የአረንጓዴ አሻራ ተራሮችን የፍራፍሬ ማማ ተምሳሌት በውቢቷ አርጎባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 роки тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ ዋው በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው በእውነት ደግሞ እንዴት የምራል ልዬ ነው ቦታው እናመሰግናለን

  • @halima6958
    @halima6958 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም እንድት ናቸው ዋውው ምርጥ ነው ያምረኛል እንኳን ደህና መጣህ ወደማችን ምርጥ የረጎዲ አሻራ ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አለኝ እማማ ኢትዮጵያ የኛ ምርጥ ሀገር

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 роки тому +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችንንን እንኳን ደህና መጣህ እደት ያምራል አገራችንንለምለሚቱ ወብ ሃራችን ሠላምሽ ይብዛ የለ የቡ ልጂ ነኝ ጎራበል አንተም

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 роки тому +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀገራችን አረንጓዴ እና ለምለማማ ሀገር ነገረች ግን ምን ዋጋለዉ ምቀኛዋ በዝቶ አንዱ ሲያለማ አንዱ ያጠፋል አላህ ይጠብቃት ሁሌም ከፍ በይ እናት ሀገራችን እምየ ኢትዮጵያ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ውዱ ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ዋውውውው አርጎባዎች እኮ ባህላችሁ ያምራል ነገር ግን ይሄ አረንጓዴ አሻራ ሚባል ነገር አይመቸኝም የሰው ደም እያፈሰሱ ችግኝ መትከል

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 роки тому +1

    አስላምአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅሩን አንድነቱን መከባበሩን ይመልሰልን

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነህ ወንድም ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ሰላም ሀገራችንን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Azu41451
    @Azu41451 Рік тому

    አርጎባ እኮ የስራ ሰው ነው ሰላማውይ ብሄር ስወዳቹ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому +1

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ከክፉ ጠላቶችና ወራሪወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    አሎ ገራገሩ ሁልግዜም አርሂቡ እንብላ እንጠጣ እንጂ ፀብና ተንኮል የማያውቁ ለስራ ተነስተው ለፍተው የሚገቡ
    ሰላምታቸው ብቻ ሰላም የሚሰጠው
    ተራራው ሸንተረሩ ክፍት ተከርቶ ሁሉም ለስራ ወቶ ተነስቶ ምነኛ ያስደስታል በአንድነት ሆኖ ማየት ያገሬ ሰው

  • @Mohamed-wm9mw
    @Mohamed-wm9mw 2 роки тому +1

    ሀይሰላምሰላምበጣምደስይላል

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ዎዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰💐

  • @mistrtube490
    @mistrtube490 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ተግባር ነው በርሀው ሳይበግራችሁ ለዚህ መብቃታችሁ በጅጉ ልትመሰገኑ ይገባችሗል የልማት ተምሳሌት በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባቸሗል ነገር ግን ወደ ሌላ ቦታም አስፉት እንደው ተደጋጋሚ አንድ ቦታ ብቻ በሁሉም ቀበሌዎች ተደረሽ አድርጉት ጥሩ ነው አይዟችሁ

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij 2 роки тому +1

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድየአገሬ ልጂ።እንደምንአላችሁ ሰላምለህዝብች ሰላለአገሬ ለምወዳት ኢቲዩቢያ አሜንአሜን አሜን

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገራችንኮ ለአረንጓዴ እኮ የተውጣጣላት ናት እሱ ይጠብቃት አንዱ ሲያለማ ሌላው ያፈረሳል አንድ አይነት አሰተሳስብ ለአንድነት ለፍቅር የምንኖረበትን ፍቅር ያምጣልን እንጅ ረበና ያረብ

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደና መጣህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን መልካምነት ለራስ ነው መጥፎም እንደዛው አላህ በመልካም ስነምግባር ያስውበን

    • @jhhk4650
      @jhhk4650 Рік тому

      ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +1

    የሚሰጥ ነገር አይጠፋም💎
    በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም፤
    ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶ

  • @jhhk4650
    @jhhk4650 Рік тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤