#ደማቅ_ሕይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • አዳዲስ መዝሙሮች ሲለቀቁ መልክቶች ሳስተላልፍ በፍጥነት እንዲደርሶት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ ተባረኩ እወዳቹኋለው
    251916624398

КОМЕНТАРІ • 309

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +28

    ክፍል አንድን ከሰማሁ ቀን ጀምሬ የእግዚአብሔርን ስራ እግዚአብሔር በጊዜው ነገሮችን እንዴት ውብ እንደሚያደርግ ሳስብ ነበር ሳመሰግንም ነበር ።
    ሙሉነህን እስካሁን ብዙ ሰው አያውቀውም ነበር ደግሞም ጥሩ ኑሮ የሚኖር ነበር የሚመስለን ለሁላችንም ከአለባበሱ ተነስተን ማለቴ ነው። እናም እግዚአብሔር አሁን ጊዜው የሙሉነህ ነው ብሎ ወደ አደባባይ አወጣው። ሁሉንም ሰማን። መዝሙሮቹ እንደ አዲስ እየተሰሙ ነው። እንዲሁም ወንድማችንን በገንዘብ ብዙ ወገኖች ለመርዳት አስበዋል። አይገርምም የእግዚአብሔር አሰራራ። ስንገፋም ተመስገን ስንረሳም ተመስገን እንበል።
    ጌታ አይጥልም አይተውም።

  • @abrishtube2144
    @abrishtube2144 3 роки тому +70

    መነሻዬ በቃል ነዉ
    መድረሻዬም በቃል ነዉ
    ጅማርያዬ በቃል ነዉ
    ፍፃምያዬም በቃል ነዉ።:
    :
    ማዕበሉ ዎጀቡ ዝምብሎ ይለፋል
    ቃል ያለዉ ሰዉ ማዶ ይሻገራል

    • @baarakatbeki6929
      @baarakatbeki6929 3 роки тому

      Wooow it's my favourite song muluy blessed

    • @mekdesalemayehu4885
      @mekdesalemayehu4885 3 роки тому

      Belssed 🥰🥰

    • @muluneshethiotube6239
      @muluneshethiotube6239 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አዎ ትርፈችን እየሱስ ብቻ ነው

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 3 роки тому

      Amen 🙏

    • @ye2644
      @ye2644 3 роки тому

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ 3 роки тому +26

    የጸድቃን መከራቸው ብዙ ነው
    እግዚአብሔርም ከሁሉ የድነቸዋል።
    መዝሙር34:19

  • @አሥረትግርማ
    @አሥረትግርማ 3 роки тому +7

    ሙሌ ከአምለኩ ጋራ ዘሬም ጉልበታም ነው ክብር ለጌታ ይሁን ከሳሾቹ ሙሉ በሙሉ ምናምንቴ ይሆናሉ።

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 роки тому +7

    አሁንም ግዜ አለህ ካሰብክበት ትደርሳለህ ሙሌ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው

  • @shaimaa7356
    @shaimaa7356 3 роки тому +1

    አሜንንንንንንን ሙሌ እግዚአብሔር ከንቴ ጋር ነው። አትፍረ ጸጋው ይበቃል

  • @tube-yu8vc
    @tube-yu8vc 3 роки тому +8

    ገና እንበዛለን🙏 ዘሌ ሙሌን ፈልገህ ስላቀረብክ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 роки тому +3

    ሙሉዬ ሙሉዬ ምንጊዜም ከአይምሮ አትጠፋም በኢየሱስ ፍቅር እንደ እራሴ እወዳለሁ አይዞህ ዉድ ወንድሜ ነህ! 💓💕💞💝💌✅

  • @shitayedawit713
    @shitayedawit713 3 роки тому

    ውውውውው ተባረኩልኝ
    ሙሉዬ አይዞህ ፃድቁ መከራ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ግን ያድናቹዋል 🙌🥰

  • @ጥሩዬyoutube-q5o
    @ጥሩዬyoutube-q5o 3 роки тому

    አይዞህ ሙሉዬ በአቅሜ ደግፌሀለሁ በጥቅቱም በርታ አሁንም ከጎንህ ነው ሙሉዬ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +5

    በጣም ግሩም እንቴሬኽ ነው ተባረኩ

  • @mesay4210
    @mesay4210 3 роки тому

    አይዞህ ሙሌ በርታ እንወዳሃሌን እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ነው❤

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 роки тому +1

    ሙሌዬ አይዞህ በርታ ስለ ኢየሱስ መከራን መቀበል መታደል ነው የህይወት አክሊል አለህና መፀሀፍ ቅዱስ በልዩ ልዩ መከራ ስታልፉ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት ይላል የከበረው ቃሉ አይዞህ ወንድማችን ከጎንህ ነኝ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abaykassa7450
    @abaykassa7450 3 роки тому

    ይህም ያልፋል በፀሎት በርታ ወንድሜ

  • @Messidegfa
    @Messidegfa 3 роки тому

    የእውነት ቃል የለኝም ወንድሜ እንወድሀለን እግዚያብሄር ካንተ ጋር ነው

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 роки тому +4

    ሙሊ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 3 роки тому

    አይዞክ ወድሜ በአገልግሎቱ ተባርከን ዝማሬውን እየዘመርን ሠውየውየዉን አናውቀውም በጣም ገረመኝ አይዞክ ነገርሁሉ ለበጎነው🙇🙇🙇🙇🙇

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 роки тому

    አሜን አሜን በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው ሙሌ እግዚአብሔር ለይ የሌክ እምነት በጣም ደስ ይላል ገና ትቃጥላለህ በእጥፍ አንተ ብሩክ ነህ ድሮም በጣም ነዉ የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው አለ እግዚአብሔር ከአንተ ጋረ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክልኝ !!

  • @bikobiko9164
    @bikobiko9164 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመካራም ቀን መሻሻግያ ነዉ ወንድሜ ታባራክ እግዚአብሔር ይጣብቅህ በቴ ዉስጥ ሀያሉ እግዚአብሔር አሌህ አሁንም ጥንካሬ መስታወል ያብዛልን እዉነት መዝሙሮቹ ሁሉ ትንብት ነበሩ አሁን ለይ እያታገባሩ ነዉ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ብዛጀይም ማንም አይቃድመዉም

  • @josephdemeke5318
    @josephdemeke5318 3 роки тому

    ሙሌ እግ/ር የስጀመሪሁን የስጨርስል አይዞህ ወድሜ

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 3 роки тому

    እግዚአብሔር የ ግዜ አምልኮ ነው ትላንት ይኤርድ እግዚአብሔር ይርድኅል አይዞህ ብአትሕ ❤👍እግዚአብሔር ይአድህ ምርክ ባ እጥፍ ይምልሥልሃል ሁልትቹም በጣም ነው የም ውኦድቹ ታበረክ ❤

  • @እዬሱስብቻውንያድናል

    ሙሌ ስለ አንቴ እግዚአብሔርን አመሳግነለው።
    ጋና ፣ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፣ እኛም ቅዱሳን በቻልነው መጠን ከጎንህ ነን ።ጌታ ይራደናል ፣ አይዞክ ፣ ባርታ ፣ አትፍራ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።።።።

  • @samsmithz976
    @samsmithz976 3 роки тому

    ወንድሜ አይዞክ ጌታ ከጎንህ ነው ደዊትም ልቡን.በእግዘአብሔረ ለይ አበረታው

  • @meselechersado9315
    @meselechersado9315 3 роки тому +7

    በጣም ውስጤን በላኝ በጣም አስለቀሰኝ አምላኬ እንዴጋና አምላክ ነው አሜን ጋና ትገለጠለህ

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 3 роки тому

    እግዛብሄር ድንቅነው ዘማሪ ሙሌ በክብር ነው የምትነሳው አይዞህ ይህን እግዛብሄር ያደርጋል

  • @zinuethiotube6273
    @zinuethiotube6273 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ ዘለ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ሙሌ አይዞህ ወንድሜ አለን ከጎንክ !

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 роки тому

    ስለእየሱሲ መከረን መቃበል እንዴት መታደል ነው ጌታ ይባረክ እሽ እናስገበሌን ብቻ ርዕዩ ይቃጥል እንጂ አይዞክ ሙሌ ከጎኔ ኔኝ ተበረኪልኝ😭😭😭😭💯💯💯🍇🍇🍇😘😘😘♥♥♥♥

  • @ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ

    ሙሌ ዲምፂክ ዋዉ ነዉ ፀጋ ይብዛልክ ❤እግ/ር ከአንተ ጋር ነዉ ሙሌ አይዞ

    • @Hipertension1
      @Hipertension1 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙋🙋🙋😭😭😭

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 3 роки тому +2

    Amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍ አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ስሰራ ምከለክል ማነው!!???? ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ

  • @lost5813
    @lost5813 3 роки тому +1

    ሙልዬ ጌታ ካተ ጋር ናዉ በኔገር ሁሉ መልካም ናዉ

  • @mekdesalemayehu4885
    @mekdesalemayehu4885 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሽሽጋ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰ተባርኩ

  • @iyesus.yimexal.amen.7181
    @iyesus.yimexal.amen.7181 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen thank tebareku.tebareku💚💛❤️ tebareku

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 3 роки тому

    ጌታ መልካም ነው የጸድቃን መካረ ብዙ ነው እግዚአብሔር ግን ከሁለ ያድናል

  • @salaamzarito2553
    @salaamzarito2553 3 роки тому

    ኡፊፊፊፊፊ በውስጥህ የለውን ያ የእግዚአብሔር ፀጋ ልያጣፋ ነበረ እግዚአብሔር መልካም ነው ሙሌ ጌታ ይባርክህ
    አልመልስም ወደ ሰፋሬ
    ፍትህ ይታዬኛል ታለቅ ክብሬ
    እየሱስ ጌታ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክህ ሙሌ &ዛሌ ፀጋ ይብዛልህ ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነህ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🍒🍒🍒

  • @huaweil21i69
    @huaweil21i69 3 роки тому

    Woooooowwww hashuuuuuuuuu haleluyaaaaaaa Ameeeeeeeeeeeni Ameni Ameni Ameni wudochee geta abizito yibarikachuuuuuu ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍🎸🎸💪💪

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 роки тому +1

    ዘሊ & ሙሊ በጣም እንወዳለን ፈጠራ ይጠብ ቸው

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому

    መሉ ጌታ መልካም ነው እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሰው ነው ተጠቅሞ የሚጥል ገና በክብር ትቆማለህ ታገለግላለህ እንወድሃለን ከጎንህ ነን
    ዘልዬ አንተን ሁሌም ሳላመሰግንህ አላልፍም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በርታ የተረሱትን የሚያስብ ክርስቶስ ልብ አለህ

  • @sanaydubai7931
    @sanaydubai7931 3 роки тому

    ሙሌ እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @shaimaa7356
    @shaimaa7356 3 роки тому +1

    ዘለለም ዘመንክ ይለምልም እናመሰግነሌን 💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 3 роки тому

    Wawwwww migerm mesekrenet and zemare Tebarek wendeme

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 3 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንን
    አልመለስም ወዴ ሠፈሬ ፍትህ ይተይኛል ታለቅ ክብር👏👏👏👏👏ዋው ፀጋ ይብዘለችሁ ዘሌ & ሙሌ ተበረኩልኝ🙌🙌
    አይዞክ ሙሌ ሁሉም ለመልካም ነው በርታ

  • @ziade1933
    @ziade1933 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ
    ጌታ እየሱስ ይባርክሺ

  • @aboudaboud5696
    @aboudaboud5696 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ዘላለም end ሙሉነህ በጌታ ስም ተባረኩ

  • @ffffdg6299
    @ffffdg6299 3 роки тому

    አሜን አሜን አይዘጉ ሙሉዬ እግዚአብሄር ካንተ ጋራ ነው እንደገና ያለቅሳል ሞትን በጠበቀ በጠላቶች ቤት ጋሜት እዘምራለን
    እግዚአብሔር ይህን ያደርጋል
    አይዞክ እግዚያብሄር ካንተ ጋራ ነው
    ካንቴ ህይወት ልጆች እንዲማሩ ነው
    የሌሎች ትምህርት እንዲሆነው ዉድ ዘማሪ ሙሉ
    የናፈቀኝ ድጋሚ ተነስ ተማሩ በቅርብ ቀን
    ዘማሪ ዘለዓለም እግዚአብሔር የባርክ

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 3 роки тому +1

    Ayizoke wondime geta ale

  • @mimkiay7526
    @mimkiay7526 3 роки тому

    Amen Tebarekiuuu 😍😍😍😍😍❤🇪🇹

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 роки тому

    ወንድሜ ሙለ ጌታ መስክረ ለጠላትህ መደምደሚያ ለአንተ ግን መነሻ ነው ዘንድሮ አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
    አዳር በሚባለውም በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሦስተኛው ቀን የንጉሡ ትእዛዝና አዋጅ ሊፈጸምበት በነበረው ቀን አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ።
    አሰቴር 9÷1~
    እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ዘ&ሙ❤

  • @getahunbekele4318
    @getahunbekele4318 3 роки тому

    አሜን አሜን ዘሌ ዘመን ይባረክ ።

  • @kojakcell3675
    @kojakcell3675 3 роки тому

    Eyesuse yechelali meuleye ayezo geta yechalali zeleye tebareki zemeni yebareki bereta geta kanetegara yehune Amen

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል

    ቃል ያለው ሰው በቀልድ አይሞትም
    እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም
    አይዞህ የእኔ ወንድሜ😍😍😭😭😭😭

  • @solomonmitiku7534
    @solomonmitiku7534 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናንተ ዘመናቸው በጌታ ቤት ይሁን

  • @ye2644
    @ye2644 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mekeyaanutemekeyaanute1717
    @mekeyaanutemekeyaanute1717 3 роки тому

    Amen amen 😭😭😭 tabruk mula ena zala🥰🥰🥰🥰

  • @ምሬየክዳንልጅ
    @ምሬየክዳንልጅ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛለችሁ ካጎናችሁ ነኝ በአድስ አልባም እጣብቃለሁ ሙሌ በሁሉም ነገር ካጎን ነኝ

  • @-amamedia5375
    @-amamedia5375 3 роки тому +2

    አንጀቴን በላው ሙሌ ውንድሜ በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብትሆንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አትፍራ እግዚአብሔር ዳግም በክብር ያነሳሃል 🙏🙏

  • @habtalammansour2088
    @habtalammansour2088 3 роки тому

    ጌታ መልከም ነው 💔💔💔💔

  • @jenatj6284
    @jenatj6284 3 роки тому

    Ameen ameen ameen ameen ameen end gana egzaberi yisarali

  • @selemonbekele2375
    @selemonbekele2375 3 роки тому

    Amen geta yibarkachu. egziabher sisera mikelekil man new.... zolaye geta yibarkih. muliye geta kante gar nw.

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому

    የእውነት ፊቱ ያስታውቃል በጣም ተቸግሯል 😥😥😥😥😥😥

  • @radeatmogos5582
    @radeatmogos5582 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን እውነት ነው ማንም አይከለክልም በእውነት በሙሌ መዝሙሮቺ በጣም ተባርከንበታል ተባረክ ዘላለም ዘመንክ ይባረክ

  • @nathidavid1202
    @nathidavid1202 3 роки тому +1

    አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ የጌታ ቅዱሳን ተባረኩ ዘላለም እና ሙሌ🇪🇹❤

    • @fofojoy9086
      @fofojoy9086 3 роки тому

      OWOWOWOWOOWOWOW AMennnnnnnnnnnnnn eleleleleleleleleleleleel

    • @fofojoy9086
      @fofojoy9086 3 роки тому

      elelelelelelelelelelele Esai Exabikaleni Ame elelelele zale atemi tabaraki mule Egzabher kanate ga new Ayezo

  • @nurandihaa3039
    @nurandihaa3039 3 роки тому

    Zaleye ante eko Liyu sewu neh be ewunat bebizu tebarekilgn🙏be geta fikir ewodihalehu 😘🙏

  • @yshakberhanu30
    @yshakberhanu30 3 роки тому

    Amen Amen Amen geta abezito yebarik mula ,ahunem geta kgoneh naw ayizo mula

  • @shaimaa7356
    @shaimaa7356 3 роки тому +7

    መዝሙር 34
    ¹ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።
    ² ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል።
    ³ እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።
    ⁴ እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።

  • @tegest.tegest
    @tegest.tegest Рік тому

    Ameeen Ameeen Ameeen
    Geta eyesus yibarekachuw tebarekuuu ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LOVE-ee8ok
    @LOVE-ee8ok 3 роки тому

    Amen Amen Geta yibarkachuu tabarkuu Tsaga yibzallachu Wow 🎵🎵😭💖💖💖 inate yee alanmi Bhranchi 👏👏🙏🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 3 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ

  • @zedotshayzelalem1397
    @zedotshayzelalem1397 3 роки тому

    Ameeen mule zemenk yibarek እግዚአብሔር
    ከአንተ ገር ነው

  • @kababoushfilik5205
    @kababoushfilik5205 3 роки тому

    uuuufffff😭😭muluye💔💔geta kanata gare nawu uufffeeee amen zelo💔💔geta yibarhki wude kifu hulu geta yixebiqachu😘😘😘😘

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ዘላለም ። እግዚአብሔር መከናወን ይሰጥህ

  • @birhnshtesfay2446
    @birhnshtesfay2446 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ዘሌ & ሙሌ 😘😘😘👬

  • @ok4757
    @ok4757 3 роки тому +2

    ዋውውውውው 😍😍😍😍እግዚአብሔር ይባርኩቹ 😍አሜን

  • @konji8149
    @konji8149 3 роки тому +1

    ameeeeeen💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ

    ዉዶች ለከረከት ሁኑ ሙሌ የአባቴ ምርጦ አይዞህ በሁሉ ከጉን ነን

  • @tenatafesa1965
    @tenatafesa1965 3 роки тому

    ሙሌ እንድ ጋና እግ/ር ፁጋ ይብዛልክ በአናቴ መዝሙሪ ብዝ ትብሩከናል

  • @yetnebrishassefa6362
    @yetnebrishassefa6362 3 роки тому

    አይዞህ ሙሌ በመከረ ውስጥ ማለፍ ለነገ ክብር ነው ።ዞል እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክህ

  • @baharegetaneh466
    @baharegetaneh466 3 роки тому

    Mule tilek bari kefetik Ale Ayizo geta kante gar yhun iwdachuwalew❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 3 роки тому

    Ameennnn ameennnn ameennnn ameennnn ameennnn ameennnn tberk wedm yekitilalin

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 роки тому +2

    Interview ሳይሆን የማነቃቂያ ኮንፍረንስ እኳ ነው ሚመስለው ዞል 😃እግዚአብሔር አለ!!!!
    ሙሌ ይህች ዝማሬ ልጋብዝክ
    አይጥልም አይረሳም እግዚአብሔር ምስክር ነኝ እኔ
    ከጠበቁት በላይ ሲረዳኝ አይቻለሁ በአይኔ!!!
    እግዚአብሔር አይጥልም በእውነት እኛንም አንተንም ሊያስተምር የወደደው ነገር ሰላለ ነው በዚህ ሁኔታ ምታልፈው ደግሞ ይህ የአንተ ምድር በዳ ምን አልባት ቤተሰቦችክን ለኢየሱስ የምትማርክበትም መንገድ ሊሆን ይችላል በርታ ከጎን ነን🥰

  • @hailudubela7092
    @hailudubela7092 3 роки тому

    ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ አቀራረቡን በተመለከተ ሙያዊ እገዛ ብደረግበት

  • @etopietopia5389
    @etopietopia5389 3 роки тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ነገር ይሳተካከላል ከአንተ ጋር ነና።

  • @tshlove1374
    @tshlove1374 3 роки тому

    Jabadhu hin kutini abdhii barumsafii 🙏🏻🤲🤲

  • @Sagitu55
    @Sagitu55 3 роки тому

    አሜንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊👉📖💫😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betimabenmskal303
    @betimabenmskal303 3 роки тому +2

    ባለፈዉ።ከሰመዉት።ቀን።ጀምሮ።በጣም።ልቤ።ተጎዳ።እየፀለኩል።ነዉ።እግዚቤሔር።ይረዳካል።አይዞወድሜ።ባለቅስ።አልሞላ።አለኝ።ዉበቱ።በጣም።ቋንጂዬ።ነበር።ነጌ።ይመለሳል።ዘልዬ።ተባረኩ💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 роки тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ሙሌዬ እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ውድ እኔ ማታ ስለ አንተ ህልም አይችልው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @tezuaberatola5238
    @tezuaberatola5238 3 роки тому

    Amen amen amen geta yebarekachuu kazim balayii ba geta yetawadadachu ye takabarachu tabarakuuuuu

  • @tigabuadijamo6287
    @tigabuadijamo6287 3 роки тому

    Wowwww geta tiliqi naw ayizohy mule

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @muluneshethiotube6239
    @muluneshethiotube6239 3 роки тому

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው

  • @adane5638
    @adane5638 3 роки тому

    አሜን አሜን ተባረኩ ❤❤❤❤❤አሜን

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 роки тому

    አሜሜሜሜሜን ታበረኩልን

  • @asutub6764
    @asutub6764 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 🍒🍒🍒🍒🍇

  • @maya-ye6vh
    @maya-ye6vh 3 роки тому

    amen amen 👏ka gin inqomalen ayzoy❤❤tabaraku

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 3 роки тому

    Amen Amen Amen geta yibarekachu tabaraku kibre lageta yihun ✔️

  • @masiyeeyesusiliji9715
    @masiyeeyesusiliji9715 3 роки тому

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene 😭😭😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebayehualemu1009
    @abebayehualemu1009 3 роки тому +1

    Wow zele

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +1

    አሜን አረ ማንም ሙሌ የአንተ ዝማሬ ህይወትን የሚያረሰርስ ነዉና ዘመን ይለምልም ዘልዬ ተባረክ

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 3 роки тому

    ጌታ ማልካሚ ነው አሜን