ታቂያለሽ እኔም በጣም ያንቺን አይነት ሀስተሳሰብ ነው ያለኝ. ግን ቤተሰብም ሆነ ጎደኛ ማንም አይረዳኝም. እንደ እብድ ነው የሚያዩኝ. I wish you were my friend. listen to you makes me feel that I'm not alone. Life is really simple! I agree with you! If you want let me know where do you live... Bam Bethlehem from italy
You’re very knowledgeable. I wonder how you know about all the topics you are raising in your vids. This one hits home. It happens at level of your your personal life or career. I know someone who have similar first-hand experiences in both. In personal life, they shared about someone who they potentially want to see. A close friend of theirs turned & exposed their intention to friends of the *someone* on their back. On top, this person insisted that my friend should look into a relative as a potential mate instead. You can guess the turn of events. Professionally, my friend works in research at a known institution in the US. My friend discovered something & shared their ideas to their managers (two people). The managers were not happy & wanted to own the discovery themselves. My friend had a hard time & eventually left that place. Sharing this in support of the topic you raised. Never trust anyone with your ideas, plans, etc. Good advice that we should let our result, success speak (later). It’s messy time, unfortunately. Keep it up.
ሁሌ የምትለቂያቸው ቪዲዎች በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ
ምርጥዬ በርቺ!!!!
What are you talking about where did you come from, what you are talking about that is you you need help yourself
አላህ እና መልክተኛው ረሱል ሰአወ እንደዚህ ይላሉ ከሰዎች መሀል ሀጥያቱን ደብቆለት እሱ እራሱ ለሌላ ሰው እንደጀብድ የሚናገርን ሰው አላህ አልምረውም ብሏል ወንጀልን የሚምረው. አላህ ብቻ ነው የሰራነውን መጥፎ ነገር ለአላህ እንናገር እሱ ጸጸትን ተቀባይ ጌታ ነው በርቺ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ይገርማል ያች የዲሮ ማንነትሽ አሁን እኔ ያለሑበት ነው ጥንካሬ እየሰጠኝ ነው ቪዶሽ ሙሉ ለሙሉም ተቀየርኩ ባልል
እኔም ሱሱ
እኒራሱ
Inem😢ahun
እኔነኝ
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ዉድ ሲጀመር ልንሰራ ያሰብነዉን ነገር ለሰዉ ለዘመድም ቢሆን መንገር የለብንም በራሳችን ዉስጣችንን ማድመጥ እና በራሳችን ያሰብነዉን ነገር መሞከር ነዉ ያለብን ምክንያቱም ሰዉ አይሆንም እንጅ ይሆናል እሚል ሰዉ የለም
ዩቱብ ላይ እየመጡ እሚበለጣጠቁብንን እያየን ጊዜአችንን ከምናጠፍ እደዚህ አይነት ትምርት እየሰጡን ጠቅመውን ቢጠቀሙ ጥሩነው አች እየኖርሽበት ከሆነ በጣም ጎበዚ ነሽ ጥሩውን ነገር የምናይበት መነፀር ይስጠን
በጣም ልክ ነሽ እኔ ሁሉንም ነገሮቼን ለሠው ባወራሁ ጊዜ ከሥኬቱ ይልቅ ውድቀቴ በዝቶ አየዋለሁ በዝምታዬ እና ሚሥጢሮቼን ለራሴ በማሥቀረቴ ብዙ አትርፌበታለሁ አመሠግናለሁ ምን እንደምልሽ አላውቅም እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ አንቺ የታየሽውን አሥተያየት ከቤተሠብ እስከጓደኞች ጎረቤቶቼ ሣይቀሩ በሚያሥፈራ አሥተያየት ታይቼ አውቃለሁ ግን የነሡ አሥተያየት እጥፉን አበረታቶኛል ዛሬ ሥኬታማ እና የተሻለ ህይወቴን እየኖርኩ እገኛለሁ አመሠግናለሁ በርቺ እህቴ ።
ዕድሜ ለዘመኑ !
የብዙዎቻችን መካሪ እኅት ሆንሽን እኮ!
ለታናሽ ወንድምሽም ከዚህ በላይ ተሞክሮሽን አታክፍይም!!!
thanks to the time!!!
የእውነት ገራም ነሽ። እግዚአብሔር ይስጥሽ ህይወቴ እየተሻሻለ ነው።
ታቂያለሽ እኔም በጣም ያንቺን አይነት ሀስተሳሰብ ነው ያለኝ. ግን ቤተሰብም ሆነ ጎደኛ ማንም አይረዳኝም. እንደ እብድ ነው የሚያዩኝ. I wish you were my friend. listen to you makes me feel that I'm not alone. Life is really simple! I agree with you! If you want let me know where do you live... Bam Bethlehem from italy
ልክ እደ እኔ የእውነት በጣም ነበር የማለቅሠውም ለምን አይረዱኝም እል ነበር አሁን ግን ምንም አይመሥለኝ
@@adaissau6010 enem gen ahun ahun menemmm aymselgnm
@@birukbalcha8628 why not! it could be interesting
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ያስብሽውን ያሳካልሽ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ለብዙስው አስተማሪነሽ በርች
ግልፅነትሽ ደስ ይለኛል💐💐💐💐 ኡፍፍፍፍ ማነዉ አስመሳይ ሰዉ ቋቅ ያደረገዉ
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ንግግርሽ ውስጤን ነው የከረከረው በጣም እናመሰግናለን 💪❤
እህቴ በጣም ቀና ልብ ያለሽ ሴት ነሽ! ብዙዎቻችን በዚህ መንገድ አልፈናል ዋናዉ ነገር ተምሮ መለወጥ ነዉ👍 ቀና አስተሳሰብ የሌላችሁ እራሳችሀን መርምሩና ለመቀየር ሞክሩ ደስተኞች እንድትሆኑ እንደኛ እንደ ቀናዎቹ 😄
ሳህ
የእውነት ብልህ ነሺ አድናቂሺ ነኚ ሚዲያን ባግባቡ መጠቀም ተመልካቹንም ተናጋሪውንም ይጠቅማል ፈጣሪ አንቺንም በተናገርሺው እኛንም ባደመጥነው የምንሰራ ያርገን አሚን
በዚ ወር የሆነ ቦታ ለመሄድ ኣስቤ ወስኛለው ሰዎች ማማከር ስጀምር ሁሉም ምኣት ነው የሚያወራልኝ እንደማይሆንልኝ ሲነግሩኝ ለሁሉም እየነገርኳቸው እንጂ እያማኳቹ ኣደለም በማለት መልሼላቸዋለው እናም ከዚ በኋላ ለማንም ኣለመናገር እና ያሰብኩበት ቦታ ደርሼ ስልክ ደውየ ካሰብኩበት እንደረስኩ እንነግራቸዋለው ብያለው።💪💪💪💪
እኔማር
በርቺ እኔም ሠርቼ ማሣየት ነው የምፈልገው
ውይይይይይ
ይቺ ልጅ ግን በጣም የተለየች ፍጡር ነች
ሁሉ ነገሯ እየተመቸኝ ነው
በርቺ 👈👈👍👍👍
የኔ ውድ ቅመም በጣም አስተማሪ ነው እስከዛሬ እንደዚ አይነቱን ምክር ማንም ሲመክር አልሰማሑም እና በርቺ 🔑 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Tawkiyalesh guadegna yalegn aymeslegnm neber gn anchi batawkignm guadegna yalegn yahel nw yetesemagn. Betam thank you guade
የሆንሽ ልዩ ነገር ስወድሽ
Yene konjo sila hunet betam new yemiwedish achi betam gebaz set ena astaway nesh damom legna terfeshal ena ene ameseginishalew
ወላሂ ስትመቺኝ ደስ ትይኛለሽ በርቺልን ትልቅ ለዉጥ ፈጥረሽብኛል thanks for all
ትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከልቤ አመሥግኛለሁ ምክንያቱም ለአኔ ማንነቴን የምቀይርበት መንገድ አሣይተሽኛል ያንቺንም ህይወት ፈጣሪ ይባርክልሽ፡፡ በርቺ መልካም ህይወት እመኝልሻለሁ እህቴ፡፡
የኔ ቆንጆ ልጅ በጣም ነው ማመሰግነው በጣም ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽን የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው
ወድሜ ሰብ አርገኝ
ቀላል ስንቱን አየን ቀድሜ ነቅቻለሁ ደግሜ ሀሳቤን ከሶ ስሰማዉ ገረመኝ
Welcome እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ምክሮችሽ በጣም አነቃቂ ናቸው
ልጠይቅሽ የምፈልገው ነገር ፀጉርሽ በተፈጥር ቶሎ ቶሎ የሚያድግ ሳይሆን ተንከባክበሽ ያሳደግሽው ነው የሚመስለው
ምክር ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል
የኔ ውድ በጣም በዙ ነገር እምትናገሬው የኔው ታሬክ ነው የብዙ ሰው ግን ሁሉም በግዚው ሁሉም ይቀራል ይገርማል
Thanks a lot. You have no idea how much you are influencing people. Do more videos frequently love you😘
ሀኒ ሰብ አሬጊኝ
አላህ እውቀትን ይጨምርልሽ ምርክርሽ ውስጤ ነው ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማውቅሽ በዚህ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በርችልን
በትክክል፡እህቴ፡እውነት፡ነው፡የኔ።ቆንጆ፡የኔ፡ግልፅ።አንቺ።ጀግና፡ሴት።ነሽ
የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ብዙ ነገሬን ባንቺ ምክር እየቀየርኩ ነው አመሰግናለሁ
የኔን ህይወት ነዉ የነገርሽኝ በጣም በርቺ እህቴ እኔእራሱ ነገሮቼ አይሳኩልኝም ለሁሉም ሰዉ ስለምናገር ከዛሬ ጀምሮ ተማርኩኝ አመሰግናለዉ
ይመችሽ እራሴ የማወራ ያህል ነው ነገሮችን የምታስረጂው ጆሮ ያለው ይስማ ውድድ
ማነዉ ግን እንደኒ በጣም የሚያደንቃት ተምረሽ ስላስተማርሽን በጣም አመሰግናለሁ ❤
በጣም ነው ምወድሽ ምክርሽ ጠብ አይልም ለመስራት የማቅደውን ነገር ለጓደኛ ለዘመድ መቀደድ ትቼ ነበር ለቤተሰብ ግን አልተውኩም ቀጣይ አሻሽላለሁ ቤተሰብም ማወቅ የለበትም።
በጣም አመሰግናለሁ ምንም ልል አልችልም።ቃላት አሳጣሽኝ!!!
እንዴት እደምወድሽ የልቤን ነው የምትናገሪው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እኮን መጣሽልኝ በጣም ነው የምትመችኝ በርች ዛሬ አደኛ ነኝ
ውድ እህቴ በጣም አክባሪሽ ነኝ እባክሽ በደንብ እስኪ የለውጥሽን ምክንያቶች አካፉይን መለወጥ መጠንከር ብዙዎቻችን እንፈልጋለን ግን መንገዱን አናውቅም ተባረኪልኝ
በጣም ጎብርዝ ነሽ ዋዉ በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ውስጤ ነሽ ከምንም ነገር በላይ ግልፅነትሽ ደስ ይላል በጣም ጥልቅ እና ጠቃሚ ምክር ነው ምትሰጭን በዚሁ ቀጥይ 👌👍👍👍
አንቺ ግን ትለያለሽ መዓረይ ስወድሽ 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
ጠንካራ ሴት ❤️👍
እውነት ነው እንኳን ነገርሽን እህታችን
የውስጥን በጣም ግልጥልጥ አድርጎ መናገር
እጅግ አደጋ አለው እውነት ነው 100%
የእኔ ችግር ነው የተናገርሽው ዝም ማለት አልችልም እኔስ ተባርኪ እ ህት
የኔ ቆጆ አሪፍ ነው በርች
እውነት የኔ ልበ ሴት መፅናኛየ ነሽ❤❤
በጣም ነዉ የምወድሺ ተባረኪልኝ
ዋው ሾሻል ሚዲያን ወደድኩት ያችን አምሳያዎች ስላገኘሁ ብርች የምትይው ሁሉ ጠብ አይልም ስላገኘሁሽ ድስ ብሎኛል ለቤተሽ አድስ ነኝ
ተባርኪ ሁሌም ምርጥ ምክር እማራለሁ ካንች በጣም ነው የምወድሸ ቀጥይበት ጀግና ሴት
በምንም አይነት ኢንስጳየር ልስተካከል አልቻልኩም ነበር አንቺ ግን ኡፍፍ የኔ ቸኮሌት❤
ስዎድሽ እኮ የኔ መልካም!፣ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ!
ቆንጅዬ ድንቅ ሴት ነሽ ቅንነትሽ ከፊትሽ ያስታውቃል በርች ተስማምተሺኛል።
Special የሀበሸ መሪዝ ነው ቁጭ የረግሸው በረቺ
በጣም ምርጥ ምክር: እናመሰግናለን።@Aser
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግአለን ውዴ
አሁን ደርሼ አምኜ ተቀብያለሁ በጣም አመሠግናለሁ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው በራሤ ህይወት የደረሰብኝ ነው
በጣም ገራም መልዕክት ነዉ እናመሰግናለን ዉዷ ቡዙ ተማርኩ በእዉነት
በእዉነት በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ አመሰግናለሁ ቀጥበት
ተባረኪ መልካም እና የሚጠቅመኝ ምክር ነዉ።
ሁሉም ጥሩ ሰዉ እየመሰለኝ የሆዴን እናገር ነበር አሁን ግን አይኔን ከፈልሽኝ ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ የኔ ማር
Good job my best
በቃ ደስ ትይኛለሽ ብዙ ነገሮችን ቆም ብዬ እንዳስብ አርገሽኛል አመሠግናለሁ
ምን ላርግሽ የሌለ ነው የተመቸሽኝ መፅናኛዬ ነሽ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብሽ እና እውነቱን ነው ምታወሪው የኔ ውድ እወድሻለሁ
ይሄ የኔ ደካማ ጎኔ ነው መቀየር ያልቻልኩት በዚ የተነሳ ስንት ነገር ፌል እንዳደረገብኝ አሁንግ በቃ በጣም ነው የምወድሽ ❤😍😍😍😍😍
Siirreesi bye bada dha
ይገርማል የእግዚአብሔር ፀጋኣለብሽ
በእወነት ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው ተባረኪ
አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው አመሰግናለው ጏበዝ ነሽ በርች
እኔ እምትለቂያቸው ቪዲዎች በሙሉ ይመቼኛል ማሻ አላህ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ቀጥይበር በርችልን
ሀቂቃ ካቺ ቡዙ ትምህርት ወሰጄያለሁ አላህ ይጨምርለሽ በርቺ
እኔ የምወድሽ ስለማታስመስይ ነው ተባረኪልኝ እህቴ
የምትለቂው ትምህርት አንጀት አርሰ ናው እድሜ ጤናይሰጥሺ በጣም ድንቅ ናው
በጣም ትክክል በሰው ስኬት የሚቋጥሩ ብዙ ምቀኞች አሉ ምንም ላይጠቀሙበት እኔ ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል anyways ur so smart 👍👏
እናመሰግናለን ውድ
Lebsesh betam nw meyamraw anchim endazaw ena video tolo tolo blaki des yelagnl 🥰
እውነት ግልጽ በሆነ መንገድ ነው ምን ማድረግ እንዳለብ ን ያስረዳሽን ተባረኪ በጣም አመሠግናለሁ
ትክክል ነሽ ማሻአላህ መቸረሻችንን አላህ ያሳምረው Thanks
ደግሜ ነዉ የሰማሁሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባረክሽ ተባረክ
❤ thank you so much🙏🏻
በጣም ወደነዋል ኸረ ቀጢይልን እኔ የማላቀው ነገር ሁሉ ካንቺ እየተማርኩኝ ነው ከምር thinks በጣም
ልክነሽ ውደ ምርጥ ልጅ ነሽ ግን ቁርዓን ጥቅስ አይባልም የአላህ ቃል ቁዱስ ስለሆነ ጥቅስ ለሚለው የምወደው ከቁርዓን ላይ ያገኘሁት የአላህ ንግግር ብትይው ጡሩ ነው ማሬ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርች እዳች ጎበዝ መሆን ነው የምፈልገው
የኔ ውድ አንቺ በጣም ወጣት ነሽ ግን ካንቺ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ ከአርባ አመቴ በኻላ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ
ሁሌም ምትሰጪው ምክር በጣም ኣስተማሪ ነው ኣመስግናለው
እንኳን ኣየሁሽ tanx you
እናመሰግናለን እህቴ ኑሪልኝ
ማር እኮ ነሽ አቦ ሰላምሽን ብዝት ያድርገው
እባክሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን 😍😍😍
በጣም ምርጥ ሃሳብ ነዉ፡፡ እዉነት ነዉ ሰዎች እነሱ ሊያሳኩት የማይችሉት መስሎ የሚሰማቸዉ ከሆነ ለሌላዉም ሰዉ እንደዛ መስሎ ነዉ የሚታያቸዉ፡፡
ተባረኪ እግዚያብሔር ሃሳብን ይሙላልሽ lots of love and respect🤗🥰❤
እሺ የኔቆንጆ አሪፋ ትምህርት ነበረ እናመሠግናለን
እውነትሺን ነው የኔ ወርቅ:ብዙዙዙዙዙ በምክርሺ ተጠቅሜለሁ እስራበታለሁ:ተባርኪ🙏😘
Best influential person in habesha community... your topics are so amazing 👏.. keep it up!😍🥰❤
ብዙ አስተምርሽናል tns beeetam
ሁሌም ነው የምትገርሚኝ የኔ መካሪ ተባረኪ ❤️
ዛሬማ የኔን ነዉ የነገረችኝ ጎሽ ተባረኪ
የ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ ስም በክብር ስለጠራሽ እናመሠግናለን👏🏼 you got my subscribe because of that.
Enea menraw Europea France 🇫🇷 hager now anchey metlew endzy aGtemgal shegr Ewnt yanchey tmhrt betam konijo dase belgal ayzshe katelbat Youtub ❤❤❤❤❤
Wow fetari yebarkeash betam kemelew bely nesh .andande sew yalwen tekeklgna baheri new yetnagershew !
አለሁ ሞሶሌ አለ ማሀመዲ ሶለላይ አለይ ወሰልም በውቃት ለይ ኡቃት ይጫምርልሽ
You’re very knowledgeable. I wonder how you know about all the topics you are raising in your vids. This one hits home. It happens at level of your your personal life or career. I know someone who have similar first-hand experiences in both. In personal life, they shared about someone who they potentially want to see. A close friend of theirs turned & exposed their intention to friends of the *someone* on their back. On top, this person insisted that my friend should look into a relative as a potential mate instead. You can guess the turn of events.
Professionally, my friend works in research at a known institution in the US. My friend discovered something & shared their ideas to their managers (two people). The managers were not happy & wanted to own the discovery themselves. My friend had a hard time & eventually left that place. Sharing this in support of the topic you raised. Never trust anyone with your ideas, plans, etc. Good advice that we should let our result, success speak (later). It’s messy time, unfortunately. Keep it up.
Wow great experience.
You Right my sister God bless you thanks for you
ልክ ነሽ እህቴ በርቺልን❤👍