ኤርትራ Ke Habeshaguru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #art

КОМЕНТАРІ • 307

  • @user-wk7cr6mw7m
    @user-wk7cr6mw7m Місяць тому +15

    ERITREA 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💯 Eseyas Long Life.

  • @teclebrhanhagos6043
    @teclebrhanhagos6043 Місяць тому +17

    ኤርትራ ከጣልያት በኋላ ለኣስር እንግሊዝ ኣስተዳድረዋል ከዛ በኋላ ነው ለኣስር ኣመት በፈደረሽን የተገናኘች እንድታውቂ ማለት ነው

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 Місяць тому +17

    Eritrea was colonized by the Turks Egypt Italy Britain and finally
    by Ethiopia for a total of 570 years.
    And let me add one more thing that Eritrea had never been part of Ethiopia. And also
    as Pro.Eskel once said that Ethiopia had never had a port during its whole life.

    • @rrts-f7w
      @rrts-f7w Місяць тому

      You study well የሻዕቢያን story

    • @aziebtekie4932
      @aziebtekie4932 Місяць тому +1

      wel said but Ethiopia don't want know the truth.

    • @rrts-f7w
      @rrts-f7w Місяць тому +1

      @@aziebtekie4932 i see it, you are confused between story and history ..

    • @aziebtekie4932
      @aziebtekie4932 Місяць тому +1

      @ethinew maybe you confused 😕

  • @samuleissayaseberakie
    @samuleissayaseberakie Місяць тому +10

    ኤርትራ 50 ዓመት በጣልያን 10 ዓመት በእንግሊዝ ሰትገዛ ኢትዮጵያ በማንም አልተገዛችም ስለዚህ ታሪኩ እራሱ ይመልሰዋል መልሱን ። ጣልያን በእንግሊዝ ተሸንፎ ነው ኤርትራን የተዋት እንግሊዝ ለኢትዮጵያ በUN ወሳኔ በፌዴሬሽን ለ10 ዓመት ከኢትዮጵያ ጋር እድትቆይ እና ህዝቡ እዲወስን ሲባል ፌደሬሽኑን ሃይለስላሴ በጉልበት አፈረሱት ህዝቡም ተቆጣ በጣም ብዙ ሂወት ቀጠፈ መጨረሻም የሚፈልጉትን ከ30 ዓመት በኃላ አገኙት ።አሁንም ያለው ትውልድ ነጻ ሀገር መሆናቸው መቀበልና አብሮ ማደግ መሆን አለበት ምርጫው ።

    • @user-hx1zv8ih5m
      @user-hx1zv8ih5m Місяць тому

      @@samuleissayaseberakie
      ለወራሪ ማስረዳት ባንሞክር ይሻላል ወራሪ ለኤርትራ ለ 30 ዓመት በቅኝ ግዛቱ አስገባት በተደረገው ትግል ከኤርትራ ተባርረዋል አለቀ
      ዋጡት ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ​@@user-hx1zv8ih5m
      #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
      ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
      ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
      ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
      የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
      ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
      ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
      ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
      የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
      ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 Місяць тому +14

    99.8% new

  • @user-hx1zv8ih5m
    @user-hx1zv8ih5m Місяць тому +12

    አንድ ያልነበሩ እንዴት ተገነጠለች ይባላል።

  • @sobr1677
    @sobr1677 Місяць тому +5

    የመሰደድ መንስኤው ምክንያት ከኢትዮጵያ ኣመራሮች የመጣ ችግር ነው

  • @user-ol3pn6zd8b
    @user-ol3pn6zd8b Місяць тому +37

    ሀይለ ሥላሴ እኮ ኤርትራ መሪትዋ እንጂ ህዝቧን አልፈልግም ብሏል

    • @tigistihaile9318
      @tigistihaile9318 Місяць тому +1

      ዓገናእ

    • @foryou4761
      @foryou4761 Місяць тому

      Wenet new

    • @foryou4761
      @foryou4761 Місяць тому

      Wenetun new

    • @user-hx1zv8ih5m
      @user-hx1zv8ih5m Місяць тому +1

      @@user-ol3pn6zd8b
      ሃይለ ስላሴ ወራሪ ነው ማን የሰጠው አማራጭ ነው ህዝቧን ይሁን መሬትዋን ለማለት ይህ ራሱ ስድነት ነው ።

    • @user-hx1zv8ih5m
      @user-hx1zv8ih5m Місяць тому +2

      @@user-ol3pn6zd8b
      ውድ ኤርትራዊ ሃይለ ስላሴ ወራሪ ነው ማን የሰጠው ኣማራጭ ነው ህዝብዋን አልፈልግም መሬትዋን እንዲል ወራሪ የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር ወደ ፈጣሪ ተሸኝተዋል ቦሃላ ደርግ መጣና ወደ ዝምባበ ተሸኝተዋል ህውሓት መጣና ወደ ጫካ ተምበን ተሸኝተዋል የሚመጣው ግዜ አደብ ካላደረጉ የት እንደሚሸኙ ፈጣሪ ያውቃል ።

  • @eritrea1st594
    @eritrea1st594 Місяць тому +7

    ለመታየት ብለሽ ነው! በልጣጣ ! we love our beloved country Eritrea.ምቀኛ ቡዳ !

  • @YonasOgbazghi-ol9qh
    @YonasOgbazghi-ol9qh Місяць тому +6

    U are right God bless you!

  • @YasinMohamed-un3nr
    @YasinMohamed-un3nr Місяць тому +6

    ያንቺ አሰተሳሰብ በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @user-sr9zl7wn2l
    @user-sr9zl7wn2l Місяць тому +7

    Please study the history thoroughly before discussing it on UA-cam. Eritrea was annexed by force by the USA to Ethiopia, not by the will of the Eritrean people.

  • @YasinMohamed-un3nr
    @YasinMohamed-un3nr Місяць тому +4

    ብሩህ ጭነቅላት ነው የለሽ ይመችሽ

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 Місяць тому +5

    መቼም ቢሆን ኤርትራን ከኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያን ከኤርትራ ማለያየት ማለት ለኔ እናትና ልጅን ከማለያየት የተለየ ትርጉም የለዉም ። መሬትም ሆነ ድንጋይ ማዕድናት ግዑዝ ናቸዉ ፣ ተቆርጥሞ እንደ ዳቦ አይበላም ፣ ሰዉም ዝንተ ዓለም በዚህች ምድር ላይ ቋምና ቀሪ ፍጥረት አይደለም ፣ ሁሉም አላፊ ነዉ ። ስለሆነም ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ለልዐላዊት ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ ክ/ሀገርን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራቸዉን ከዉጭ ወራሪ ለመጠበቅና ለመከላከል እኩል የደምና የህይወት ዋጋ ከፍሏል ። አሁንም ቢሆን ዋና ቁምነገሩ ከልብ እርስ በርስ የመተሳሰብ ጉዳይ ነዉ ። ለላ ቀርቶ ሰላማዊ ጎሬቤታሞች ሆነን እርስ በርሳችን እየተጠባበቅን አብረን በሰላም መኖር እንችላለን ።

    • @AmanuelZeray-ri6hf
      @AmanuelZeray-ri6hf Місяць тому

      Don't ever say Eritrea is part of Ethiopia. Ethiopia has been our enemy b/c of its government which is underdeveloped ideas & thoughts.

    • @ZebibaBelay-dn4dt
      @ZebibaBelay-dn4dt Місяць тому

      እሱ የእናተ ህልም ነው በደማችን የመጣች ሃገራችን ማንም ኣይሰፈልገንም እሳችን ሰላም ነን 9 ብሄሮች ይበቃሉ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷only eri

    • @Asmara1991
      @Asmara1991 Місяць тому +1

      @@debeleserbesa6527
      We Eritreans believe that in the a very short time the whole East Afcican countries will have an
      Economic Integration with
      the exception of your
      country Ethiopia. Very sorry to say it that because you are the most unbelievable people in the world. Just to mention
      some፤
      1.The betrayal of our Ras
      W.Michael by Ethiopia
      2.The abolishment of
      Eth/Eri federation by the
      dwarf king Haile Selasi
      3.The massacre of
      innocent civilians by
      brutal derg rgime
      4.The betrayal by the evil
      uncivilized weyane
      5.And finally betrayal by
      the immature present
      Government.

    • @Asmara1991
      @Asmara1991 Місяць тому +1

      @@debeleserbesa6527
      Dear neighbor
      Do you know that Eritrea
      and Ethiopia have never
      been together since the
      early time people began
      to settle in the Horn of
      Africa in exception of
      the 40 bloody years 1952-1991 only?

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ​@@ZebibaBelay-dn4dt
      #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
      ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
      ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
      ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
      የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
      ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
      ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
      ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
      የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
      ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Місяць тому +6

    የሰው አገር የኛናት ብሎ ማበድ ጥሩ አይደለም ባይሆን በፍቅር ይሄን ላበድርሽ ያንን ደሞ አበድሪን ብሎ በጥበብ መበልጸግ ነው እንጂ ሁሌ ውሽትን ታሪክ አርጎ ለጥፍት መፎከር ውርደት እንጁ ድልን አያመጣም።

  • @mhreteabisaias8770
    @mhreteabisaias8770 Місяць тому +6

    አንድ ጓድ መንግሥቱ ሃይለማርያምን የተናገረው እነገርሽ ሻዕቢያን ለህወሃት ክላሽን ብቻው አይደለም ሱሪ ያስታጠቃቸው ሻዕቢያ ነዉ እውነተኛ ይህ ነዉ ,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @AYB171
      @AYB171 Місяць тому

      ጉራ ብቻ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
      ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
      ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
      ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
      የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
      ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
      ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
      ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
      የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
      ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

  • @amannegus8465
    @amannegus8465 Місяць тому +13

    የኔ ቆንጆ: በኤርትራ ጉዳይ ያነሳሽው ጥያቄ መልካም ቢሆንም : ወደ መጨረሻ በተከበሩት የኤርትራ አባት ጀግናው ፕረዚደንት ኢሳይያስ ላይ የሰነዘርሽውን መጥፎ ቃላቶች: እራስሽን ትዝብት ውስጥ አስገብተሻል:: ሰላም ሁኒልኝ!!

    • @asmarina8019
      @asmarina8019 Місяць тому +2

      ያነሳችው ጥያቄ መገንጠል ወይ አለ መገንጠል ነው::
      እውነቱን ግን ነጻነት ወይ ባርነት ነው::
      ባርያ መሆን የሚፈልግ ኤርትራዊ ደግሞ የለም::አማንየ,ኢትዮጵያውያን የባህራችን ህመም ሲነሳቸው መዘባረቅ ይጀምራሉ::ይህች አሁን በኢትዮጵያ ስንት የሚወራ ጉድ አለ::ለምን ስለ ሃገራ አትናገርም?እነሱ በብሄር በጎሳ እየተፍጁ ,ስለጎረቤት ያልሆነ ታወራለች::

    • @6Sky6
      @6Sky6 Місяць тому

      ዕውነት ቢመርም ትክክል ነው የተናገረው::

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
      ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
      ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
      ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
      የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
      ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
      ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
      ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
      የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
      ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ​@@asmarina8019

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Місяць тому +7

    100% Isaiah much better from haileslase and mengstu?

  • @YohanesMesfun
    @YohanesMesfun Місяць тому +6

    ኣንቺ ሰለኤርትራ ከመውራት ሰለ ሀገርች ማውራት አለበት የማይ መልከተ ኣታወሪ

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin4349 Місяць тому +1

    በምንም ታአምር ከኢትዮጵያ መሆን አንፍልግም:ኤርትሪውነት ኩቡር መንነት🇪🇷❤️

  • @akberetgezae4694
    @akberetgezae4694 Місяць тому +6

    ዞወር በይ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ዲክታተር አይደለም የራስዎ አሮባት የሰው ታማስላለች??????

  • @aronnaizghi4891
    @aronnaizghi4891 Місяць тому +3

    እናመስግናለን እውነተኛ ታሪክ መናገርህ።

  • @mhreteabisaias8770
    @mhreteabisaias8770 Місяць тому +3

    99.8 ኤርትራ ለኤርትራውያን 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷

  • @dman-oc4mf
    @dman-oc4mf Місяць тому +1

    ዋው አንችልጅ ብቃት አለሽ

  • @user-hf4zr5pv8s
    @user-hf4zr5pv8s Місяць тому +1

    ለ ነገሩ ቀዳሚዋ ከ ኢትዮጵያ በፊት ሀገር የነበረችው ኤርትራ ነች በ ሁሉም እስማማለሁ በ ታላቁ የ አፍሪካ ኩራት የሆነው ታላቁ መሪ ፕሬዝዳንት ኢሰያስ ዲክታተር ማለትሽ ስተት ነዉ ህዝቡ የሚወድ በ መሃል ሕዝብ አብሮ ተራ ኑሮ የሚኖር ከ ሃገሩ አልፎ ስለ ኢትዮጵያ አፍሪካ የምያስብ ታላቅ መሪ መሆኑ አምናለሁ

  • @woldumehari
    @woldumehari Місяць тому +2

    You are telling the truth.

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 Місяць тому

    ኤርትራዊያን ስደተኞች ወደካምፕ ይግቡልን ብዙ የዝርፊያ ወንጀል እየፈጸሙ ነው መንግስት ትኩረት ይስጥበት

  • @eritr
    @eritr Місяць тому +7

    Anchu Leba we, Eritreans 🇪🇷 were not part of ur backward Ethiopia in the first place we were forced to be federated. After 30 years struggle Ethiopia out of our.land and sea. We are happy to be truly independent and we love our President.

    • @eritr
      @eritr Місяць тому

      @@rrts-f7w ....U must be uneducated, it was the agenda of neocolonialist to indirectly colonize Eritrea 🇪🇷, Tplf Ethiopia was their instrument by opening a refugee camp but We, Eritreans 🇪🇷 after 25 years of struggle against fake democracy exporters, we won over ur Masters. Ethiopia is food aid dependent

  • @6Sky6
    @6Sky6 Місяць тому +1

    ጎበዝ ልጅ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Місяць тому +1

    ምነው የቅርብ ግዜ ታሪክ ነው እኮ ኤሪትሪያ ከኢትዮጲያ የተገነጠለችው ነፃ በሆነ የምርጫ ስርዓት አይደለም የውሸት 98% የሚባለው ውሸት ነው የመገንጠሉ ዋናው መሪ ቃል ጨለማ ወይም ብርሃን በሚል የድምጽ አሰጣጥ የተወሰነ ስለሆነ ምርጫው በራሱ ትክክል አይደለም የኤርትራ መገንጠል ለኤርትራም ሆነ ለኢትዮጲያ የማይጠቅም ነው ብዬ አላስብም ልክ ዩክሬን ከሩሲያ መገንጠሏ ለራሷም ሆነ ለሩሲያ እንዳልበጃት ዓይነት ነው ነገሩ
    በጣም የሚገርመኝ ኤርትሪያኖች የሰለጠኑ ናቸው የሚለው ከንቱ ውዳሴ ነው በምንድን ነው ሥልጣኔያቸው የሚሻለሁ ምላሽ እፈልጋለሁ ።

  • @abrahamyitagesu2488
    @abrahamyitagesu2488 Місяць тому

    አሁን ኤርትራ ራሷን የቻለች ሀገር ናት ። ወደ ኋላ መመለሱ እና የቀድሞ መሪዎችን አንስቶ ኤርትራ እንዲህ ነበረች የሚለው ነገር ለማንም ጥቅም የለውም ይልቁኑ ቀጣዩን የኤርትራውያንን ሆነ የኢትዮጵያውያንን ትውልድ ሴራ ውስጥ መክተት ነው ። የሴራን መንገድ የጦርነትን መንገድ የስደትን መንገድ የረሀብን መንገድ አይተናል ምንም ያተረፍነው ነገር የለም ከአለም ወደ ኋላ ነው የቀረነው ። ኤርትራውያን የኢትዮጵያውያን ልጆች ናቸው ኢትዮጵያውያንም የኤርትራውያን ልጆች ናቸው ።👫👭👬❤❤❤

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Місяць тому

    ለምእራባውያን ለአሜሪካዊ አንገዛም ከተባለ ያው ማእቀብ እያሉ ለዛ ህዝብ የሚያሰቃዩ አረመናውያን ናቸው. ይሄ ሁሉ ግፍ የደረሰብን በነሱ ነው. ኤርትራዊ መኖር የለበትም እንዲበተን እናደርጋለን ያሉት ቢያደርጉ በውስጣቸው ያለች ኤርትራዊነት ሊፍቃት አልቻሉም

  • @AYB171
    @AYB171 Місяць тому

    ኤርትራውያን አንድ ላይ መኖር አንፈልግም:ከናንተ ጋር ቤተሰብ መሆን አንፈልግም ነገር ግን እንደፈለግን ንግዱን እንቆጣጠረው የሚል ግግምና ላይ ክችች ብለዋል:እኛ ደግሞ አንፈልግም ሰላማችንን ስጡን እያልን ነው:የሚሰማ ካለ🫣

  • @-bietaboy5405
    @-bietaboy5405 Місяць тому +1

    ኤርትራ የተገነጠለቹ ብዓድዋ ድል ናት በመልሊክ 123 ዓመት ሆለዎም።

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 Місяць тому

    መለስ ዜናዊ አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን ኣያወቀ አሳልፎ ሰጠብን እንጅ ኤርትራ መገንጠላቸው ኢትዮጵያን አይጎዳትም አሁንም የኛ ትኩረት መሆን ያለበት አሰብ ላይ ብቻ ነው በህግ ጠይቆ ማስመለስ

  • @alemno
    @alemno Місяць тому

    A lot of ethiopain donot really know about the history of Eritrean they only what was taught in their text book. I am glad to see she understand the history thank you

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 Місяць тому

    ኤርትራ ሕዝቧ በነጻነታቸው በጣም ደስተኛ ናቸው መንግስታችንን ለኛ ተይው እናንተ የፈለጋችሁትን በሉ እኛ ገን ኢሱን እንወደው አለን ዲክታተር ሳይሆን ጀግና መረ ነው🇪🇷🇪🇷❤❤

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 Місяць тому +2

    you did explain good about Colonized but you need to know more about why the young people left the cuntry I would love to advise you to Hear from real Eritrean 🇪🇷

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Місяць тому

    #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
    ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
    ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
    ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
    ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
    ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
    የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
    ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
    ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
    ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
    ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
    በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
    የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
    ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
    የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
    ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

  • @mahdereteklay4918
    @mahdereteklay4918 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebreyohannesgoitom
    @gebreyohannesgoitom Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @mussietesfatsion3757
    @mussietesfatsion3757 Місяць тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ERITREA ኤርትራ ኤረይ ኤረይ.

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa Місяць тому

    yene konjo slagegnehush betam des blognal betam new yemadenksh🥰

  • @user-hx1zv8ih5m
    @user-hx1zv8ih5m Місяць тому

    አሁን ያለው ኤርትራ አገር ናት 🇪🇷
    ኢትዮጵያ አገር ናት 🇪🇹
    አለቀ ይህ ያልተመቸው አፈር ይብላ ወደ ፈጣሪ እንዲሸኝ የሚፈልግ ካለ አሁንም እንድንሸኘው ዝግጁ ነን ።

  • @primastar-li6ck
    @primastar-li6ck Місяць тому +2

    Deuteronomy 5 አማ - ዘዳግም
    21: የባልጀራህን ሚስት አትመኝ፤ የባልንጀራህንም ቤት እርሻውንም ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም፥ ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
    Deuteronomy 5 SEV - ዘዳግም
    21: “You shall not covet your neighbor’s wife. You shall not set your desire on your neighbor’s house or land, his manservant or maidservant, his ox or donkey, or anything that belongs to your neighbor.”

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Місяць тому

    የመገርመው 30 ለነፃነት ብለው ያሁላ ደም እና አጥንት ተከፍሎበት ይህንን አሁን ኤርትራ እና ህዝቧ ያለበትን ህይወት ለመስት ነበር ???? ከአለም እጅግ ወደሗላ የተጎተተች ሀገር በስልጣኔዋ ..በኢኮኖሚዋ,,ወደሗላ ወሀ የለም መብራት የለም internet የለም,,መድሀኒት የለም ,,,የለምም,,የለም

  • @Edrisawate
    @Edrisawate Місяць тому +5

    Watch and read the history or documentary that ethiopian leaders killed to eritrean people.

    • @user-hx1zv8ih5m
      @user-hx1zv8ih5m Місяць тому +1

      @@Edrisawate
      Eritrea was under colony of Ethiopia under the help of western countries for 30 years all Eritreans fought against this colony they were completely destroyed and Eritrea becme independent country 🇪🇷.

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው።
      ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው።
      ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው።
      ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው።
      ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው።
      ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው።
      የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው።
      ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው።
      ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው።
      ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው።
      ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።
      በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር።
      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው።
      የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው።
      ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል።
      የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል።
      ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Місяць тому

    አንድ አፍሪካ አንድ መሪ ወደሚለው ሃሳብ ካልተመለስን ያው በችጋር ና በዋሃላ ቀርነት እንደታወቅን እንዘልቃታለን::መለስ እና ኢሳያስ አሜሪካ ሄደው ነው ኢትዮጵያን ለሁለት የተካፈሉት::ከዚያ በውሃላ አሜሪካ ትልቅ ማዕቀብ በኤርትራ ላይ በመጣል በችጋር ቀጣቻቸው::ካለፈው ስህተት ተምሮ የየሻለ ስራ እንደመሥራት ጭራሽ መለያየት!?እንኩዋን እንደ ሀገር እንደ አህጉር አንድ ካልሆንን ያው እያከክን እንኖራታለን::የችጋራም ለማኝ እንጂ ጀግና የለም::ጀግናዎቹማ ብስነሳቸውን እየሰሩብን ነው::እነሱ የጦር መሳሪያ ያመርታሉ እኛ ገዝተን እንገዳደላለን::ከዚያም ጀግና ጀግና እንጫወታለን::ጭንቅላት ከማጣት ሁሉን ነገር ማጣት ይሻላል::የማንም መጫወቻ ቀፎ ያደርጋል እንደኛ::

  • @user-sr9zl7wn2l
    @user-sr9zl7wn2l Місяць тому +3

    John Foster Dulles pronounced before the UN demonstrates the manner in which Eritrea became part of Ethiopia. “From the point of view of justice, the opinion of the Eritrean people must receive consideration. Nevertheless, the strategic interest of the US in the Red Sea basin and considerations of security and world peace make it necessary that the country be linked with our ally Ethiopia.” The federal resolution was, thus, contrary to the principle of the right of self-determination of the Eritrean people and principally planned to satisfy the geo-strategic interests of super powers.

  • @eritrea576
    @eritrea576 Місяць тому

    Kkkk, good message

  • @onelove4923
    @onelove4923 Місяць тому +1

    ግብጽ ቱርክ ጥልያን እንግሊዝ ወዲ ሸርሙጣ ተፍሪ መኮነን መንግስቱ ከርናፍ ኣድጊ
    ክፍለ ሃገር 😂😂😂 እስጠጵያ ኤድስ
    ስንት ሰው ነው የተገደለው very sad history😂😂😂 37 million ተግድለዋል
    Until 2023 good job እስጢጵያ 😮😮😮😮😮

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Місяць тому +1

    አዎን ታርኩ ይህ ነው ።የደረሠቧው ግፍና ጭካኔ ሰውን በግድ መግዛት አይቻልም ።በነገራችን ላይ ይህንን ትግራዊያንም ይገሩታል በዚህም የተከታተለ የመንግስት ግፍ ጥንካሬና ጽናትን ፈጠረላው ።ይኸው እኛም ወደድንም ጠለን አድናቂያቸው ሆንን ጀግና ሁሌም ይደነቃሉ ።ሌለው ሀማሴኖችና አጋመዎች አንድ አይደሉም ግን ኃ/ስላሴ የጀመሩትን ጦርነት ደርግም አሰቀጠለው በኃለም የኢትዮጵያን መንግስት ጥለው ጥሩ ጎረቤት ለመፍጠር በመርህ ደረጃ አንድና ህብረት ፈጠረው መስራት ጀመሩ ደርግን ጣሉትም ።በኃላም ተጣሉ በቅርቡ ግን ሻብያ ህወህት ማክሰም ሞክሮ ነበር ያው አልተሳካለትም ።በቅርቡ ወደፊት ደግሞ አብረው ሁነው ጠንካራ የቀጠናው መንግስት የሚመሰርቱ ይመስለኛል ።

    • @user-hx1zv8ih5m
      @user-hx1zv8ih5m Місяць тому +1

      @@serawitmekonnen6381
      ኢትዩጵያ ለኤርትራ ወረረች ከምዕራባውያን ተስማምታ ለ30 ዓመት ኤርትራ የቅኛ ግዛት
      (ኢትዮጵያ) ነበረች በተደረገው ትግል ከኤርትራ ተባረረች ። አሁን ኤርትራ ሉኡላዊት አገር ናት 🇪🇷
      አለቀ ።

  • @tigistihaile9318
    @tigistihaile9318 Місяць тому +1

    ሲጀመር you need psychologist . ባፋጣኝ!
    ጭንቅላትሽ የተዛባ መሰለኝ።
    ስለ ኤርትራ ያልሽው ሐተታ ደሞ ስለ ኤርትራ የማታውቂው ብዙዙዙ…. ነገር አለና ባክሽን ሐተታሽን ከቤትሽ ጀሞሪ ።

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 Місяць тому

    -የምታወሪዉ የተለያዩ ኢቶጵያዉያን የጻፉት የፈጠራ ወሬና ተረተረ ነዉ ።
    -ጣልያን ኤርትራ ወሮ ስይዝ ኢትዮጵያ እንደአገር አትታወቅም ።
    - ኢትዮጵያ እንደአገር የታወቀቹ ኤርትራ በጣልየ ቅኝግዛት እንደአገር ከተገዛች በኋላ : በምኒሊክ ግዜ ነዉ ።
    የኤርትራ ኡነታን ለማወቅ የኢትዮጵያ ተረተረ ሳይሆን እዉነተኛ ታሪኮችን ማገላበጥ ፦
    "From the point of view of justice, the opinion of the Eritrean people must receive consideration. Nevertheless, the strategic interests of the United States in the Red Sea Basin and world peace make it necessary that the country be linked with our ally Ethiopia." (U.S. Secretary of State John Foster Dulles, 1952)
    ❤ 🇪🇷 ⭐️ !!!

  • @Eritreamassawaredsea
    @Eritreamassawaredsea Місяць тому +1

    Zim beli ANICHI NEFTAM ZINGIRO. MEGEMERIA ERETREA RASWA YECHALESH GIGNA YE AFRICA HAGER NAT .ENDEANCHI YE AMERICA 🇺🇸 SIRNAY EYELEMENU YEMINERU HIZIB AYDELUM. KETILO ERETREA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷HABTAM HAGER NAT WISHA DEDEB YETERABU ENA YETEGEDELU NALU HIZIBIHIN MEGEMERIA ASITEDADIRI COROKONDA AYT VIVA ERETRA FOR EVER 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌️✌️✌️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷

  • @RahawaRahawa
    @RahawaRahawa Місяць тому +1

    Gabaz ❤❤❤❤❤❤

  • @kibreabequbay3094
    @kibreabequbay3094 Місяць тому +1

    መጀመሪያ ታሪክን አንብቢ ወይ ደሞ የሚያውቁ ሰዎችን ጠይቂ ዝም ብለሽ አትዘላብጂ በጣልያን ደሞ የተገዛነው 40 እንጂ 60 አይደለም ሌላው ሀገር እንጂ ክልል አደለችም በጉልበት ደፈጠጣችሁን በጉልበት ደሞ ሀገራችንን ደሞ አስመለስን ይሄው ነው እንዳትረሽው እንከባበር ❗️❗️❗️

    • @yikealotesfalidet3557
      @yikealotesfalidet3557 Місяць тому

      አንተም ተሳስተሀል 50አመት በጣልያን 10አመት በእንግሊዝ ነው አስተካክል

  • @eyobeyoba3360
    @eyobeyoba3360 Місяць тому +1

    i see first time some one talking true

  • @user-zl7po6zm9s
    @user-zl7po6zm9s Місяць тому +1

    You are the smartest young woman from Ethiopia

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 Місяць тому

    ኤርትራን በተመለከተ የነበረውን ለማስረዳት በ6 ደቂቃዎች በተወሰነ ቁንጽልና ቅንጭብጭብ ያለአዋቂ ወሬ መድፈር አሳፋሪ ነው ።
    ችሎታና ትዕግስት ያለሽ ከሆነ ቢያንስ የአምበሳደር ዘውዴ ረታን " የኤርትራ ጉዳይ" መጽሐፍ እንድታነቢ እመክርሻለሁ ።

  • @user-ls5jo8ml7m
    @user-ls5jo8ml7m Місяць тому

    አድናቂሽ ነኝ የምሬን ነው !!!!!

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 Місяць тому +1

    you are telling me the truth but you are very brave you can find out why eritrean leave eritrea is not about esyas it’s about wayne and sun cation . ios make eritrea very bed . we eritrea understand what happened in eritrea.🇪🇷 you are very good keep surching . .

  • @eyobseilu9913
    @eyobseilu9913 Місяць тому

    45 አመት በጣሊያን 10 አመት በእንግሊዝ እንደሌላው የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ሲገባት በአሜሪካና በእንግሊዝ አሻጥር በፌዴሪሸን ከኢትዩጰያ ከዛ ኃ/ሰላሴ በጉልበት እንድትቀላቀል አደረገ ሀቁ ይህ ነዉ ሌላዉ ደሞ አብይሸ ነዉ ወይ ኢሳያሰ ገዳይ ሌላዉ ደሞ ተሰደደ ያልሸዉ በተረገባት የምዕራባውያን የ20 አመት ማዐቀብ የኢኮኖሚ ሰደተኛ እንጅ የ መንግሰት ጥላቻ አይደለም ሀቁ ይህ ነዉ የኛን የቤት ሥራ ለኛ የናንተን እናንተ መንጠር አሰፈላጊ አይመሰለኝም

  • @eastafrica2023
    @eastafrica2023 Місяць тому

    Exactly 💯 💯

  • @brhanalem5387
    @brhanalem5387 Місяць тому

    እህት ኣለም ለማወቅ ከፈልግሽ ከ 1952 በፈረንጅ ኣቆጣጠር በፊት ኢትዮፒያ እንድየት ነበረች ከነ ካርታዋ ከ 1952 ቡሃላ ኢትዮፑያን እንድየት ነበች ከነካርትዋ ከ 1952 በፊት ኢትዮፒያ ኤርትራ የሌለባ ከ 1952 ደግሞ ኤርትራ ሃይለስላስየ ከ ኢንግላንድ በሃይል ደበለቁዋት ኤርትራ ባህርዋን እንጂ ህዝቡን ኣያስፈልገንም ኣለ በየመንገዱ ሰዉ መግደል ነዉ ማቃጠል ነዉ ጡት መቁረጥ ነ በመንገብ ብዙ ህዝብ ያለበት መማሪያ ኢንዲሆን ተብሎ ሰዉ ኢያየ በስልክ ማነቅ ነው መንግስቱም መጣ ያዉ ነዉ እምቢያለ ሰዉ ጥይት ኣግርሰዉ ኢያለ ኢያጎረሰ በጉርፕም በተናጠልም በታንክ ተረግጠዋል 400 ሰዎች በ ኣንድ መንደር የሚኖሩ ተረግጠዋል ልጆቻቸዉ ህጻናት የነበሩ ያመለጡ ኣሉ መለስም ያዉ ነዉ )ይ ያማል እንድየት በ 21 ክፍለዘበን የሄን ትናገርያለሽ የኔ እህት ኣ

  • @user-tm2on6dc7f
    @user-tm2on6dc7f Місяць тому +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪✊

  • @meremayeb1360
    @meremayeb1360 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @berakiyergalem3002
    @berakiyergalem3002 Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solomontesfamichael5321
    @solomontesfamichael5321 Місяць тому

    የኤርትራን የትግል መነሻ ጥሩ ገልፀሽዋል:: ነገር ሙሉ መረጃ ይጎድልሻል:: አሁን ያለውን የኤርትራን መንግስት ባህርይም የገለፅሽበት ልክ አይደለም:: ሃገሪቱ በአሜሪካና በሃያላን ሃገራት ተባባሪነት ወያኔ ኤርትራ ላይ ጦርነት እስክታውጅ ድረስ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስርዓቷ ጥሩ እየሄደ ነበር:: አሜሪካ ላቀረበችላት የአሽከርነት ጥያቄ እምቢ ስላለች ግን በወያኔ በኩል በድንበር ሰበብ መንግስት ቀይረው አሻንጉሊት ለማስቀመጥ ጦርነት አወጁባት:: ከዛን ግዜ ጀምሮ መላ ሃገሪቱ በተጠንቀቅ ስለነበረች ወታደራዊ አገዛዝ ስር መሆን ነበረባት:: በዚያ ላይ ያለምክንያት የተጣለባት እገዳ ሲጨመርበት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋ በጣም ስለሚገደብ ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልጋል::

  • @user-cm8ti8to6n
    @user-cm8ti8to6n Місяць тому +2

    ሦሥት ሺ አመት ሙሉ የኢትዮጵያ አካል ነበረች አሁን ጣሊን 60 አመት ቅኝ ስለገዛት ነው አኩርፋ የተገነጠለችው ስለዚህ ከትንሽ ግዜ በኋላ እንቀላቅላታለን

  • @ftsumbokre576
    @ftsumbokre576 Місяць тому +1

    ምን ኣገባሽ ኣንቺ ዝንጀሮ እንዳንቺ እየተካካልን ኣላመጣናትም የሄ ኣንቺ እንደምታስቢው ባር ላይ ወይ ደግሞ ክለብ ላይ ኣላገነኝትም ብያንስ በ30 ኣመት የከፈልነው መስዋእት 60ሺ ያን ኣባቶቺሽ የረሸኑትን ከዛ በላይ ሰለማዊ ህዝብ ሳይደመር ኖው ስለዚ መቸም ኤርትራ ኣታገኛትም ደንቆሮ የጎዳና ቦዘኔ።

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Місяць тому

    ከርናፋት የኡድጊ ብቃንቃ ዘንራኽብ ክልተ ሃገር እና ከናንተ ብሩቅ ብቻ 😂😂

  • @YasinMohamed-un3nr
    @YasinMohamed-un3nr Місяць тому

    ጎበዝ እኮ ነሽ

  • @robeltewelde1199
    @robeltewelde1199 Місяць тому

    ኣባታችን ኣክቲቭስት ወልደ ኣብ ወልደ ማርያም ምን ኣሉ መሰለሽ ኢትዮጵያ ያልሰልጠነች ራስዋን ማስተዳደር ያልቻለት በብድርና ኣሽከርነት የምትኖር፣ እንዴት ኣርጋ ኤርትራ በጥልያን ስልጣኔ ያየች የምታስተዳድር ኣሉ ስለዚ ከኢትዮጵያ መቆየት ያጸጽታል።

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 Місяць тому +1

    እህቴ መቸም ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና ኣታቅም። ትንሽ ታሪክ ዳሰስ-ዳሰስ ብትርጊ መልካም በሆነ ነበር።🌹

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 Місяць тому

    ኤርትራ ራሷን እድትችል ወይም እድትገነጠል ሲባል ምን ተብሎ እንደተጠየቀ ታስታዉሻለሽ? በነገራችን ላይ እኔ ኤርትራ ነፃ መሆን ተቃዋሚ አደለሁም

  • @ZeramariamKiflay
    @ZeramariamKiflay Місяць тому +2

    Anti denqoro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Місяць тому

    ሁሉ የኢትዮ. መሪዎች በኤርትራ ህዝብ ጆነሳይድ የፈጸሙ ናቸው

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 Місяць тому +1

    Eritra እየበለፀገች ነው እናንተ ለማኞች😂😂

  • @emahatsionyohannes2272
    @emahatsionyohannes2272 Місяць тому +3

    Zim beyi amenzra

  • @lidusabit8773
    @lidusabit8773 Місяць тому

    Ya she is correct ❤enetu tenageret

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 Місяць тому

    ከሀላ ቀር ህዝቢ እንዴት እንኖራለን ኢትዮጵያ አገርሽ
    ገና ሃላ ቀር ህዝቢ በብሄር ሃይማኖት የሚጋደል ህዝቢ አብራችሁ መኖር ያልቻላችሁ ከጦርነት ከመገዳደል ሌላ የለም

    • @FreWassie
      @FreWassie Місяць тому

      Tnx for isayas n tesfaye g.ab

  • @yonasgaveivat8301
    @yonasgaveivat8301 Місяць тому +1

    ኤራትራ ናይ ኤረትራዊያን ዓዋት ንሓፋሽ

  • @raiawet3677
    @raiawet3677 Місяць тому

    ይሆነ ኢቶጵያዊ ስጠይቅ ስለ ኤርትራ ያላቾው እውቀት ትንሽ ኖው.

  • @kibrenzo777kidane3
    @kibrenzo777kidane3 Місяць тому

    Eritrea Ethiopian HoNa Atawukummm MN gzem

  • @ኤርትራዊየ
    @ኤርትራዊየ Місяць тому

    U need attention gobez😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidistgebrehiwot6559
    @kidistgebrehiwot6559 Місяць тому +1

  • @zowdi810
    @zowdi810 Місяць тому

    Wow you are amazing 🇪🇷 yes you are right thanks 🇪🇷 god bless to you and to erterawe people and to etophy people we are love to gather love it is good 🇪🇷 👍 😊 😀 ❤️

  • @aidahaile6735
    @aidahaile6735 Місяць тому

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 From Eritrean girl 🇪🇷

  • @barnabasyoseph5705
    @barnabasyoseph5705 Місяць тому

    እረ እረ መስተካከል ያለበት ሓሳብ ኤርትራ መንግስት ስላልነበረች ሳይሆን እንግሊዝና አሜሪካ በተባበሩት መንግስታት አፈኛነት አስመስለው የኤርትራን በኢትዮጵያ ስር መሆን አለባት በማለት በኢትዮጵያ እድትተዳደር ሲባል ሃይለስላሴ ፌዴሬሽን አፍርሶ ኤርትራን በቁጥጥሩ ስር አደረገ :: ስለዚህ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ በጣም በእድገት ደረጃ አይገናኙም ነበር:: ኤርትራ ከኢትዮጵያ መለየቷ ጠቅመታል ለጠየቅሽው ጥያቄ

  • @sameasfwe7572
    @sameasfwe7572 Місяць тому

    ውዴ ቢዘገይም ይጠቅም ይሆናል ብዬ ተሰፋ አረጋለሁ።ስለኤርትራናኢትዮጵያ ያነሣሽው ሐሣብ ጥሩ ነው።በጋራ የሚሠሩ ሥራዎች ሁሉ ውጤት አላቸው ብዬ አምናለሁ።5አመት ኢትዮጵያ ከጢላያን ጋር ሰዋጉ እንደነበረናውጤቱ ምን እንደሆነ አንቺም ገልፀሸዋል።ግና ኤርትራ ከመገንጠል አንድነትን ከመለያየት ህብረትን ብናስብ ጥሩ ነበርና ለማንኛውም የባህርበርን በተመለከተ አሰብ የኢትዮጵያ ግዛት እንደሆነከሙሁራን እሰከኢሣያስ ድረስ በደንብ ያቁታል።ይህንንም መረዳትተገቢም ይመስለኛል።ስለዚህም አቶመለሰ የሠሩት ታሪካዊ ስህተት ነው።

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 Місяць тому

    Waaaa ewneteqa ethiopian tegeqech

  • @Mesgana7
    @Mesgana7 Місяць тому

    Ha ha anchi wushetam zm blesh koyi. Isaias is our king 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Ertra Kedma Alech🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @brhanalem5387
    @brhanalem5387 Місяць тому

    የኔ እህት የማታዉቅዉን ነገር ኣትዘባርቂ እናገራለሁ ካልሽ በደንብ ኣንቢቢ ኣፈታሪክ ኣትናገሪ ኤርትራ ኣልትገነጠልችም ኤርትራ ራስዋ የቻለች ሃገር ናት የነበረች ግን መቸም በጣም ቆንጆ የሆነ ስትራትጂ ቦታ ስለ ሆነች በ ቱርክ 300 ኣመት በግብጽ በጣልያን በ ኢትዮፑያም 30 ተገዝተናል ጣልያን ከ 50 ኣመት ቡሃላ ከተሸነፈ ቡሃላ ሃይለስላስየ ከ ኢንግላንድ ተመሳጥሮ ለኣስር ኣመት እንድትቆይ ተስማሙ ያለ ኤርትራን ህዝብ ቡሃላ 1952 ሳትፈልግ ከእናት ሃገር ትድብለቅ ብሎዉ የ 14 ክፍልሃገር ኣደረጉዋት ሁሉሰዉ እያየ ሰንደቃላማን ኣዉርደዉ የኢትዮፒታን ሰንደቃላማ ቀየሩዋ ያማል ሃይለስላስየ ኤርትራ መርየትዋን እንጂ ህዝቡ ኣያስፈልገንም ብለዉ በገመድ የታነቁ ኣያቶቻችን ብዝዎችህ ናቸዉ ኤርትራን የ ኤርትራዊያን ነዉ ያላ ባደባባይ ሁሉ ሰዉ ኢያየ መግደል መረሸ በስልክ ማነቅ ተያያዙ ባደባባ ያደረጉት ምክንያት ደግሞ ህዝቡን ኣይተዉ እብዲፈራ ነዉ ! ያማል በገጠርም ሰዉ ኢያለ ቤት ማቃጠል ጡት ሞቅረጥ ኽርስትያንና እስላም ማጣላት ምን ያልተደረገ ግፍ ኣለነዉና ቡዙ ነዉ ትንሹ ነዉ የተናገረዉ መንግስቱም መጣ እሱም ቀጠለዉ በሃይለስላስየና በደርግ የተወለዱ ትዉልድ ትምህርት ቤት ትግርኛ መማር ተከለከለ ህዝቡ ደግሞ ኣማርኛ ኣይሰማ የናን ቋንቋን እንኳን ተከለከለ መንግየም መረሽን መግደል ማቃጠል በታንክም በግሩፕም በተናጠ መርገጥ ለምሳልየ ሽዕብ የሚባል ቦታ ኣለ 400 ሰዎች በታንክ ተረግጠዋል እምቢ ያለ ሰዉ ጥይት ኣጉርሰ እያሉ ወታደሮች ይፈርራሉ ያደርጉታልም ወዘተ መለስም መጣ ያይናቹ ቀለም ኣላማረኝ ካልን መዉጣ ነዉ ብሎ በ ኢትዮፒያ የነበሩ ሃብታሞች ከነ ብጃማቸዉ ነዉ ያወጡት እናትና ልጅ ኣባት ለያይቶ የላኩት የታሰሩም ኣሉ የሄ እንኳን ታቂዋለሽ ብየ እገምታለሁ ኣቡ ደግሞ መጣ የሰላም መዝሙር እየዘመረ የኣልጀርስ ስምምነት እተገብረዋለሁ ብሎ መጣ ግን ድብቅ ኣጀንዳ ነበረዉ ኣሁ የሚናገረ ታቅያለሽ ሰሜን እዝ ችግር ሲደርሳቸዉ እኮ ወደ ኤርትራ ነዉ የገቡ ኤርትራም ተቀብላ የሚገባዉ ኣድርጋ ነዉ የላከችህዉ ትላንትና ትላንትና የዛርየ 3 ኣመት ያለ ኤርትራ እንኳን ኣንድንም ነበርን ብለዉ ኣቢ ኣሁ ደግሞሌላ ኢያለ ነዉ እኛ ደግሞ እንድየት ሰለም ተሚዘምር ተገኘ ብለን ደስ ኣለ እንጂ የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ነዉ የነበረ ግን ከሰላ የበለጥ ምን ኣለ ብለን እስከ ሰለማዊ ሰልፍ ከ ኢትዮፒያን ወጥተናል ድባብ ደስ ይል ነቨር ያሳዝናል የሆኑ መሪዎች ሲመጡ መሪነት ለመራዘም ቀይ ባህር ያነሳሉ ግድ ኣይላቸዉ የጭኩኑ ኣራሽ ወጣት በ ኤርትራ የተማረኩት የተለቀቁት በደንብ ያወርሻል ግማሹ እስካሁ ኤርትራ ኣሉ የተማረኩ ኣይ ኣንሄድም ብለ እዛ ኣግብተ የሚ ኖሩ ብዝዎችህ ኣሉ ኣንድም ማሞ የሚባል ኣለ ከ ተማርኮ መችጨረሻ ከ ኤርትራን ታጋዮች ተጋድሎ ታጋይ ኣግብቶ ሃሁ ኣዲስ ኣበባ ላይ ኣለ ( ማሞ ኣንቱ በናቱ ጠይቂዉ ይነግርሻል በቀላላ ማወቅ ከፈልግሽ ደግሞም ለማነኛዉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ኣለዉ ኣደል ኢትዮፑያ ከ ሃይለስላስየ በፊት እንድየ ነበረች ከሃይለስላስየ ቡሃላስ እብድየ ነበረ ካልሽ እዉነቱ እዛ ታገኝዋለሽ ( ክ 1952 በፊት የኢትዮፒያ ታሪኪ ካርታ ኢዩ ---------- ከ 1952 ቡሃላን እንድየት ታሪክና ካርታ እዪ ከ1952 በፊት ያለ ኤርትራ ካርታ ነበረች ከ 1952 ቡሃላ ደግሞ ኢትዮፒያ ኤርትራን ተጨመረች በኣስገዳጅ ቡሃላ የ ኤርትራ ህዝብ መገደል መረሽን ስለ በዛበት ወደ በርሃ ወጣ ለ 30 ኣመት ተዋግቶ ናጽነትዋን ኣገኘች የሚገርምሽህ የኢትዮፑያ ሰራዊት ብዙ ብዙ ነዉ ራሽሃም ኩባም ኣላማት በምሉ ከ ኢቶፑያን ነበሩ ኤርትራ ን ምንም ኣልነበራትም ሃቅን ይዛ ነች ብ ኣንድ ሰዉ የጀመረችዉ ግን መሳርያ ተናንተ ተጠቅማ ኣሽሀናፊ ሁና ተገኘች መንገየ ራሱ ያቃል እናንተ ሰዎችህ እነሱ መሳርያ የላችሀዉ ከናንተ ወስደው እየተጠቀሙ ነዉ ኣለ ርስሽሃዎች ተማረኩ ጌታም ከባለ ሃቅ ነዉ ተዘራቹ እያጨዳቹ ነዉ ኢኮ ሁሉ መስማት ኣልችልም ያማል ትንሽህ ነዉ የሰማሁዉ እንድየት በ 21 ክፍለዘበን ይህንን ትናገርያለች ደግሞ ገና ወጣት ተመራመሪ የን የ እህት❤

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Місяць тому

    ምንም አታውቂም ብዙ ይቀርሻል አንብቢ

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz Місяць тому

    You are crazy. Does it really work?

  • @tadelehailemariam3912
    @tadelehailemariam3912 Місяць тому

    ለዚህ ትርክትሽ ዋቢ መጽሐፍ ብትጠቅሺልን።

  • @mariaqalinge1395
    @mariaqalinge1395 Місяць тому +1

    Aawkesh moteshal ,kimalam a game.

  • @robeltewelde1199
    @robeltewelde1199 Місяць тому

    ኤርትራዊያን ለስደት የተዳረግን የኢትዮጵያውን መሪዎቻችሑ ነው።
    በኣመሪካ እርዳታና ድጎማ ስለምትኖሩ ፣ ለኣመሪካ ለማስደሰት ተላላክዎች ሆናችሑ፣ መለስ በሓሶት ሳንክሽን ልንገባ ብዙ ዋሽቶ፣ ኣመሪካ ተቀይማ ራሳችን እንችላላን ስለ ኣልን ፣የናንተ መሪዎች ደግሞ ኤርትራ በ ኤኮኖሚ እንዳትቀድመን ብላችሑ ኤኮኖምችሕን እንድወድቅ ያረጋችሑት፣ ግን ወድቀን ኣልቅረንም እንደ እናንተ ራሳችን በራሳችን ኣንገዳደልም

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 Місяць тому +1

    ከእወቀት የፀዳሽ አህት ነሽ ሀያለስላሴ ምንም አይነት ጥሩ ስራ ለኢትዮጵያ የስሩት ነገር የለም ከወደዲሻቸው ፈልገሽ አግቢቸው