የማን ጓደኛ ታማኝ ነው CALL PRANK by Sam and Liha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Sam and liha - psycho couples
    #samandliha #psychocouple #habeshacouplesgame #prank -
    New account subscribe us and be our psycho family.
    YOU MUST WATCH THIS
    • sam and liha prank የአል...
    Our social media links
    Tiktok - www.tiktok.com...
    Instagram - / p.s.y.c.h.o_couples
    UA-cam - m.youtube.com/...
    Facebook - / samandliha

КОМЕНТАРІ • 495

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 роки тому +71

    ለማስታረቅ ሁሉም ሰው ይዋሻል አትሳሳቱ የመጨረሻው ልጅ ትክክል ነው

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 2 роки тому +28

    እውነት በጣም ነው የምታምሩት 1ኛ ናችሁ እስከዛሬ ካዬዋቸው ጥንዶች እናንተ ለዬት ብላችውብኛል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @akramsmith4103
    @akramsmith4103 2 роки тому +25

    የዋሸው ለማስታረቅ ብሎ ነው እና ደግሞ በቃ ፍታ ያለው ያው በሱ ቺት ልታደርግብህ ስለመሰለው ነው he's really true friend👏

  • @yesamtube7887
    @yesamtube7887 2 роки тому +22

    የሱን ስልክ ስላላነሳች ቤስትሽ ናት ማለት አይቻልም ምንም ችግር የለውም አንስታ ብታወራው ግዴታ ሌላ ነገር መፈጠር አለበት እያልሽ ነው እንደዛ የምታስቢ ከሆነ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 роки тому +59

    በዚህ ሰአት ጋደኛ የለም ግን ምርጥ ጋደኞች አሏችሁ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o 2 роки тому +3

      ደሰ ሰትል ጓደኛዋ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሮን ይጨምረላችሁ

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q 2 роки тому +28

    ሚስጥረ በጣም ጥሩ ጓደኛ ነች አስተዋውቁን አቅረቡልን😍

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 роки тому +97

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +14

    የቤተሰብ ድምፅ ከስማሁ ቆየሁበጪቅ ላይ ነው ያለሁት አገራችንንሰላምያድርግልን

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 роки тому +14

    ልታገናኛች የሞከረችው ሚስጥር በጣም ጥሩ ጓደኛ ናት አቅርቦት

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ፍጻሜያቹህን ያሳምርልን ጥሩ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን ግን በኢየሱስ ስም የምትይው ግን? "እኛ የተዋሕዶ ልጆች በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ማለት ያለብን ለወደፊት ብታስተካክይ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 2 роки тому +31

    ጓደኛ ማለት እደዚህ ነዉ የልጅ አወቄ ናቸዉ ዋሸቶ ማሰታረቅ እግዚአብሔር አምላክ ይወደዋል

  • @rahawahagos9972
    @rahawahagos9972 2 роки тому +32

    Omg I love Liha so much she is so beautiful and funny girl 👧 good job Liha

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +38

    ማለት የፈለጋችሁትና የሰራችሁት የተለያየ ነው ያጋጥማል 😂😂😂😂

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +6

    ዋዉዉዉ አይለያቹ ጓደኛሽ ሊና ጥሩ ናት እሽ ጠበቅ አርጊያት እሽ ጓደኛ ታማኝ ሲሆን መልካም ነዉ

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 роки тому +16

    ስታምሩ በጌታ 💗እግዚአብሂር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ💗

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 роки тому +6

    ምን ያደርጋል ጉድኛ ብዙ ጉድኛ ስሌላቹ ነው ፍቅራቹ የሚያስቅናው አይ ፍቅር ላይችል አይሰጥ እሶ እሳት እሱ ወሃ ውይ ፍቅር የናንተን አይነት ፍቅር ለሁሉም ሰው ይስጣቹ አሜን አትሉም

  • @genetg733
    @genetg733 2 роки тому +7

    ወይኔ በቶሪዳ ልትወጊው ነው ይቅር ይበልሽ ባታደርጊውም እንዳደረግሽው ነው የሚቆጠረው ንሰሀ ግቢ እናት

  • @mirafyeshaneh6470
    @mirafyeshaneh6470 2 роки тому +34

    Love the intro 🙌🏼

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +16

    ደስ ትላላችው ጓደኛ ከማብዛት ጥርት ያለ ትንሽ ጓደኛ በቂ ነው በርቱ

  • @slamalama2949
    @slamalama2949 2 роки тому +11

    ፍቅራችሁ ይብዛ የኔ ማሮች እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m 2 роки тому +23

    ስወዳችሁ ማሮች ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @mahder7025
    @mahder7025 2 роки тому +25

    That is what true friends do🙏🏽Great lesson respect for true friends❤️

  • @bettydave2764
    @bettydave2764 2 роки тому +56

    የኔ ቆንጆዋች እርጋታቹን በጣም ነው የማደንቅላቹ በዚው ቀጥሉ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 роки тому +24

    የኔውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +8

    ታምራላችሁ ሱሪው የባልሽ ነው የለበሽው ባለፈው ለብሶት አይቻለሁ 😃😃😃😃😜💚💛❤️

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 2 роки тому +28

    አሪፍ ነው ምርጥ ምርጥ ጓደኞች ነው ያላቹ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +10

    እኔ የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም ወንዶቹ ይሻሉኛል

  • @h.ah.a2803
    @h.ah.a2803 2 роки тому +14

    ማሮች እንድህ አይነት ነገር ይቅርባችሁ ሲጀመር በፍቅራችሁ አታሞርቱ

  • @eniyewtamiru7690
    @eniyewtamiru7690 2 роки тому +2

    የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ
    ወላ ሁላ ከናንተ ያላየሁት ቪዲዮ የለምእና የመጨረሻ ነው በቃ የተመቻቹኝ

  • @honeychannel6903
    @honeychannel6903 2 роки тому +6

    Bwy yant gadegna ewunetegna new enanet tebeterek alachu enji,,sewu washetom yasetarekal milewun yasetemeral N at z end yekerta belat blom endemekotatem adergotal so his also true friend😊 and u too guys ask him apologized fo him by your misunderstanding okay😕

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 2 роки тому +25

    በጣም እኮነው የምወዳችሁ በእውነት 💖💖💖💖

  • @tsedilove1179
    @tsedilove1179 2 роки тому +10

    ማማ ፀባይሽ ከባድ ነው

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +5

    ቀጥረን አናገኛትም ከምትል እኔና አንች ተገናኝተን ስለደበረኝ ዲብርቴን ብታጠፊልኝ ነበር ማለት የነበረብህ ፈተና እስከሆነ ዲረስ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 роки тому +8

    ጥሩ ጓደኞች ነው ያሏቹ ሁለታችሁም እንዲህ ኀው እውነተኛ ጓደኝነት

    • @HhHbb-dy5de
      @HhHbb-dy5de Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤نبكاءفحزوافبزك

  • @najat1117
    @najat1117 2 роки тому +8

    ባያቸው የማልጠግባቸው ልጂቶ ስታምር

  • @fikirsimachew1212
    @fikirsimachew1212 2 роки тому +11

    እግዚአብሄር ከናተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 роки тому +5

    በሚቀጥለው ማታ ደውሉላቸውና ሊያ አብራሽ ነች ሳም አብሮህ ነው አንድ ላይ ነን ብሎኝ ነው ምናምን ቢሆን ነው ፕራንኩ አሪፍ ሚሆነው

  • @user-mk4xd2hb7m
    @user-mk4xd2hb7m 2 роки тому +29

    ዉይ ስታምሩ ፍቅራችሁ ን ብዝትዝት ያድርግላችሁ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 2 роки тому +5

    *ልጁ ግን የዋሸዉ ለማስታረቅ ይመስለኛል አዲናቂዉ ነኝ 🙈🤣* ካጠፈህም ይቅርታ ጠይቅ

  • @fredtube229
    @fredtube229 2 роки тому +4

    ምስኪን እሱ እንዲቀየሙሽ አይፈልግም ለዛ ነው

  • @sololom3427
    @sololom3427 2 роки тому +8

    አይመቸኝም እንዲህ አይነት ነገር፣

  • @user-zg3xd6fp2h
    @user-zg3xd6fp2h 2 роки тому +21

    ኣንኳን ደና መጣቹ ዉዶች😘

  • @user-jv6oy3db6l
    @user-jv6oy3db6l 2 роки тому +21

    ዋዉ ትችሉበታላችዉ በርቱ ምርጥ ጥንዶች አይለያችዉ 👌👌👌

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 роки тому +7

    ታምራላችሁ ቤተሰብ ሆንኩኝ እርጋታችሁ ያምራል ምርጥ ጥንዶች💒💚💛💕💐ደሞፍቅራችሁን ያርዝመው

  • @bezishewa.7645
    @bezishewa.7645 2 роки тому +6

    እኔም በቅርብ ወደሀገር ልገባነው

  • @nanitube3552
    @nanitube3552 2 роки тому +15

    I Love this couple❤️

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 роки тому +11

    ውድድ በማያልቀው እያንዳንድሽ 😜❤️❤️

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 роки тому +18

    እኔ ጥሎብኝ የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም ያንቺ ጀለሶች ተመቹኝ😍

    • @user-ck1qv8zy9z
      @user-ck1qv8zy9z 2 роки тому +1

      ክክክክ እኔም አይወጣልኝ የኔ የልጅነቴ ጎደኛ የልጅነቴን ፍቅሬን ነጠሸችኝ ክክክክክ ይሔዉ እኔም አይኸጣልኝ እእእእእእእ

  • @tarikusoltube3425
    @tarikusoltube3425 2 роки тому +6

    አሪፍ ነው ደስ ትላላቹ ግን
    በሷ ላይ ሁለት አይነት ነገር አየሁባት ቅናት እና ንዴት

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 2 роки тому +13

    እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ውዶች

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  2 роки тому +1

      Enkuan Dena koyachun 😍

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j 2 роки тому +6

    _የኔ ውዶች ስታምሩ💖_

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 роки тому +6

    ሁሉም ምርጥ. ጎዶኞች ናቸዉ. በጣም ምርጥ

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 2 роки тому +16

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ 😍😍😍😍

  • @simretleakemariam
    @simretleakemariam 2 роки тому +13

    how i love this couples 😍😍😍

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 2 роки тому +7

    ትምራላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Betty-cv2ve
    @Betty-cv2ve 2 роки тому +2

    ፍቅርን ይብዛላችሁ የምወዳችሁ ❣️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +1

    ውጤቱን ለማወቅ የፈለጋችሁት ነገር አሪፍ ነው ግን የፈሩት ይደርሳል ይባላል ስለመጣላት አታስቡ ለፍቅር ቲንሽ ጠብታ ስህተት ድራሹን ያጠፋል ስለዚህ ጠብቁ ፍቅራችሁን ደሞ ጋደኛ አታብዙ በመሃላቹም እንዲገባ እንዳታረጉ በቅናት መንፈስ ለመለያየት ብዙ ነገር ይደረጋልን እርስበርስ ምንም ቢፈጠር ተነጋግሮ መፍታት በትግስት ማሳለፍ ነው በርቱ

  • @akey8168
    @akey8168 2 роки тому +9

    በዛውም ስልኩን ሴቭ እያደረግክ😂😂😂

  • @melatyohannes5012
    @melatyohannes5012 2 роки тому +7

    ስወዳቹ በርቱ❤❤❤

  • @biniyammuluemebet7334
    @biniyammuluemebet7334 2 роки тому +11

    Yimechachihu mirtoch ❤❤

  • @mg.ataf.....8223
    @mg.ataf.....8223 2 роки тому +8

    ታምራላችሁ !!!😍😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      እንዴዬዬዬዬ የኔስ ቻናል? እ?

  • @Yeshiyaa
    @Yeshiyaa 2 роки тому +16

    Love you psycos ❤❤❤❤

  • @hammedjhanaj1427
    @hammedjhanaj1427 2 роки тому +3

    ደስ ትላላቹሁ ግን ልያ ቡዙ አትሰችግሪው 🥰

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 роки тому +3

    ቀጮዬ የኔ ጣፋጭ ውድድ😘አይለያቹ

  • @alya6975
    @alya6975 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 2 роки тому +9

    ስታምሩ አይለያቹ😘

  • @user-iv3ol2uz1i
    @user-iv3ol2uz1i 2 роки тому +2

    ጠጉርሽን አሳድጊው መለክሽን ሸፍኖታል ብታሳድጊው ነው የሚያምርብሽ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 2 роки тому +13

    ክክክ አትጨማለቂ አላለም
    ደስ ትላላችሁ😍😍

  • @hayouyoutube2886
    @hayouyoutube2886 2 роки тому +5

    የኔ ቖንጆወች ስታምሩ

  • @mercyjesus8104
    @mercyjesus8104 2 роки тому +4

    The best video ever 👊👊 love u guys

  • @birukbiruk7083
    @birukbiruk7083 Рік тому +3

    በጣም የምወዳቹ ጥንዶች ❤❤❤

  • @user-fl8mb1if3x
    @user-fl8mb1if3x 2 роки тому +6

    😀😀😀😀ስወዳችሁ የምር የልጂ አዋቂወች

  • @blackqueen8052
    @blackqueen8052 2 роки тому +7

    ጨምላቃ ያለው አስቆኛል 😂😂

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +16

    ግን ቅናታም ነሸ የምር 😂😂😂😏

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  2 роки тому +1

      Esus

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +1

      @@SAMANDLIHA እሱ አይደለም የፈቅር ቅናት ጥሩ ነው ችግሩ ከማጋር ነህ በየት ወጣህ በየት ገባህ ይህ ነው ችግሩ ጤናማ ቅናት አሪፍ ነው

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 роки тому

      የነቀልሽ ቅናታም ነሽ ሴትየዋ

  • @user-ij1xg7up1g
    @user-ij1xg7up1g 2 роки тому +2

    የምር ጨርሼነዉ ያየሁት እስቲል ልጁ ደስ አላለኝም ጓደኛክ ማለቴነዉ ሴቶቹ ምርጥ ናቸዉ በተረፈ ጎበዝ በርቱ

    • @abyssiniaproductionofficia
      @abyssiniaproductionofficia 2 роки тому

      ua-cam.com/video/mtDUbKBrl6U/v-deo.html

    • @user-ij1xg7up1g
      @user-ij1xg7up1g 2 роки тому

      @@abyssiniaproductionofficia እናተም ብቅበሉ እጂወደኔ ሼር አርጉልኝ እኔም አረጋለሁ አሁን

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ ቆይ ግን አንች መሰረት እምትባለዉን ጓደኛየን ነው እምትመስይኚ የየት ሀገር ልጂ ነሺ

  • @fafiyoutube3726
    @fafiyoutube3726 2 роки тому +6

    ሊዬ አይንሽን አትሽ ማማዬ ጥሩ አደለም

  • @addisinfotube5788
    @addisinfotube5788 2 роки тому +2

    እውነት ለመናገር ሊሀ አትመቸኝም

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h 2 роки тому +20

    ጥዶች ታምራላችሁ ስሞትላችሁ በዱአ አስቡኝ የቤተሰቦቸን ድምፅ ከሰማሁ 5 ወር ሆነኝ ልነቅል ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ኡኡኡ ላብድ ነው በስደት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому +8

    አቀማመጣቹሁ😁😁😁❤

  • @miketibebe6668
    @miketibebe6668 2 роки тому +2

    Sit properly please liha you kinda ደርግ on him 😀😀

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому

    ተንኮለኞች😊 ግን ጉዋደኛን ያስቀይማል እኮ😁 ያለመታመን ይመስላል ጉዋደኛህ ግን ጥሩ ልጅ ነው👌🏾በእውነት እንደተጣላችሁ ገምቶ ነው የዘባረቀው አትፍረድበት ታማኝ ነው

  • @wowwow5399
    @wowwow5399 2 роки тому +2

    እዴገባኝ ከሆነ ልሠሩ ያሰባችሁት ሌላ የሠራችሁት ሌላ ሆነ ይሁን ተቀብያለሁ 😅

  • @ggbbhh6591
    @ggbbhh6591 2 роки тому +10

    ስታምሩ❤❤

  • @marybruck7095
    @marybruck7095 2 роки тому +1

    "I hope"malet tesfaadergalew malet new sam u have to say "i think" instead

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች😘😘😘

  • @selamtekele7694
    @selamtekele7694 2 роки тому +2

    sweet you both are cute

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +13

    ይመቻችሁ የኔ ቀጫጫ ስወድሽ እኮ

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 2 роки тому +2

    ጓደኛቻሁ ግን ለማግናኘት ያደርገችው ጥርት በጣም ተመችቶኛል

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 2 роки тому +6

    #No_more challange tekelakelu ,1 video sile ager ena bandira yiseralin 😊

  • @yemayamlio1805
    @yemayamlio1805 2 роки тому +8

    የምወዳቹ እካን በሰላም መጣቹ

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA  2 роки тому

    Like and share this video 😍🙏
    And thank you all for your support ❤
    You must watch the other prank video
    ua-cam.com/video/4s-3Fa4UUK8/v-deo.html
    አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 роки тому +5

    ስወዳችሁ❤❤😘

  • @user-fh6eb4lz8g
    @user-fh6eb4lz8g 2 роки тому +8

    ስወድችህ💚💚👍👍👍👍👍👍

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 роки тому +9

    ውዶች ታምራላችሁ።

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 роки тому

      እናተን ሳይ ልጂነቴን ታስታውሱኛላችሁ የቅልፌን ሳአት ገድየ አየኽችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      እኔስ? የኔስ ቻናል? እ ውዴ?

  • @genetsisay2595
    @genetsisay2595 2 роки тому +5

    እፍፍ ስወዳቹ 💘💘🌹

  • @user-di3xy4om5g
    @user-di3xy4om5g 2 роки тому +3

    የኔ ውቦች ስወዳቹ

  • @Alanood_1406
    @Alanood_1406 2 роки тому +7

    ስወዳችሁ

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 роки тому +2

    ወንዱ ጓደኛህ ተመችቶኛል ሰው ዋሽቶ ማስታረቅ ያለ ነው እናንተ ግን አልተረዳችውትም ከምር

  • @mahlet5545
    @mahlet5545 2 роки тому +3

    የምወዳቹ መጣቹልኝ ማሮቼ ሳያቹ ትዝታዎቼን ስለማስታውስባቹ ደስስስስ ነው የምትሉኝ ክበሩልኝ እኳን መጣቹ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በማያልቀው እወዳችዋለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  2 роки тому +1

      Egnam betam ❤