ለጊዜ ያለን አመለካከት መቀየር አለበት / በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​ #AsfawMeshesha_EBSTV​

КОМЕНТАРІ • 100

  • @werkneshgebrehiwetweldekid6495
    @werkneshgebrehiwetweldekid6495 3 роки тому +8

    ናፍቆት ለማርገዝ ሃይል የስጠሽ አግዛብሄር ለምወለድም ያግዝሻል ተባርኪ ናፍቆት አወድሻለሁ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +24

    የረመዳን ሰራ ካሁኑ የደከማችሁ ብርታቱን ይሰጠን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +7

    እንኳን በደና መጣቸሁ እሁዲን በኢ ቢ ኤሰ ለዛሬ ቀን የበቃን እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ሰንበት ለሁላችንም

    • @hirnu3086
      @hirnu3086 3 роки тому +1

      አሜን ውዴ

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 3 роки тому +41

    ለኔ ለህታችሁ ፅሎት አድርጉልኝ. ጭንቀትውስጥነኝ. እፍፍፍፍፍ. እማምላክ እናቴ አደራ🙇🙇🙇🙇🙇

    • @sarayamata4578
      @sarayamata4578 3 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fikadumamo2542
      @fikadumamo2542 3 роки тому +1

      የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ ማርያም ትድረስልሽ አይዞሽ እህቴ

    • @በልዩ-ቨ1ነ
      @በልዩ-ቨ1ነ 3 роки тому

      Ayzosh.fetari.yrdash

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ከጭንቅ ያውጣሽ እመቤቴ የጭንቅ አማላጅ ከጭንቅ ታውጣሽ አይዞሽ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому

      እግዚአብሔር ከጨቀት ያወጣን እኔም ጨቆኛል

  • @brukmg1284
    @brukmg1284 3 роки тому +4

    ናፍቂ ግን ተናፋቂ ናት እንደ ስማ የኛ ቅመም ሰላም ከነቤተሰቦችሽ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 роки тому +1

    ናፍቆትዬ እመብርሀን በስላም ትገላግልሺ አድ ቀን በህልሜ መታብኛለች

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +1

    እችን እምታነቡ እግዚአብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +14

    ናፍቆት በስላም ልጅሽን አቅፈሽ ለመመለስ ያብቃሽ ወለደችን ለመስማት ቸኩያለሁ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቡቡ የገንፎውን ነገር አድራ😁❤️

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 роки тому +6

    ናፍቆት ድምቀቴ ቅር አለኝ ሳጣሽ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተመለሰ

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 3 роки тому +6

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንለታላቁየረመዳንወርበሰላምእናበጤናአደረሳችሁ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +5

    ናፍቆት በሰላም ሁለት ታድርግሽ
    እመብርሃን ትቅረብሽ ፈሌ ዌልካም
    አሥፊቲ መቅዲ😘

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 роки тому +19

    እንኳን በደህና መጣችሁ.....,, ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን #ረመዳን #ከሪም መልካም ፆም ይሁንላችሁ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +5

    ዛሬ ናፍቂ የለችም አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ደስታሽ ልንሰማ ያብቃንንን

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +6

    ናፍቂበሰላምወልዳ ለመስማትያብቃን

  • @ሆናልያትሆናልያት
    @ሆናልያትሆናልያት 3 роки тому +3

    ናፍቆት እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ

    ናፍቆት ቅር ያለቻችሁ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 роки тому +4

    ለመላው አላም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰን 🌷💐 🥀🌹

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому

    ትክክል በጣም። ወይኔ ደስ ሲል ናፍቆትዬ እንኳን ድምፅሽን ስሰማ። አይፈረድብሽም።

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +9

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏

  • @alemayehuwaseyehun1315
    @alemayehuwaseyehun1315 3 роки тому +1

    መቅዲ ዛሬ በጣም ተዉበሻል❤❤❤❤❤❤❤ አድናቂዎች ሾ

  • @hannahanna6035
    @hannahanna6035 3 роки тому

    Its great program አበበ ፈለቀ እንኳን ደህና መጣህ

  • @zerufsha8099
    @zerufsha8099 3 роки тому

    nice advisement. time and time management is very necessary and important.

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ስለ ኮርና ያሳስበኛል እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እራሳችን ና ቤተስቦቻቹን ጠብቁ በስንቱ እንሙት አር አንጥፋ ብንኖር ያምርብናል ሁሌ ስለወገኖቼ ያመኛል

  • @alemayehuwaseyehun1315
    @alemayehuwaseyehun1315 3 роки тому +1

    ግዜ ወርቅ ነዉ ቆንጆ ውይይት ነው።

  • @dawite5944
    @dawite5944 3 роки тому

    ዋው ደስ ስትሉ አቤ እንኳን ደህና ገባህ አገርህ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 роки тому +3

    መቅዲ ዛሬ አምርብሻል 🌹🌹🌹🌹👌

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed5688 3 роки тому

    አቤ ዛሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንቆቅልሽ ፕሮግራምን ባዲስ መልክ እንደገና ብትጀምር በጣም አሪፍ ነው።

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 роки тому +1

    እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +9

    እኔ ክረሰቲያን ነኝ 😍ሙሲሊም እህት ወድሞቼ መልካም እሮመዳን❤ ተመኝሁላችሁ የሠላም የጤና ያረግልን 🙏🙏🙏

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 роки тому +3

    ናፍቆት ከአሁኑ ናፈቀችኝ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 3 роки тому

    እንኮን በሰላም መጣችሀልን ኢቢሳች

  • @senda9782
    @senda9782 3 роки тому

    አስፋዉ ናፍቆት ብትመለስልህ ጥሩ ነው ።
    አበበ ያቃጥልሃል አትችለውም ።
    ብሽሽቃችሁ ደስ ይላል ።
    አስፋው የአባትህ ጓደኛ የኮሪያው ማህበር ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መለሠ ተሰማ አረፈ።

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ዛሬ አደኛ ነኝ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

  • @ቀሽትየናዝሬቱ
    @ቀሽትየናዝሬቱ 3 роки тому +1

    መቅዲ ቆንጆ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ

    እኔ እኮ ናፍቆት ላይ ነበር ኢቢስ ለማየት የምጓጓ ለካም ዛሬ የለች በሰላም ተመለሽልን ናፍቂ ለማንኛውም ጥሩ ምትክ ነው አቤ እንኳን ደህና መጣህ ሁላችሁም ትችላላችሁ ናፍቂ ግን የፕሮግራሙ ድምቀት ናት

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አስፊዬ ተባረክልኝ ናፉቅ

  • @rabiamohammed6940
    @rabiamohammed6940 3 роки тому

    ዛሬ ናፊቅየ የለችም በሰላም ወልደሺ እምናይሺ ይሁን

  • @zid6626
    @zid6626 3 роки тому

    እካን ደህናመጣችሁ ማነወ የናፊቆትን ቦታ የተካወ ናፊቆቴ በሰላም ተመለሽ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому +1

    እንኩን ሠላም መጣችሁ ሁላችሁን እወዲችሁለሁ

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 роки тому

    እንኳን አንሮ አደርስን ውዶቸ ናፍቆትወልደችእንዴ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому +1

    እረ አቤ አበባ መስለሀል ጉንጭ እራሱ ተንጠለጠለ እረጅም እድሜ ይስጥህ አድናቂህ ነኝ

  • @khtube8326
    @khtube8326 3 роки тому

    ጋሼ አቤ ዉይ እምወደዉ ጋዜጠኛነዉ እንኮን በሠለ፬ም ሠጣክ መቼ እንደመጣክ ባላቅም አስፊቲ ጋሼ አቤን ሠላም በልልኝ

  • @ቀሽትየናዝሬቱ
    @ቀሽትየናዝሬቱ 3 роки тому +2

    የመቅደስ አድናቂዎች ከናዝሬት ወጣወጣ በሉ ......

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 роки тому +3

    ናፊቆጆ ቅር ስትል አቤ እንኮንም ደህና መጣህ ነቆራ ተጀመረ አስፊና እና አቤ ክክክክክክክ

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 3 роки тому +1

    እንቆቅልሽ ፕሮግራምህን ለምን ተውከው

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 3 роки тому

    ስታምሮ

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 роки тому +1

    ነፍቆት ትነፍቂነላሽ እንደትቆይ😥

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 роки тому

    ሰላም አንካን ዳና ማጠብ አኔይ 💞👍 3@

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 роки тому

    አስፋው ጩኸትህን ብታስተካክል ጥሩ ይመስለኛል

  • @ፍሪ
    @ፍሪ 3 роки тому

    wow setamiru

  • @dibbapalace7334
    @dibbapalace7334 3 роки тому +1

    ነፍቁት ነፍቀችን ወይ ነፍቃይ ማርይም በስላም ትግላግልሽ ግን ቅር ብሎን ስልስልሽ ቅራ ይልል

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому +2

    የመሽሻ ልጅ ምንድነው መሀል ላይ ዛር እንዳለበት ሰው ኤጳጳጳ እያልክ ምጮህው😃

  • @alemayehuwaseyehun1315
    @alemayehuwaseyehun1315 3 роки тому

    መቅደስና አበበጥሩ ጋዜጠኛ ናቸዉ

  • @siraneshmengistu7053
    @siraneshmengistu7053 3 роки тому

    እድሜ ቁጥር ነው እስፈው መሸሻ
    እይቆጥርም የመሸሻ ልጅ
    ሁልግዜም ቅን ልብ አያረጅም

  • @rassi676
    @rassi676 3 роки тому

    Procrastination is the main cause of time wasting.

  • @elhamsweetyelu7009
    @elhamsweetyelu7009 3 роки тому

    Nafkiyeeeeee
    Fetari beselam gelagilosh endemitimeleshi tesfa aregalew

  • @ቀሽትየናዝሬቱ
    @ቀሽትየናዝሬቱ 3 роки тому

    የኔደርባባባባ መቅደስ ምርጧ11111 አቤ ጎበዝ111111

    • @ibrahimwdalgzaleey1328
      @ibrahimwdalgzaleey1328 3 роки тому

      ናፍቆት።አላህበሰላምይገላግልሽ።ውዷእህታቺን

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 3 роки тому +1

    ሁሌ አበበ ሲኖር እስፋው የተለየ ኢነርጂ አለው ሳስበው የመበለጥ ስሜት ይስማዋል አስፊው አይዞህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም!!

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 роки тому

    ወይ የመሸሻ ልጅ ጆሮዉ ላዬ ለቀቀበት አበበ ላዮ😭😭

  • @animvid655
    @animvid655 3 роки тому +3

    ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ 🇪🇹.🇪🇹..🇪🇹..

  • @sifansifan937
    @sifansifan937 3 роки тому

    Nafkot nafekeching🥺🥺😭😭😭😭

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому

    ናፍቆት የት ሔደች ወለደች እንዴ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 роки тому

      Litwelid new 4 wore fikad nech mamay

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 роки тому

    Enkuan dehina metachu Ebs

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 3 роки тому +1

    ኧረ አስፉው ረጋ በል አረጋጋው ኧሯአአአአ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому

    ዛሬ ናፍቆት የለችም ሰላም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አበ አመርካን እና አአ ላንቴ መገናኛ እና ቦለ ሆነ ይመችህ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 роки тому +2

    መቅዲ መሀል ትሁንልን

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 3 роки тому

    የናተ ቀልድ ነበር የናፈቀኝ

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 3 роки тому

    አይ ዳይሬከተሩ ምን ነካዉ ሤቶ ሀመግቢዉም ሀመቀመጫዉም ሀማሃል ቦኮን ሃሬፍ ነበር

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 3 роки тому

    Nafkotye weldchie endy

  • @bezawitworkneh9452
    @bezawitworkneh9452 3 роки тому

    እኔክርስቴይንነኝሙስሊምእህቶቸእናወድሞቸእኮንአደረሳችሁእሮመዳንፅሙየፍቅርይድነትይድርግላችሁ

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 3 роки тому

    ናፍቆትስ ዋለዳች

  • @weynitadise2229
    @weynitadise2229 3 роки тому

    ሀይ

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ኦነግ ሸኔ ኒ ህውሀት ነው ሰው የገደለ በጅምላ

  • @እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ

    ኒሳአ ግቡ

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 3 роки тому

    Teru melketa nw

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому +1

    Wow Setamruu

  • @bona2318
    @bona2318 3 роки тому

    Abe nurowun be Ethiopia aderege ende? Tadilo

  • @aklilutasew7414
    @aklilutasew7414 3 роки тому

    አረ እባካችሁ የዚህን አስፋው መሸሻ የሚባል ሰውዬ ስለሚጮኽው ነገር ባለፉት ጊዜያቶች ብዙ አስተያየት ፅፈን ነበረ ማለትም ፕሮግራሙን በሚከፍት ሰአት በጣም የሚጮኽው ነገር አለ ያስተካክላል ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ብሶበታል ስለዚህ አሁንም በድጋሚ እንጠይቃችኽዋለን በተረፈ የ ኢቢየስ አድናቂ መሆናችንን ልንገልፅ እወዳለሁኝ