritrea

    • @GueshTesfu
      @GueshTesfu 6 годин тому

      @@eliasabebe6466 no its not real

    • @TedTed-s6k
      @TedTed-s6k 6 годин тому

      Is that reverse psychological or pathology?

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 5 годин тому

    የትግራይ ፓለቲካ የዝንጀሮ ነው። ነጽ አውጪ ነን ይሉናል ነጻ አይወጡም። መንግስት ነን ይሉናል መንግስትን ይዘርፋሉ። የራሳቸው ያልሆኑ መሬቶችን በግድ የኛ ናቸው ይሉናል። ለብሐሮች እኩልነት ታገልን ይሉናል እኛ ብቻ እንግዛ ይሉናል። የትግራይ ሕዝብ ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ ጥቅም የሚገኘው በትግሬነት ብቻ ይመስለዋል። ዘመናችን 21ክዘመን ቢሆንም ትግሬዎች አሁንም 19ኛው ላይ ናቸው።

    • @ዓደይTIGRAY
      @ዓደይTIGRAY 2 години тому +1

      ዒባ ቀፎነትህ ያስታውቃል የ ትግራይ ህዝብን በራስህ ስም ሰትጠራው ከራስህ ጋ ስታወዳድር ኣትመጥንም ።

    • @Abbatobia
      @Abbatobia Годину тому

      @@ዓደይTIGRAY ዝንጀሮ።