ጥንቃቄ አድርጉ በመሀከላችን አሉ🔴⚠️ ከ2ኛው አለም የመጡ እንግዳ ፍጡራን🔴ነብይ ሚራክል ተካ የተሰወረውን መረጃ አወጣው //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    የቻናላችን ቋሚ ሜምበር ለመሆን ይመዝገቡ❤️
    / @kaleab-co2dy
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 151

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 2 місяці тому +25

    ፕሮፊት ሚራክል እግዚአሽሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለምን እያልኩ የምጨነቅበትን ጥያቄ በሙሉ ባስተምሮትህ መልሱን እያገኘሁ ነው ዘመንህ ይባረክ እንኩዋንም ተወለድክልን ዘመንህ ይባረክ ብዙ የተጎዳሁበትን ጥያቄ ነው የመልስክልኝ ዘመንህ ይባረክ በሙላት ጸጋው ይብዛህ አስመለጥከኝ

    • @mimimersha5739
      @mimimersha5739 Місяць тому

      የሚገርም ነው ይሄ በጣም ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ወንድሜ እኔ እያለፍኩበት ያለ ነገር ነው ጌታ እየሱስ እየባረከ ይባርክህ ድንበርህንም ያስፋው ተባረክ ደግሞ ፀልይልን ኝ ወንድሜ ብሩክ ሁን

  • @redietmatewos8846
    @redietmatewos8846 Місяць тому +10

    Yes papa የምሉትን አስቁምልን pls! ke yikrta gar

  • @user-mu1dr2io2c
    @user-mu1dr2io2c Місяць тому +3

    "yes papa " ይህንን አባባል እንቃመማለን

  • @Ethi912
    @Ethi912 Місяць тому +3

    እባክህን በማሀል ጣልቃ የሚገባው ማይክ ይዙ yes papa የሚለውን ረባሽ ስርዓት አሲዘው ስብከትህን መስማት እፋልጋለሁ የለምንም ጩሀት ! እባክህን ሚካኤል

  • @DebebeAkalu-yh1dd
    @DebebeAkalu-yh1dd Місяць тому +7

    እባክህ ከስር በማይክ የሚስቀውን እንግሊዘኛ የሚያወራውን ሰው አስቁመው
    ያንተም ስብከት ሰው ሊገባው በሚችለው ቃንቃ ቢሆን ጥሩ ነው አንዳንዱ እንግሊዘኛ ቃላቶች አይገባውምና ቢስተካከል ጥሩ ነው

    • @haimanotgizaw3915
      @haimanotgizaw3915 Місяць тому +1

      Yes he is so irritating.he should at least know that he is in chruch not some kind of meeting place.

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw Місяць тому +2

    ድንቅ ነው ዛሬ ጥርት ያለ እውነተ ተገለጠልኝ ተባረክ

  • @user-ws5ei4yx7t
    @user-ws5ei4yx7t Місяць тому +1

    እውነት በጣም የምገረም ነው ለኔም ጥያቄ የሆነ መልስ በዚህ ትምህርት አገነውት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ነብ ምራኬር❤❤❤❤

  • @TemesgenLachamo
    @TemesgenLachamo Місяць тому +3

    ትምህርትህ የእግዚአብሔር ጥባብ የተሞላ ነዉ ህይወትን ይለውጣል።

  • @user-nn9vc3me9z
    @user-nn9vc3me9z Місяць тому +1

    አቤት የኔ አባት ስለሆንክ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግ ነዋለው

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Місяць тому +4

    Please papa yemitilew ligi dimisihin kenisw yirebishal

  • @TemesgenLachamo
    @TemesgenLachamo Місяць тому +2

    አላዋቂዎች አንተን ይጣለሃል አንተ ግን በርታ ኢግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።

  • @EyobBolola-s7p
    @EyobBolola-s7p 16 днів тому +1

    Be ehunet tikiklgna major prophet God is good miracle God bless you 🙏

  • @bantegizemengiste
    @bantegizemengiste Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም የተወገዱ ይሁን

  • @DanielbrhanuTemesgenbrhanu
    @DanielbrhanuTemesgenbrhanu 10 днів тому

    አሜን

  • @AlemMichael-qv5mr
    @AlemMichael-qv5mr Місяць тому +1

    አሜን ተባረክ

  • @user-tr3jl8hx7r
    @user-tr3jl8hx7r Місяць тому +2

    አቴን ጄጅ የምያደርጉ በዚህ መንፈስ የተጠቁ ነቸው ፣ድንቅ መገለጥ

  • @FanaAdgoy
    @FanaAdgoy 9 годин тому

    እረ ጌታ ይባርክህ መገለጥ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @manyazewalhizkiyas7518
    @manyazewalhizkiyas7518 Місяць тому +1

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ከዴምኖቹ ማምለጫ መንገዱሰ ምንድነው ?

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 Місяць тому +1

    የተ የተባረክ የእግር ነብይ የኔነገር የተያዛው የዘገየው በዚሕ አሰራርነው ሰፀልይም ልክ አዳልከውነው በፈጣሪ ምኖ ላድርግ

  • @user-mv6qn1od7p
    @user-mv6qn1od7p Місяць тому +2

    እግዚብሔር ዘመንንህ ይባርክህ እውነት ነው እኔም በምፀልይ ግዜ መጥፍ ነገ ይመጣብኝል ❤❤❤❤❤በፀሎት አሰበኝ❤❤❤❤

  • @solomonadamu3030
    @solomonadamu3030 Місяць тому +1

    ፕሮፌት ትምህርትህ እጅግ በጣም ጥልቅ እና እውነትም ነው ነገር ግን ስለ ሁለተኛው ሰማይ ያሉ መናፍስቶች ክፋት አስተምረህ መፍትሔውን አላስተማርክም ስለዚህ ትምህርትህን የሰሙ አጭሩና ቀላሉ መንገድ በጠንቋዮች በኩል ነው ብለው ቢወስዱስ? ስለዚህ 2ኛውን ሰማይ በፀሎት እንዴት ነው አልፈን 3ኛ ሰማይ የምንገባው? አስተምረን

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Місяць тому +1

    ፕሮፊት ግን ጥያቄ የእግዜር መገኘት ቤት ሰዉን ወይም ቦታ ያሞቃል አብራራልኝ ? አይመስለኝየ እግዚአብሔር መገኘት ብዙ ደስታ ነዉ!!!ክብር ለእየሱስ ይሁን ሲፀልይ የሚያልበዉ ስራ እየሰራ ነዉ ፀሎት ከሆነ ስራ የ እግዚአብሔር እንጂ የሰዉ አይደለም!!!

  • @PrenchMirkoes-tl5te
    @PrenchMirkoes-tl5te Місяць тому

    አሜንንን ✊🤲🤲🙏🙏ታባረክ ያባቴ ቡሩክ ታባረክ 🥰🥰😘

  • @thelegesse2544
    @thelegesse2544 2 місяці тому

    Amen geta yebarkeh prophet M

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 місяці тому

    Amezing Teaching Be Blessed Prophet!!

  • @SeniAdane
    @SeniAdane 7 днів тому

    Amennnnnn Pap

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b Місяць тому

    እግዝአብሔር ይባረክህ አሜን አሜን እና ሰከንድ የምትለዉ ነገሪ አልገባኝም እባካቹ የምታዉቁት ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ???

    • @danielwojo2157
      @danielwojo2157 25 днів тому +1

      ሁለተኛ ሰማይ ማለት ፈሊጎነው ተረድተሄኝ እንደሆነ አላውቅም።

  • @millionadam2477
    @millionadam2477 2 місяці тому

    Amen 🙏 glory be to the mighty Lord

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 2 місяці тому

    Amen egzabhar yestek

  • @botin6076
    @botin6076 Місяць тому

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤🙏🙏❣️

  • @TigestTigest-se3wt
    @TigestTigest-se3wt 15 днів тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs Місяць тому

    እዉነት ነው እንደዚህ ያጋጥመኛል ፀልይልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin Місяць тому

    amen amen amen

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 Місяць тому

    ዘመንህ ይባረክ ትሁት የኤግዚብብሔረ ሰዉ

  • @HiwotAregay-de7zi
    @HiwotAregay-de7zi 2 місяці тому

    AmenAmen

  • @genetbeneberu5163
    @genetbeneberu5163 Місяць тому +1

    እስኪ የእግዚያብሔርን ቃል አስተምር ዴቨን ዴቨን አትበል ደግሞ ከአንተ ቀጥሎ የሚያወራው ምንድነው .....

  • @MersiMenge
    @MersiMenge 15 днів тому

    Hooooo Jesus you are my Lord

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Місяць тому +1

    Prophet Tebarek 🙏🙏🙏

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 Місяць тому

    Amen Amen....

  • @user-sp3rc5pu1i
    @user-sp3rc5pu1i 2 місяці тому

    Amen geta abzeto yibarkeh

  • @demelashimillion5104
    @demelashimillion5104 2 місяці тому

    Amen

  • @ashenafiniguse4566
    @ashenafiniguse4566 Місяць тому

    Wawww it is wenderfull reveltion.God Bless U Prophet

  • @ChakageneralPeter
    @ChakageneralPeter 29 днів тому

    እባካችሁ ቀጣይ ካለ

  • @TedyHyle
    @TedyHyle Місяць тому

    Wawoo prophet you Realy different.Be Blessed.

  • @jokmob5446
    @jokmob5446 Місяць тому

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mymom219
    @mymom219 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ለበረከት ነሀ ።አሁን ሪቫይቫል እውን ይሆናል እልልልልልልልልልልልል

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Місяць тому

    amen amentebareki

  • @botin6076
    @botin6076 Місяць тому

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @765er9
    @765er9 Місяць тому

    ምድርን ለሠው ልጆች ሰጣት የሠማየ ሠማያት ግን የእግዚአብሔር ናት ይላል ቃሉ። የቱ ጋር ነው ምድርን ሰማይ የምለው?

  • @TensuMu
    @TensuMu Місяць тому

    ተባረክልን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 23 дні тому

    ግነ ከአእግዚያብሄር የተለቀቀልንን ነገር ለምንድነው የሚያዝብን ?እግዚያብሄር እኮ የበላይ ነው

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 Місяць тому

    ተባርከሐል ለምልመሐል

  • @elsamaharena1119
    @elsamaharena1119 Місяць тому

    Prophet Zemeneha yebareke ene letetsleyelege efelegalewo ke Sweden nege 🙏🏽😇❤️

  • @alemmekonen4298
    @alemmekonen4298 Місяць тому

    Thank you !! your lesson always open my eye

  • @AmarechYohannes-c7d
    @AmarechYohannes-c7d 29 днів тому +1

    Medenew err bamarga average tebarek

  • @user-cr8zx8br6d
    @user-cr8zx8br6d Місяць тому

    Blessed 🙌 😇 🙏

  • @sileshimarima
    @sileshimarima Місяць тому

    itis Good teacing ,Tebarek ye geta Lijii

  • @user-dd7bd3mt4s
    @user-dd7bd3mt4s 23 дні тому

    አኮ ማታለልየሚችሉት ስጋውያን ምድር የሚሉት ያልበሰሉትን ክርስቶስ ወደ መምሰል የማያድጉትን አንጂ precense አያርቃቸውም endeit ይባላል?

  • @ekramfsehaye6852
    @ekramfsehaye6852 2 місяці тому

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤

  • @user-vk1gv2ec1t
    @user-vk1gv2ec1t Місяць тому

    አሜን።ይውገድ

  • @yeneneshdemis6653
    @yeneneshdemis6653 Місяць тому

    Blessed prophet

  • @YacobBezabh
    @YacobBezabh Місяць тому

    God bless you.

  • @amarbasa9094
    @amarbasa9094 Місяць тому +2

    character is to be dealt with growth not necessarly demonic......what sacrifice for demons ?.......ሚስጥርን መግለጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው ለወንጌል አገልግሎት በቃ!!!ሁሉንም ነገር ከሚስጥር መግለጥ ጋር ብቻ ማያያዝ ተገቢ አደለም።

  • @HiyawHizkel-vg4sc
    @HiyawHizkel-vg4sc Місяць тому

    Blessed!

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p Місяць тому

    bless you

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Місяць тому

    tebark wendame xega yibzlh❤❤❤

  • @fekr4771
    @fekr4771 Місяць тому +2

    እባክህ ከዋላው ፓፓ ዳዲ ምትለው ሰውዬ ማይኩን አስቀምጠ አዳምጥ አትረብሽ

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane Місяць тому

    Wawu geta yibaraki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Місяць тому

    God bless you continued

  • @makipeace4419
    @makipeace4419 Місяць тому

    betam yigermal. hulem yemiyaschegregn guday new. thanks

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Місяць тому

    God bless you prophet

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Місяць тому +1

    የጥያቄዬን መልስ ለማግኘት የሚያስፈልገኝን ትምህርት ነው ያስተማርከው የሚያጠቁት የማይታዘዙ ልጆች ላይ ነው

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Місяць тому

    Wow...got an answer to my always unswered question.

  • @RahelWasihun
    @RahelWasihun Місяць тому

    Getayesus yebarkh zemnh yebarek

  • @aukulasekara2039
    @aukulasekara2039 2 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @kirubelmesfin1890
    @kirubelmesfin1890 Місяць тому

    ዳግም በኢየሱስ ድነዉ የማይታዘዙትን እንደት እንለዋለን???

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat 2 місяці тому +1

    ere geta zemenihin yibark

  • @user-sx2wr6hr2j
    @user-sx2wr6hr2j Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m 2 місяці тому

    Amne Yegzabher sew zemnhe yebrke mulu.

  • @ekramfsehaye6852
    @ekramfsehaye6852 2 місяці тому

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤ 25:36

  • @LetinaHai
    @LetinaHai Місяць тому

    wow more God bless you papa

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 Місяць тому

    Amazing revelation "the children of disobiediance ."

  • @ZewdneshBelay-os8vf
    @ZewdneshBelay-os8vf Місяць тому

    እንድሀለን ሚራክል❤❤❤❤❤😮😂😀😊😊😊

  • @kenedi-ts9sc
    @kenedi-ts9sc Місяць тому

    ፕፕፕ የትኛው መፅሐፍ ላይ

  • @JdhJdyt
    @JdhJdyt Місяць тому

    wow❤

  • @TarekegnBariya-xp3rp
    @TarekegnBariya-xp3rp Місяць тому

    Wow good techs

  • @ObsaHasan-fp7dx
    @ObsaHasan-fp7dx 2 місяці тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zoelife777
    @zoelife777 Місяць тому

    Daddy you so blessed❤❤❤

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane Місяць тому

    Tabaraki ye egzaber sawu buzu ngr gebangi

  • @botin6076
    @botin6076 Місяць тому

    Wow wow wow tabarki wedime ❤❤

  • @KibuGebru
    @KibuGebru Місяць тому +1

    Kesir kesir yemiyaweraw lij ebakih eyerebeshen new zim bilo biyadamit min chegerew

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat 2 місяці тому

    Ijig betam dink new

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Місяць тому

    ❤❤❤ ወይይይ ጉድ ❤❤❤
    እኔ እንዲሁ ነው ምሆነውኮ❤❤❤😢
    ብርክክክ በይልን፡ ነቅቻልለሁ❤❤❤
    100% ጥርጥር ነበረኝ ግን ስጠይቅ እንደዚህ ብሎኝ ወይም ኣስተምሮኝ ኣያቅምና፡ ኣነቃቃኀኝ ውድ ድ ድ ፕሮፈት❤❤❤

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 2 місяці тому

    Hello America thank you for telling us but can you tell us the solution we heard it it's good but we need a solution thank you I appreciate God bless you bye

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 2 місяці тому

    Hmm

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l Місяць тому

    IT IS DEEP

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 Місяць тому

    Papa please help me with your prayers and when I try to pray the sleep coming to me

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u Місяць тому

    ፕሮፌት ልጆቼን አስመልጥልኝ ❤❤

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO Місяць тому

    🧠👁👁👂🙏ende FETARI fiqad Amen ❤💙☝️🤲

  • @user-nn9vc3me9z
    @user-nn9vc3me9z Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤