ሰባቱ የጸሎት ጊዜያት- ክፍል አስር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 150

  • @MahedereTewahedo
    @MahedereTewahedo  4 роки тому +25

    ጸሎታችን ተቀባይነት እንዲኖረው ማድረግ የሚገባን መንፈሳዊ ዝግጅቶች ሙሉ መልእክት ua-cam.com/play/PLJiDt15mQ18b28VpEIufMAIvi-0ozo68U.html

    • @webamasay8242
      @webamasay8242 4 роки тому

      Qa

    • @ennaenna5317
      @ennaenna5317 4 роки тому

      Amen🤲amen🤲amen🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴⛪✝️😭😭😭😭👂👂

    • @መሠረትየተዋህዶልጅ
      @መሠረትየተዋህዶልጅ 4 роки тому

      ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህን የምታነቡ ሁላችሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም በእርግዝና ጊዜ በህክምናም እንዲሁም በማህበረስብ አንዲት ነብሰ ጡር የተመጣጠነ ምግብ መመገብ አለባት ይባላል እና በፆም ጊዜያት እንዴት ነው መፆም የምትችለው ?ሌላው በእርግዝና ጊዜ ግብረ ስጋ ግንኙት ማድረግ ይቻላል ? ገደብስ አለው?
      እንደምትመልሱልኝ ተሰፍ አደርጋለሁ

    • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
      @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 роки тому +4

      @@መሠረትየተዋህዶልጅ ሰላም ጤና ይስጥልን ሰለጥያቄው መልስ በተማርኩት ልሞክር
      ፩ኞ/ አድት ሴት በጾም ጊዜ መጾምም ባትችልምኳ ከጾም ምግብ መከልከል አለባት ማለትም ለጾም ከተከለከሉ ምግብ መተገት ማለት ነው ሌላውን ባትጾምም መመገብ ትችላለች
      ፪ኞ አድት ሴት በርግዝና ጊዜ የግብረ ስጋ ግንኙናት መፈጸም አትችልም ምክኒያቱም ሴቴቱ በርግዝናዋ ወቅት ሴት ከአረገዘች የሚገናኞት ወንድ በሚገናኝበት ጊዜ ከልጁ ጋር እደፈጸመ ስለሚታይ ማለት ነው ። ።ሴትዪዋ ወንድ ልጅ ከረገዘችም የሚገናኞት ወንድ ግብረ ሰዶኦምዊ ግንኙነት እደፈጸመ ስለሚታይ አድት ሴት በምታረግዝበት ወቅት/ጊዜ ከባሎ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት መፈጸም የለባትም ማለት ነው ።

    • @መሠረትየተዋህዶልጅ
      @መሠረትየተዋህዶልጅ 4 роки тому

      @@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር እሺ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    በእውነትአባታችን:ትሕርት:እኮደሥይላል:አፋቸውን:ጥፍጥአድርገው:ፈትፍተውነው:እኮ:የሚያሥተምሩት:ቃለ ሕይወት ያሠማላንፀጋበረከታቸውይደርብን:በፀሎታችሁአሥቡኝ:ወለተማርያም:እያላቹ:የሥደቴልጃቹነኝ:መድሐኒያለም:ያሠብሺውያሣካልሽበሉኝ:

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ማህበራችሁን ያስፋው በእውነት ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለል ተመስገን አምላኬአሜንንን

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቃልኪዳንወለተስላሴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን መምህራችን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን ግለፅልን ፀጋበረቱን አብዝቶ ይስጥልን ጥበቡን ይግለፅላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 4 роки тому

    KaleHiwetyasemalN amen amen amen amen amen

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 4 роки тому +13

    በውነት ትምርታችሁ አጥንት ሰርስሮ ይገባል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆያችሁ እኔ ግን ሰምቸ እየረሰው እቢ አለኝ ስደተኝዋ እህታችሁ ነኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ

  • @hulumale9027
    @hulumale9027 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን...እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @እህተጊዮርጊስ-ጸ3ሰ
    @እህተጊዮርጊስ-ጸ3ሰ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 роки тому

    Amen amen amen amen kale hewety yasemaln

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому

    Amenn amenn amenn kale hiwet yasemaln I memehrachn fetari tena selam tsegan yabzulet

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 роки тому +1

    Amennnnnn kel hiwet yasemaln 🤲🤲🤲

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 роки тому

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan idime ina xen yisixilan

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    አቤቱ ጌታየ ሆይ እኔ ደካማ ነኝና እደቸርነትህ ሀይልና ብርታትህን ስጠኝ ዘወትር በጾሎቴ ጸንቸ እደመሠግንህ እርዳኝ መድሀኔቴ የኔ ጌታ መጠጊያየ መሸሸጊያየ ተስፋና መመኬየ አንተ ነህና ሐይልህን ስጠኝ አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እግዚአብህር ይስጥልን እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 4 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @bestcell3426
    @bestcell3426 4 роки тому

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @mastuualamuu7090
    @mastuualamuu7090 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen sagalee jirenyaa isin haa dhagesisuu

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልብን ይስጠን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን ፆሙን የሀፅያት መደምሸሻ የዳቢሎስ እድል መሻ የመንግስተ ሠመያት መውረሻ ያድርግልን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @sabontuoromiyaa2931
    @sabontuoromiyaa2931 4 роки тому

    Amen amen kal hiwot yasemalen mamirachen

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ በፆም በፀሎት እተጋ ዘንድ ማስተዋልን አድለን

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Рік тому

    Beunet kalhiwet yasemaln

  • @arsemaenatenat2260
    @arsemaenatenat2260 4 роки тому

    Amen kalhowt yasemalen wedimachin

  • @emylema1075
    @emylema1075 4 роки тому

    Egziyabehar amelak kalheywat yasemalen 🙏🙏🙏 tebabun ewekatun yabezalachu 😍

  • @martamarta9861
    @martamarta9861 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን እንድንፈፁመው ሀያሉ እግዚብሄር ይርዳን ህሊናችንን ለፀሎት አንደበታችንን ለምስጋና እጆቻችንን ለምፅዋት እንድናውለው ያድረገን አሜን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 роки тому +1

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን

  • @menberedesta329
    @menberedesta329 4 роки тому +1

    አሜን እሜን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @asterlemma2706
    @asterlemma2706 2 роки тому

    አሚን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜን ጤናወትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥወት

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 4 роки тому +1

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +1

    እግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 роки тому

    Amen amesgenalhue wendemechen

  • @SamsungJ-eo7tv
    @SamsungJ-eo7tv 4 роки тому +1

    ቀለሂወ የሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነው !! ሁሌ አዲስ ነው ለአስተማሩን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን በረከቱን ያድልዎት እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔ ቃል ያጥረኛል ክርስትናዬን እምነትን እያንዳንዷን የተማርኩት በስደት ነው የበለጠውን //በማህደረ ተዋህዶ// ድካማችው በከንቱ አይደለም ፍሬ እያፈራን ነው ለንስሀ እየበቃን በጸሎት እየበረታን ነው እኔም ጉዋደኞቼም እግዚአብሔር ይመስገን በሚመች ቦታ በኢትዮጵያ ስንኖር ያላገኘነውን እግዚአብሔር ዛሬ በስደት አገኘነዋ አጥብቆ ጠራን ፍቅሩን እየመገበት በአህዛብ ሀገር ግርማ ሞገስ ሁኖ በክብር የሚያኖረን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል እናቴ ሆይ የአምላክ እናቱ ውዳሴ ምስጋና ላንች ይሁን ምልጃ በረከትሽን ጣመ ፍቅርሽን በልባችን አሳድሪልን አሜን
    እናቴ ሆይ አብዝቼ እንድወድሽ አቅምን ስጭኝ አሜን
    ወገኖቼ
    በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት ነኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 роки тому

      ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ
      እመብርሃን ታበርታችሁ ታበርታን

  • @melak8156
    @melak8156 4 роки тому +1

    ቃለሂወት ያስማንል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👐👐

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 4 роки тому

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 роки тому +1

    Amene Amene Amene

  • @genigeni6897
    @genigeni6897 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @SamsungJ-eo7tv
    @SamsungJ-eo7tv 4 роки тому +1

    አሜን

  • @birhankebede786
    @birhankebede786 4 роки тому +1

    Amen kale hewot yasemaln sewedeh tebarek

  • @tigistrega13
    @tigistrega13 4 роки тому

    Qala heiwat yasmalen

  • @lomigayesa8837
    @lomigayesa8837 4 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen 👂👂

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 роки тому +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @kecho9070
    @kecho9070 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fereyiyasusnatferhiwot149
    @fereyiyasusnatferhiwot149 4 роки тому +2

    Selam

  • @manomano8719
    @manomano8719 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    እሜን እሜን እሜን ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውንያ ይብዛላችሁ አግልግሎት ዝምንችው ያብርክ እሜን እሜን እሜን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 роки тому +2

    አሜን(3) ስላስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @queenb127
    @queenb127 4 роки тому +3

    Thank you! And lord bless you with many more knowledge🙏🏽🙏🏽🙌🏽🙌🏽💗💗👏🏽👏🏽💕☘️☘️☘️☘️☘️💕💕❤️❤️‼️‼️‼️‼️

  • @ገብሪኤልአባቴ
    @ገብሪኤልአባቴ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃሌህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 4 роки тому +1

    አሜንንንንን

  • @ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ
    @ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ 4 роки тому +3

    ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እናመሰግናለን

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 роки тому +1

    Kale hiwet yasmaln memhracn..enkuan aderesen ..le,wer...megabit...ye,selam...ye,fikrr...ye,cernet...ye,mhrat...wer...elet...yargln..fetari...

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪይባርከው

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @merrysetota5637
    @merrysetota5637 4 роки тому +1

    Kale hiwotn yasemalen memhrachin

  • @kidistkidistbiru1228
    @kidistkidistbiru1228 4 роки тому

    መምህረችን ቃለህይወት ያሠመልን

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ዘውደአያሌውተዋህዶለዘላለ

    አሜን፫ ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @fathath2673
    @fathath2673 4 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በጣም ነው ማመሰግነው!!!

  • @tsg688
    @tsg688 4 роки тому

    Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @tawabeshgeletaw9862
    @tawabeshgeletaw9862 4 роки тому +1

    Qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayat yawusln

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 4 роки тому

    Amen Amen Amen kele hewet yasemaln memhrachin edme sega egzabher ystln

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому

    በእወነት ቃል ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
    @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጦዎት

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን

  • @bezawitrealhabesha2957
    @bezawitrealhabesha2957 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን።

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ

    ቃለህይ ወት ያስማልልን አሜን መምህራችን

  • @beyenewassihun2755
    @beyenewassihun2755 4 роки тому +1

    Kale hiywoti yasemalin be edimi be tina yitebikilin

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
    አቤቱ አምላኬና ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለጾም ለጸሎት እተጋ ዘንድ እርዳኝ

  • @tigistalam4261
    @tigistalam4261 4 роки тому

    ቃለ እይወት ያሰማልን ።እድሜና ጤና ይስጥክህ።

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚን ልቦና ያድለን ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን። ውድ የተዋህዶ ተከታዮች ማህደር ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቃሉን እንወቅ

  • @hirothirot6769
    @hirothirot6769 4 роки тому

    በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን
    እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ
    ከጤጋ ትስጥልን

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 4 роки тому

    አሜንቃለህይወት።ያሰማልን።

  • @وليد-ع5م9ص
    @وليد-ع5م9ص 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 роки тому

    ቀለህይዋት፣የሠማልንአሜን፫

  • @fitfitmelkie5771
    @fitfitmelkie5771 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻች ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 роки тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም የሰማንውን በልባችን አሳድርብን አቤትው ማረን ይቅር ነለን

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 4 роки тому

    እንዋደድ።እርእስበእርስ።እባካችሁ።ኦርቶዶክስለዘላለምትኑር።

  • @lomigayesa8837
    @lomigayesa8837 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 роки тому +1

    ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የዚህን ቻናል ሊንክ የሌላ ፔጆ ኮሜንት (አስተያየት መስጫ) ላይ ሼር ማድረግ የምትችሉ ለሌሎች አድርሱት። ትምህርቶቹ በጣም አስፈላጊ መሠረታዊ ስለሆኑ።

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 4 роки тому

    ስንት ሰዓት ነው የነግህ ፀሎት? ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በእውነት ወንድማችን እኛን ለማስተማር የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። ብዙ አስተምረኾኛል እግዚእ ብሄር ይባርክህ!

  • @adanufakadu
    @adanufakadu 4 роки тому +1

    Kal hewt yasemaln megesetmayat yawerseln ena gn huluam telot aderselw gn menmn ke kelbe mehon alchalkum asabem yebas yebtatenal fetarim mesemagn ayemselgnm mn laderg endest kelben mesebseb echelalw ፅጌ ማርያም ነኝ ከ ቤሩት

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 роки тому

    AmenAmenAmen tsolota neg ena serki kebete kiristan wuchi ayideregim yalachut algebangm???

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому

    እንደምን ስነበታችሁ? ዲያቁን ጥበበ ድርሳነ ማህያዊ የሚለዉን ላገኝዉ አልቺልኩም ቡትልክልን? እባክህ?

  • @Hana-ur5lb
    @Hana-ur5lb 4 роки тому +1

    What time is the appropriate prayer time in America time zone please let me know?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 роки тому +1

      Mariam Lig
      6am and right before you sleep, like 9pm.
      You can do short prayer, Abatachin Hoy, in the other prayer times. Listen both programs of “ሰባቱ የጸሎት ጊዜያት"

    • @Hana-ur5lb
      @Hana-ur5lb 4 роки тому

      Tibebe Belihu Eshi, thank you very much!

  • @birukidane5878
    @birukidane5878 2 роки тому

    ከመጀመርያው ጀምሮ ይመቻችሁ ከሆነ ብታስተላልፉልን?

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 роки тому

    መመህር ጥያቄ ነበረኝ አባታችን ሆይ ብለን ከዛም ሁሉን በፈጠረ የሚለውን መቀጥል አልችልም ወይስ እሱ መጨረሻ ነው ስላሉኝ ነው

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን