በጆን ዳንኤል ምክንያት ጓደኞቹ ሙባረክ እና ኢድሪስ ተጋጩ። እውነታው ማን ጋር ነው? ሰምታቹህ ፍረዱ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @haymimuluken6157
    @haymimuluken6157 3 місяці тому +6

    እድሪስ ምንም አላጠፋም ሚስኪን ነው ያ ነው ያጠፋው

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 3 місяці тому +3

    አይክፋት ጆን እግዚአብሔር ይድረስለት በሱ የሚያላግጡት እንድቀን እነሱምን እንደሚያጋጥማችሁን አታውቁው

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому +1

    በዚህ እድሚያችሁ ሙድ መያዝ አይከብድም 😢እንድሩስዬ አብሽር❤

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 3 місяці тому +3

    ኢድሪስ ጨዋ ሀወይ ጨዋ ያሳደገህ❤❤❤❤❤

  • @3onktube703
    @3onktube703 3 місяці тому +2

    ካሜራ መያዙንም አላውቅም ይላል እዴ ደደብ ካሜራ በመስታወቱ እንኳን ይታያል

  • @naimahmohammad4102
    @naimahmohammad4102 3 місяці тому +1

    እንድረስ ጨዋ ሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 3 місяці тому +3

    ለምን ይዋሻል የአላህ አጠፋ አጥፍቻለሁ ይቅርታ አይልምደ 🙄

  • @amazamazryan3916
    @amazamazryan3916 3 місяці тому

    Edris hasot ayfotunn eu ❤❤❤

  • @firichala9529
    @firichala9529 3 місяці тому +2

    Mubaraak shem new yamagna belak Al naberem ende

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 3 місяці тому +2

    ሙቤ ከሙባረክ የተሰበሰበው ገንዘብ ላይ ፈርቅ ይዙዋል ይሄ ጠንጋራ✅✅✅✅

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 місяці тому +1

    Mube Media leba atedegef

  • @AbdulAli-tf3xx
    @AbdulAli-tf3xx 3 місяці тому +1

    ለምን ይዋሻል ይምላል ደሞ አንወርድም ይከስከስ እያለ ሙድ እየያዘ ነው

  • @tigist0970
    @tigist0970 3 місяці тому +2

    ደንቆሮነህ አንተን ባለመርዳቴ ደስተኛነኝ አንተ አስመሣይ ነህ ደሞ በትክክል ነው የሰራሀው ቢዲዮ

  • @F.m-25o
    @F.m-25o 3 місяці тому +1

    Betaaam yemiasazenenge mybarek endezi be Allah sem beweshet wndezi simel ewnet nege wedeakhera yemayhade meslot new gin!? Bezu tiktok lay & ezihu you tube lay be Allah sem lezi lemayreb dunyan lemaymolalachew bir belew be Allah sem beweshet yemimelu sent muslimoch ayehunge!yeha yemaymola hodachehu belachehu Dunyan kemeretachehu Allah yehunachehu engedi!

  • @mudeyehadera4493
    @mudeyehadera4493 3 місяці тому

    ይገርማል ለጆን ዳንኤል ጠበቃ ሚቆም ሁሉ ከሀዲ ይመስለኛል ምንም እውቀት ሳይኖራቸው እውቅና ለቀደማቸው አገራቸውን አሳልፈው ለሚሰጡ ሰዎች ትሟገታላቹ????

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 місяці тому

    Idris jegna

  • @adissababa-o3s
    @adissababa-o3s 3 місяці тому

    Mubarke westame muba metebale asemsey

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 3 місяці тому +1

    ካድ 😂 ሊፍቱን ነው ይከሰከሳል ያልነው።

  • @teamehiwet
    @teamehiwet 3 місяці тому

    ሙባረክ በጣም ባለጌ ነው

  • @laba6407
    @laba6407 3 місяці тому +1

    Fetare lejun beselam yawetawe

  • @EMANOROMO
    @EMANOROMO 3 місяці тому

    😅😅😅😂😂idirese 🎉🐅🐅🐆tae bela😂😂😂😂😂😂😂

  • @FanuelAndebrhan
    @FanuelAndebrhan 3 місяці тому

    ይከስከስ፡ግደለኝ የሚሉት ቃላት ኬት ኣመጡት ሁለተኛ ጌጋ ደሞ ውሸት 😮

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 місяці тому

    Mubarek gimatam leba

  • @laba6407
    @laba6407 3 місяці тому

    Fetare yefered leba new mubarek

  • @Hela259
    @Hela259 3 місяці тому

    በሕይወቴ እንደዚህ አይነት ውሸታም አይቼ አላውቅም ።ይከሰከሳል እያለ እኔ ከሊፍቱ ነው አልወርድም ያልኩት ይላል ይቅርታ ማለት ጨዋነት እኮ ነው ።

  • @tigist0970
    @tigist0970 3 місяці тому +3

    ዛሬ ታሞ በሠው ተንኮል ምቀኝነት ማላገጥ ጀመረ

  • @BdCv-ir4oe
    @BdCv-ir4oe 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому +1

    እንድሪስ ወላሂ❤ምንም አይዋሽም ምስኪንና አቀኛ ሰው ነው

  • @MadenahMuhammad
    @MadenahMuhammad 3 місяці тому

    ወሸተም የምተውረው ሁሉ አያሠምንም

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 місяці тому

    ከድር ና ሙባረክ ጥንብ ዘራኛ ናቸው ሌባ የማንም ዱርዬ መጫወቻነው የህዝብ ገንዘብ 🤔😳

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 місяці тому +1

    እዲርስ ሚስክናው እውናቱናው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому

    ጫታም

  • @Abdo-dr6lw
    @Abdo-dr6lw 3 місяці тому

    እንድሪስ ትክክል ወላሂ

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 3 місяці тому

    ኢድረስ ኡዉነት ነው ❤

  • @Melate16
    @Melate16 3 місяці тому

    እድሬስ ሀቅ አለው