ቡና ይጠጣል ለሚሉት ላኩላቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት አንዳን ድ አባቶች ይፈቀዳል ይላሉ እና በእውነት ሁሉም አባቶች በየቤተክርስቲያ ሁሉም አካባቤመናገር አለባቸው እኔ አልጠጣም ግን እናቴ ቤተሰቤ ሁሉ ይጠጣሉ አጠጡ ሀጤያት ነው ሱሰም ይሆንባቹኃል ሰላቸው እግዚአብሔር ነው የፈጠርው ይላሉ ካህናት አልተፈቀደም አላሉም አንች የት አመጣሽው ይሉኛል እና አንድ ልብ ሁኑቹሁ አባቶች ካህናት መክራቹሁ አንድ አሳብ ላይ ብትደርሱና ለሁሉም ምዕመናን ብታሰተምሩ ምነው አንዱ ይጠጣል አንዱ አይጠጣም እያለ ምዕመናኑ ግራ ተጋብቷል እንደዚህ የሰማነው ሰንነግራቸው አባቶች ካህናት አልተናገሩም ነው የሚሉት እና ቢያንስ የንሰሀ አባቶች ለልጆች ቢናገሩ የንሰሀ አባትም ይጠጣሉ እንጂ ሀጤያት ነው ቡና አታፍሉ ልጆቼ ብለው አይመክሩነም እና አንች ከአባታችን ታዉቂያለሽ አሉኝ እና በጣም ነው የተሰማኝ እና እባካቹሁ አንድ ልብ አንድ መንፈስ ሁኑና ለሁሉም አባቶች አሰተላልፉና የነፍስ ልጆቻቸውን አሰተምር እንዲያሰተዋቸው አድርጉ እባካቹሁ አባታችን ቃለህይወትንያሠማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሰጥልንና እንዳላቹሁት ቡና ካልጠጡ ራሳቸውን ያማቸዋል ከተፈላና ከጠጡ ግን ይነቃሉ ይህ ሁሉም ሰው የሚጠጣ ጸባይ ነው እና እባካቹሁ አሰተምሩ ሰንነግራቸው አይሰሙም የንሰሀ አባታችን አላሉነም እነሱም እየጠጡ ነው አጠጡ የሚል ትዛዝ ቢኖር ካህኑ መቼ ይጠጣ ነበር ህጉን እየነገርን አይደለ ነው የሚሉት ካህናት አባትች ሊቃዉንት አንድ ልብ አንድ መንፍሰ አንድ ሀሳብ ላይ ድርሱልን ተመካከሩልንና አሰተምሩ እያወቃቹሁ ምዕመናን ካልተማሩ ተጠያቄው ካህናት የንሰሀ አባት ነው እና እባካቹሁን አሰተምሩ አንድ ልብ አንድ መንፈሰ አንድ ሀሳብ ላይ ሁኑልን ሁሉም የየራሱን እየወሰደ ነው ያለው ካጠፈው ይቅረታ ንደረግልኝ ካህናትን መናገር የለብኝም የእግዚአብሔር አይኖች ናቸውና ለዚህ ይቅርታ ይደረግልኝ አባቶቼ ሊቃዉንት

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር 3 місяці тому +6

    ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሑ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን 🤲😢😢ቡና ሐጢያት ነው አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ 😥 ግን ሐጢያት ከሖነ ለምን ይመረታል ቢጠፍ ሑሉም ሥጋ ወደሙ ይቀበሉ ነበር ሑሉም ምእመናን😢ለንሠሐ ሞት ያብቃን 😭 ቸሩ መድሐኒያለም አባቴ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 місяці тому +2

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እኔ ብና እጠጣ ነበረ ነገር ግን የቅድስት አርሴማን ማሯን ስጠቀም ለሦስት ቀን ከተጠቀሙኩ በሗላ ብል በጣም አስጠላኝ።

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 місяці тому

    በጣም ይገርማል። ለብዙ ሰው አደርሳለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 3 місяці тому +1

    እሚገርም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 3 місяці тому +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms 2 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 2 місяці тому

    ጥሩ ምክር ነው

  • @rezeneatsbeha6080
    @rezeneatsbeha6080 2 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን። ግን የት ይገኝ ይሆን መጽሃፉ?

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማን ለአባታችን አሜን

  • @tadesseendale6157
    @tadesseendale6157 2 місяці тому

    ቡና ይጠጣል አዲስ ለይማኖት አታምጡብን መጀመሪያ መነኮሳት ቀሳውስት ስራአተ ቤተክሪስቲያን ጠብቁ ለምመናን አራያ ሁኑ ለሚገደሉት ለሚፈናቀሉት ለሚታረዱት ፀልዩ ከጉቦ ከንዋይ ቅድሳት ስርቆት ነጻ ሁኑ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ። እውነት ነው ክርስቲያን ቡና ጥሬ ስጋ/ደም ዕና ነፍስ ያለው ስጋ ዕና (ጫ)ት ዓይጠቀምም።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 місяці тому +3

    የቡና መጽሀፍ ከየት መጣ
    የኢየሱስ ክርስቶስ ቃልን የያዘው ቅዱስ መጽሀፍ ቡናን በእለተ ማክሰኞ እጽዋት ሲፈጠሩ ተፈጠረ
    ቡና የተለየ አይደለም አምልኮ ከሆነ በማር በጤፍ በበግ በበሬ በዶሮ በሌላም ያመልካሉ መወገዝ ያለበት ባዕድ አምልኮው እንጂ እጽዋት ወይም እህል አይደለም በእግዚአብሔር ቃል ብቻ አስተምሩ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️✝️✝️⛪️⛪️

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx 3 місяці тому +1

    Thanks 👍. You are right ✅️.

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik8848 2 місяці тому

    Kale hiwot yasemalen.

  • @DanielKassu
    @DanielKassu 2 місяці тому

    ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 3 місяці тому

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ። በቂ ምልስ ነው የቡና ጥያቄ የሚፈታ ...

  • @muluk974
    @muluk974 3 місяці тому +2

    Amen amen amen 🎉🎉🎉❤❤❤yifitun abayachn

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጦት የኔ አባት

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 2 місяці тому

    እናመሰግኖታለን!አባታችን ቃለሕይወት ያሰማሌን::❤

  • @konjitHabtemichael
    @konjitHabtemichael 3 місяці тому +1

    Amen abatachen mastewalun yadelen

  • @Getahun-sw5cg
    @Getahun-sw5cg 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @AllamJio
    @AllamJio 2 місяці тому

    አስካሪስ መጠጥ እዴት ይታያል

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 3 місяці тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን ።

  • @BelayBirhanu-cu8nw
    @BelayBirhanu-cu8nw 2 місяці тому

    ዮሃኒስ ቡና😊 alxaxam yemilaw yetu ልይ ናው? ??

  • @BerihaArefayne
    @BerihaArefayne 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልንእባታችን

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 3 місяці тому

    Qalehiwet yasemaln Bereketwo ydresen Yiftugn Abatie.

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 місяці тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 3 місяці тому

    Amen 3 kal.hiwet yasemaln

  • @hulumale9027
    @hulumale9027 3 місяці тому

    kale hiwot yasemalin

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 місяці тому

    አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbanobFilmon
    @AbanobFilmon 3 місяці тому

    Kalehiwet yasemaln abatachen

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስን ስበኩ
    ህይወት የሆነውን ቃል ዝሩ
    ቤተክርስቲያን ተቀድቶ የማያልቅ ትምህርት እያላት ይህን የማይጠቅም የመሀይም ብሂል አትንገሩን

    • @Getahun-sw5cg
      @Getahun-sw5cg 2 місяці тому +1

      አንተ መናፍቅ ከሀዲ ውጣ ከዚ አይመለከትህም

  • @melkamuguadie-u7j
    @melkamuguadie-u7j 3 місяці тому

    Seytan kemeche gemro new genzeb yetesetew

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 місяці тому

    😂😂ኸረ ቡና ሀጥያት ነው የሚል የለም በጌታ ስም ማስረጃ የሌለው ወሬ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ሆ

  • @AfewarkBelay
    @AfewarkBelay 2 місяці тому

    ደንቆሮ ምኑን አውቀኽው ነው እምትለፈልፈው

    • @Ambassel
      @Ambassel Місяць тому

      የሚሳደብ የዲያቢሎስ ልጅ ነው

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 місяці тому +1

    አንድ አንድ አባቶች ብና አይከለከልም ይላሉ ምን ይሻላል😢

    • @dani.1921
      @dani.1921  3 місяці тому +4

      እነሱ ማሰረጃ እንኳን የላቸውም የኛ ግን ካንድም ሶስት መፅሀፍ ላይ አለ ገድላት ላይ አለ ከዚህ በላይ ባንጠጣውስ ለምን ሱስ ሆነብን

    • @konjitHabtemichael
      @konjitHabtemichael 3 місяці тому

      Abatochen meketele say hone metshafyn yetetsafewn meketele new

    • @walteamanuale324
      @walteamanuale324 3 місяці тому +1

      መተው ነው የሚሻለው ባት አይሆን ላት

    • @Eyaasu
      @Eyaasu 3 місяці тому

      አባቶችን ከምትከተል ለምን መፅሃፉን አትከተልም ? መፅሃፉ ላይ በግልፅ ተፅፏል :: ሱስ ስለያዘህ ነው መካድ የፈለከው

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 2 місяці тому

    No it is not let see see 😂😂😂

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 місяці тому

    አቦ ትክክለኛውን ያስተምሩ።
    ቡናን እና እፅን ምን አገናኘው።
    አታምልኩበት እንጂ
    አትጠጡ ማለት አዲስ ህግን ማውጣት ነው። በጣም ያሳዝናል የቡና መፍለቂያ ኢትዮጵያ ናት ታሪካችንን አትሽጡብን።
    እንደ እናንተ ያሁ ካህን ነን ብለው ያልተገባን እያስተማሩ ሃይማኖታችንን የሚያስንቁ።

    • @dani.1921
      @dani.1921  3 місяці тому

      ከመፅሀፍ በላይ ምን አለ ካንድም ሶስት አራት መፅሀፍ አለ
      ቡና ካልጠጣችሁ ራስ ያማል ለምን ድርሳነ ፂዎን ላይ አለ ቡና የመንፈሱ ግብር ስለሆነ ሱስ ያሲዛል ያል ካልተፈላ ወይም ካልጠጣን ራሳችንን ያመናል ወይም ይደብረናል ልክ ስንጠጣው ይለቀናል

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 2 місяці тому

      ሻይስ?? እ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 3 місяці тому

    መምህር ተስፋዬ አበራ : ብዙ ተከታዮች አሉት :: ነገር ግን : ቡና መጠጣት ችግር የለውም እያለ ሰውን እያሳሳተ ነው
    ማህበረ ቅዱሳን ተብዬዎቹም ቡና መጠጣትን በጣም ይደግፋሉ:
    የወያኔው ፓትርያርክም : በአደባባይ ቡና ያንቃርራሉ ::
    እዚህ አሜሪካ : ቤተ ክርስቲሃን ውስጥ በስነ ስራቱ ቡና ይጠጣል :: ቄሱ ታቦቱ ፊት ለፊት ቆመው : ቡና ካልጠጣሁ እጄን ያንቀጠቅጠኛል ብለው በድፍረት ሲናገሩ አይቻለሁ ::
    ቤተ ክርስቲያን : በቡና ቆሽሻለች :: አስቀድሼ ወደ ቤት ስመለስ : ልብሴ ቡና ቡና ይሸታል :: እጣን እጣን መሽተት ነበረበት :: ከቡና ቤት እንጂ : ከቤተ ክርስቲያን የተመለስኩ አይመስልም ::
    በስምንተኛው ሺህ : ጉድ ፈልቶብናል

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 3 місяці тому

      የሰዉን ሀጥያት ምትዘረዝረው አንተ ጽድቅ መሆንህ ነው?????

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 2 місяці тому

      ብና ይጠጣል ተማር ከቤተ ክርስቲያን

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 2 місяці тому

    Being in a name i.e coffee i.e being in creation bu na i.e some body in

  • @eyob9654
    @eyob9654 3 місяці тому

    በዚህ አይነት እነዚን ድርሳናት የሌላቸዉ ሌሎች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት ዉሀ በላቸዉ ማለት ነዋ።ግን ድርሳነ መባ ጺዮንላይ ስለ ቡና የሚያወራ አንድም ነገር የለም ተዐምሩ ላይ አለ ግን ቡና እሚል የለም።

    • @dani.1921
      @dani.1921  3 місяці тому +2

      በደንብ አለ የድሮውን አሁን እያስቀሩት ነው በማስረጃ እየቀረበ ያለማስረጃ ብንተወው

    • @eyob9654
      @eyob9654 3 місяці тому

      @@dani.1921 እኔ ዋናዉ ጥያቄዬ እነዚህን ድርሳናት የሌላቸዉ ሌሎች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለምስሌ የግብፅ ኮፕቲክ፣ የ አርመን፣ህንድ፣ ሶሪያ እነም ሌሎች በመላዉ አለም ያሉ የጥንቱን ኦርቶዶክስ የያዙ ክርስቲያኖች ሲዖል ሊወርዱ ነዉ እያላቹ ነዉ እንዴ??? ሲቀጥል የድሮውን ለምን ትለኛለህ የድሮዉስላይ ሲፅፉት ላለመጨመራቸዉ ምን ማረጋገጫ አለህ?

    • @batamariam
      @batamariam 3 місяці тому +1

      Ayi yenew bite susegna kechalk bertana telakekew aliyam ende cherneth eyalek ezenbet enji yeberetutn lemadakem dar dar eyalek liyawum yalebeki masreja atzebark. Teta gin endemikelekel alsemahum malet endelele asebebet. ​@@eyob9654

    • @lealemkifle21
      @lealemkifle21 27 днів тому

      ትርጓሜ ላይ አለ ብልህስ

    • @eyob9654
      @eyob9654 27 днів тому

      @@lealemkifle21 ትርጓሜዉንስ እነዚዉ ግለሰቦች እንዳልጻፉት ምን ማረጋገጫ አለህ ሲቀጥል ትርጓሜ መቼም መች ዋናዉን በልጦ አያቅም