መዋጀት፤ አስደናቂ ትምህርት በፒተር ማርዲግ Peter Mardig

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @kedirkemisu4253
    @kedirkemisu4253 3 роки тому +3

    ጌታ እንዳንተ ለቃሉና ቃል ትኩረት የምያደርግ አገልጋይ ያደርግልን ዘንድ እንመኛለን። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ፣ትደርህንና አገለግሎትህን ይባረክ ።

  • @getachewbinchamo588
    @getachewbinchamo588 2 роки тому +1

    God bless you!

  • @wenieabebe3535
    @wenieabebe3535 3 роки тому

    Amen amen amen paster tebarek

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 8 місяців тому

    በጣም ተጠቅሜበታለሁ የእግዚአብሔር ባሪያ ፒተር እግዚአብሔር የቃሉን ብርሃን ከዚህ በበለጠ መልኩ ያብራልህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ❤❤❤

  • @ShegituShegitu-m7s
    @ShegituShegitu-m7s 2 місяці тому

    አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርክህ❤❤

  • @tsagutsagu1042
    @tsagutsagu1042 3 роки тому

    geta abizito abizito abizito yi bariki 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 4 роки тому +1

    እስይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርቱችህን ሰሰማ እጅግ እባርካለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓሰተር ለምልምልን።።።።
    ህይውትን የሚለውጥ ትምህርት ነው ሁሌ የምታሰተምርው በርታልን።።።።

  • @yetnebershzeleke962
    @yetnebershzeleke962 11 місяців тому

    ጌታ አሁንም ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 4 роки тому

    አሜን ጌታ እየሱስ ጌታ ይባርክህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 роки тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፖስተርዬ ላለንበት ወቅት አስፈላጊ ስብከት ነው ዘር ቅዱስ ዘረኝነት እርኩስ ነው !!!

  • @Tsehaymimi0910
    @Tsehaymimi0910 4 роки тому

    Ewodehalhu postereyaaa yatawodadeki zamanike yibareki

  • @mulukentafese6541
    @mulukentafese6541 4 роки тому

    wedhalehu lemlim pasterye

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 3 роки тому

    አሜን አሜን

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 4 роки тому +1

    በኢየሱስ ስም ተባረክ።

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    የክርስትናን ህይወት ያወረደ ክፉ መንፈስ ለመግለጥ ፀጋ የስጠህ እግዚአብሔር ይባረክ::

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 4 роки тому +8

    የሊቪንግ ክራይስትን ቪድዮ የተወደደውን ለኔ እንቁ አገልጋይ ፒተርን ትምህርቶች በጉጉት ነው ምጠብቀው ተባረኩ

  • @enat1907
    @enat1907 Рік тому

    Amen

  • @xpower6864
    @xpower6864 4 роки тому

    Ameen hulachinm ba kirsetos adi nhan tabarakilig wid makar phaster tabarkot kazi balay geta yagalgilik tabarakilig tsag yichamirlat

    • @elsag2834
      @elsag2834 4 роки тому +1

      ጌታ ይባርክህ:
      በእውነት አንተ አውነተኛ አገልጋይ ነክ🌺

  • @mitkbancha4571
    @mitkbancha4571 4 роки тому

    እንዴት የታደሉ ናቸው አንተ ቸርች ቁጭ ብለው የሚማሩ 🤔ለነገሩ እኔም አላንስም ስለምከታተል ..ጌታ ከፍ ያርግህ High pick of revelation ናቸው ትምህርቶችህ 🙌

  • @banchayeuteshome1440
    @banchayeuteshome1440 4 роки тому

    geta abzeto yebrke pastre

  • @salamgenzebe1269
    @salamgenzebe1269 4 роки тому +1

    ወንድሜ ፒተር እውነት እውነት እልሀለው ጌታን ያገኘሁት በዘጠኝ አመቴ ነው ግን አንድ አመት በቤቱ አልቆየሁም ለምን ያየሁት ዘገነነኝ በልጅነት አእምሮዬ ለማንኛውም ግን ጌታን ከልቤ ወቶ አያውቅም በማላውቀው ሁኔታ እራሴን ኡናይትድ አረብ ኢመሬት መጣሁ ያላሰብኩት ያልጠበቁት እየተፈራረቁ እና በዘመኔ አሳለፍኩት ሆኖም ጌታ ወደ ቤቱ ሊመልሰኝ ነበር ያንተንና የሀይሉ ዮሐንስ ትምህርት በብርቱ መስማት ጀመርኩ ህይወቴም እየተሰራች ነው ።
    ከአስር አመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ በስጋ ወደ ወጣሁበት ቤተስብ ሳይሆን በጌታ ወደ አገኘሁት አዲስ ቤተብ ሄድኩ ያደረሱብኝ ግን ዳግም ከተወለደ ሰው አይጠበቅም ደግሞም ከአንድ ቤተክርስቲያን መሪ አይጠበቅም አንተ አትቀየም ሰው ወዶ አይደለም ፓስተሮች ህዝቡን ተቅበዝባዥ አደረጉት እውነት እውነት እልሀለው ትልቁ ችግር ያለው የቤተክርስቲያን መሪዎች ላይ ነው ።

  • @Marta-tc7jo
    @Marta-tc7jo 4 роки тому

    የጌታ ሰዉ ተባረክ

  • @mazamaza785
    @mazamaza785 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋❤️❤️❤️❤️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @hednfdjdjdj8091
    @hednfdjdjdj8091 4 роки тому

    Men amen geta zemenihin yiark yegeta watader✅

  • @mensurahusean4496
    @mensurahusean4496 4 роки тому

    አሜን አሜን 🙏🙏ፓስተርዬ የተባረክ ለምልም

  • @godisgoodallthetime7274
    @godisgoodallthetime7274 4 роки тому

    የተደወድክ የእግዚአብሔር ሰው አልፎ መሄድ ይሁንልህ

  • @marthamartha8165
    @marthamartha8165 4 роки тому

    Amen. Amen. Amen. Ebifami. Peter. 👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @cado360studio5
    @cado360studio5 4 роки тому

    Your Brother in christ Caleb loves you and may the Lord be glorified in all you teach its so edifying much love

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 роки тому +2

    1 ጴጥሮስ 1 (1 Peter)
    18-19፤ ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 4 роки тому

    Amneamne

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 4 роки тому

    💝

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 роки тому

    Degenech Darcho TABRKL tabrekl tabrekl tabrekl 📖📖📖📖📖📖📖❤️

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 4 роки тому

    አሜን እዉነት ነው

  • @salamshati6480
    @salamshati6480 4 роки тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gideyhi
    @gideyhi 4 роки тому

    Tebarek Pastorye

  • @By_grace100
    @By_grace100 4 роки тому

    Wow yemigerm tmhirt new ...🙏

  • @tumimah7177
    @tumimah7177 4 роки тому

    pasetra hulam yanittmihrte westanwe
    wedhalwe birkinki

  • @rahelnegatu8982
    @rahelnegatu8982 4 роки тому

    Bruk neh pasterea ✊😍thanks 🙏

  • @Sunrise-sg8lp
    @Sunrise-sg8lp 4 роки тому

    It's truth over 90 % Pasters sweet words with bad heart !!

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 4 роки тому

    What is the Gospel in the simple language?1 ቆሮንቶስ 15
    3፤ እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን፡ ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፡- መጽሐፍ እንደሚል፡ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥
    1 ቆሮንቶስ 15
    4፤ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል፡ በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥

  • @Marta-tc7jo
    @Marta-tc7jo 4 роки тому

    ይቅርታ fb ቴጅ የለክም ማለቴ ፊስቡክ

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 3 роки тому

    አሜን አሜን