Anchor Media''ፋኖ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ወታደራዊ አቅም የገነባ ሃይል ሆኗል። ከሽምቅ ተዋጊነት ወደ መደበኛ ሰራዊት እየተቀየረ ነው።'' ሻለቃ ማሞ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 284

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 2 місяці тому +3

    ድል ለተገፋው ናለጭቁኑ አማራ ህዝብ አውይ ሀይልፋኖ አላህ የግዛችሁ !!

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 місяці тому +8

    አማራነት ፋኖነት ወደፊት 💚💛💕💪 አደበተ ቁጥብ አስተዋይ አባት ናቸው❤

  • @WassieNigatu
    @WassieNigatu 2 місяці тому +6

    እናመሠግናለን በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому +2

    የተከበሩ ሻለቃ ማም ለማ ለስጠሁት ብቃት ያለው ትንታኔ እና አገላለፅሁ ለሀገርም ለህዝብ ለትግሉም ጠቃሚ ስለሆነ እናመስግናለን
    ወንድም መሳይ መኮነን እናመስግናለን
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 2 місяці тому +8

    ድል ለፍኖ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +4

    መሳይ ትክክለኛ ብቁ ጋዜጠኛ ነክ በርታልን ሁሉም እንደ አንተ;እንደ ደረጀ;እንደ አቤ ቢሆኑ ጥሩ ነበር

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 місяці тому +22

    የተከበሩ የኢትዮጵያ ወታደራዊ መኮንን ሻለቃ ማሞ ለማን በቀጣይ የሚሰጡትን ቃለ መጠየቅ እንጠብቃለን
    ወታደራዊ እውቀትና ብቃት በባለሞያው ሲተረክ የሚሰጠው ጠቀሜታ ብዙ ነው
    ጋዜጠኛ መሳይ ተባረክ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      If he is that much capable then how did he end up a refugee.

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 2 місяці тому +1

      @@ebsamohamed5845 who? What you talking about?

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому

      Know first the diffeence b/ን a refuge and a citizen..​@@ebsamohamed5845

    • @MorketaEdema
      @MorketaEdema 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @ElleniKebede
      @ElleniKebede 2 місяці тому

      😅😅😅

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 місяці тому +2

    ድል በሀገሩ ለሚሣደደው አማራ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +34

    እኔ ስለህወሃትም ሆነ የጌታቸው አስተዳደር እንዲሁም ሰለብልፅግና መጨነቅ የለብንም። ሁሉም ፀረ ህዝብ ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ሰለሆኑ እነሱን መታገልና መጥፋት ነው። አነዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ እያደናገሩና እያሸበሩ ናቸውና የፋኖን ትግልወደ አንድነት የሚመጣበትና የኢትዮጵያውያንን ትግል ለሥር ነቀል ለውጥ ማምጣት ነው።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +5

    የተከበሩ ሻለቃ ማሞ እናመሰግናለን እባክዎን አገራችንን እንደ ዜጋ ከተደቀነው አደገኛ መንገድ አድኗት ።ለሁሉም እናመሰግናለን ምሁሮቻችን!!!

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 2 місяці тому +34

    እውነት እግዚአብሔር ነው
    የእውነት እናት ድንግል ማርያም ናት
    ሁሉም አማራ ፋኖን መርዳት አለበት
    ፋኖ ለእውነት ስልሚታገል እውነት ፋኖነት::

  • @MershaLegesse
    @MershaLegesse 2 місяці тому +16

    ህወሓት መቃብር ውስጥ ቢገባ እንኳ የሚታመን ፓርቲ አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀውና ሊረዳው ይገባል።

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 місяці тому +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 місяці тому +1

    አለን መሳይ ወንድማችን ጥሩ ይዘሀል በርታ 👏👏👏ድል ለአሳረኛው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 2 місяці тому +41

    አማራ አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
    የአማራ አንገቱ አንድ ነው

    • @todaytube718
      @todaytube718 2 місяці тому +2

      mogn jil😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому +1

      @@todaytube718 ቀናተኛ ምቀኛ፣ ዝጋ!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      We will make it two trust me.

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      @@ebsamohamed5845 We know that your, the Devil's mission is to Divide, Kill, Loot and Destroy our country. But our struggle beside Fano will bring you, the criminals to justice soon or later. Mind my words!

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry Місяць тому +1

    መሳያችን ምርጥ ኢትጵያውያውይ እናመሱግናለን ድል ለአማሓራ ❤❤❤❤🎉

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 місяці тому +15

    አማራ አይዞን ጉልበታችን እግዚአብሔር አለ!!!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 місяці тому +4

    ይጥንቱ የቀድሞው ያልተክለሰው የኢትዮጵያ መክላክያ ምሁር እድሜና ጤናይስጥዎት

  • @DaniGobeze-nu8mj
    @DaniGobeze-nu8mj 2 місяці тому +9

    ድል ለማራ ፋኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 місяці тому +9

    ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 місяці тому +3

    #SHALEQA #LEMMA #MAMMO- #Thank#you So much for your deeply knowledgeable and mature Analysis ✅

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ እና ምክንያት አለው🙏 ሁሉም ጥሩም መጥፎም ጊዜ አላቸው አሁን የመልካም ጊዜ ወደ እኛ እየመጣ ነው🙏 ዐማራው ለሰው ልጅ ሰላም ነፃነትና እኩል ዋጋ በመስጠት የአስተዳደር ጥበብ በተፈጥሮው አለው‼️ የዐማራው ድል ጥቅም እና ምኞት ኢትዮጵያን ከወደቀችበት በማንሳት ሀገሪቱን እንደ አንድ ሀገርና ዜጋ መሰብሰብ ነው👈 በዚህ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +7

    Thank you so much Messay Jegnachin thank you so much our great Shaleka Mammo fir this great interview. God bless you both

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 місяці тому +6

    ድል፡ለፋኖ፡የህንን፡ፖሮግራም፡እየጣፈጠኝ፡እሥከመጨረሻው፡አዳመጥኩት፡እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤ውነት፡ያሸንፋልልል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 місяці тому +22

    አቶ መሳይ ህዉሀት ማለት ከሴረኝነትና ከታሪክ እንክርዳድነት የማይላቀቅ የኢትዮጵያ ካንሰር የአፍሪካም እባጭ ነዉ ይህንን የሀገር ካንሰር ህዝብ ተባብሮ ወደመጣበት ሲኦል ማሥገባት አለበት ድል ለእዉነተኛዉ ለአማራ ፋኖ 💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 місяці тому +4

      100% AGREED 👍

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      ትክክል!
      እነኝህ ትግሬ ወያኔ የተባሉ የሃገርና የህዝብ ፀር የሆኑ ነቀርሳዎች፣ ሃገር አፍራሽ ምቀኞች፣ ኋላቀር ጎጠኞች፣ ለህዝባችን ሞት፣ ዕልቂት፣ ስደትና አሁን ለደረስንበት የሃገርና የህዝብ ውርደት ያበቁን ክፉዎች በመሆናቸው፣ በራሳቸው ኃጥያት ፈረሱም አልፈረሱ ወደ ፊት በሃገራችን ለዝብ እኩልነት፣ ለህግ የበላይነት፣ ለሃገር አንድነትና ለዴሞክራሲ የሚተጋ አስተዳደርን በትግላችን ስንመሰርት ለሰሩት ወንጀሎች ሁሉ እያንዳንዳቸው ተጠያቂ እንዲሆኑ እናደርጋለን። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው።

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 місяці тому +3

      ትክክል

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      @@genetabate45really?? Abiy Nabiy crowd you got what you deserved.

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 2 місяці тому +5

    እኔ አነሰም በዛም የሻለቃ ማሞ ለማ ትውልድ ነኝ። ሻለቃ ማሞ ያለፈበትን ጠቅላላ ህይዎት ( ለዘጠኝ ወር ያህል የአየር ኃይል እጩ መኮንን ነበርኩ) እሱ ከሚአውቀው በአነሰ አውቀዋለሁ።
    የሻለቃ ማሞ ወታደራዊ እውቀት የሚአሳየአየን የቀድሞውን ወታደር እና የአሁኑን ወታደር የወታደራዊ እውቀት መራራቅ ነው። ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል፣ ማሞ ለማ ሻለቃ!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      You mean mamo Lemma Major , Birhanu jula Oromo that is what mean ? Other than that one was a captive the other one is a deserter so what is the difference???

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን፫😢😢

  • @BirhaneTibebu-yw9yh
    @BirhaneTibebu-yw9yh 2 місяці тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Asche-l5c
    @Asche-l5c Місяць тому

    ድል ለፋኖ ብልጽግና ይዋረዳል ፋና ያሸንፋል ግልጽነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +19

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +11

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ ከብረት የጠነከረ የአምሐራ ብሔርተኝነትና አንድነት ወሳኝ ነው

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 місяці тому +2

    Messaye you doing good job ❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +22

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይዳብር
    ጎጠኝነትና ጥቅመኝነት ይውደም!!!!!!

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 місяці тому +3

    ሰላም ወገኖች

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 місяці тому +7

    ትክክለኛ ገለጻ ነው ሻለቃ ዕድሜ እና ጤናን ይስጥልን ።ከታች ወደ ላይ እና ከላይ ወደ ታች ልዩነቱን ማወቅ ይገባል ።

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 місяці тому +15

    እመሰግናለን መሳይ መኮነን ትታግ ጋዜጠኛነህ በርታ ወንድማችን ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +4

    Very very true thank you Shaleka

  • @esayeasteklemichael7268
    @esayeasteklemichael7268 2 місяці тому +4

    We have to fight for our right. Viva fano....

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +3

    We had our democracy for centuries Messay.

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 2 місяці тому +6

    ዘረኝነት ይውደም አብሮነት ይለምልም።

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 2 місяці тому +1

      Amen.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      We know when amhara say what you wrote . Amhara would never come to Finfinne.

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Місяць тому +1

    ድልለፉኖጀግኖች❤❤❤❤❤❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 2 місяці тому +14

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሣል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @AgerAbiyu
    @AgerAbiyu 2 місяці тому +22

    መሳይ መኮነን የኢትዮጵያ አልይታችን ጎበዝ ጎበዝ እንዳንተ አይነቶች ጋዜጠኞች ይብዙልን ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +18

    ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖ😢

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +11

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 місяці тому

    Mesay blessed ❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 місяці тому +4

    Victory for fano ❤

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 місяці тому +2

    ደርግ: ነው: የጀመረው:: ካድሬዎች: የበላይ: መኮኑኖችን: ማዘዠና: ማማከር: ከጀመሩ: በኋላ: ነው: ኢትዮጵያ: የተዋረደችው::

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 місяці тому +1

    በህግም ሳይሆንም በግለሰብንም ስልጣንም በያዘዉም ብቻም መመራትም የሀጉርንም ዉድቀትም ሚያመጣም አካሀድንም ሀገርንም እያፈረሰም የመጣም ኩመንግስትዉም ሀይለማርያም ጀምሮም የግሉሰብንም መሪነትም እየተመራም ጥፈትም መከተልም ነዉም ይህንም እንዳይደገም በማድሩግም ትግላችንም በሰላማዊይም በህግንም ተነድፎም የህዝብንም አመራርነትም ህግንም ቱኩትሎም ህንም ሚሰጠዉም እንዲከተልም ህዝብዉንም ማድረግም ህግንም ኑድፉህም ሉዲሞክራሲንም አሰራርም በእኩልነትም ሚጠጠዉም ህግንም ነዉ ለህዝባችንም አሰራርም ስረአትም ፖሊድንም ሲረጋገጥም ወታዱራዊይም ከፖለቲካም ገለልተኛም ሀገርንም ዳርንም ደንበርም ባንዲራም ሚያስከብርንም ጦርንም ፋኖም ከፖለቲካም ገለልተኛም የቡላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ሀገርንም ሰላም ማረጋጋትም ሀገርንም ህዝብንም ፓርቲም ማስጠበቅም ሚችልም ጦርንም የበላይነትም የወታዱርንም ስልጣም ይዝዎም ህዝብንም ፓርቲም መጠበቅም ሀጉርንም ሚገኑብዉትም ሀገርንም ሚመርዉትም መጠቡቅናም ስህተትም ከሰርዉም ህዝብንም ከከሰሳቸዉም ከስልጣናቸዉም ሚያስወርድም. ጦርንም ፋኖም ምስረታም ለዲሞክራሲ ጥበዋም መስራችንም ጦርንም ፋኖም የበላይነትም ስልጣንም ይዝዎም ሀገትንም ባንዲራም ማስከበርም ስራም ሚሰራም የኢትዮጵያም ጦርንም የሀገርንም የህዝብንም ጥበቃም ሚሰራም ጦርንም ምስረታም ትግልም ነዉም ያማራም ህብረትንም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ምንታገልለትም ይናም ይህንም ነዉም መብትም ህዝብንም ተነካም ብሉንም የህብንም መብትም ለመጠበቅም ነዉም ጦራችንም ትግላችንም መነሻዉም መድረሻዉም የህዝብንም ሰላም ማጣትም የሚያዉክንም ጦርንም ከመሪይም ይላክ ቡራስዉንም ያድርግም አናዉቅም ሀገርንም ማገዳደልም ቡዘርንም ማፋጀትም የሁገርንም በታኝብን አላማንም አራማጅንም በዉሸትም ምዉንም ሁጉርንም ማጥቅያም ስምዉ መከላከያም ነይም እያለም ህዝብንም በዘርንም እያፋጀም ያለዉም ጦርንም ማስወገድም ትግልም ጭምርንም ነዉም ትግላችንም ሰላም ለማምጣትም ሚደራግም ትግልም አሜራም ፋኖም ነዉም ።

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 місяці тому +3

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ
    በዋናነት ገብረ ፂወን ተመችቶኛል ጀግና ነህ ይመችህ አብይን ድራሹን ማጥፍት አለብን አንድ ሆነን ይህ የመጨረሻ እድላችን ነዉ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 місяці тому +3

    ደጋግመን ማዳመጥ ያለብን አስተማሪ ውይይት ነበር። የፋኖን ንቅናቄ ሳይሳዊና unbiased በሆነ መንገድ አስተያየት ቀርቧል። ሻለቃ ማሞና መሳይን በጣም እናመሰግናለን።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 місяці тому +2

    መሳይ ሻለቃ ማሞ በውስጣቸው የደበቁት የዘር ልዩነት ይታይባቸዋል ብዙ ጊዜ ስታቀርባቸው የፋኖን ትግል ሲያጥጥሉ መደበኛ ወታደር አመድ መስሎ በይቦታው መውራዱ ልምንድን ነው እይሉፋና ን ተራቢስነት ሲሰጡ አስማቸዋለሁ ጥሩ ነገር ለማንሰማእባክህንአያቀረብ አታበሳጨን ፋኖ ለእብይ አላማ ከተሰለፉ ወታደሮች ቢያዋርዳቸው ምን ጉዳያችን😢😢😢😢😢😢

  • @mylanderitrea8113
    @mylanderitrea8113 2 місяці тому

    A brilliant military analyst; really.

  • @weladite2121
    @weladite2121 2 місяці тому +8

    ሰላም እንዴት ነህ ጀግናው መሳይ በጣም ነው ምትመቸኝ አሁን ሻለቃ በፋኖ ጉዳይ በሰጡት ማብራሪያ ውስጥ በትግራይ ወረራ ብቻ ሳይሆን የአማራ ህዝብ መፈናቀል ስቃይ ሰቆቃ ሲበዛ ነው እራሱን መከላከል ይሻላል ዝም ብሎ ከመሞት ምክንያቱም አትግደሉን እያለ በሰላማዊ ሰልፍ ቢጠይቅም ሰልፍና ጩኸት ማይሰለቸው ህዝብ እያሉ ተሳለቁ ለዚህ ነው ነፍጥ አንስቶ እተዋጋ ያለው

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 місяці тому +30

    ሌላው ብሔረሰብ ተመችቶት ይሆን ያንቀላፋው ?ጀግናው የአማራ ፋኖ የፋሺስቱን የአብይ አህመድን ለመገርሰስ ትንቅንቅ ላይ እያለ ዝም ብለው የሚመለከቱት ፋኖ በድል አ/አበባ ሲገባ ምን ትሉ ይሆን ?አሁንም ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      You will never come to Finfinne. Ever.

    • @K.T-mj9mj
      @K.T-mj9mj 2 місяці тому

      You will see near by fano will be take the power of leadership believe me

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 2 місяці тому

    ዋዉ ❤👏

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 2 місяці тому +7

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጄናራል መሳይ እናመሰግናለን

  • @fassil47
    @fassil47 2 місяці тому +28

    አብይ ዛሬ ብቻውን ቀርቷል።
    ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 2 місяці тому

      የኦነግ ኦሮሙማው አራጅና ዘራፊ ቡድን መሪ፣ አብይ አመድ በሆዳቸው የገዛቸው አጋሰሶችን እየነዳ ትንሽ ጊዜ ይቆይ ይሆናል እንጂ በሰራብን ወንጀሎች ብዛት፥ ባደረሰብን የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ መሰደድ፣ አሥሮ ማሰቃየት፣ ህዝብ በርሃብ እንዲያልቅ ቤቱን ማፍረስ፣ ወዘተ ሁሉ ጊዜው ሲደርስ ከማንም በላይ ተጠያቂ በመሆን ለፍርድ ይቀርባል።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +3

    ሻለቃ እኔም ከቀድሞው ሠራዊት አዱ ነኝና ምርኮኛ የጦር አዛዥ አይሁንም

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 2 місяці тому

    May the Almighty GOD protect and help the Amharas for victory.

  • @YabatuLije
    @YabatuLije 2 місяці тому

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ኢትዮጵያ ውስጥ 1953, 1966, 1983 &2010 ዓም ለውጥ አምልጦናል።አሁን ላይ የመዳኛችን መንገድ ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 місяці тому +10

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 місяці тому +7

    አማራ ወደሰልጣን መምጣት አለበተ አገር ለማዳን ከተፈለገ ያ ጥንት የሚታወቀው ጥሩ ባህል አሰተማሪ ህዝብ በመገባት የሚታወቀው አማራ መመለሰ አለበት !❤ ያ መልካሙ አማራ መልካም ሰብና ያለው ያ አማራ አማራ ማለት ሁሉ ያማረለት ማለት ነው።አማራ ማለት ህይወት አሰተማሪ ማለት ነው ።አማራ ማለት የሚሰራው ሁሉ የሚያምርለት የሚከናወንለት ማለት ነው።አማራ ማለት አቃፊ ሰብሳቢ መልካም አሰተዳዳሪ ማለት ነው።አማራ ማለት አንድነት ማለት ነው።አማራ ካለ በሰፊው የተሰበሰበ ህዝብ ይገኛል አማራ ካለ ቤተከርሰቲያን ደጃፍ የሰበት ዳቦ ብሉልኝ!አለ ።አማራ ካለ እግዚአብሔር አለ አማራ ካለ የሰው ሰላም አለ አማራ ካለ መዋለድ አለ አማራ ካለ መብዛት መጋባት አለ አማራ ካለ ሸተረሮች ወንዞች ሁሉ የሚጠጣ ውሃ ያፈልቃሉ አማራ ካለ ጊዪን ውሃ አለ አማራ ካለ ፈገግታ አለ አማራ ካለ ጭዋታ አለ!ፈጣሪ አቃፊውን የብሔሮች አባ የሆነውን አማራን ወደነበረበት መልሰልን።

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 2 місяці тому +15

    ድልለፋኖ

  • @መልካምጉዞ1983
    @መልካምጉዞ1983 2 місяці тому +5

    ሠላም ጠንካራው መሳየ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +2

    ዋናው ነገር በሚኒተሪ ሳይስ መጠቀም ከፈለገ ፈኖ እውቀቱን ጦር ማሀዲስች አሏቸው ሁለት ጀኔራሎች ከዘም ብዙ የውትደርና በለሙያወች አሉ ሻለቃ

  • @Zemachu1296
    @Zemachu1296 2 місяці тому +4

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +5

    በሐያአንደኛውክ/ዘመን ማንም ሊያታልለን ሊያሞኘን ወይም በጉልበት አንበርክኮ ባሪያ ለማድረግ መጋጋጥ አለአዋቂነትን ያመላክታል ማን ማንን ባሪያ ለማድረግ ይሞክራል????

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 місяці тому +1

      TERRU MEKER NEWE ABIY AHMED EKKO #BEGID #BEHAYL LEGZACHU NEWE YEMILEW ✅?!?!?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +2

    We are proud of you Shaleka. Thank you for coming.

  • @danielyohannes4409
    @danielyohannes4409 2 місяці тому

    Correct major Mamo.

  • @fhgh758
    @fhgh758 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 2 місяці тому +6

    Dile le fanoye ❤❤❤❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +3

    ሻለቃ ከመግስቱ ሠራሬዊቱ የበለጠ የውትድርና አዋቂች አሉበት ፉኖ ለምሳሌ ጀኔራር ተፈራ

  • @danialedani
    @danialedani 2 місяці тому +2

    አሥተያየት መፍራት የለብንም።ትችት በአወንታዊም በአሉታዊዉም የሚሠጠዉ በህይወት ለሚንቀሣቀሥ ሰዉ ነዉ።

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha 2 місяці тому +5

    መሳይ በርታልን🙏❤️

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 2 місяці тому

    የፈጣሪ እገዛ ነው ሌላ አይደለም

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 місяці тому +1

    እኛ ስለ ህዋኅት አያገባንም ግን ገብረፅንን ጀግና ብየዋለሁ አዋርዶታል ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊ ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 2 місяці тому +5

    አማራ ባለበት አማራ ፋኖ ባለበት ሁኔታ ዓቢይና ሕወአት ይጣላሉ ብዬ ፍጹም አላስብም። እንደውም ዓቢይ ከደብረጽዮን ጋር ሆኖ አማራ ባይወጋ ምናለ በሉኝ።

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 2 місяці тому +1

    የፍኖ ትግል የመኖር የህልውና ትግል ነው

  • @saadaahmad7555
    @saadaahmad7555 2 місяці тому +4

    Fano.is.good

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 2 місяці тому +1

    ተሸንፎ ከአገር የኮበለለ ምን እዉቀት አለው እንደራሱ ሊያረጋቸዉ ካልሆነ ደርግ ፈርጣጭ

  • @Fano44442
    @Fano44442 2 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +4

    Peace for Ethiopian people. God bless Ethiopia!!!

  • @yoha9614
    @yoha9614 2 місяці тому

    Shaleka Mamo
    It is always worth listening to your interview. You are calm, respectful, diplomat, and above all knowledgeable about the subject.
    Let me give one example from this interview that I understood you were diplomatic.
    You stated you have seen enough professionals outside of the military on anchor media. You stated these people are very knowledgeable and practical about their profession, but often in the same interview, they attempt to be an expert in the military as well.
    You said that is wrong. Military has its own science and pundits. And it should be left to the military, this will avoid confusion and misinformation.
    You didn't disrespect the other profession, including those guests... and thank you.

    • @yoha9614
      @yoha9614 2 місяці тому

      I forgot to add that you didn't disrespect the other professionals who appeared to be knowledgeable in the military too.
      A rude person might say "abokalu" hulun awaki..mehon..yifeligalu..yilal

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 місяці тому +2

    The poll. The Hope for Ethiopia is that, most fanos, most fanos are young, young, i.e. that is Ethiopia Tomorrow !!! The ethiopian people deserve respect and justice. The rule of law and justice are the mother of Peace !!!

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 місяці тому +1

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 2 місяці тому

    👌👍

  • @GetnetZewide
    @GetnetZewide Місяць тому

    ትታጉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ጀግናችን ነህ መተኪያ የለህም ይህን ስርዐት በ2017 ጠራርገን ከምድረገፅ እናጠፋዋለን ብዬ አስባለሁ በግሌ አሁን ስርአቱ ተኮታኩቷል ባዶ ነው ውስጡ ባዶ ነው የውሸት ቡሮፓጋንዳ ነው

  • @Swungne
    @Swungne 2 місяці тому +1

    የእስስ በርስ ጦርነት አይደለም የህዝብና የመንግስት ጦርነት ነው ያለውን ችግር በስሙ አለመጥራታችን ነው ዋጋ ያስከፈለን የእርስ በርስ ቡሎ መሰየም የመንግስትን ወንጀል ለማቅለል የሚኬድበት ርቀት እንጂ እውነቱ የእርስ በርስ አይደለም መከላከያ የመንግስት አገልጋይ ድንበር ከፍቶ ለቆ የኑጉሱን ትዛዝ በመቀበል ሴት ይደፍራል አሉ የተባሉ ወንጀሎችን ይፈፅማል

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile 2 місяці тому

    ሻለቃነት ከፍተኛ መኮንን ከሆነ ዝቅተኛ መኮንንነት ማን ነው?

  • @Yerous
    @Yerous 2 місяці тому

    ሰላም መሳይ እንወድሀለን እኳን አማራ ሆንክልን

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 місяці тому

    ብልፅግና ፓርቲ ሀገር መምራት አይችሉም ደደቦች ናቸው እውቀት የላቸውም እውቀታቸው የጋን ውሰጥ ማብራት ናቸው አሁን ባለንበት ግዜ ሀገራችን የዳሀ ዳሀ አድርገውናል የሸፍታ ሀር ንፁሀን እንደልቡ ወቶ የማይገባበት ሀገር ሁነናል አላህ ይርዳን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +3

    አሁን መረረም ጣመም ምንም ይማጣ አይምጣ. እውነትን ይዞ የሚታገል ፍኖ ብቻ ነው
    ሀገር የምትድነው በፍኖ ብቻ ነው ባለን አቅም መደገፍ አለብን

  • @dawitsurafel3438
    @dawitsurafel3438 2 місяці тому +1

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ::
    ይህን ሻለቃ ብዙ ግዜ ታዘብኩት ነገር ግን የሚሰጠው አስተያያት ከወታደራዊ ትንታኔ ይልቅ ፖለቲካዊ ብልጣብልጥነት ይበዛበታል:: አስተያየቶቹ ሁሉ ስልታዊ በሆነ መልኩ ለአገዛዙ ድጋፍ የሚሰጥ እና የሚደረገውን ትግል ፍትሐዊ መሆኑን ወደጎን በመተው የርስ በርስ በሚል ሽፋን ማኮሰስ ይታይበታል:: ለዛም ነው ከላይ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ብዬ የጀመርኩት ማዕረጉ የወታደር ተግባሩ ግን የካድሬ ነው:: በተለያየ ግዜ ያደረገው ቃለ መጠየቅ ላይ የሚያሳየው ከፍተኛ መለሳለስ አሁንም ለአገዛዙ ስስ ልብ እንናዳለው ሁነኛ ማሳያ ነው::

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 2 місяці тому +1

    ከ17 በላይ ያረብ አገራት ካውሮፓ እናካሜሪካ ጭምር ሕሁሀት እና ሻብያ ይረዱ ነበር።

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 2 місяці тому

    Abiy plays a game

  • @andyt7703
    @andyt7703 2 місяці тому +1

    Mesay Tplf is it really our business ?

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 місяці тому +1

    በኢትዮጵያ ዐማራው ታሪክ እንደ ልማዱ እያንዳንዱን ሰውና ቤት ታጥቋል ነገርግን ለሀገሪቱ ሰላም ችግር ሆኖ አያውቅም‼️ ህወሀቶችም ሀገሪቱን ሲመሩ አማራው መሳሪያ ነበረው‼️ለምን አሁን ችግር ሆነ⁉️አብይ አህመድ ለምን ተፈራ⁉️ ብቻ እንግዳ እና ለመረዳት የሚያስቸግር ነው🤔