ዘመነ ካሴ ምን ነካው ክርስቲያኖች ለሙስሊሞች መሰከሩ | Ethiopia | minber tv yene menged የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ nejah media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 749

  • @Abekireact1
    @Abekireact1  Місяць тому +76

    3ሺ ላይክ እፈልጋለሁ በትንሹ የኔ ቤተሰብ

    • @user-qq5uz3oy7m
      @user-qq5uz3oy7m Місяць тому

      አብሽር አቡኪ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Місяць тому

      እሽ አላህ አብሽር

    • @user-qw4hz9gh1m
      @user-qw4hz9gh1m Місяць тому +1

      በተደጋጋሚ የሚደረግ ቢሆን ኖሮ ከ10.000 በላይ አረግልህ ነበር ግን አንድ ነው

    • @user-kf1yh9ph3i
      @user-kf1yh9ph3i Місяць тому

      ኢንሻአላህ

    • @user-ut5ot3vu4b
      @user-ut5ot3vu4b Місяць тому +2

      @@user-vq7ti6pz8y ክፊ ቃል አትናገሩ ዝም ይሻላል እስከሚልፍ ወገን የኛን ቁስል ማንም አይረዳንም በራሳቸው እስከሚደርስ እባካችሁ አትሳደቡ በተለይ እናትን አትሳደቡ ሰነስራአት ይኑራችሁ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Місяць тому +19

    እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን የክርሥትና ሀይማኖትን ምንም አላውቅም እና ዘመነን የምታርመው እሡ ሙሥሊም አደለ ይሂንኑም ጎበዝ ነው

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Місяць тому +29

    የኛ የሙስሊሙ ስተት ተመልከቱ ሙሉውን ሰለላሀ አለይህ ወሰለም ብለን ካለመፃፋችን ሰ,ዐ,ወ, በለው ምንም ትርጉም ይለውም ስለዚ ስተተኞቹ እኛው ነን እነሱ ምን ያርጉ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Місяць тому +18

    ይገርማል ኢሄ ታሪክ ያወራው ወገናችን መሸምደዱ አጂብ ነው አሏህ ይምራህ ወገናችን❤❤👍👍👍

  • @user-es8tp4ew5o
    @user-es8tp4ew5o Місяць тому +4

    አቡኪ ተሣሥተሃል እሽ ወላሂ እኔ ሙሥሊም ነኝ ዘመነ ካሤ የተናገረው ትክክል ነው ምንም ጥፋት የለውም ነብዩ መሀመድ ሡለላሁ አለሂ ወሠላም ዘረኝ ነት ጥብ ናት ብለዋል ነው ያለው ትክክል ነው ዝም ብለህ ነው

  • @user-fk4rq5kg2u
    @user-fk4rq5kg2u Місяць тому +7

    ወድሜ ዘመነ ካሴ ጀግናነው እናተን አረለም እኳን አደረሳችሁ ያለው❤❤የራሱን ሰራዉትነው ደሞ መብቱነው እና አያገባህም ጀግናን አትናገር❤❤

    • @user-ey3he3oc3k
      @user-ey3he3oc3k Місяць тому

      ❌❌❌❌ጀግና ማለት አገር መረበሺ ሙስሊምን መግደል ነው እደ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому +1

      ጋላወች ተረጋጊ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ጋላ፡ፋኖን፡ለቀቅ

  • @FgGg-fv9bf
    @FgGg-fv9bf Місяць тому +16

    ሰውየው ምድነው ጥፋቱ እኛው ራሳችን ሙሉ ሶለዋት አፅፍም እኛ የፃፍነዉን ነዉ ያነበበዉ ❤❤ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም❤❤❤ ብለን እፃፍ

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Місяць тому +21

    ሱበሀናላህ ስለካሊድ ታሪክ ያወራው ይገርማል መሸምደድ ነው ያስገርመኝ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Місяць тому +14

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሙስሊም መሆን ወላሂ ወላሂ መታደል ነዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

    • @jrrhurir5966
      @jrrhurir5966 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ አላ ንኢመተል ኢስላም❤❤❤❤

  • @user-kw1qh6dh7u
    @user-kw1qh6dh7u Місяць тому +4

    ዘመነ፡ካሴ፡ሺ፡አመት፡ኑርልኝ

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 Місяць тому +13

    አሁላይ አማራ ክልል እየጨፈጨፈ ያለው መከላከያ ነው ወሏሂ

    • @Abekireact1
      @Abekireact1  Місяць тому +3

      አላህ ሰላሙን ያምጣላችሁ ህዝቡ በጣም ያሳዝናል

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 Місяць тому

      @@Abekireact1 አሚን ቤተሰቦቻችን ለቅሶ መቀመጥኳ አልቻሉም ፍኖወቹ ሲነኳቸው በሌላው ወጣት ላይ በቀላቸውን ያሳርፍሉ ወላሂ አማራ ክልል አሁን ላይ በጣም በጣም ከባድ ነው

    • @Abekireact1
      @Abekireact1  Місяць тому +1

      @@aburidwan6831 ግራ ያጋባል አብሽሩ የግዜ ጉዳይ ነው

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 Місяць тому +2

      ወድምቻችንን ጨረሷቸው

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 Місяць тому +1

      @@rahmahmoh3796 በጣም ያማል

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 Місяць тому +27

    በሰው ሀገርም ባገራችንም ዘረኝ ነትን አላህ ያንሳልን እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው

  • @jemalyimer2104
    @jemalyimer2104 Місяць тому +6

    የሚገርመኝ ነገር የአማራ ክልል ነገር ጎልቶ የሚታያችሁ ወለጋ ወይም መሀል አድሳባ የሚደረገዉ ድርጊት አለየንም ወይስ አልሰማንም ነዉ የምትሉት

  • @user-vz2dd6js4n
    @user-vz2dd6js4n Місяць тому +4

    ወንድም እኛ አማሮች ብንፋቅ ፋኖ ነን ወዴድንም ጠላንም ማንንም አልጨቆነም የእምነቱ ተከታይ አዴለም አሳጥሮ ነው ያነበበው እሱ ባማርኛ አንተም አለህ Saw ብላችሁ ምታልፉት ተውን ትክክል ነው ዘሜ ተመርጠን ተገዴልንእንጂ መርጠን አል ገድል ንም ባንተ ቤት አሾፍክ

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b Місяць тому +5

    በማያገባህ አትግባ ወድሜ ወላሂ እየገደለን ያለው መከላከያ ነው

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Місяць тому +12

    ወይዘሮዘሜ ሰለነብዩ ሸለላህ አለይወሰለም ለመመሰከር ረፋዶብሀል የወጋቢረሳ የተወጋአይረሳ እቺን አቺንድራማ ነቄብለናል ፀረሙሰሊምችን አላህ ይዋጋልን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 Місяць тому +2

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ ስለአማራ ህዝብ አያገባችሁም በጋላው ሸኔ ስንታረድ የት ነበራችሁ 😢😢😢😢ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና🎉🎉

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому

      ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አንች፡ገደል፡ግቢ፡ጋላ፡ቀንሽን፡ጠብቂ

  • @user-eg3wh7fy5d
    @user-eg3wh7fy5d Місяць тому +3

    ሳታውቀው ወደ ፖለቲካ እየገባክ ነው ፋኖ ለቀቅ አድርግልን ፋኖን በመዝለፍክ የምታስደስተው ግለሰብ ስላለ የፖለቲካ ርካሽ ተወዳጅነት ለማግኘት ነው እኛ የወሎ አማራ ሙስሊሞች ፋኖ መከታችን ነው ፋኖ እስላም ጠል አይደለም

  • @HanaHttt
    @HanaHttt Місяць тому +1

    እኔ ክርሥትያን ነኝ ሥለሙሥሊም አንድም ነገር አላውቅም ሙቼ የምወዳቸው ሙሥሊም ጓደኞች አሉኝ ለነሡ ሥል አጥንቼ መጥቼ የምችለውን በእንኳን አደርሳችሁ ብየ ገለጻ ባደርግ መተቸት አግባብ ነዉ ብየ አላሥብም ማሥርዳት እንጅ ያለብህ ለምን ሁል ግዜ ምናጠናው ሥለሀይማኖታችን አጠቀ ቃም እንጅ ሥለ ሥልምና ቃላቶች አደለም ሙሥሊሞችም በተመሣሣይ ነው ሥለዚህ የአማራ ጥላቿህ ሥለተፀባርቀብህ እንጅ ዘመነ እንዲያውም ጓበዝ ነው ታሩክ ያነበቡትንም አማራ መሆናቸውን ብታውቅ እኮ ነጥብ አታጣላቸውም ነበር ደግነቱ አታውቃቸውም ሌላው ፋኖ ሙሥሊም ይገላል ለምትለዉ አብይና የአማራ ፕሬዘዳንት ነው ሤራውን አቀነባብርው ፋኖ ገደለው ይሉናል ሥለዚህ ወንድ ከሆንህ መጠህ አገቱን ይዘህ ለምን ለህግ አታቀርብም ያ ነው መቆርቆር ማለት አለበለዚያ በማታዉቀው አትናገር. እሥኪ ጥሩ መንግሥት ካለ ለምንድን ነዉ ገዳዩን አዉቆ መግለጫ ሢሠጣችሁ ለምን ለህግ አላቀርበም ብለህ እራሥህ ጠይቅ እንጅ ሙሥሊሞቻ የፋኖ መሪ ናቸው ሠው እራሡን አይገልም ፋኖን ለማሥጠላት የአማራ ፕሬዘዳንት ሆን ብሎ ያቀነባበርዉ ግድያ ነው አለቀ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +4

    አይ፡ሙስሊም፡ይህሆነ፡በቃ፡ያሳዝናል😢😢😢ለአማራ፡ህዝብ፡ያላችሁ፡ጥላቻ፡በዘር፡ያበዳችሁ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡ዜሜ፡አላህ፡ይጠብቀው❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፋኖን፡ለኛ፡ለአማራ፡ክልል፡ላለነው፡ሙስሊሞች፡ተዋቸው

  • @user-kg5uk9sr6h
    @user-kg5uk9sr6h Місяць тому +6

    ስአወ ምክር ምንም ችግር የለውም እኒ እዛው ነኝ አተ እራሁ ስብስብ የሚለውን የጥላቻ ንግግር አስተካክል ለመልሱ ከፈለክ እኒ ወላሂ ፋኖ ነኝ ምንም የተጨቆነ ሙስሊም የለም ግን እናት በሰላም ተኚታቺሁ የምትኖሩ ሰውች ችግር አትሁን ምን በአላህ ሰውን እንታገልበት አስተፊርላ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому

      ጋላ፡ተረጋጉ፡እኛ፡አልተገደልን፡ተገደሉኩኝ፡ያለ፡አማራ፡ሙስልምታለ፡ክልሉን፡ለቆ፡መውጣት፡ብቻ፡ነው

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul Місяць тому

      ​@@user-lz6hu6vi1xant ddeb eskezih new ynat astsaseb mot lfano

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km Місяць тому +8

    ወደድክም ጠላህም ሙስሊሞች ነን የአማራ ፋኖዎች እናተ ለሆድ አዳሪ ናችሁ

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh Місяць тому

      በትክክል ❤❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому

      በትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Місяць тому +3

    ትክክል እንደነዝህ አዪነት ወግኖች አላህ እስልምናን ዪወፍቃቸዉ.

  • @user-fv1jh6ml4e
    @user-fv1jh6ml4e Місяць тому +1

    Inshallhi dill le Amara fano 💚💛❤

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Місяць тому +2

    በፋኖ ስም ብልፅግና ያዘጋጀው ሀይል እንጅ ፋኖ በድሎ አያውቅም ብዙም ተይዘዋል ባለሀብቶችንም የሚዘርፉ እርምጃ ተወሰዶል

  • @user-gp6sy3jc3z
    @user-gp6sy3jc3z Місяць тому +3

    ዘመነ. ካሴ. ልክ. ነው.

  • @J_reaction1
    @J_reaction1 Місяць тому +20

    አህለን አቡኪ🙏🥰 ያ ጀመዓ ይህን አዲስ ቻናል በፍጥነት እናሳድገው

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 Місяць тому

    ወላሂ ማመን የሚከብድ ነዉ አላህ ትክክለኛዉን መገድ ይምርችሁ

  • @user-yq9vd6ig6n
    @user-yq9vd6ig6n Місяць тому +6

    ዘሜ ፋኖ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ አላህ የጠብቅህ

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 Місяць тому +1

      አዎ አላህ ይጠብቀው ሀቁን ነው የተናገረው
      ሺ አመት ይኑር🥰👌

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      አሜን፡አላህ፡ይጠብቀው❤❤❤❤

  • @user-ek9mo6ij9k
    @user-ek9mo6ij9k Місяць тому +2

    ምን አርገዉናን ዜሜ አሁንም ይገስ ያለዉሁሉ የምርነዉ በወለጋ እሚገደሉት ካፊር ናቸዉደ መጀመሪያ ሥትናገር እወቅ ሙሢልሞችን እሚያሥረዉ ማነዉ አብይ መሥጊድ እሚያፈርሠዉ ማነዉ አብይ ዘሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @kalkalo2973
    @kalkalo2973 Місяць тому +1

    እምሙስሊምነኝ ፋኖ ሙስሊመችን አይገልም አብይ አህመድነው

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Місяць тому +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    እኔምለው ምድረ ፌጣሁሉ ፋኖን ስምለማጥፋት ሲሯሯጡ ግርምይለኛል
    አማራሁሉ ፋኖነው ፋኖ አበርካኪነው
    ወደድክምጠላህምፋኖያሸንፋል
    ዘሜጀግናየ💪💪💪💪

  • @arbsengus230
    @arbsengus230 Місяць тому +1

    አበይ አህመድን ጠይቀው ፋኖ ሙስሊምን አይገልም

  • @user-fk4rq5kg2u
    @user-fk4rq5kg2u Місяць тому +1

    ፋኖን ሙስሊም ተቀላቅሏል አባቴ ❤❤

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Місяць тому +7

    አተስ በች አሰላሙአላይኩም ትላለህ አሱ የፃፈለት አነበብ

  • @user-hz4pj8wy2i
    @user-hz4pj8wy2i Місяць тому +9

    ምን አገባህ ስለፍኖ እኛየአማራልጆች ጥላታችንን እናውቃለን ሲቀጥል ሰ አ ወ ከተፃፈለትን እንጂ አሱ አልፃፈው

    • @LematTube
      @LematTube Місяць тому +1

      እኮ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +1

      አማራ መራዊ ሁሉም ነዉ በድሮን የተመታ ማንም አይሰማህም የአብይ ዳይፐር

  • @abdellahhamza2443
    @abdellahhamza2443 Місяць тому +2

    ወንድሜ ብዙ ጊዜ በብሔር ጉዳይ ከአማራ ጋር በተያያዘ ያለህ አመለካከት እስከሚያስታውቅብህ ድረስ ጎላ ያለነው ዘመነ ያቀረበውን መልክት በደንብ ከሰማኸው አገላለጼ ቃል በቃል ባይሆንም ' የግለሰቦች ችግር ሊኖር እንኳን ቢችል የእኛ አላማ ግን ብሔርና ሃይማኖት አንዱ ባንዱላይ ጫና እንዲኖረው አንሻም ...አላማችን ይህ ነው' ነው የሚል ዓይነት ጭብጥ ነው በውስጡ ያዘለው
    ሲቀጥል ሃቅን በመናገሩ ማድነቁ ቢቀር ስለ ነብያችን (ሰ ዐ ወ) ሶለዋት ማለት አለማለቱ ሙስሊም ባልሆነ ላይ አንድ ሙስሊም ነኝ ባይ በትችት መልክ ማቅረቡ እስልምናን ካለማዎቅ የመነጨ ወይንም ሆን ብሎ የሆነ የብሄር ዋሻ ተወሽቆ ሃቅን ለማጠልሸት የቆመ የሃቅ ተጻራሪ ድርጊት ከመሆን አይዘልም ለመሆኑ አሏህን ከፈራህ በዚቹ ሃገራችን በኛ በኛው ዘመን ሙስሊሙ በገፍ ያለቀው የት እና እንዴት እንደሆነ አንተ ብትሸፍነው አሏህ ይሸፍነው መሰለህ? ይልቁኑ ቶብትና ለሃሰት የተባው አንደበትህ ለእውነት ይትባ !

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Місяць тому +24

    ፋኖ የሙሥሊም ጥላት አደለም A W S ማንኛዉም ሙሥሊም የምንፅፈዉ ነዉ ምነዉ ገረመህ ወደዘረኝነት አትግባ ምነዉ አተምቄሮነህደ እኛ ያማራ ሙሥሊሙች ክርሥታኖችም ተከባብረን ተዋደነዉ የምንኖረዉ አብይ ተመጣነዉ ሙሥሊምም መፈናቀል የጀመረዉ ፋኖደለም ያፈናቀለን ብልፅግናጅ አተራሱዘረኛደሆክ በደብ ባነጋገርህ ታሥታዉቃለህ አማራን ብጠሉ ምንም ማረግአችሉም አማራ የሰዉን ሥጋአይበላም የህፃናትን ደም አይጠጣም ለፍትህ ለህዝብነዉ እየታዋደቀያለዉ አትቀባጥር ክብረቢሥ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +1

      👌👌💖💖😘😘

    • @muluwork1112
      @muluwork1112 Місяць тому +1

      💯 እዉነት ነዉ እሄ ዘረኛ

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому +1

      ትክክል ወላሂ ተንኬል ሼር ይረጫሉ ሙስሊም እየመሰሉ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Місяць тому

      ዝበይ አቀባጥሪ ዘመኔካሴን ጨምሩየሙሲሊም ጠላት ነው ሲቀጥል ሰአወ አይባልም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነውየሚባለው ከካፊርጋር አታሽቃብጭ ዘመነካሴ ማለት ቀደኛ የሙስሊም ጠላትነውእሱ መሰለሎችም

    • @RahmaRahma-ve5ll
      @RahmaRahma-ve5ll Місяць тому +1

      ዝበይአችቆሻሻሥለፋኖእምታወሪበትአፍየለሽም​@Aaaa-so5fi

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Місяць тому

    ሙስሊሙን እየገደለ ያለው መከላከያ ነውጂ ፋኖ ከሙስለም ጋር ችግር የለበትም አማራ ውስጥ ሙስሊምና ክርስቲያን ን ለመለያየት የሚደረግ ተንኮል ነው እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ ኢንሻአላህ አማራዬ ሰላምሽን ቅርብ ይሁን

  • @ns8691
    @ns8691 Місяць тому +2

    የታዘብኩት ነገር በብዛት ከተከታዪችህ የአማራ ልጆች እንደሆኑ በኮሜቱ ማወቅ ይቻላል በአሁኑ ሰአት በዙ ችግር ስላለብን የምግስትን ሴራ በማታቀው ነገር አትነካካን

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Місяць тому +12

    አቡኪ እኛ ያማራሙስሊሞች ሁሉም ፍኖነን ግንሳይህ ሁሌ ጥላቻ አለህ ምነው ሸኔን ያንሁሉሙስሊም ሲያርድ አትናገር አማራ በጣም ትጠላለህ አላህ አይጥላን ምንምአታመጡ 😢😢

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Місяць тому +1

      በጣም😢

    • @hadiyaashebre-vi4bv
      @hadiyaashebre-vi4bv Місяць тому +2

      ፋኖ ፋኖ አትበሉ እየገደሉ ያሉት ኒቃቢስቶችን ነው ግን ምን ነካችሁ አማራ እያሉ ያሉት እኮ እምነታቸውን ነው ዘርሽን እንዳይመስልሽ ፋኖ አይወክለንም አጣዬ ላይ ኑቃብ የለበሰችን እህታችንን ሊገሏት ሲሉ እኔ እኮ አማራ ነኝ ስትላቸው አማራ ከሆንሽ 👀ማህተብሽ የት ነው አሏት👀 ከዛ ካፊሯ ጓደኛዋ ስታናግራቸው ለሷ ብለው ተዋት የሚል ትክክለኛ ማስረጃ ሰምቼ አለሁ👀 እስከ መቼ ነው የጥላቶቻችንን ጅራት ተከታይ የምንሆነው????

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Місяць тому

      @@hadiyaashebre-vi4bv እኔ የአድስ አበባ መስጅድ እነዛ ወጣቶች ስጃዳ ይዘዉ ወተዉ ሲፈጁ አንዲኛዉ እሱ ነዉ ሲሉ እሱ አይደለም ይመሳሰላል በማለት ስንከራከር ቪዶ ሰራ የመጨረሻ ያየሁት ሁሉም ለጥቅሙ ነዉ ስንት ህዝብ ሲሰቃይ አንድ. ሰዉ የተቃወመ የለም አማራ ሲሆን ይቀደዳሉ በተለይ ጥገኛ አብዘሀኛዎቹ ኦሮሞ ክልል ነዉ ያሉት ይሽለጠለጣሉ ያሽቋልጣሉ እከክ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Місяць тому +1

      ወየት አስመሳይ ውሸታም ወላሂ ፋኖ የሙስሊም ጠል አይደለም ያላህ መረጃውን አምጣ /አምጭ ገደል ግቡ ሁሌም ይኑሩልን ፋኖወቻችን እኛ ሀቅንጅ እንደናንተ ጅራት አንከተልም

    • @hadiyaashebre-vi4bv
      @hadiyaashebre-vi4bv Місяць тому

      @@njoodkrieshan8283 የዞረባችሁ ሙስሊም ጠል መሆናቸውን የአፆወቻቸውን ታሪክ ለመድገም መስራታቸውን ራሳቸው በግልፅ እየተናገሩ ነው

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Місяць тому

    ሙስሊምን ፋኖ አይጠላም የጥላት ወሬ ነው እኛ ሙስሊምን በጣም ነው የምንወደው በተለይ የወሎ አማራ ምክንያቱም ወሎ በብዛት ሙስሊም ነው ክርስቲያንም ሙስሊምም በፍቅር ነው የምንኖረው ሙስሊምን ማንም እድነካብን አፈልግም!!❤❤❤❤🙏

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Місяць тому +1

    ዘሚ ኑጉሴ ፈጣሬይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-uz6lm9fu5z
    @user-uz6lm9fu5z Місяць тому +2

    አሰላምአለይኩምራህመቱላሂወበረካቱወድሜየሙስሊምፋኖየለምወድሞቻችንፋኖናቸዉአይገሉምአባባልህይገላሉነዉፋኖአታሳቸዉአማራሁሉፋኖነዉ

  • @user-xy3gy7nq5q
    @user-xy3gy7nq5q Місяць тому +3

    ዘመነ ካሴ የሚናገረው አዝኖ ሳይሆን ስራው በዉጭ እንዳይታወቅበት ነዉን እንዳታምኑትን አላማው ኢስላምን ማጥፋት ነውን

    • @user-tu8ny8sw6z
      @user-tu8ny8sw6z Місяць тому +1

      አወ ጥፉ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому +1

      ትክክልል😂ዬሸቃሊትንብርለመብላትነው

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ምን፡አገባሽ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому +1

      ምን አገባሽ ቀዳዳ ገደል ገቡ ጋላወች ተረጋጊ

  • @gingin6217
    @gingin6217 Місяць тому +1

    ለዘመነ ያለህን ጥላቻ አይቸ ልደስብህ ነበር ግን ተዉኩት ኮሜንት ሳነብ በጣም ጥሩ ጥሩ ሙስሊሞች አየሁ 😢

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 Місяць тому +17

    እናተ የፈለጋችሁትን አውሩ ያማራ ሙስሊም አሰማህም ድል ለፋኖ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Місяць тому

      ጥብዘረኛ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому

      😂😂😂😂ፍፍታፍፍፍ ጎድጄምላይረድደውሲጨፍሩ ጎደላይሁለትአመታቼውሙስሊሙንእዬገደሉያችመሳይነው😂እያስገደለያለውገበሬውን

    • @fatiyahsannai973
      @fatiyahsannai973 Місяць тому

      @@semirakemal3483 በዘራችን መስሎኝ ወለጋ ላይ የምንታረደው ማንም ዞሮ አላየንም

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Місяць тому +1

      ድልለአማራፍኖ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ድል፡ለፋኖ፡ኢንሽ፡አላህ፡ፋኖ፡ያሸንፋል❤❤

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j Місяць тому +1

    እኛ ሙሥሊሞች ዘመነን አትካብን ፋኖን ሥም አታሣ እሽ መሥቀል ያጠለጠለ ሁሉ ክርሥቲያንን አይወክልም

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому

      ቆሻሻ ግም ነሽ😅😅😅

  • @FafiFafi-br1ln
    @FafiFafi-br1ln Місяць тому +4

    አይመለከትህም አተ እከካም ጋላ ስለ አማራ ሙስሊሞች አያገባቹህም እንዴት እንደምንጠላቹህ ብታቁ ስለኛ ባልፈተፈታቹህ ወላሂ እረ ሲጠሏቹህ እወቁ ማፈሪያ

  • @user-fv1jh6ml4e
    @user-fv1jh6ml4e Місяць тому

    Zemene kasi ❤❤❤inshallhi dill le Amara fano 💚💛❤

  • @user-qy3hz1is9z
    @user-qy3hz1is9z Місяць тому

    ማሻላ ይህ ተሙስሊም የሚወጣ ንግግር😊❤❤❤

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp Місяць тому +1

    ብልጥ አይደለንም ብልጦች አያታሉንም ግን ሙሊሞችን እያረዳችሁ እንደት በብሄር በሃይማኖት አያምንም ትሉን አሏችሁ ጉድ ሌላው አጫፍሪ አሏችሁ አይደል እንደ እንደት ዘመነ ካሴ መግለጫህን እሱ ቢያነብልህ ይሻልህ ነበር በሙስሊም ደም አትነግዱ ምንግስትም ሆነ ፋኖ እስበሳችሁ እያላከካችሁ ሙስሊምን መጨርስ አይቻልም መለስም አልቻለ እንኳን እናንተ ጭራሽ አትወክሉንም እራሳችሁ ችላችሁ እንደፈለጋችሁ ሁኑ አትደርሱብን አንደርስባችሁም

  • @ahmedinsefer2649
    @ahmedinsefer2649 Місяць тому

    አብሽር ወንድሜ አሏህ ይርዳህ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 Місяць тому +2

    ዘመነካሴ ምን አጠፋ ዘረኝነት ጥብናት ነው ያለው ይህ መዋረድ አይደለም

  • @mulegebreal6083
    @mulegebreal6083 Місяць тому +1

    የት ላይ ነው ሙስሊሙ ማህበረሰብ በፋኖ የተፈናቀለው ከወለጋ ለተፈናቀሉት ምላሽ ይሰጣል እንጂ የት ሁናችሁ እንደምታወሩ አይገበኝም ለማንኛውም ድል ድል ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @SleepyBinaryCode-mp4nx
    @SleepyBinaryCode-mp4nx Місяць тому +2

    የደቆሮ ልጅ ድል ለአማራ ፋኖ

    • @ሳራአህመድ
      @ሳራአህመድ Місяць тому

      እ😂 ሙስሊምን አይወክልም እንደ??

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ይወክላል፡እኛ፡ሙስሊሞች፡ከፋኖ፡ጎን፡ነን፡ውደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 Місяць тому +5

    አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ዘረኝ ነት ይጥፋ ያረብ ዱአ አድርጉ እህት ወድሞች

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому +1

      ዘረቢስ ሸርሙጣ ስለሆንሽ ይሆናል እኛ በዘራችን ታርደን ዘረኛ የማንሆንበት ምክንያት የለም

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому

      ዘረቢስ እናትሽ አፈር ትብላ

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 Місяць тому

      ከኔ ጋነሽ መልስ የጻፉሽው

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 Місяць тому +1

      እረ አንችይ አፈርብይ አመዳም ተዘቅዘቂይ እኔ ዘረኛ አይደለሁም አሁንም ቢሆን አላህ ዘረኛን ያጥፋልን ከየት የመጣች ባለጌ እናቴን ስድ ነሽ የስራሽን ይስጥሽ ምንም አላልኩም ሳልደርስብሽ እናቴን አፈር ብይ

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 Місяць тому +1

      እኔ እዳንችይ ባለጌ አይደለሁም እናት አልሳደብም

  • @Jemaldgiy8043
    @Jemaldgiy8043 Місяць тому +2

    ፋኖ ሙስልም ጠል አይደለም ፋኖን ለመተቸት አትጋጋጥ አብይ ነዉ እየገደለን ያለዉ ዘሜን አላህ ይጠብቀዉ

  • @user-jr6db9zc7x
    @user-jr6db9zc7x Місяць тому +1

    እውነትነው እኛሙስሊሙችእናስቀናል ግንዘሜንለጠላይበዳል አተአጪበሪ ለምንያብኝአህመድተላላኪአትቆያየሙም

  • @user-if1kc2po9o
    @user-if1kc2po9o Місяць тому

    አሏህ ይምራህ

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z Місяць тому +6

    መከላከያ ነው እየጨፈጨፈያለው ፋኖ ሙሥሊም አይነካም ዲል ለፋኖ ሥለፋኖ ዝም ብትል ይሻላሀል

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Місяць тому +1

      የጎደር ፋኖ የሙሥሊም ጠላት ካፊሩም ማህበረሠብ እደዚያዉ እኔ እዚያዉ ነበርኩ አይቻቼዎለዉ ብቻ ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ዘኪል

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ታዳ፡አገጥም፡ወይ፡እኛ፡ሰላም፡እየኖርን፡ነው፡ፋኖ፡አለበት፡ቦታ፡እኛን፡አትወክልም፡ወንድ፡ተሆንክ፡ግጠም፡ካልሆነ፡ክልላችንን፡ለቀህ፡ውጣ፡ድል፡ለፋኖ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Місяць тому +1

    ኣቡኪ የዘሜን በጨዋነት ስላስተላለፍከው እናመሰግናለን ትክክለኛ ማለት እንዳንተ ነው እንዳንተ ኣይነት ሀሳብ ያለው ሰው በሀሳቡ ልንሽነፍለት እንችላለን ግን ሰ ዐ ወ የሚለውን. ወላሂ እኔም እንደሱ እያልኩ ነበር የማነበው። ሲቀጥል ፍኖ ችግር ኣለበት የሚሉት ኣማራና ኣማራ ያልሆኑ ሙስሊሞች በተሳሳተ መንገድ ይናገራሉ ማለትም ፍኖ ችግር የለበትም እያልኩ ኣደለም ድብን ያለ ችግር ኣለባቸው እውነትም ኣላቸው እና ይሄን ፓላስ ባላረገ መልኩ የኣማራ ክርስቲያኖች እንድህ ይሁኑ ሲሉ የማንደግፍቸው ምክንያት ጨዋ ቤተሰብና መልካም ወገኖች ስላሉን ነው ኣማራ ሁኖ ክርስቲያን ቤተሰብ ወገን የለለው የለም እና ኣነጋገራቸውን በጨዋ መልኩ ቢናገሩና መፉትሄ ቢያፈልቁ ልንከተላቸው እንችላለን ። ፉልስጢየም እስላም ክርስቲያኑ ነው የተበደለው ግን ድል ለነሱ እንላለን ኣማራም ሙስሊም ክርስቲያኑ ታርዷል ግን ማንም ግድ የለውም ጭራሽኑ ዘረኞች ይሉናል ። ኣንዳንድ የኣማራ ካፊር ሲያጠፉ ኣጥፊወቹን ወዳው እንደመበቀልን እርግማንና ፖለቲካ መሰል ንግግርን ያዘንቡብናል እንደት ኣንድ እንሁን??? ወላሂ እኔ ኣማራ ክልል ከክርስቲያኖች ጋር ሳድግ በፉቅር ስለነበረ በማንነቱ ኣማራ ባልሆኑ ሰወች የተበደለ እንጅ በእምነቱ ስላላየሁ ኣሁን የሚሰማው ግራ ያጋባኛል። እና እውነት በእስልምነታቸው ከተበደሉ ከተፈናቀሉ እኛ ምን እየሰራን ነው? መንግስትጥሩ ነው የምትሉትስ እንደት ኣትጮሁም እንደት ጀሀድ ኣንወጣም ኣፄ ኣፄ እያልን ኑረን ሁለተኛ ኣፄ ኣፄ ማለት ኣማረን? ምን ያክል ፈሪወች ብንሆን ነው?የኣካባቢው ኡስታዞችስ የት ናቸው?

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Місяць тому +2

      ታዳ ለትግል ስንነሳ በመጨፉለቅ ከሆነ ፍፁም ስህተት ነው ፍኖ ገዳይ ነው ካልን የፍኖ ሀላፊ ነኝ ባዮችን ማፍጠጥ ኣለብን እነሱ ከሆኑ ኣጥፊወቹ መልካምና ለእውነት ታጋይ ስላሉ እነሱን በጨዋ ደንብ ከመጥፎወቹ መለየት ኣለብን። እውነት የኛ መንገላታት ካሳሰባቹህ ፍትህ ለኣማራ ህዝብ እንተርኔትም ይለቀቅላቸው በሉ። ከፍኖም ሆነ ከመንግስት ህዝብን የሚያንከራቱ ስላሉ ። ኣንድ ሁነን እንታገል😊

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i Місяць тому +1

      ዘመነ አስመሳይ ንፕው
      ሙስሊም ጠል ነው።

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Місяць тому +20

    ምን ተዋረደ ዘሜኮ ለሀገሩ ለአምሀራ ህዝብ የቆመ ጀግና ነው ምን ውርደት አለው 😮 አይ ህዝቤ ምን አለ ባትንጫጩ ምን ሙስሊሞች ብቻ አልተበደለም ሲቀጥል ወንድሜ በጣም አከብርሀለው 🙎🙏ከፋኖ ላይ ወረድበል እኛ የአምሀራ ሙስሊሞች እንወዳቸዋለን እንፈልጋቸዋለን ለአማራ ህዝብ ለእውነት የቆሙ ጀግኖቻችን ናቸው😮 ድል ለአምሀራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Місяць тому +6

      ውሸት አትዋሽ አተ ጥሩ ልትሆን ትችላላህ አብዛሀኛው ግን እየተሰቃየ ያለው ባካባቢው ባለው ክርስቲያኖች እየተዘረፉ እየተሰቃዮ ነው ሙስሊምን ይጠላሉ የአካባቢያቸውን ሙስሊም እያስለቀሱ እዴት ያሸንፋሉ አላፊው ወይም ዘመነ ካሴ ለሀገሩ ሊሆነሰ ይችላል የቆመው ግን በየ አካባቢው የተመደቡ ፋኖወች ስራቸወሰ ስርቆት ሙስሊሙን ማሰደድ ነው ኣኔ የተወለድኩበት አካባቢ ተሰደዋል ቤተሰቦቸም ጭምር ብር አምጡ ሁሌ እቅልፍ የላቸውም ሰላም ነሷቸው ደበደቧቸው ቤተሰቦቸን የደበደቡ ሰወች አላህ ያሰቃያቸው በቤታቸው ሰላም ይጥፋ የወሰዱት ንብረት አይጥቀማቸው መርዝ ይሁንባቸው

    • @zm5638
      @zm5638 Місяць тому +3

      አወ ድል ለፋኖ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Місяць тому +1

      ሰብስክራይብ ለመሰብሰብ ነዉ እንጅ ልጥፍ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Місяць тому +4

      ​@@AAa-gs6dnእኛ ዘንድ አሉ ብር አምጡ የሚሉ ግን ሌሎች ናቸዉ ፋኖ የተባለዉ ሀይል ህዝቡ ያቃቸዋል ማን ሌባ ማን መልካም እንደሆነ

    • @MengshaMoges
      @MengshaMoges Місяць тому +1

      ​@@AAa-gs6dnየት አካባቢ ነህ

  • @rahmaha
    @rahmaha Місяць тому +1

    ማነህ አተዘመነን የምተችዉ ለማኝ ያብይ ዳይበር እረሱልሡለላህዋለሂ ወሠለም ነዉ ያለዉ ቀሺምነህ

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 Місяць тому +7

    ስማ ወሏሂ መከላከያ ነው ወሎ ሊብሶ ውርጊሳ ጊራና በየካፌው ቤት እየገቡ ጨረሷቸው እነማን ካልክ መከላከያ ወሏሂ ብየ ነው ምነግርክ

  • @gghghgghghhj
    @gghghgghghhj Місяць тому +4

    ወንድሜ መስጊድ እያፈረስ አገዛዙ ያስገደላቸውን ልጆችእረሳህ እንደ

  • @kalkalo2973
    @kalkalo2973 Місяць тому +1

    ተውትክክል አይደለህም ተመለስ ተጠቀቅ

  • @wwewwe1176
    @wwewwe1176 Місяць тому +57

    ወድሜ አከብርሀለሁ ግን ፋኖን ሥም አታሣ እኛ ያማራ ሙሥሊሞች ሁሉም ወድሞቻችን ፋኖ ናቸው እናማ ሥት ወድሞቻችንን አተናል እያማ ታልተሥማማህ ዝብለህ እለፍ ትክክል ነው ዘመነ ያለው አታጣምም ወሬ ድል ለወድሞቻችን ፋኖየ💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Місяць тому +4

      ቀባጣሪነዉ ይህከካም

    • @user-ut5ot3vu4b
      @user-ut5ot3vu4b Місяць тому +8

      😢😢እኔም አላህ ይዘንለት ኢሻአላህ ጀነትንም አላህ ይወፍቅልኝ እጂ ያማራ ልዩሀይል ነበር አሁን ግን በሂወት የለም የጁታው ጦር ግዜ ተሰውቷል አላህ እድምርልኝ በዱአቹህ እርዱኝ እህት ወዱሞቸ አቡኪ አከብርሀለሁ ግን እዳማራ ክልል የተጮቆነ ህዝብ የለም የምን ማሺቃበጥ ብቻ በቅርቡ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ኢሻአላህ😢😢😢

    • @user-ut5ot3vu4b
      @user-ut5ot3vu4b Місяць тому +5

      😢😢የኔውድ አባት በስዳት እሳቱ ሀዘኑ ገረፈኝ ያውም በሳው ቤት ብቻ ተስፋየ በጀነት ያገናኘን ኢሻአላህ በዱኒማ መቸ ታደልኩ የሞተላት ሀገርም ዛሬም የጦር አዱማ ሁናለች

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому +1

      ​@@user-uf1zc7xe6qእናትህ አፈር ትብላ

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому +1

      ትክክል ወላሂ አውቀው ነው ነገር የሚበዱት

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v Місяць тому +4

    አተ ከንቱ አድሳባ አይደለም እደ መስጅድ ገብተው የገደሎቸው ነው ሚስትህ ቄሮ ስለሆነች ነው አልገባኚም

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +2

    ስነ ስርአት ወላሂ ከዘሜ ላይ ወረድ በሉ ምድረ አሽቃባጭ ለነገር ይህንንቃል ተጠቀመ ብላችሁ አትንጫጩ ባጭሩ ስተፃፈ ነው እስኪ ፍትህ ለሰው ልጅ ብለህ ታውቃለህ ነገር ይህንን ከማምጣት ትናንት ሙስሊም ጠብ ነው ስትሉ ነበር ግን የኛ ወንድሞች. ወገኖች ናቸው ሽአመት ይኑሩልን ለፍትህ ለሰው ልጅ ህይወት ብለው የቆሙ ናቸው ተጋድመህ እያደርክ ለለይክ አትጠቀሙበት ዘሜ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ገባህ 👎👎👎👎

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 27 днів тому

    ወላሂ ትክክል ወድሜ እስለም ይጨቆናል ሁለየም

  • @sarawow453
    @sarawow453 Місяць тому

    Allah yetbkachu S a w s a w s a w s a w s a w

  • @user-tr3ft9xm1r
    @user-tr3ft9xm1r Місяць тому +1

    መጀመሪያ ምትጠላውን ሰው አወዴሰልኝ ወይም አስተካክሎ አልጠራልኝም ብለህ መተቼቱ ምን ይሉታል ከዘሜ እኛ አማራ ሙስሊሞች ይሄሄን ነው ምን ጠብቀው ሙስሊም ነን ብለው እየገዴሉን ነው እረፍ

  • @Zarecon171
    @Zarecon171 Місяць тому

    ዘመነ ካሴን አላህ አንገቱ ላይ የተሸከመው ትልቅ መስቀል ከአንገቱ ላይ አላህ ያንሳለት ወደ ቀጥተኛው የእስልምና አላህ ይምራው እንላለን ዱዓ አድርግለት!!

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому +4

    ለምን እውነትን ትነቅፍላችሑ መቀበል ትጠላላችሑ እውነት እውነት ነች ዘሜ 💪💪💪

  • @Ezu4138
    @Ezu4138 Місяць тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kustr5728
    @kustr5728 Місяць тому +2

    አሚንንንንንንንንንን ያረበል አለሚንንንንንንንን

  • @user-jx4sb2oh1c
    @user-jx4sb2oh1c Місяць тому +2

    ፋኖን አትንካ እንኳን እሱ ሞፍቲህተበየወቺም እየተሳሳቱ አይደል የወለጋን ሙስሊም ሁሉንም ባይሆንም ለማዳን የመጡት ፋኖወቺ ናቸው የ እስልምና ተቆርቋሪወቺ አይደሉም ከመተቸትህ በፊት እኔ ማነኚ በል ወለጋ መስጊዲ እና ቁራአን ሲቃጠል ትፍሺ ያላልከውን አሁን አፍ መክፈት ምን ይሉታል

  • @user-zh9wp6qg5r
    @user-zh9wp6qg5r Місяць тому +6

    አትቀባጥር ደደብ ነህ አንተ ቄሮ ነህ ታስታውቃለህ ስራትህን ያዝ አንተ እራስህ በስራት ሰላምታእኮ አታቀርብም አሰላም ወአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማለት የሚከብድህ ነህ እኔ በበኩሌ አንተ አትመቸኝም ብዙ ግዜ የማያብህ ነገር ይቀፈኛል ሲነግሩህ አትሰማም አሁንም ቢሆን አትቀባጥር ዘረኛ ነህ በቃ ሰለእውነት አታወራም ዘረኛ ዘረኛ

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Місяць тому +1

      ጋላ ስለሆነ ነው እናቱ አፈር ትብላና

    • @user-qp1bz6kp3o
      @user-qp1bz6kp3o Місяць тому

      አረ አሁን እናቱ ምን አለች
      ሽ ከሰደብሽ እሱን እራሱን ስደቢ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Місяць тому

    አልሀምዱሊላሂ ለእስልምና

  • @user-em9fb1es1o
    @user-em9fb1es1o Місяць тому +2

    ሲመር ያማራ ጥላቻ አለመት ልጁ

  • @zm5638
    @zm5638 Місяць тому +3

    ትገኛለህ አንተ ደመገጭ ድል ለፋኖ አላህ ይጠብቃቸው

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 Місяць тому +1

    Alhamidilila bedinachin enikoralen s a w

  • @user-ys1xm6eh3j
    @user-ys1xm6eh3j Місяць тому +2

    አቡኪ ፋኖ አይደለም አመፀኛው እሄ ሆን ተብሎ ፋኖን እናሙስሊሙን ለማቀያየም የታቀደ አጀንዳ እየተሳካላቸውም ነው

  • @MuhamedJibril-r6y
    @MuhamedJibril-r6y Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji Місяць тому

    ሱለላአለይሂ ወሰላም አላህሂድያ ይስጠህ፡ሙስሊሞቹኳን እማናቀዉን ታሪክአንማወቅህ ያስደንቅሀል❤❤❤❤ሶሉአለነቢ

  • @user-bc5xc8wy4m
    @user-bc5xc8wy4m Місяць тому +2

    አበሣዉ ዘመነካሤ

  • @user-wv5ke9vi2z
    @user-wv5ke9vi2z Місяць тому

    👍👍አላህ እስልምናን ይወፋቃችሁ

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Місяць тому +2

    አሺቃበጥክ
    አተደቆሮ
    ያአማራልጂሲናገረአፋችሁንትከፍታላችሁ
    ሱበሀንአሏህ
    ነገሞትአለብህ
    ፋኖለመግደሉእረግጠኛነህ
    አዲቀንስለወለጋ
    ስትናገሩአልሰማንም
    በአደባባይገለውእያሳዮያችሁ
    አዲስአበባ23መስጂዲያፈረሰውስማነው
    የሞቱትነንአሏህይረህማቸውየጀነትንፍረደወስይወፍቃቸው
    ዘመንትግሉ
    አትግደሉነው
    እናተደሞ
    አማራንለማስጨረስእማቆፍሩትጉዲጓዲየለም
    አይንህባላየውነገረአትመስክረነገትጠየቅበታለህ
    ያቀረብካችውሁሉምክረስቲያንናቸው
    አዱንከፍአዱንዝቅአታረግ
    አማራክልልለሚያልቀውለምንአትናገሩም
    ችግሩምውሸታምናችሁ
    አሏህየወደደውንይፈትናልአልሀምዱሊሏህ
    የሰጠንንፈተናእነቀበለዋለን
    ወሎላይሙስሊምናችው
    የተረሸኑት
    ውረጌሳ
    ውጫሌ
    ባደባባይነውየረሸኗቸውእናትህፃንናቸው
    ግንይችንአዘግቡም

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +5

    አቡኪ ሰባት ቤት ነህደ 😂 ለነገሩኮ ኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ ወዳጅ የለም አውቀናል
    ፋኖን ለማጠልሸት ሀይማኖት ውስጥ አትወሸቁ 😡😡
    ደግሞስ አንተ የማን ሰላም አባሳደር ነህ ?
    አንተ ሰላም ፈላጊ ፋኖ ፀረ ሰላም አይደል 🙄🤔 ተከበር መከበር በከንፈር ይላል አማራ
    ፋኖ አንተ ጋር አልተጣላም ገዳዩ ዘረኛው አብይ ጋር እንጅ ❗❗
    እኛን ለኛ ተውን ደግሞ ሙስሊሞችን አብይ እንጅ ፋኖ አልጨፈጨፈም አታሽቃብጡ ተውን አናሳወች አማራ ያሸንፋል ወደደችሁም ጠላችሁም ሙስሊም ክርስቲያኑ አንድ ፋኖ ነው ::

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Місяць тому +2

    ወላሂ መከላከያ ነው የሚደፍረውም ፣የሚገለውም አማራ ክልል ቤተሰቦቻችን በደንብ ነግረውናል ማሽን ሳይቀር ዘርፈዋል መከላከያ ሌባ ነው ህፃን ሳይቀር ገለዋል

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Місяць тому +2

    አቡኪ የምወድህ የማከብርህ ወድሜ ነህ ግን ዘመነ ካሴ ምኑ ላይ ነዉ ዉረደቱ ሲጀመር እኛ እራሳቸን ሙሉ ሰላወት አንፅፍም ሰ አ ወ ❤ እደዚህ ስለምንል ነዉ ጥፋት የለበትም እሽ ሌላዉ ደግሞ ምነዉ ሀጅ ሂዶ የኦነግ ባዴራ ሲያዉለበልብ የነበረዉን ሰዉየ ምንም አላላቹሁትም በሰላም ነዉ ወረበል ዘረኛ አደለሁም ግን ገርሞኝ ነዉ ስራቹሁ

    • @Abekireact1
      @Abekireact1  Місяць тому +1

      ዘመነን እንደ ግለሰብ ነው የተቸሁት ለሌላ ግዜ ምን ማድረግ እንዳለበት ነው የጠቆምኩት በሌላ መንገዱ አይመለከተኝም በኢስላም እና በሙስሊሞች ላይ ማንም ጥላቻውን ሲነዛ መመልከት የለብንም ሀጅ ላይ የታየው የኦነግ ባንዲራ የያዘው ሰው የቆየ ምስል ነው በወቅቱ ተችተን አልፈነዋል አሁን ለምን በድጋሚ እንደተፖሰተ አልገባኝም ሌላው ህዝብን እና ብሔርን አልጠላም የግለሰቦችን አስተሳሰብ ግን እጠላለሁ በተለይ በእምነት ጉዳይ ከሆነ ሚዲያ ላይ እንደ መስራቴ ሃሳብ መስጠትም ይኖርብኛል ከተሳሳትኩ በቀናነት እታረማለሁ እንጂ ኮመንት ላይ አፋቸውን ለሚከፍቱ ቦታም የለኝ እንደናንተ አክብሮ ለጠየቀኝ አክብሬ እመልሳታለሁ ካጠፋሁም እናንተኑ ይቅርታ እጠይቃለሁ ወለጋ ላይ ያ ሁሉ ሰው ሲጨፈጨፍ ዝም አላልንም አልፎም ደብረብርሃን ድረስ ሄደን የተቻለንን አድርገናል ሰው መርጦ ስለ ሚከታተል ይመስለኛል የራሱን ሲነኩበት ብቻ መጥቶ የሚናገረው

    • @AhmedMustafa-eo4ld
      @AhmedMustafa-eo4ld Місяць тому +1

      ዝምበል ሙናፊቅ ካድሪ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Місяць тому +2

    ፀሀፊው ግን ስዓወ አየገደላችሁ አትጀንጀኑን አናንተ ከአብይ በምን ትለያላችሁ??

  • @user-sm9sd3iq2l
    @user-sm9sd3iq2l Місяць тому +4

    ለዘመነ ???ጥየቄ አለኝ የአመረ ክልል ሙስሊሞች ለምን ይሰቀየሉ አንተ ለፉትህ ምትተገል ከሆነ ? ንግግርህ ከተግበርህ ይጠረሰል ብቸ (ሀስቡነለህ❤❤)

    • @SofiDawud-o
      @SofiDawud-o Місяць тому

      @@user-sm9sd3iq2l ሳህ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Місяць тому +1

      እየታገሉነውኮ ያሉት እና እሱ ምን ይበል እሚያሰቃያቸው አብይ መከላከያ ዘሜ አላሰቃየ ይገርማል

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому +1

      አቦይን ጠየቂው😅😅😅

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ታዳ፡ዘሜነ፡ምን፡ያርግሹ፡ተተሰቃየህ፡መግጠም፡ነው፡እኛ፡ፋኖ፡አለበት፡ሰላም፡እየኖርን፡ነው፡የአብይ፡ደጋፉ፡ተሆንሽ፡አብይ፡ጠይቂ፡ወይም፡ያድንሽ

  • @user-kz8fu1ri4q
    @user-kz8fu1ri4q Місяць тому +1

    🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳ጋላጋላጋላ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +3

    አው ፍኖ ለሙሥሊም ጥላት ነው አውን

    • @zeynyazeain2128
      @zeynyazeain2128 Місяць тому

      ስካል ፋኖ የለሚል ፋኖ የሙሊም ጠል አደለም የሙሊም ጠል መጂድ የሚፈርስ አብይ ጠይቅ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому +1

      እሰይ😂😂😂

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ምን፡ይጠበስ፡ታዳ😂😂😂😂😂

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v Місяць тому +2

    ፋእኔ ሙስሊም ነኝ አልህምዱሊላህ አለቃቅም ወድሜ ይቅርታና እኛን የጎዳን መከላከያው ነው ፋኖ ዘረኛ አይደለም እባክህ ይቅርብህ ያብይ ሰራውይት ነው የጎዳን

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen8624 Місяць тому

    ሱሎላህ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላሂ ኢሥላም አድርጎ ለፈጠረን ለአለማት ጌታ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ ወደኡነት አላህ ይመልሳቸው

  • @user-em6ot2jj9n
    @user-em6ot2jj9n Місяць тому +1

    ሙስሊም ለነፃነት አይዋጋም ያለዉ ማነዉ ለምን ሙስሊሞች አይዋጉ ለነፃነት እቤታችን ድረስ እየመጡ ስገሉን ስገሉን ማን ሙስሊሞን እየገደለ እንደሁ አልታወቀም መጀመሪያ እርግጠኛ ሁሉ ፍኖ ነኝ ያለዉ ሁሉ ፍኖ አይደለም ማጣራት ይቀድማል ይቅርታ ለማንኛዉም

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +1

      ስም፡አትይውም፡በአማራ፡ጥላቻ፡ያበዱ፡ናቸው