#የከርከዴ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #የከርከዴ አዘገጃጀት #ጥቅሙንስ ያውቃሉ?#ምርጥ ሚኒስትሮኒ #ሾርባ በመሽሩም የፃም
#ለራት የሚሆን#ምርጥ #ዶሮ በክሬም
Ethio ሐበሻ ይቱብ ስብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ
Tg ARABIN FOOD #Adot አዶት#kiya Ani#Thetna ትህትና #ምግብ ቤት my restaurant#kale Ethio food #Ethiopia kitchen#chef ROBEL#sara konjo#Addis kitchen #Adane Ethiopia food#Zed Hsbedha food ዜድ (ሀበሻ Melly dpice#FRITA Yegna kitchen#Ethio ሐበሻ ዶሮ በክሬም # ብርያኔ BIRY Ethiopia #food cooking #Tg ARABIAN FOOD#Bahlie /Tina Habeshawt/Ethio ሐበሻ/EYETA
ሚንስትሮኒ ሾርባ /ካሬ ውጥ/ How To make curry#
#እስፓር ሻይ የ#አረቦች ሻይ
ሰላም ቤተስቦቼ ስለከርከዴ ውይም የከርከከዴ አስራር ለማታውቁ ተመልከቱሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በስላም አደረሳችሁ አደረሰ መልካም በአል ♥♥ሰላም ያገሬ ስዎች #Ethio. ሐበሻ ይቱብ ነኝ በቅንነት #ስብስክራይብ አርጉኝ የማውቀውን ላካፍላቹ ua-cam.com/video/0o8TeP1-yTg/v-deo.html ውድ ያገሬ ስዎች ልሞላ ነው አሁንም በቅንነት ብቻ ኑ እዚህ የደረስኩት #በናተ ፍቃድና ቅንነት ነውና #አሁንም ቅንነታቹ አይለይኝ #ስብስክራይብ አርጉኝ
Astaweschin hulum ayichee ne like beteseb honkugn anchim neyi wede bete
በጣም እናመሰግናለን 🙏
መሻ አላህ ተባረክ
Yen kojoooo barachii family nuahun
በርቺ ቤተሠብ ሆኛለሁ
በርችልኝ የኔመልካም
ጥሩ ነው
የሚገርም ነው ይህ ቅጠል እኔ የምጠቀመው ለፀጉሬ ከሂና ጋር ተቀላቅሎ እቀባዋለሁ የሂናውን ቀለም ቆንጆ ያደርጋል ነገር ግን እኔ በምኖርበት አገር ያሉ የሜክሲኮን ዜጎች ለስኳር በሽታና ውፍረት ለመቀነስ እያሉ ይጠቀሙታል የሚገርም ነው ለማንኛውም አማሰግናለሁ
selam lezhi bet beteseb inhun
Selam betam gubez berche wedy
ሰላም ዉዴ በርች
ዉዴ በርችልኝ ሁሉንም አመልቼ መጥቸለዉ በተመኝነት አችም ነይ
የተፈጨዉን/ የዱቄቱን እንዴት ነዉ የሚዘጋጀዉ
አዲስአበባ አበባ የት አገኛለሁ
ቀለሙ ደስይላል
እንደሰማሁት ጥቅሞቹብዙናቸው
ኢትዮጵያ በፋርማሲ ወይስ ከሌላቦታማግኘትይቻላል?
ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት አለ
metenun betengrine
የት ነው የሚገኘው
like ሸርበርቺ😍
ቤተሰብ ነን
ለፀጉርእንዴትብጠቀም አለብኝ
ሰላም ለቤትሽ እድስነኝ
ከርከዴ ምንድነው
❤️❤️
ቆይ ስሙምድነው በአላህ
ከርከዴ
እሥቲ ልየው
ከርከዲ ማለት ምድናዉ አልገባንም
ከኔገ ቤተሰብነን ዉዴ
ከርከዴን ቅጠሉን ብታሳይን
ከርከዴ ሠውዬዬ ይጠጣል ግን የምን ቅጠል ነው
ሥሙ ምንድነው ማር
ከርከዴ ነው ስሙ ውዴ
ጥቅሙለምዲነው
ስኳር በሽታን ያስተካክላል ለድም ማነስ ይረዳል ለፀጉር ቀለምነትም ጭም አረብለብዙ ነገ ይጠቅማል እህት
ማሬ ተሰቃየሁ በደም ማነስ ቀይስር ስጠቀም ዶክተር ሳማክር ለደም ማነስ ቀይስር አይወሰድም የብስ የብሰዋል አለኝ ወላሂ ተሰቃየው ይህንከርከሬ ልጠቀመው እርግጠኛ ነሽ ደሜን ይመልስልኛል@@ethioeyeattube5297
አልገባኝም አንዱ ለደም ግፊት ይቀንሳል ይላል አንቺ ለደም ማነስ ይረዳል አልሽው የማናቹ ይታመን
ላይክ አድርጉላት
ውዴ ሰብስክራይብ አርጉኝ ታይ ግን
አመሰግናለሁ እህት