ሰዎችን በሽተኛ፣ ሽባ የአልጋ ቁራኛ የሚያደርገው አደገኛው የቁራኛ መተት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 251

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 7 місяців тому +65

    የሚጣፍጡ አባት እንደት እደምወደዎት🥰🥰🥰🥰

    • @MichaelShegaw
      @MichaelShegaw 7 місяців тому +5

      በጣም ጎበዝ ነሽ ትከታተያለሽ እኔ ከስንት አንዴ ብከታተል ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏

    • @MedhinMersa
      @MedhinMersa 7 місяців тому +3

      በጣም

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 7 місяців тому +2

      ጎበዝበርች❤❤❤

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @tigistminalearega1370
      @tigistminalearega1370 7 місяців тому +6

      አኔም በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ እመብርሀንን የሚጠሩበት ለዛቸው ደስ ሲል ረጅም እድሜን እመብርሀን ትስጣቸው

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 7 місяців тому +19

    ወይ ጉድ ለካ እንደዚህ ነው?
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት❤❤❤

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 7 місяців тому +14

    በስመ ስላሴ ስም ቄስስ ሄኖክ በእውነት ነው የምሎት እናንተ ባታነቁን ኖሮ በስማም ለከፋ አደጋ እንገባ ነበር እድሜና ጤና ፅጋውንም ያብዛልን

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 7 місяців тому +10

    በዚ ዘመን ለገባው ምንም የተሰወረ ነገር አይኖርም እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 місяців тому +29

    እመ አምላክ ከክፉ ነገር ትጣብቆት አባቴ የነፍሴ በለ ውለታ አባቴ የመደኔ ምክንያት እመ አምላክ የመደኔ ምክንያት እንድትሆኑ ስለ ፋቀደች ነዉ አባቴ እኔ በዛሬው ትምርት ሙሉ በሙሉ የጥቀቱ ሰለበ ነኝ የቁራኛው መንፋስ መህፀኔን ነዉ የታቆራኝኝ የታለከው ከኢትዮጵያ ይሁን አለውቅም የበሰበሰው እንቁላል ራግጬ ነዉ ጉዱ ሆንኩት ደመነስ ሆኖ በጣም ፈትኖኝ ነበራ ቀስስን በመከታታ ድኛሎ ክብር ለድንግል ማሪያም 🙏🙏🙏

    • @konjitm9623
      @konjitm9623 7 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MesereyEshetie
      @MesereyEshetie 2 місяці тому +1

      አሜን(3), ላንች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን🙏🙏🙏

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 7 місяців тому +10

    ኣባታችን በጸሎቶውን ያስቡን።ፈጣሪ ረጂም እድሜን ጤናውን ይስጦት።

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 5 днів тому

    እቁ አባት ክበሩልኝ እሄሁሉ እኔ ላይ አለ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርሰዎን የሰጠን❤❤❤❤❤

  • @سميرهسميره-ل1ر
    @سميرهسميره-ل1ر 7 місяців тому +11

    አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን አብቅቶ ለቅዱስ ቁርባን ለንስሀ ያብቃን አባዬ በፀነታችሁ አስቡ🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 7 місяців тому +9

    ይህ ቸግር የቤተስቦቻችን, የዘመዶቻች, የጎርበቶቻችን ቸግር ነው ኡፍፍፍ ስንቱ ተስቃዬ, ስንቱ ሰላም አጣ, እግዚአብሔር ይማረን.😢, ቃል ሀውህት ያሰማለን አባታችን ❤️

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባታችን እመቤታችን ፀጋውን ታብዛለዎት እኛንም ከስራታችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍታን ከሸረኞች ከአስማተኞች ከሳጥናኤል ዘሮች እመብዙሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍነን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 13 днів тому

    እግዚአብሔር እደርሶና እደ መምህር ግርማ እደ መምህር ተስፋዬ እደ መምህር ሀይለ መለኮት እደ አባ ዮሀኒስ አይነቶችን አባቶች ያብዛልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እጹብ ድንቅ ነዉ እኔን እሚገርመኝ እናንተ እሚቃወሙ አባት መሳዮች መምህራኖች ሳይ አፍራለሁ ለም ትምህርታችሁን ስለማያዳምጡ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 7 місяців тому +5

    አዋ መምህር ወለተ ማርያም እናቲ እደዚ ሁናለች በፀሉትዋ አስቡን እግዚአብሔር እናንተን ያቆይልን

  • @AddisGeber-ek4ef
    @AddisGeber-ek4ef 7 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 Місяць тому

    ህፃን ልጅ የሚመካው በአባቱ ነው።እኔም የተበተ ካለ ይህን ቻናል ገና ስከፍት ፈርጥጦ ይጠፋል ዝም ብዬ መክፈትብቻ። በውስጤ የተበተብኝን ነው።

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 7 місяців тому +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት በብዙ እንድነቃ ረድተውኛል ❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 7 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 7 місяців тому +3

    ቃል ሂዎት ያሰማልን የኔ አብባት እማ አምልካ ባፀጋ እና ባጤና ያቆየለን 🙏🥰

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 3 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው እና ወለገብርኤል ብላቹው በጸሎት አስቡኝ አባ በስደት ነው ያሎሁት አንድ ቀን Leeds City ላይ ተጠሚቄ ነበር ይቅርታ አማርኛ ብዙ አደለሁም😢

  • @abeltube-uu4cv
    @abeltube-uu4cv 7 місяців тому +2

    አባ በእውነት በፀሎታቹህ አስቡኝ፣በጣም ነው የምወዳቹህ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 місяців тому +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤

  • @zed96
    @zed96 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያርዝምልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጠርቆስ እያልሁ አባቴ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 7 місяців тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጸሎት ያሥቡኝ❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rn 7 місяців тому +1

    አሜን ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችችን

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኔ ህይወት ታሪክ ነጋሩን

  • @user-Tsegaye1pj2f
    @user-Tsegaye1pj2f 7 місяців тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በፀሎቱት ያስብን በስደት ላልን😢

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 4 місяці тому

    እልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ምድራዊና ዓለማዊ የረቀቀና የተወሳሰበ ሚስጥራዊ አጋንንታዊ ስቃይ በሽታና መከራዎች ሁሉ የመፍቻ ቁልፍን ለሰጠሃት የሰማያዊ መንገድ የሆነችው የተዋህዶ የፍሬ ልጅ ያደረግከኝ አምላክ ለዘልዓለም ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአንተ ይሁን አሜሜሜሜን

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 Місяць тому +1

    እኔ ሲኦል አልገባም ጠላቴ ደብተራው መተተኛው እያለ መናፍቂ ከሀዲው ደፋሩ ። አለልኝ አባቴ አብነ እስትፋሰ ክርስቶስ።ቅዱስ ሚካኤል እምዬ ።ስለዚህ ኮራው በተዋህዳ።

  • @መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ

    እግዛብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባ ጸጋውን ይብዛልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 7 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያስማልን ቀሲስ ሂኖክ አስስ አብባ አግልግሎት ስኖራችሁ አስውቁን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 7 місяців тому +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔ ትሁት አባት❤

  • @YeshiDnku-og4qb
    @YeshiDnku-og4qb 7 місяців тому +1

    ወለተ ስላሴ በጾለት አስቡኝ አባታችን ቃል ሂወት ያስማልን አባ ስውድውት ርጀም እድሜና ከጤና ጋር

  • @h6ey335
    @h6ey335 7 місяців тому +1

    #አሜን_ቃለ_ሕይወት_ያሰማልን_አባታችን🙏እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ ላይ አድሮ ብዙ እንድናወቅና እንድነቃ የረዳን ስሙ ይክበር ይመስገን🙏አባታችን በእድሜውና በጸጋዎትን ያብዛልን🙏በረከትዋን ይደርበን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን🙏

  • @buruktawit
    @buruktawit 26 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 7 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜ እና ጤና ይስጥወት

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 7 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ሄውት ያሰማልን ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @meseretbelayneh3279
    @meseretbelayneh3279 Місяць тому

    አሜን አሜን አባታችን::

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 7 місяців тому +1

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 7 місяців тому

    አሜን ይፍቱኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ
    @ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሳማልን ኣባታችን የሚያስተሙሩት ሁሉ እኛ ቤት ኣለ ሁሌም የመተች ደሮ፣ድመት ወይም ወፍ፣ ፀጉር የሚዘገንኑ ሁሌ እናገኛለን ቤተስብ ምንም ጤና የለን በምን ላገኛቸው ❤

  • @RhamhTg
    @RhamhTg 7 місяців тому +1

    አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ተንሳይ እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 7 місяців тому +1

    🎚አሜን🤲
    የክርስቶስ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልውት በዝህ የቁራኛ መንፈስ የቅዱስ ጊወርጊስ ምስክረነት አለ በቤታችን ደጃፈ ጠልውብን ወድሜ ርገጧት የውደሜ እግሩ ልቋርጠ ነበር በቅዱስ ጊውርጊስ ፀብል ነው የዳነው በጣም ከባድ መንፈስ ነው ግን እግዚአብሔር ከያዝን እና ወድ ፀብል ከሄድን ስራው ይከሽፋል

    • @MelesTesfaye-s1m
      @MelesTesfaye-s1m 6 місяців тому

      የአባታቸን ቀጥር አና የሚገለግሉበት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይበርክ እድሜ ያስጥል አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
    የኔም እመምተኛ እህት አለችኝ ለፈውስ ያብቃልኝ 😢😢😢

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤
    በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu 7 місяців тому

    አባታችንእድሜጤናአብዝቶይሥጥልን❤❤❤❤

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 7 місяців тому +1

    ቃለ የህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት አባት አለምዬ እድሜ ይስጦት

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ፡፡🥰🥰🥰 ከዚ ሁሉ መከራ ድንግል ማሪያም በመጎናጸፊያዋ ትሸፍነን፡፡

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት መዳኒአለም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 7 місяців тому

    የኔ አባት እድሜና ጤናዎትን ያብዛልዎት ለእኛ ግራ ለገባን ሰዎች እንድን ዘንድ እርስዎን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን ❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 7 місяців тому

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ አባቴ ወላዲት አምላክ የምትዉዳት ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ በእዉነት ይህ ትምህርት የሁላችንም ቤት ነዉ😢❤❤❤

  • @MironKnfe
    @MironKnfe 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ከዚህ ኩፉ መንፈስ ተቆራንቶት ያለ ሽባ ዱዳ አድርጎድ ያለ የ 4 ዓመት ልጄ ያድንልን በጽሎቱ ያስቡት አባ በወላዲት አምላክ ወልደ ኪሮስ ብላችሁ

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 7 місяців тому

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማኝን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ እማምላክ ትጠብቃችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 7 місяців тому

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተው ይደርብን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንኳን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አብ ና ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ ክብረ እለት ቀን አደረሳቹ

  • @martinaa2438
    @martinaa2438 7 місяців тому

    አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 7 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜን ሰይፈ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብልኝ😢😢😢😢ይከው 7አመቱ በክፊ ሴጣን ታስሮ ከተቀመጠ ቅዱስ ሚካኤል ታምርህን አሳየኝ😢😢😢😢

  • @TigabuMihret-e6g
    @TigabuMihret-e6g 3 місяці тому

    amen. kalehiwot yasemalin fetari

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 6 місяців тому

    ❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @amiramuzemil
    @amiramuzemil 7 місяців тому

    አባታችን ፈጣሪ ይጠብቆት ስንት ነገር አስተማሩኝ❤❤❤

  • @elsaesyas
    @elsaesyas 7 місяців тому

    😮ቃለሂወት ያሰማልን ሜሳኤሉ አባባል ተመችቶኛል❤❤❤

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 7 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 7 місяців тому

    አባታችን እድሜከጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን፡እድሜ ዘመኖት ይባረክ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የማቱሠላምን እድሜ ይስጠወት በጣም የሚገርም ና ትክክል ነዉ ለምሳሌ የአባቴ የአጐቱ ልጅ ሐይለኛ ደፍተራ ነበር በስም ነዉ የሚዉቀዉ ልጅ እያለሁ ነዉ የሞተዉ እና ልጁ 1እግሩ አካሳ ነዉ እሡም ደፍተራ መሠለኝ መርጌታ ሲሉት አዉቃለሁ ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቀን አባቶቺችነን ሁሉ ይጠብቅልን በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠመአት እያላችሁ

  • @በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 5 днів тому

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen

  • @astu8276
    @astu8276 7 місяців тому

    አግዛብሔር yestelen አባ ፀጋው yebark

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 7 місяців тому

    አባ እድሜና ጤና ይስጥውት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጣችው ኑርልን

  • @SsQq-rg7vh
    @SsQq-rg7vh 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ኣባታችን እመ ብርሃን ትጠብቅልን ከያንዳንዱ ትምህርት የኔን ሂወት ኣለው ኣሁን ግን እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ ለምምህራችን ቀሲሰ ሄኖክ ለመምምህር ተሰፍየ ኣበራ ለወንድማችን ድያቆን ዘሚካኤል ኣባ ሰሙኤል ሌሎችም ሰለ መናፍሰት እርኩሳን እንድንነቃ ያረጋችሁኝ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እኛም ከኣሁን በሃላ ወደ ሃላ የለም እግዚአብሔር ሃይል ይሰጠናል ጠንቆይ ደብተራ እርኩሳን መናፍሰት ከምድረ ገፅ ያጥፍቸው በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ መላው ቤተሰቦቼ

  • @የወረሂመኗ
    @የወረሂመኗ 7 місяців тому

    አቤቱ መታችንም አስመታችንም አርቅልን

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወለተ ሰበተ ብላችህ በጸሎታችሁ እምብኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹❤️❤️❤️🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖

  • @ምእራፍዘሩፋኤል
    @ምእራፍዘሩፋኤል 7 місяців тому

    አባቴ እድሜና ጤና ለኝ ብሉ ይስጦት አባቴ እኔ ቃል የለኝም ባርቶስ ከፀለይኩ ሰላም አገኝለው እርሶ ለመግለፅ ቃል የለኝም አባቴ እግዲ አነቁን ❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 7 місяців тому

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @ምእራፍዘሩፋኤል
    @ምእራፍዘሩፋኤል 7 місяців тому

    ለሰው ልጅ ያሎት ክብር ፍቅር ቃላት አይገልጠውም

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 7 місяців тому +1

    እኔም እንደዚህ ነው ታስሬ የቀረሁት ተምሮ እንዳልተማረ ሁሉ ቀርቶ አንጀቴን ታምሜ ቋሚ መድሀኒት ወሳጅ ሆኜ ቀርቻለሁ ትክክል ኖት አባቴ

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 7 місяців тому

      እህቴ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ወንቅሸት ሂጅ

  • @chinessmitiku1462
    @chinessmitiku1462 7 місяців тому

    እድሜ ይስጥልን አባታችን።

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 7 місяців тому

    ኑሩልን አባ ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 7 місяців тому

    አባታችን ትምህራታች እኮ እንድ ማር ይጥፍታል, ሁሌ በናፍቆት እንትብቅለን. እግዚአብሔር ይመስገን ይህ በዚህ ዘመን የብዙ ሰዎች ህውህት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ በጣም ከባድ ነው. ወልት መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን.. ወንድሞቼ ሁሉ በመተት መንፈስ መከራ አያዩ ነው 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማረን ብቻ በቸርነቱ 😢

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 6 місяців тому

    Dear our holy father GOD blessed U. You are correct.

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 7 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal 7 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎት

  • @AschiGetenetGetenet-lg3yw
    @AschiGetenetGetenet-lg3yw 7 місяців тому

    አባታችን ብዙ ምስጢር እንድናውቅ እያደረጉነው

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 7 місяців тому

    😢አቤቱ ጌታሆይ አድነኝ ከዚህ ክፉ አውሬ አባታችን እዴው በፀሎቶት ያስቡኝ 😢😢😢😢😢😢😢ስደት ነው ያለሁት

  • @KhalkedanTazeb
    @KhalkedanTazeb 7 місяців тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን❤❤❤

  • @HannahAssefa-nq2yu
    @HannahAssefa-nq2yu 7 місяців тому

    አባቴ ተሰቃየው ፀሎት አርጉልኝ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 7 місяців тому

    እናተን: አባቶቻችንን: የሰጠን:እግዚአብሔር: አምላካችን: ይክበር: ይመስገን: አባታችን: ቃለህይወትን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 6 місяців тому

    Kale hiwote yiasemalen
    Amen Amen Amen

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb 7 місяців тому

    አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን አባቶች

  • @AddisTadele-z1c
    @AddisTadele-z1c 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 7 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 7 місяців тому

    አሜን አባታቸን በረታችሁ የደብን

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 7 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 7 місяців тому

    አባቴ ኑሩልን