Israel Somaliland | የእስራኤል ጦር ሶማሌላንድ ገባ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Israel Somaliland | የእስራኤል ጦር ሶማሌላንድ ገባ በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል /
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 18

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 3 години тому +5

    ይመቸህ ብሮ ድምፅህ ከነ አቀራረብህ ጣፋጭ ነው👍👍

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 2 години тому +4

    መንግስታችን ለኢት ለኢትዮጵያ ይደክማል ይተጋል አላህ ይርዳህ ከጎንህ ነን በርታልን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 11:36

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget3602 2 години тому +1

    Nice analysis! Keep it up. Following you....We get such analysis seldom!

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 2 години тому +2

    #ፅዮናዊቷ_የአሜሪቃ_የማትሰምጥ የጦር መርከብ ነች ያለው ማን ነበር🤔? አዶልፍ ኔታኒያ ደግሞ የመረከቧ ካፕቴን እንደማለት ስለሆነ ሱማሌ ላይ የሚሰፍረው የአሜሪቃ ወታደር ብትሉት የተሻለ ይመሥለኛል። በተረፈ ፈጣሪ ንፁሀንን በግፍ ስትጨፈጭፍ እንዳሳየን ሁሉ ከነ ምናምኗ ምድር ሲያሰምጣት በተሎ ያሳየን ነው ምለው🙏

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 54 хвилини тому

    ድል ለሶማሊ ወንድሞቻችን💪💪❤❤
    ውርደት ለኢቶጺያ ና እስራኤል

  • @art_lto2450
    @art_lto2450 3 години тому +1

    𝐒𝐋❤️🫶❤️‍🔥

  • @ሰላሚዝም
    @ሰላሚዝም 19 хвилин тому

    መቼም ፡ አትመጣም ፡ ወደ ፡ ሱማሌ ፡ ዝብለክ ፡ አትበጥረቅ ፡

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 години тому +3

    ደግ ሆነች ግብፅ ሴራ ስትጎነጉን ጭራሽ የእራሥ ቅማል የሆነችባትን እሥራኤል ጎትታ አመጣች

  • @LaylaMar-s1y
    @LaylaMar-s1y Годину тому

    Ye somaliyaw ayigremih kenesu yebasu Alu eziw etobiya wust itobiya teloch

  • @fentax111
    @fentax111 Годину тому

    ሁቲ ትበርዳለች እንግዲህ የንግድ ቀጠና የሚረብሹ አሸባሪዎች ይደመሰሳሉ

  • @MesfinBeyene-f9z
    @MesfinBeyene-f9z 34 хвилини тому

    Betekikel

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 Годину тому

    አቤት ጥገኛ መሖን ስትወድ ኢትዮጵያ በራስ ሙተማመን ጠፍቶባቹሐል እደፈረስ ሒሉ ነው የሚጋልባት😂😂😂😂😂😂

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 3 години тому

    አብይ እምትባል መሰሪ እስራኤልን ጎትተህ አመጣህብን

  • @SaloSiko-v8m
    @SaloSiko-v8m 58 хвилин тому

    አፈር ብሉ ሶማሌ ላንድ እሱን አሳማ ትቀበላላችሁ ደግሞ የሁዲን አስጠግታችሁ ትጠፋላችሁ እንጂ ምንም አታገኙም ፈልስጤኖችም ያኒ በጀርመን ተጨፍጭፈው ማረፊያ ሲያጡ አስጠግተዋቸው ነው ዛሬ እንድህ እሚገሏቸው

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 3 години тому

    ትላት ጀግና ጀግና ዛሪ ጥገኝነት ምናነት ምናይት ቀደዳ ወመፍራት ወመፍራት አትነበጫበጩ አዴእስራኤል ፈረሳይ አሜሪካ ለዚህ ነበር ያሁሉ ጉራ ወሪያም ሁላ።