የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችው ሊሃ ነበረች ~ ለፍቅራችን መሳካት ትልቅ መስዋዕት ከፍለናል ~ የማፍቀር መጠናችን አይገናኝም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 312

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Рік тому +8

    ልጁ በፈጣሪ ፈግገታው ደስሲል ደስታኛ እውቀት ውበት ብልሃት ጨዋነት የተሞላባችው ምርጦች ናቹ ወድጃቸዋለው የምር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +34

    በጣም ምርጥ አስተሳሰብ አመላከት ያለው ወንድ ነው እውነት እግዚአብሔር ሃሳብክን ይሙላልክ እንደዚ አይነት ጠንካራ ወንድ 👌100% ማበረታታት ግድ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🌹ዉቦች ❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +40

    ትክክል እምነታችን ከጋብቻ በፊት ግኑኝነት አይፈቅድም ምርጦች ቀጥሉበት በጣም ነው የምታምሩት በዛ ላይ ግልፅነታችሁ ሊ ነፃነት ስጭው አታሸማቂው ሲያሳዝን 👌😃

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ

    እውነት በጣም ምርጥ ልጅ ነሸ በራሰ መተማመንሸን ሳላደንቀው አላልፍም ግን ሰወች ሰለጠሉሸ እኔም እጠላችዋለሁ አትበይ ፈጣሪ አምላክ የሚጠሏችሁን ውደድ ይላልና በተረፈ ፍቅራችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክላችሁ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Рік тому +4

    በጣም ታምሪኛለሽ ማነዉ የሚጠላሽ ክብር የለሌዉ ነዉ የሚጠላሽ ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍

  • @sosihintsa2981
    @sosihintsa2981 2 роки тому +8

    ፈጣሪ ፍቅራቹ ይባርክ እህቴ ቁጡ ነሽ ታስታውቅያለሽ ፡ቁጡ ሰው ውስጡ ርህሩህ ነው ለራሱ ግን በጣም ነው ምጎዳው፡ኣይነጥላ መንፈስ ነው እንደዛ ያደርጋል ፀበል ታጠቢ ገጠመኝ(የመምህር ተስፋየ ኣበራ፣ቀሲስ ሄኖክ)ተከታተዪ።

  • @hanamogano3076
    @hanamogano3076 2 роки тому +12

    በነገራችን ላይ liya እኔ በጣሞ ነው የምውድሽ እሽ የእውኔቴ ነው 💛💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sarinasara2300
    @sarinasara2300 2 роки тому +7

    ስወዳችሁ አስተዋይ ናቹ የኔ ውድ አንቺ ደሞ በጣም ቆንጅዬ ነሽ ፀጉርሽን በጣም ነው ምወደው ያምርብሻል የቀና ብዙ ያወራል በያቸው እሺ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @zewditubekele2748
    @zewditubekele2748 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ምንም አታስፈሪም የፀጉር እስታይልሽም ቢሆን በጣም ያምራል እና የኔ ማር ሁሉንም ሠው ልታስደስች አትችይም ከጠሉሽ ባቀረባቸው ምክንያት ሳይኖር ቀርበው ሣያዮሽ ከጠሉሽ እነሡ ነው ሚጎዱት ሠላም የላቸውም ማለት ነው ከsex ላይ ያለሽ አቋም በጣም ነው ደስ የሚል በባልሽ ብዙ አትቅኝ ማሬ ማመንሽ ይበቃል በተረፈ በጣም በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ለኛም እንዲህ ሚጣፍጥ ፍቅር ይስጠን ታስቀናላችሁ❤❤

  • @መይሱየመርሳዋ
    @መይሱየመርሳዋ 2 роки тому +46

    እውነት ሊ መጣምነው የምወዳችሁ የሚጠሉሽ ስለሚቀኑነው በራስሽ የምትተማመኒ ምርጥልጅነሽ

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому +1

      ሲጀመረ ግረፍጥ ነች ይሱ የሜለዉን ቃል እራሱ አትቀበልም እደፍቅረኛ እሸ አትልም ተመልክቻት በደብ

    • @መይሱየመርሳዋ
      @መይሱየመርሳዋ 2 роки тому

      @@ቃልየነኝ ውዴ ትላለችኮ ግን ካልመሰላት አታምንም ሁሉነገርእሽ ካለች ችግርነው

  • @zewditubekele2748
    @zewditubekele2748 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ በጣም አትኮሳተሪ እረ ውዴ ቅናትሽን አስተካክይ ዋው እንዲህ መቅናት እምነት ማጣት ነው ፍቅርሽን እንዳያሳጣሽ ውደጅው ፍቅርሽን ግለጭለት በቃ መቅናት አያስፈልግም ካጠፋሁ ይቅርታ የኔ ቆንጆ ፍቅር ብዙ ቁጥጥር ሲበዛበት ይበጠሣል ብየ ነው

  • @yag2181
    @yag2181 2 роки тому +10

    Liha I like your hair style, forget others what they're saying or thinking about you, proud who your, አታኩርፊ፣ እኔ እሚዪኮርፍ ሰው ጋር ለደቂቃ መቆየት አልፈልግም እንኳን ልኖር፣ ወዲያው የሚሰማሽን ነግረሽው ተነጋግራችሁ ወደ ሳቅና ጨዋታ ሂዱ፣ ኩርፊያና ጭቅጭቅ፣ መራራቅ ያመጣል፣ ጔደኛሽ ሳም ጥሩ ሰውነው ስለሚወድሽም ነው ካንችጋር ያለው፣ ፀባይሽ ይመቸኛል፣ ሁሌ ለኡነት መቆምሽን አትተይ። በጣም ስርአት ያላችሁ ፍቅረኛሞች ናችሁ።

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 роки тому +13

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።።።

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21

    ሊሀዬ🙋❤
    እኔ እወድሻለሁ በጣም ቆራጥ በራሷ የምተተማመን ልክሽን የምታዊቂ ጥንቁቅ ሴት ነሽ ንፁህ ልብ ያለሽ ኑሽ ዝም ብለሽ አንቺም በንፁህ ልብሽ ውደጃቸው
    ሚጠሉሽ ስለሚቀኑም ነው ሴቶችኮ ቅናታም ነን ራሷን ክብሯን የምትጠብቅ ሴትን ሴቶች እኮ አይወዱም
    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል የፍቅር እናት ድንግል ማርያም ፍቅሩን ታብዛላችሁ🙏❤❤❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 роки тому +12

    ሁለታቹም ትመቹኛላቹ እና ትንሽ እረጋ በይ ለሚጠሉሽ አትጨነቂ እህቴ ሂወትሽን ብቻ ተከተይ የተሻለ ለመሆን ስሪ እጅ ለእጅ ተያይዛቹ ተወጡት በኔም ስለደረሰ ነው 😍😍😍

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ደግም እስማርት እንደሆንሽ ታስታዊቂያለሽ ግን ዉድድ እናረግሻለን

  • @asniko4444
    @asniko4444 2 роки тому +13

    ችግናናቹ ማርያምን እውነት ነዉ ሃይማኖትታችን አይፈቅድም በተለይ ሴቶ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Рік тому +2

    የምር ወንዶችየ ትቀናለች ማለት ስትወዱ 😏
    ቆንጅት በራስ መተማመንሽን ወድጀዋለው በቃ ምርጥ ነሽ ♥

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +6

    በጌታ 💝💝ስም በጣም እምወዳቸው ጥንዶች 💝💝ጌታን 💝💝ሊ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ 💝ግልፅ ምርጥ ሴት 💝💝💝💝ባልቤትሽም ምርጥዬ ሳም 💝💝ላሊሀ 💝

  • @babaable4673
    @babaable4673 2 роки тому +4

    ሊ እውነት በጣም ቆንጆ ነሽ አንድ ቀን ሜክሲኮ አይቼሽ ነበር ፅድት ያልሽ የምታሚሪ ቆንጆ ነሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    እንዳንቺ 💝አይነት ግልፅ ሴት ከስንት አንድ ይኖራል በጣም ምርጥ ሴት ናት ግን relax ያድርግ አታስጨንቂው እማ ታምራላችሁ በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሴቶች ከሴት እራስ አይወርዱም እርሻቸው አንቺ ምርጥ ልዩ ሴት ነሽ 👌እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ 🌹🌹🌹🌹🌹ሰርጋቹን ያሳየን እንግዲህ ❤❤❤❤❤

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 2 роки тому +7

    ከነገራችንላይ ሊሀ ኮፊደሱ ይመቸኛል ግን የሴት ስታይል ይኑርሽ ልጅ ቨበጣም አስተዋይ ነዉ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 роки тому +4

    በፍቅር ላይ መቅናት ሲበዛ ችግር ያመጣል ስለዚ ብዙ አትቅኝ እህቴ እግዚአብሔር ያንች ካለው ያው ሁሌም ያንች ነው ::በመቅናትሽ ሚለወጥ ነገር የለም::እንዳውም ሁሌ እንደምታምኝው ንገሪው ፍቅርሽን ግለጭለት መቅናትሽን አቁሚ::ካልሆነ ሳይኮሎጅ ጋ ሂጅና ችክ ተደረጊ::በዚ ሁኔታሽ የሆነ ጊዜ ትቶሽ ይሄዳል እመኝኝ::

  • @ribkabetsega6645
    @ribkabetsega6645 2 роки тому +3

    ሊሀዬ በጣም ማደንቅሽ በተለይ ወሲብ ላይ ያለሽ አመለካከትሽን ነው ወሲብ በጋብቻ ውስጥ ብቻ ነው መደረግ ያለበት በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ጌታ ይባርክሽ!🙏

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 2 роки тому +12

    ሊሀየ ባልሺ ቆጂየነዉ ለዚህ ነዉ እምትቀኝዉ ፈገግታዉ ያምራል አችም ቆጂየነሺ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 роки тому +5

    ውይ ልቾ.እድሜሽንም ማነጋርሽ.እውናታኛነትሽን ነው ምየሰየው......ቀጥይበት

  • @edlime
    @edlime 2 роки тому +9

    i just love the why u talk guys በርቱ ፈጣሪ ያበርታቹ ለክብር ያብቃቹ

  • @ሸገርየፍቅርከተማ
    @ሸገርየፍቅርከተማ 2 роки тому +2

    ከልቤ ነው ጌታን የምወዳችሁ why i don't know ሊዬ ማንንም ቼክ እንዳታደርጊ ሴቶች የሚጠሉሽ እሱን ፈልገው ስላጡት ያንቺ እና ያንቺ ብቻ ስለሆነ ጠንካራ ሆንሽባቸው ነው ውዴ ሳቡ ብላሻለቸው እለፊ እግዚአብሔር አይለያችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ፍሬ ያፍራ ውለዱ ክበዱ ምርጥ ጥንዶች 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @smd7650
    @smd7650 2 роки тому +4

    ለኔ አንደኛ ናችሁ በየቦታዉ መጠየቅ አለባቹ ይሄን ትዉልድ ታድናላቹ ማርናችሁሁሁሁ🙏👌💕

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 роки тому +26

    ሁለታቹም ደስ ትሉኛላቹ ጌታን አይለያቹ 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @salamsalaam5597
    @salamsalaam5597 2 роки тому +5

    አይንሽ በጣም ያምራል አስተያየትሽ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +7

    ያለምንም ጥርጥር ኮፊደንስሽ ብቻ በቂው ነው በጣም ነው የምታምሪው

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አይጥላሽ ሰዉ እማ መጨረሻ የሌለዉ መፅሀፍ እኮ ነን

  • @kaltube9906
    @kaltube9906 2 роки тому +15

    አድአስተርጓሚ መኖርነበረበት 😢ፍትህ ለአማሪኛ ጨርሶእግሊዘኛእዴትልወቀዉ😂😂😂

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 роки тому +3

    !! አተ አይደለህም ያሰከበረከኝ እኔ ራሴን ነው ያሰከበረኩት !! ይመችሽ ሊ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 2 роки тому +4

    ኢድት ኢድምውዳቹ ማግላፅ አልችላም የኔ ማሮች ውድድድድድድድ ፍጠሪ ባፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምሪ ውዶች

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i 2 роки тому +1

    Liyaye tsegursh betam yamral kebrshn ytbksh netsuh ethiopiawi nsh..tsedt yalsh sat nsh yene kechacha!!

  • @ethiopiagirma5946
    @ethiopiagirma5946 2 роки тому +1

    ኸረ የኔ ውድ እኔ በጣም ነዉ የምትመችኝ

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Рік тому

    እኔ እወዳችኋለሁ ደግሞ ሣድግ እንደናተ ነዉ መሆን የምፈልገዉ ከፍቅሬ ጋ( M 😘😘

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 6 місяців тому

    She had a strong personality but having someone that understands you is a plus plus plus, she is so lucky to have him because he is supportive that is a real love and he really values her!

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 роки тому

    እኔ ትመችኛለሽ ግን ሲበዛ በጣም ኮሰታራ ነሽ እያወራሽ እኮ በጣም ኮሰታራ ነሽ በጣም ቆጆነሽ ደግሞ ግን ፈገግ ለማለት ሞክሪ በጣም ታረጅ አለሽ

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e 2 роки тому +4

    አቦ ፈታ በይ ዝም በያቸው ሚወዱሽን ውደጃቸው ሚጠሉሽን እለፊያቸው እኔ ግን ትመቺኛለሽ እንደ ሙድሽ ኑሪ ፈታ በይ

  • @saadha5100
    @saadha5100 2 роки тому +2

    እወዳችኋለሁ

  • @SosinaMelaku-l9g
    @SosinaMelaku-l9g 2 місяці тому

    Yehenn video ahun lay sayew liha dero bahriwa yehone awerarwa Des aylm neber ahun gin betam teregagtalech

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 2 роки тому +15

    ፍቅራችሁን ያሳምርላቹ አቦ ወሎ መጀን💝💝

  • @ትግስትሹሚ
    @ትግስትሹሚ 2 роки тому +5

    ሰውመሆንሽ ሳይሆን አነጋገርሽ ያስጠላል እና ስርአት ቢኖርሽ ጥሩ ስርአት አልባ መሆንሽ እራሱ የምትናገሪው ነገር እራሱ ለሚዲያ አይመጥንም አሁን ከእነዚህ ምን እንማር ጭቅጭቃቸውን ልታስተምሩን ነው እነዚን ያቀረባችሁልን እባካችሁ ሰው ምረጡ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +2

    ውዷዬ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ ኡፍፍፍ እንዴት እንደምወድሽ መናገር አልችልም

  • @zuzugultegray2712
    @zuzugultegray2712 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላቹ ነገረ ግን ማሃል ላይ ምን እንደሚፈጠረ ስለ ማይታወቅ ብትጋቡ እና በትዳረ ላይ ጥሩ ሂወት በታሳልፉ ደስ ይላል ምክንያቱ 7 ኣመት ሙሉ ደስ የሚል ፍቅረ ነበረን እና አሁን ተለያይን በትዳረ ቢሆን ኣሪፍ ነበረ

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 2 роки тому +1

    ልጅቷ በጣም ነው የምትወደው ከሚገባው በላይ ነው ፍቅሯ የሚገልፀው በእይተዋ በሰውነቷ በአስተያየቷ በፍፁም ከሱ ጋር አይመጣጠንም።

  • @hiwibetsi12
    @hiwibetsi12 Рік тому

    fegegtahe siyamre same yemere lihaye yene konjo anchim konjo nshe😍😍

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 роки тому

    እንደው ቋቅ። ኣረ ተማሩ ተመራመሩ። ይሄንን ነገር ትደርሱበታላቹ። ኣረ ትውልድ......??!!

  • @zemzemnesha6558
    @zemzemnesha6558 2 роки тому +1

    siyashush eko slematwedeji new duz yegeter lij aykulash segete aktsh betam betam betam new miyastelaw lijun ajajalshw

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    ወይይይ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
    ግን ሊያ በእናትሽ ጸጉርሽን እንደሱ አታድርጊ አስተካክይ በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ

  • @saraseid-ds8qw
    @saraseid-ds8qw Рік тому

    ሊሀየ የኔ ጨዋ ተያቸው ቅናት ነው በርቱ

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 2 роки тому +1

    መቸም ሁሉም ሰዉ ይወደኛል ብለሽ አጠብቂ እና ሴት ምሰይ

  • @ferdosaousman3146
    @ferdosaousman3146 2 роки тому +11

    wow she has a pure soul 😍 ❤

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 роки тому +4

    ፈጣሪ የተባረከውን ይስጥ እንጂ በፕሮግራም በእቅድ ህይወት አይሠምርም መጨረሻቹህን ይመርላቹህ

  • @Alem917
    @Alem917 2 роки тому +2

    ሊሀየ❤👍
    ግልፅነትሽ

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 2 роки тому

    Li I like you very much because you're honest and pure soul

  • @layalayalaya813
    @layalayalaya813 2 роки тому +6

    ድሰ ሰትሉ ወድድኮቹሁ❤

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому

    ሊያ በጣም እንደምታፈቅሪው ግልጵ ነው ጥሩ ግን ፀጉርሽን አስተካክይ ሴታ ሴት ሁኚ ስቶልጂ እንዴት ልትሆኚ ነው አሁን እንዲህ ከተንጨባረርሽ ግን ቆንጆ ነሽ

  • @bifkebede1773
    @bifkebede1773 2 роки тому +6

    ገና አልበሰላቹም ምን ሚዲያ ላይ እንደሚወራ አታውቁም

  • @mesfinonyoutube1191
    @mesfinonyoutube1191 2 роки тому +3

    እኔ ራሱ በዚህ ብቻ አይቸሽ እንዴት እንደጠላሁሽና ደሜ እንደፈላ ቢገባሽ ትስተካከይ ነበር የሆንሽ ወንዳወንድ ነገር ነሽ በአካል ባገኝሽ በጥፊ ልልሽ እችላለሁ፡፡ ተስተካከይ ሴት ሴት ምሰይ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +2

      እናምንይጠበስ ስወዳት ሀቀኛነች

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +1

      እኔ ደሞ አንተን በአካል ባገኝህ ለዚህ አስተሳሰብክ እወጋህ ነበር ደደብ ነክ

    • @mesfinonyoutube1191
      @mesfinonyoutube1191 2 роки тому

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ልክ ነሽ ደደብ ስለሆንኩኝ ነውኮ አንች ጋ የማወራው። ደደብ ባልሆን ኖሮማ ከአንች የተሻለ ሰው ጋ አወራ ነበር።

    • @hawwii21
      @hawwii21 Рік тому

      ጥናዣም

  • @edenmesfin481
    @edenmesfin481 2 роки тому

    era telayalash yamer anchine mitala kala tanawe yaterateragnale negative lahona sw joro ateschi u are perfect

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 роки тому +3

    የኔ ውድ እኔም አልውዳቸውም ሴቶችን እንዲያውም ግልግል ነው ስለ ቅናት ያወራሽው ነገር በትክክል የኔ ውድ የውስጤን ነው ያልሺው

  • @EmuTeshale
    @EmuTeshale 2 роки тому

    Wow ahun kalu generation endazih ayinet astesaseb yalewn aleyehum. I proud of you guys.lv u

  • @betsibest7150
    @betsibest7150 2 роки тому

    ጉድ ጉድ የኔም እኮ መስከረም 17 ነው ልደቴ በይ በይ በጣም እኮ ነው ምወድሽ አቤት ግልፅነት ዑፋ siwedshi

  • @abatemaneyazewal7109
    @abatemaneyazewal7109 2 роки тому +3

    እርግጠኛ ነኝ ጋንጃ ትነፊያለሽ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому +4

    ፍቅር ያብዛላችሁ ፍቅራችን እስከ መቃብር ያደርግላችሁ
    ደስ ትላላችሁ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому +6

    ፍቅራችሁ ብዝት ይበል

  • @seadaali5824
    @seadaali5824 2 роки тому

    Wellahi batam new yemwedshi yene jegna neshi bezih zemen endanchi tekara ye ewnet sew yelem

  • @አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +4

    ሳም ታጋሽነትህ ደስይላል

  • @seli1719
    @seli1719 2 роки тому +4

    This is me mainly regarding the surprise, I am the most uncomfortable woman for surprise and pranks, many ppl expected I will be screaming with happiness during engagement and my facial expression remained the same in front of the gathered friends, family, and colleagues. Liha, it will be good if you stay until he finishes his talk even if you feel he is not right rather than taking over, it sounds like you are impatient.

  • @birukbiruk7083
    @birukbiruk7083 Рік тому

    የኔ ቅመም በጣም የምወድሽ አይለያቹ ❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 роки тому +5

    አንደኛ ናቹ😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏 ምንም አይወጣላቹም አቋማቹ አንደኛ ነዉ

  • @BetelhemShimelis
    @BetelhemShimelis 2 роки тому +1

    edet edemwedsh lihaye l rilly like ur thinking

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 роки тому +1

    ይመችሽ እወድሻለሁ እኔ ሊ

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 роки тому +6

    አየ ሊ እር ኮስተር በይ መገላፈጥ ለማንም አይጠቅምም

    • @ሸገርየፍቅርከተማ
      @ሸገርየፍቅርከተማ 2 роки тому +1

      እንዴ ከዚህ በላይ ምን ትሁን እሷ ሳቀች ከተባለ ሌሎቹ ምን ሊባሉ ነው በጣም ስማርት ናት

    • @ሸገርየፍቅርከተማ
      @ሸገርየፍቅርከተማ 2 роки тому +1

      እንዴ ከዚህ በላይ ምን ትሁን እሷ ሳቀች ከተባለ ሌሎቹ ምን ሊባሉ ነው በጣም ስማርት ናት

  • @haregwionteklu2153
    @haregwionteklu2153 2 роки тому

    seteseki eko tamryalesh gn sakesh weset bzu wesebseb semetoch yalu yemeselgnal weded new maregesh yehone ngrsh des yelal bcha hasabachehun yasakalachu wannaw yenante mgebabat new tenkaroch endehonachu tasetawekalachu

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 роки тому +11

    አንችን እሚጠላ ሸይጣን ብቻ ነው በጣም እምትወደጂ ነሽ

  • @svff7938
    @svff7938 Рік тому +1

    ብጥርቅናትልጅቱ ወላሂ❤❤

  • @SdW5-ru3yi
    @SdW5-ru3yi Рік тому

    የምረ በጣምታምራላችሁ ፀጉርሺንተሰሪው

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 2 роки тому +1

    ማርያምን በጣም ነዉ ምወዳት እሶን

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +2

    ግልፅነታችሁ ደስ ይላል

  • @wintayohanes7251
    @wintayohanes7251 2 роки тому +6

    Beautiful family love you ♥️🙏❤️

  • @mathersofavinode82
    @mathersofavinode82 2 роки тому

    Li teregagi tsebega new memeseyewu yawera asabune asechereshewu keza anechi awere tedare wesete segebe bezu negere ale eshi wede wedachewalewu

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому

    እኔም አልወድሽ ግን ጭዋነትስ በጣም ስወደዉ ልዮ ነሽ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 роки тому

    ወዳወድነሽ እህቴ አረ ሴት ምሰይ ደሞ አክብሬው እምታከብሪው አይመሰለኝም ስገምት

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 2 роки тому +1

    ሴቷ አነጋገሯ እጅግ ስትቀፍ የሆነች ምንቅንቅ መቃራ ናት ስርአት የላትም ቲሽ😏 ወንዱ ግን ጨዋና ስርአት ያለው ሰው ነው ንግግሩ አስተዳደጉን በደንብ ይገልፀዋል ጨዋ ያሳደገው ነው

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 2 роки тому

    Confidence, anegager, hulu neger wow leha 😍😍😍😍

  • @justblessed9358
    @justblessed9358 2 роки тому +1

    8:58
    9:50
    10:36
    19:11

  • @sentayeuabebe2780
    @sentayeuabebe2780 2 роки тому

    Yene fkr Liye anchin yemitela yeglbet yene ehet btm nw yemwedachu eshi

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому

    ስወዳቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበልልኝ በጣም ነው ውድድድድድነው ማረጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nihanaaman2848
    @nihanaaman2848 2 роки тому

    Liha pls baleshen admciw ...betam Derek nesh rasishen bcha nw yemtadamciw ...

  • @ፈቃርእየ
    @ፈቃርእየ 2 роки тому +1

    ኦ እኔም ከፍቅሬ ጋር 2007 ነው የተዋወቅነው ይገርማል

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 2 роки тому +1

    ሊሃ መልክሽን ቆንጆ የጸጉርሽ እስታይል እውነት ለመናገር ኣልጠላውም ግን ሴት መሆን ባለፈው በጣም ያምርብሽ ነበር ግን ወንዶች እንደ ሴት ኣናፍቅርም ሊሃ እንደምታፈቅርህ ኣይና ራስዋ ያስታውቃል እንጂ ሊሃ ትንሽ ኣእምሮዋ ትልቅ በተለይ ስለ ወሲብ ኣስተሳሰብዋ ደሞም ሴቶች በኣሁን ሰኣት ኣሪፍ እንዲባሉ ብለው ወሲብ ከሰርግ በፊት ኣስፈላጊ በሚሉት ግዜ ብልጥ ራስዋ መስላ ምትሄድ ፈሪሃ እግዚኣብሄር ያላት ሊሃ ግን ብልጥ ናት ሳም በጣም እድለኛ ነህ በእድሜዋ ትንሽ በጣም ኣስተዋይ ቆንጆ ልጅ ነው ያገኘከው በጣም በጣም በጣም እድለኛ ነህ

  • @ShewaMehari
    @ShewaMehari 10 місяців тому

    ወይ ተምሳሌት

  • @zelekefeven6396
    @zelekefeven6396 2 роки тому

    ፍቅራቹ ደስ ይላል .....ግን አንተ ፅናቱን ይስጥህ

  • @tayebamohammed7600
    @tayebamohammed7600 2 роки тому +1

    ቆይ ግን ድርቅ ትያለሽ ሊያ ወላሂ ያስጠላል