How Ethiopian opposition parties can come up with inclusive, and strong economic, social, political and diplomatic strategies? For me, opposition parties lack creativity and strategy. That is why they prefer armed struggle. It is nice if you give suggestions! Thank you all!
የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱ
ይህንን ሚድያ ሁል ግዜ እከታተላለሁ ለኘሮፌሰሩና ለጋዜጠኛው ቆሜ አጨብጭቤአለሁ በርቱ
Your Excellency, Professor Getinet glad to see you, Wube too🙏🙏🙏
ዕንቁ ሰዎቻችን❤❤❤
ምርጥዬ የኢትዮጲያ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
የሟርትና የጥንቆላ ቅባት ይሆናል የተቀቡት ይህ የጨለማ ነብስገዳይ መንፈስ በኢየሱሰሰም የተደመስስ ይሁን!!
ፕሮፌሰር ጌትነት በርታልን እይታክ ትንታኔክ ምርጥ ነዉ ስለ አባይ
ብዙ የኢትዮጵያ ጀግናወች አለ ሲሳይ ሱይም ተሹመ ኮርዳዊት አቤ ጌትነት ወዘተ ክበሩልን እንወዳችሁለን
እና መሰግናለን አቤ ክበርልን
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኋለን ውቤቤቤቤቤቤቤቤውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
ይህንን ፕሮግራም like ሳያደርጉ ማዳመጥ ሼምነው በእውነት
በርቱ.ጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉
ዉቤ መዓዛ መሃመድ ለማለት ብለህ መዓዛ ብሩ ነው ያልከዉ ማረሚያ አድርግ በተረፈ ዉይይታችሁ ምርጥ ነው።
ብርቅየ የ ኢትዮጵያ ልጆች እድሜ የስጣችሁ
Bartuuuu❤❤❤❤
ምነው ባላለቀ የሚያስብል ዕውነታን ያዘለ ዝግጅት ስላቀረባችሁልን
ውቤ፣ጋት፣አብርሽ ፣እናመሰግናለን።
እናታ ምርጥ እትዮጵያዊ ነቹ ባርቱ አለህ ድል ለማካለካያ ሰራዊታችን ቃልዱ በጣም ታማችቶነል ቅዠታሞች በጣም ያሥቃሉ
ለአገራችን መልካም ጅምር ስለሆነ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
>በተለይም በኮልት መጫመር ለዉጡ ለአገራችን የመጣችው ቱሩፋት አንዱ ነው
>ጥሩ አቀራረብ ስለሆነ በርቱ ጠንክሩ ድል ለአገራችን ኢትዮጵያ ።
ሰላም ቤተሰብ ሰላም የኢትዮጲያ እንቁ ልጆች በርቱልን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
የየጁ ደብተራዎች እርስ በርሳቸው እየተባሉ ነው የስልጣን ሽኩቻ ውስጥ ገብታዋል እንታገልለታለን ያሉትን ህዝብ ረስተውታል ጃውሳ መጨረሻው መከፋፈል ሆኖል።እናንተ በርቱልን ጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ከአብቹ ጋር ወደከፍታው ማማ ትጓዛለች
We are proud of you our heros! Bertulin! Ethiopia will definitely win!
ሰላም ❤
ሰላም ቤተሰብ
እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት
Bertu ye hager lijoch❤❤❤
በፈጣሪ ምን አይነት በሳል እና በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ውይይት ነው በአላህ
ጌች❤❤ውቤ ስወዳችሁ ለሆድአደሮችን ተከላከሉልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam selam selam
አቦ ረዳት ፕሮፌሰሩ ይመቸኛል
ወዳጆቼ የኢትዮጵያ ትክክለኛ ታሪክ የከተቡትም አረቦች ናቸዉ።
ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት
Selamachu yebeza wba
selam✋
ሰላም ዉቤ ና ጌትሽ ሰላም
ውቤ እንዲሁም ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው
ከእው ጋር ቀጥሉበት
አትዮጵያ ትቀጥላለች
ሠላም ኃቅና ሣቅ ቤተሰብ❤❤❤❤
نحبكم ❤❤❤❤😂😂😂
መሬ ወዳጆ ሳኡድ አደኛ የእንጄራ ነጋዴ ነበር
ድል ለተከበረው ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሞት ለአማራ ፋኖ እና ለኦሮሞ ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
ቀጥሉበት
ከከንየአ የሚላከው ስጋ የኢዩጰአ እንስስአ ነው በድንበር የሚወጣ በራንን በደንብ መዝጋት አለብን
አስተዋይና ሠራተኛ ማህበረሰብን ስነ ልቦና ለማኮለሸት አስቦና አቅዶ ለውጫዊ አካላት ኤጀንት ሆኖ አዕምሮና ልብ ታውሮ ሚደረግ ፍትጊያ
ቴድሮስ ይመጣል የሚል የደብተራ ቅዠት መጨረሻ እራሳቸውን ያጠፋቸዋል ።
አዎን ለእንግሊዝ ስንዴ ለግሪክ ሰንጋ በሬ ሰጥተን ከረሃብ አስጥለናቸዋል ከሞት ።
"የተቀቡ"ማን ነው የቀባቸው!!!😂😂😂በደም የጨቀዩ በል እንጂ pro.🎉
የናይ ኮሚሽን አዲሱ የሚመጣው ሲሆን/ ኢኒሼቲቭ የቆየ ነው
እንግዳህ ሀሳቡን እስጨርሰው በጣም ታቁርጣለህ :: ከአክብሮት ጋር::
🎉🎉🎉
በፕሮፌሰር ክርስትና እና የሙሴ በትር ምንም አያገናኛቸውም ።
ውይ።።።ውቤ እባክህ ለፕሮፌሰር ሀሳቡን እንዲጨርስ ጊዜ ስጠው።😮
አይ የአማራ ህዝብ እንዲህ የማንም ዥልጥ መሀይም ሽፍታ መጫወቻ ይሁን ?
አባቴ አረብ ዶላር ለይ ተኝቷል
ከፈረንጅ ባርነት ነጻ ከወጣን ከአረቡ አለም በእኩልነት እንሰራለን
እርርርርር
ለእኔ የፋንድያው ፋኖ አክቲቪስቶች ሚድያ ሥራ ለምን አንድ ጣት ብርቅ ነው ጨዋታ ነው ።
1ኛ like
ለምንድነው በየተራ የማትናገሩት ? በተለይ ውብሸት የፕሮፌሰሩን የሀሳብ ፍሰት እያስተጓጎልክብን ነው ።
How Ethiopian opposition parties can come up with inclusive, and strong economic, social, political and diplomatic strategies? For me, opposition parties lack creativity and strategy. That is why they prefer armed struggle. It is nice if you give suggestions! Thank you all!
ለሳኡዲ አረቢያም በንጉሱ ዘመን በቀሎ ረድተናል❤😂😂
ሀግሪቱ ስር ነቀል የኢኮኖሚ እምርታ እያስመዘገበች ነው
ትንሽ ህሳብ የመስለኝ certificate origin ወይም ከተመረተብት ሀገር ውጭ የንግድ ልውውጥ የሚገድብ ይመስለኛል ይህም ቢሆን ሀገሪቱ አይታውየማታውቀው የንግድ ዲፕሎማሲ እምርታ ነው ::
Wbay bushtee new alu
Be careful professor.
አይፕሮፊሰር
በአግባቡ ያልተጠቀምናቸውና የመንግስት ትኩረት የሚሹ ከምህራብ ሸዋ የሚነሱ የአባይ ገባር ወንዞች ፦
1.የሙገር ወንዝ
2.ቢሮ ወንዝ
3.ሁሉቆ ወንዝ
4.ወሌንሱ ወንዝ
5.ቆሪቻ ወንዝ
Don’t forget Baro river contributing to white Nile!
ፋኖ ጅል ዝም በል አትበለው አላዋቂ ሳቂ ስለሆነ የጫውትአል ።
ውብሸት ጣልቃ ባትገባ ይመረጣል።
ጌትነት በኢኮኖሚክስ ጠለቅ ያለ ችሎታ አለው።
If you don't interrupt and ሽሚያ this would have been educative and interesting.
You always spoil it.
ጠይቆ እራሱ ለመመለስ የሚሻማ ውብሸት ነው
ማርሸት የሳቃችን ምንጭ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ባዶ ባዶ ባዶ.....
ኧረ ውብሸት አትሻማ ፋታ ሰጥ እባክህ አሻሽል።😅😅😅😅😅😅😅😅
ውቤ ንደዚሕ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እንጫወት በዶላር ይሔ ነው እናንተን የሚመጥነው ሽፍታ የትም አለም አለ Even America USA 😅. ይሔን የኢትዮጵያ ጃዊሳ ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከላከያ ሰራዊት የኮማንዶእዝ ተውት ጫማ ጥፊ መለማመጃ ያደርገዋል ቀይ ቤሬት እኔ የምፅፈው እውነት ነው ውቤ ።
ትክ ብዬ ሣያቸው ና ስሰማቸው:
የሠላሌ ሸኔ ከደም በጫ ፋኖ የሚወያይ ወይም
የደምበጫ ፋኖ ከሰላሌ ሸኔ የሚከራከሩ ይመሥለኛል::
ይህ አጋሰስ መፍትሄ ከመጠቆም ይልቅ ርካሽ ተወዳጅነትን እና ጥቅሞ ለማግኘት እንዲህ ያቀረሻል ! የአገዛዙ ባሪያ ስለሆነ ሀገሪቱን ለመከራ የዳረጋትን አገዛዝ ቢተች እንደሰዉ ያስቆጥረዉ ነበር !
ባለጊ መንደርተኝ
ጋኖች አለቁና ምንቼቶት ጋን ሆኑ .....
ተከፋይ ካድሬ እንዲ አያሽቃብጥ
ለመሆኑ ጋኖቹ እኛ ነን ብለህ ባላሳከኝ
ታድያ እናንተ ገዳም ለገዳም ስትርምጠመጡ ሌላው ቁጭ ብለው ይጠብቅህ? ገልቱ!
ንፍጥ አንጎል
@@davehm1825 የሠው አተላ ታውቃለህ
የደንበጫን አረቂ ና ፍየል ብላ ዝም ብለህ አንተ ጉረኛ ሽፍታ
ማሀይሙች ❌❌
ንፍጥ
አትቃጠል ውጣ ከዝህ ቤት አይመጥንህም አንተ ቆሻሻ
እንንተ አረቂ ና ጠላ እንጅ ይሀ አይገባችሁም
Kotetamoch
❤❤❤❤