እንጀራ እና ስኳር በሽታ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቪዲዮ እንጀራ በደም ስኳር መጠን ላይ ያለዉን ተጽእኖ እንዳስሳለን።
    በተጨማሪ በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
    የጤና
    የአመጋገብ
    የአመጋገብ እና ጤና፣
    የአካል ብቃት
    የአካል ብቃት እና ጤና
    እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
    #Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
    ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
    ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
    like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

КОМЕНТАРІ • 91

  • @tektanuhaminnuhamin9322
    @tektanuhaminnuhamin9322 6 місяців тому +5

    ተባረክ ብዙ እንድናውቅ አርገሀል ዘመንህ ይባረክ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 5 місяців тому +1

    Zemeneh Yebarek DR.Desta

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 місяці тому +1

    በጣም ተነግሮ የማያልጥ ጥቅም አለው አሁን ህዝቦ እያጣው ፈረንጆች እየተጠቀሙበትነው የኛን እየውስዱ እየሰመሩ የራሳቸው እያስመስሉ እዳዴስ ይነግሩናል እባካችሁ የራሳችንን እናክብር በጣም ትክክል ነው እውቀት ማነስ ነው የራስ እየናቁ የሌላ ማክበር

    • @TsionDemessewwoldimedhin
      @TsionDemessewwoldimedhin 2 місяці тому

      የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ይፈቀዳል ወይ ውጭ አገር ምንኖር እሱ ብቻ ነው ያለው

  • @GegnewBelay
    @GegnewBelay 2 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @sarondagenachew6853
    @sarondagenachew6853 6 місяців тому +5

    ዶ/"ር እርጋታህ ደስ ይላል እኔ ታማሚ ነኝ እንጀራ ከተውኩ የምሞት ነው የሚመሥለኝ እና ሁሌም በእንጀራ ጉዳይ ላይ ማንንም አልሰማም ግን ገባኝ መጠን ይኑረው ነው አይደል?

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 6 місяців тому +1

      እንጀራና ቡና መላቀቅ አልቻልኩም እየተጨነቅሁ እበላለሁ

    • @thinkpositive5040
      @thinkpositive5040 3 місяці тому

      እንጀራም ቡናም ለጤና ጥሩ ናቸው ዋናዉ ግን:- ሁሉንም በመጠን.....🎉

    • @bettytube2
      @bettytube2 Місяць тому

      ችግር የለውም በተለይ ጡቅር ጤፍ ብና ስኳር የሌለው ቢሆን ይመረጣል እኔ ስኳር ታማሚ ነበርኩ እውን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ግን ብናም እንጀራም አቃርጨ አላውቅም ​@@በትእግስትያልፋል

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 3 місяці тому

    እናመስግናለን ❤

  • @workuhamamo8586
    @workuhamamo8586 6 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን ተባረክ ግን ለስኳር ታማሚ ጥቁር ጤፍ ነው ወይ የሚሻለው እባክህን ብታብራራልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን !

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 місяці тому +12

    የጤፍ እንጀራ ለስኳር በሽታ አይከለከልም የቦቆሎ የስንዴ በሩዝ ዱቄት የሚዘጋጅ እንጀራ ነው ለጤና ጥሩ ያልሆኑት አተር ክክ ባቄላ አዘውትሮ መብላቱ አይመከርም ምስር በተለይ ድፍኑ ካንሰርም ለመካላከል ጭምር ይጠቅማል ።

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 6 місяців тому +7

    ሠላም ዶክተር ደስታ ስለ ዘወትር ጥረትህ በብዙ አግዘኽናል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያልተ ገደበ እገዛህን እጠብቃለሁ ወንድሜ እርጋታህን ለማስረዳት አለመሰልቸትህ ይገርመኛል እጅግ አድናቂህ ነኝ

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 6 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @meselassefa2538
    @meselassefa2538 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @HaileselassieEshetu
    @HaileselassieEshetu 5 місяців тому

    God bless you so good

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 місяців тому +1

    Tx Dr le merejah betam amsegnalhu

  • @gebremichealwoldemicheal3176
    @gebremichealwoldemicheal3176 6 місяців тому +2

    Thank you

  • @yeshikidane8889
    @yeshikidane8889 3 місяці тому

    Good information

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 місяці тому +1

    ጤፍ ከማንኛውም የበለጠ ምግብ ነው አለማወቅ አሁን እደፈረንጅ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው ስለጀራ እይተቃወሙ ያወራሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በጤፍነው እየታከመ ን ያለው የፈረንጅ ምግብ ነው በሽታ በበሽታ ያለው

  • @alemtsehaydegu9018
    @alemtsehaydegu9018 3 місяці тому +1

    እናመሰግንሀለን። የእንድ ስኳር በሽተኛ FBS ከ120-140 የሆነ ሰው የአንድ ቀን መውሰድ ያለበት የምግብ አይነት ብግራም ወይም በሌላ መለኪያ ልትነግረን ትችላለህ?

  • @africaworshipchannel4970
    @africaworshipchannel4970 3 місяці тому

    Injera is not always made up of teff. Various crops (e.g. corn, sorghum, barley, rice, wheat) can be used to make injera.

  • @AdayHiwet
    @AdayHiwet 6 місяців тому

    Does fermenting help to lower the carbohydrates in Teff?

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 6 місяців тому

    Good afternoon Dr, what about milit ? Thank you 🙏

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 2 місяці тому

    ሁሉም እንጀራ እኩል አይደለም። የጤፍ እንጀራ መሆኑን ያረጋግጡ። ዲያስፓራ ጤፍ ውድ ስለሆነ በጣም ርካሽ የሆነውን የስነዴ ዱቄት ያለው እንጀራ ልክ ዳቦ መብላት ማለት ነው። የጤፍ ብቻ መሆኑን ያረጋግጡ።

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 6 місяців тому +3

    ሁሌም እናመሰግንሀለን ለሚያመሰግኑህ responded ከማድረግ ስለጤንነታቸው ለሚጠይቁ ብትመልስ ጥሩ ይመስለኛል ያንተን እርዳታ ስለሚፈልጉ ከይቅርታ ጋር ወንድሜ።

    • @woine123
      @woine123 3 місяці тому

      ይሄን ሁሉ ማብራሪያ ያደረገው "ጤፍ ለስኳር ህመምተኞች ... " በሚል ተጠይቆ እኮ ነው!

  • @astedewselase8144
    @astedewselase8144 6 місяців тому

    አመስግናለሁ

  • @AsmaRedi
    @AsmaRedi Місяць тому

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነክ ውጪ ምግቤት ስንመገብ ብዙ ጊዜ ጤፍ ላይ እሩዝ ይጫምራሉ ይበላል ይህስ እንዴት ይተያል

  • @tesfaywoldu4069
    @tesfaywoldu4069 6 місяців тому +1

    selam doc.
    ስለ keto-diet mereja esti akaflen.
    le Type-1 Dm ytekmal?

  • @SEIDHASSEN-dj2in
    @SEIDHASSEN-dj2in Місяць тому

    ሰው የመጨረሻ ከበሽታው የሚድንበትን መፍትሄ ማስተማር ይሻላል የተለያየ ሀሳብ ከምታዎራ

  • @yirgutamireababahir127
    @yirgutamireababahir127 6 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ ሌላው ስለቡላ ነው የሚገርመውምግብን ካልተቆጣጠርከው አደጋ ነው ስለቡላ ብትገልጽልን

  • @wegayehuzerihun
    @wegayehuzerihun 2 місяці тому

    ከጤፍ ጋር ገብስ ተቀላቅሎ ቢጋገር ገብስ ለስኳር ጥቅምና እና ጉዳት ምን ያህል ነው?

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 6 місяців тому +1

    ዶ/ር እኔ ስኳር ህመም ከያዘኝ ሠላሣ ዓመት ሆኖኛል በዚህ ሙሉ ጊዜ አተር ተመግቤ አላውቅም ጉዳት አለው?

    • @efratajo434
      @efratajo434 3 місяці тому

      Ene after sibela kef yaderigibignal shibira gin yisemamagnal

  • @NegashMohammedseid-j3s
    @NegashMohammedseid-j3s 6 місяців тому

    Thx doctor በቀን እንጀራ ሰንት መብላት አለብኝ ማለት መጠኑ 1 or... Pls

  • @geremewbekele8263
    @geremewbekele8263 6 місяців тому

    I liked way of your teaching. I use insulin controlling my glucose, but, the dose is ever increasing, am I insulin resistant. Is 124 IU a day is too much?

  • @TinaGadissa
    @TinaGadissa 6 місяців тому

    እንሱሊን የሚወስዱ የደም ሱካር መጠን ይዋዥቃል ለምንድ ነው?

  • @פסחהדמוזה
    @פסחהדמוזה 6 місяців тому +2

    ለደ/ር ደስታ የምትሰጠውን የጤና ትምህርት እያደነቁኝ 2 ጥያቄወች አሉኝ።
    1ኛው ጥያቄዬ ከጤፍ ምግብ 90% የብረት ማዕድን አለው ይባላል
    ይህ አባባል በምርምር የተደገፈ ነገር ነው ወይ?
    ከሆነስ የቀይ ጤፍ ወይስ የነጩ ጤፍ ነው በ90 እጅ የብረት ማዕድን ያለው?
    2ኛው ጥያቄ የጤፍ ምግብ በደማችን ውስጥ ያለውን ስኳር የማሳደግ ፀባዩ ከፍ ያለ ስለሆነ ከእንዴት ያለ ምግብ ጋር ጨምረን ብንበላው የደም ስኳራችን ዝቅ ሊያደርግልን ይችላል?
    መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ ።

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 3 місяці тому

    You are very good Doctor thank you for your explaining. I appreciate you man.❤❤❤❤

  • @newg3441
    @newg3441 2 місяці тому

    No, GI of Teff is 79

  • @Yelfmulu-o9c
    @Yelfmulu-o9c 6 місяців тому

    ዶክተር አላህ ጤና እድሜ ይስጥህ አገላለፅህ ድምፅህ ጥሩነትህን ይገልፃል ሰላም ጤና ይሰጥህ

  • @yuseramohamed2090
    @yuseramohamed2090 Місяць тому

    ዶክተር ብዙ ተምሬበታለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 6 місяців тому +1

    Dr. Where do you leave. Do you have clinic in USA

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  6 місяців тому

      I am sorry ,i am not in USA right now.And i dont have clinic there.

  • @GetuRaya
    @GetuRaya 3 місяці тому +1

    wow

  • @KalkidanWorku-s4n
    @KalkidanWorku-s4n 6 місяців тому +1

    እናመስግናለን❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 6 місяців тому +2

    ክብረት ይስጥልን

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @birhanemr5234
    @birhanemr5234 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ የሆነ ማብራርያ ነዉ ጠቃሚ ነወዉ ቀጥልበት

  • @melakukuma5550
    @melakukuma5550 6 місяців тому

    Dr how ca n we remove bad odour from mouth from diabetic person

  • @efratajo434
    @efratajo434 3 місяці тому

    Ene diabete alebign ke ergezina gar meta alitefam ale 4 amet honegn gin America new yeminorew doctore beye 3 weru a1c leblen check yaderigal enem ebete kemigib befit Ena behuwala check adergealehu, walk betam adergealehu atekilet emegebalehu ye teff enjera ebelalehu, tikur dabo metenu sayibeza avocado salad tometo aderge emegebalehu morning 2eggs tekekilo kuresen ebelalehu buna badowen tinsh weet aderge etetalehu, mesir, gomen, tibs, Shiro yeshinbira bihon yimeretal eater Shiro more carb silale a1c 11 derso neber ahun 6 honoal 15 pounds kenesiku stress sanihon ene akimachin tetenkiken memegeb beteley litegna sil teliba tetiche etat salibela etegnalehi teliba betam sikuar yawerdal firefir sisera teliba aderigibetalehu yetefechewin kuletu lay nesnes aderigibetalehu beliche silekaw normal new beritu

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 3 місяці тому

      እኔ ተመርምሬ Ac1 ...5.8 ላይ ነው እና ዶክተር የ 3 ወር መዳኒት ሰጠኝ ቀንሺ የተባልኩትን ሁሉ ቀንሻለሁ በየቀኑ የግር ጉዞ አደርጋለሁ በፊትም ሰውነት ብዙም አልነበረኝ አሁን ጭራሽ በሀሳብ አለኩ ቦርጬ ብቻ ሲቀር ሰውነቴ አለቀ ምን ይሻለኛል እስኪ ተባበሪኝ

    • @efratajo434
      @efratajo434 3 місяці тому

      @@saramillion9585 bemejemeria menim aticheneki chinket berau yababisal betechalesh borch lematifat mokri 5.8 pre-diabetic nesh mgib kastekakelish yistekakelal nech negerochi bizu atimegebi enjerawen, tokur teff, dabo brown bread , atikelet tiratire, teliba betam yaweridal mara amishitesh atimegebi bevize erst mebilat weha bedenib metetat yistekakelal ,

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 6 місяців тому +2

    ተባረክ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 місяців тому

    Tinikakie ayiseram baking sugure yemibal beshta sew ashgeriwal.

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 6 місяців тому

    Ere sele Enjera tinal silaltederege hizbu be ken 10 gize eyebelaw sekuwar beshitegna honwal

  • @AlmiHailu
    @AlmiHailu 6 місяців тому

    Yanten Hasab Bnklaklw

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 6 місяців тому +1

    እኔ እንጀራ ስበላ ደሜ ከፍ ይላል

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 3 місяці тому

      ጤፍ በልተህ ስላላደግክ ነው

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 3 місяці тому

    እባካችሁ እምታቁ ተባበሩኝ እኔ ተመርምሬ diabetes Ac1 ..5.8 ነው ብሎ ዶክተሩ የ 3 ወር መዳኒት ሰቶኝ ገና ጨረስኩ ሰውነቴ ቀኝን ነኝ ድንገት ቦርጭ መጣብኝ እንጂ እና መጨረሻዬ ምን ይሆን ???፣እባካችሁ አስረዱኝ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 місяці тому

      እድሜሽ ስንት ነው? የምዋጥ ወይስ መርፌ እየወሰድሽ ነው?
      A1c 5.8 መጥፎ አይደለም!
      አይነት 2 ስኳር ከሆነ እና ቦርጭ ካጠፋሽ
      ስኳርን ማጥፋት ትችያለሽ

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 3 місяці тому

      @@dr.desta_seba እድሜዬ በትክክል አላቀዉም ግን 34 ይሆነኛል ሰውነቴ ድንገት ቀንሶ ቦርጭ መጣብኝ ደሞ ወፍራምም አይደለሁም ቀጭን ነኝ የሰጡኝ መዳኒት በቀን አንድ እሚዋጥ ነው የስኳር tiyp ደሞ Ac1 ነው

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 3 місяці тому

    That's true, I agree with what you said.

  • @marthat6031
    @marthat6031 6 місяців тому +2

    ዶክተር ደስታ ስለበቂ መርጃህ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🏽

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 6 місяців тому +2

  • @AlmiHailu
    @AlmiHailu 6 місяців тому

    Yzengada Engera Tru naw ybalal

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 6 місяців тому +1

    greet job

  • @tube-ol1jd
    @tube-ol1jd 6 місяців тому +1

    ስካር በሽተኛ ነኝ ፆመኛ ነኝ ማታ ማታ 3 ፍሬ ቴምር ብወስድ ችግር አለዉ

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 6 місяців тому +1

      አዎ ችግር አለው

    • @aminuaminu8414
      @aminuaminu8414 6 місяців тому +1

      ችግር የለውም ስለ ቴምር የሰራው አለ ተመልከት Islam is perfect

    • @JimmaworkWaktole
      @JimmaworkWaktole 5 місяців тому

      አዎ ችግር አለው::ምንም አይነት ጣፋጭ ምግብ ማስወገድ ይገባል::ኮምጠጥ ያሉ ፍራፍሬ ና አቭካዶ መጠቀም ይቻላል::ስኩዋር ና ነጭ ዱቀትም ማስወገድ ቅጠላቅጠል መጠቀም ጥሩ ነዉ::

  • @rahmaosman7832
    @rahmaosman7832 3 місяці тому

    Thank you

  • @HiwotTsegaye-r4c
    @HiwotTsegaye-r4c 5 місяців тому

    አንድ ሱካር በሽታ ያለው ሱው እራት ላይ ምን ብመገብ ይሻል

    • @efratajo434
      @efratajo434 3 місяці тому

      Atikelet kelel Yale megib

  • @yedenglenegne7856
    @yedenglenegne7856 6 місяців тому +2

    Dr እናቴ እንሱሊን ትወስዳለች 1000m.g mintfromn ጠዋትና ማታ ትውጣለች ነገር ግን የደም ሱካር መጠን በጣም ይዋዥቃል ለምንድ ነው?

    • @efratajo434
      @efratajo434 3 місяці тому

      Kalitestekakele amegagebachin betam mastekakel alebachew be egir endihedu endinkesakesu madreg weha betam yitetu, Ena ledocteracjew meniger alebachu

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 3 місяці тому

    Thanks

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 3 місяці тому

    Thanks

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri 4 місяці тому

    እናመስግናሃለን

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 місяці тому

    Tebarek bro

  • @NegashMohammed-d9x
    @NegashMohammed-d9x 5 місяців тому

    Thax so much

  • @טזזאודמטאו
    @טזזאודמטאו 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 6 місяців тому

    ኮተቱን ጣለው የድሮ ኦፕሪተር መሰለህ መጣህ

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg 3 місяці тому

      Why do you say that you are arrogant this, Dr. Is Yong and very good well educated so you should appreciate him for his efforts. Dr. Thank you so much for advancing. God bless you