ወደ ካናዳ ስንመጣ በአዲስነታችን ከምንሰራቸው የስራ ዘርፎች ውስጥ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 638

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 роки тому +31

    ሁሌም ትምርት ሰጭ ፕሮግራሞች ስለምታቀሪቢ በጣም ከልብ እናመሠግናለን። በርችልን ኪዲያችን።

  • @aberaalemayehu-ew6rl
    @aberaalemayehu-ew6rl 3 місяці тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሁሌ ደስ ተኛ ሁኝ ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ከሰዉ አተጠብቂ መልካም ነዉ ለሰዉ ይጠቅማል ያልሽዉን አጋሪ እኔ አደንቅሻለሁ ወደ ካናዳ መምጫ መንገዱን አሳዉቂን ለመምጣት አስቤአለሁ አበራ ከአ/አበባ

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma1680 Рік тому +2

    ድንቅ ልጅ ነሽ ! "ሰው እሱን ያደናቀፈውን እንቅፋት ያነሳል እንጂ ሌላውን እንዲያሰናክል ዝም አልም!" ተመችቶኛል!!

  • @yaros_media
    @yaros_media 3 роки тому +29

    ቅንነት ለራስ ነው ምንም ብትሰሪ ሚተች አይጠፋም !!!!!!!! በርቺ

    • @yemarame.tizita7934
      @yemarame.tizita7934 Рік тому

      Eeta.edewe.benarame.lena.felegilegn.tsdate.kefetari.tagenalesh.kechale.selekeshn.lakilegn

  • @mestawotlemma1184
    @mestawotlemma1184 3 роки тому +7

    ኪድዬ በርቺ የምትስሪው ስራ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው።i like your Adie so proud.

  • @tewabechdemesse3547
    @tewabechdemesse3547 3 роки тому +5

    ጥሩምክር መከር ለወገን አስበሽ ነው እነጅ መጥፎ አይደለም በዝህ መክርሽ ቀጥይበት ተባረክ

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 роки тому +10

    ጎበዝ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቺ መረጃ አንድን ሰው ሙሉ ያደርገዋል ከጀርመን ነኝ ።

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому +21

    ጥናት የሰሩትም እንዳንቺ አይሰሩም ልምድ ደሞ ከምንም በላይ ትምህርት ነው ጀግና ነሽ

  • @melesbruh
    @melesbruh 3 роки тому +6

    ኪዲ አመሰግናለሁ መሰደድን ከሻትኩኝና ከተመኘዉ ድፍን 6 አመት አስቆጠርኩኝ እድል ባላገኝም ገንዘነብና ጊዜን ከማቃጠል ዉጭ ነገር ግን እኔ ሁሌ የሚገርመኝና የሚያሳስበኝ ከሰዉ ሀገር ሂጀ በመጀመሪያ የስደት ጊዜያት ምንድን ነዉ ምሰራዉ How I can survive my life b/c jo must be needed for immigrant so ዛሬ በጣም ጠቃሚና በራስ መተማመን እንዲኖረኝ የዘመናት ጥያቄየ የመለሰ video ነበር ጥያቄም ተመልሶልኛል Relief አግኚቻለሁ ምንም ይሆን ምን ስለ ካናዳ ያለሽን መረጃ ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ ኪዲየ longlive ኪዲየ

  • @etaferawpaulos6565
    @etaferawpaulos6565 3 роки тому +7

    ኪዲ ሠላም ነሺ ፕሮግራሞችሽ በጣም አሪፍና ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሰጡ ናቸው በርች ። ሥራ መናቅ አያስፈልግም የተገኘውን ሥራ እየሰሩ በመማር በጣም እራስን መለወጥ ይቻላል። እኔም ሥራ ከሚወዱት አንዷ ነኝ። ተባረክልኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራሽው። ❤💞😘🙏

    • @tsigehailu9411
      @tsigehailu9411 Рік тому

      ሰላም እናት እንዴት ነሽ ካናዳ ከሆነ የምትኖሪው እስቲ አንዳድ መረጃ ስጪኝ በናትሽ

  • @bogalegoa1493
    @bogalegoa1493 3 роки тому +8

    Is very nice information God bless you sister

  • @hamzayehawa9194
    @hamzayehawa9194 3 роки тому +6

    ኪድዬ እስኪ ሰለ Truck Driver የካናዳ ኢንፎርሜሽን ካለሽ Please

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +10

    ዛሬ ገና አየውሽ አነጋገርሽ እራሱ ደስ ይላል በርቺ ተባረኪ❤❤

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 роки тому +2

    ኪዲዬ የምትገርሚ ልጅ ነሽ!
    በጣም ግልፅ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን❤💋

    • @HanaHana-cu9zw
      @HanaHana-cu9zw 2 роки тому

      ኪዱዬ እንዳት የካናዳ ቪዛ አገኛለዉ

    • @sol-cg9ip
      @sol-cg9ip 2 роки тому

      @@HanaHana-cu9zw እኔ ኪዲዬ አይደለሁም

  • @bahruabas8350
    @bahruabas8350 3 роки тому +10

    ምታቀርቢያቸው videoዎች አሪፎች ናቸው 👌👍
    በተጨማሪ ግን አሁን ላይ ስላለው ፕሮሰስ በኮረና ምክንያት የቆሙ እና እየተሰሩ ስላሉ ፕሮሰሶሮች በታቀርቢልን 🙏specially group of 5

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 2 роки тому +1

    ኪድየ እንዴት ነሽልኘ ፕሎግራምሽ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ባሁኑ ጊዜ ስራ አይናቅም ኪድየ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +2

    ሀይ ኪድዬ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ቢያንስ አዲስ ለማመጡ ሰዎች ግድ ይላል ብዙን ጊዜ አዲስ ሰዎች ኢንፎርሜሽን ከማጣት ይቸገራል ስለዚህ ጥሩ ነው በርቺ።

  • @abrahammeles2400
    @abrahammeles2400 2 роки тому

    ኪዲዬ ጌታ ይባርክሺ ምንም ፊል እንዳታደርጊ ከጎንሺ አለን አበሻ አይሰራም ሰውን መተቸት አንደኛ ነወ የምታቀርቢው ቀላል እንዳይመሰልሺ አይዞሺ በርቺ ገና ፕሮግራምሺ ይሰፋል ትልቅ አነጋጋሪ ፕሮግራም ይሆናል ምናለ አብርሃም ትይኛለሺ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ ።

    • @abebawbirhantakele9538
      @abebawbirhantakele9538 Рік тому +1

      እናመሰግናለን ቀጥይበት ግን በምን አይነት እድል ማግኘት እንችላለን!

  • @AsfawKebede-r6s
    @AsfawKebede-r6s 5 місяців тому +1

    you are smart and gorgeous.I love your show, you make everything bright for us ,keep it up!

  • @amrotgizaw7771
    @amrotgizaw7771 Рік тому +1

    Kidi, You are sharing a greater experience. Keep up the good job. Thank you sister!

  • @lisaneworkfentaw4575
    @lisaneworkfentaw4575 3 роки тому +1

    ኪድ በርች ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 3 роки тому +6

    ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም ጥሩ እና ቅን ልብ እንዳለሺ ለማወቅ ተረድቻለሁ በርቺ ደሰ ይላል ፠

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 3 роки тому +12

    Good for you keep the great job and ignore toxic people

    • @simenehasrata7475
      @simenehasrata7475 3 роки тому +2

      yes, you are right! great job and never listen to toxic people.

  • @abrhamketawe989
    @abrhamketawe989 2 роки тому

    ሀይ ኪድየ እንዴት ነሽ ስለመረጃዉ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @rahmetmekonnen5544
    @rahmetmekonnen5544 3 роки тому +2

    Konjo endat nsh brchlen mametit eflegilhu men midrg nw yilbeg

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv 3 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ደስ ብሎኛል በርች አይዞሽ ጠቃሚ ነዉ

  • @SenaitNegash-u3l
    @SenaitNegash-u3l 6 місяців тому

    ሠላም እህቴ እኔ አመሰግንሻለሁ እውነት ግልፅነትሽ ደስ ይላል

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 роки тому +2

    ኧረ በእናትሽ ምርጥ ፕሮግራም ነው ኪዲ በርቺ በጣም ጥሩ ነው ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ዮቲዮብሽ አሪፍ ነው ከምር እኔ ሀገር ቤት ነኝ እኔ የሰማውትኝ ደግሞ የመጀመሪያ ስራ ሽምግሌ አሮጊት መጠበቅ ነበረ ኪዲ በርቼ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነሽ ከበጣም በላይ እናመሠግናለን
    እግዚአብሔርይባርክሽኪዲዬ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው-የካናዳ-ፕሮሰስ በመጠበቅ በተለያየ የአፍሪካ ሓገራት-ላይ-ላለነው በእውነት አንቺ ባለዉለታችን ነሽ‼️❤❤
    በዚ ላይ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ በምንሰበብ ይሆን ዊኒንፔግ_ካናዳ ላይ መጥቼ የማመሠግንሽ ከዳጃፍሽ የኔ ቆንጆ
    ❤❤❤

  • @menberebelew9364
    @menberebelew9364 3 роки тому +1

    ketnat lemed yebletal enamsegnalen berchi ehita

  • @genetrede484
    @genetrede484 2 роки тому +5

    ኪድሻ you are doing great!
    don’t discourage by the negative feedback.
    እኔ ከካይሮ መጥቼ ያረፍኩት some small town in
    Ontario ነበር it was so difficult to find a job.
    I got a job after a few months it was house keeping.I never worked a tough job like that in my in tier life.
    When I was in Egypt my job was taking care of 1 child with one of my friend we used to take a nap by taking turns.I’m happy going through all that.Right now I thank God for everything he has done for me!!!!

    • @mituberkt3265
      @mituberkt3265 2 роки тому

      Hay genet selame eni wede kanada memxate ena meserahte efelgale letlejingn tcheylesh be merja bemesexett

  • @OmegaDocumentary
    @OmegaDocumentary 3 роки тому +4

    I highly appreciate you for your honesty and kindness.

  • @g-dent6174
    @g-dent6174 2 роки тому +1

    Kidiye ur presentation is perfect

  • @RehimaAdem-bb9vk
    @RehimaAdem-bb9vk Рік тому

    ዋው. ለኔ ድንቅ እና ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ

  • @yonasayele9128
    @yonasayele9128 2 роки тому

    Kidu ewunetenew Canada yegebahu yahil
    newi yetesemagn
    egziabher yibarkish
    abo.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +7

    Thank you for sharing your true story!!!🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @Mamewollotube
    @Mamewollotube 3 роки тому +4

    ጥሩ ትምህርት ነው ኪዲ እኔምልሽ ቆይ ለቱሪዝም ሰው ተቀባይ ያስፈልገዋል ካናዳ ግን ምን ያክል ያስፈልገናል ❤❤❤❤ብር ታዳ ኪዲ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      ያው ሀብታም መሆንህንና እዚህ መጥተህ መቅረት እንደማትፈልግ ማሳመን ከቻልክ የሀብትህን መጠንና ስራህን አሳይተህ የጉብኝት ቪዛ የሚከለከሉበት ምክንያት የለም።

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 3 роки тому +2

    Oh i like it !!!!good information bless you more 🙏😘🙏😘

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 Рік тому

    Be ewunet kidi konjo anichi egzihabear yibarksh tiru timhrt new yeseteshin

  • @danigirma7413
    @danigirma7413 3 роки тому +2

    በጣም ደግ ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ ለበለጣ we come soon

  • @bizunehtesegadamtew
    @bizunehtesegadamtew 2 місяці тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ትምርት ነው በርቺ

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል በርቺ አንድ ቀን ይሳካል እግዚአብሔር ይርዳናል ደስ በጣም ጥሩ እና ቅን ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 2 роки тому +2

    ሁሌም ጥሩ ነገሮች ነው የምትነገሪን ስለ መልካምነት ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 2 роки тому +2

    ለዝህ ገፅ አዲስ ብሆንም በጣም ጥሩ ነገር ነውና በርች

  • @amaredesalegn7008
    @amaredesalegn7008 7 місяців тому

    ቃልየ ሲቪል እንጅነሪንግ ተምራለሁ እሱ አገር መጥቸ መስራትም እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም።ምን ተሻለኝ እስኮላር ሽፕ እንኳን እንደት አንደሚሞላ አላቅም።ስለ በጎ ስራሽ እግዚአብሄር ይክፈልሽ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 3 роки тому +1

    Honest information new berchi gobez.

  • @HanaHana-cu9zw
    @HanaHana-cu9zw 2 роки тому +3

    ኪዱዬ እስቲ በምን መገድ የካናዳ ቪዛ አገኛለዉ?

  • @lemimosisa6343
    @lemimosisa6343 Рік тому

    Tnxs alot kidi For all ur advice Ina Yikrta le information Mitaki SW kale please magengewun idil amechachling

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 2 роки тому

    ሁሌም፣የምሰጪው፣ትምሕርት፣ከልቡ፣እናመሰግናለን፣ኑሪልን፣

    • @israelabera9891
      @israelabera9891 2 роки тому

      መልካም ልብ ሰላምሽ ይብዛ

  • @emanuelgemeda4127
    @emanuelgemeda4127 3 роки тому +3

    you are great keep good work

  • @zemenubayable9240
    @zemenubayable9240 3 роки тому +1

    በርች ጥሩ በጣም ደስ የሚል ስራ እየስራሽ ነው

  • @liethiopiaethiopia4228
    @liethiopiaethiopia4228 3 роки тому +8

    It is amazing that you shared the reality and jobs we are doing in Europe. Genzeb ke zaf lay endemayshemetet

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 3 роки тому +1

    Betam new yemitafitew were shown qonjo information tiliqi never new tebareki

  • @getuasrat3019
    @getuasrat3019 3 роки тому +6

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @buzayehusime6541
    @buzayehusime6541 3 роки тому +2

    Kidu betam Tru new mitakerbiw berchi yachin melkt klbu yadamete sew simeta aydengtm.

  • @haymanotassefa1008
    @haymanotassefa1008 2 роки тому

    ኪዲ እኔም እወድሻለሁ አጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው ምክንያቱም ካናዳ ለሚመጡ ሁሉ ጤናሽን ይስጥሽ ውጣ የተባለውን ልጅ እርጅው አላውቀውም ብቻ ግን አሣዝኖኝ ነው haymanot from Ethiopia Adisababa

  • @robaudesa
    @robaudesa 11 місяців тому

    Kidiye thank you,for ur detail explanation,continue ...don't cutting this program,workhard, by

  • @makimaki2759
    @makimaki2759 3 роки тому +4

    በርቺ ትምህርት ወስደንበታል

  • @endalezekiwos6189
    @endalezekiwos6189 11 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ! እኛን ኢትዮጵያዊ ያንን ለመርዳት በዚህ መልኩ ስለምትረጅን ብድራቱን ጌታ ይክፈልልሽ። በርችልን

  • @kidstnew6325
    @kidstnew6325 2 роки тому +1

    ብዙ ነገር አግዘሽናል እናመሰግናለን

  • @mihertgezaw5828
    @mihertgezaw5828 2 роки тому +1

    Kidiya betam xeru program new berchi yene konjo

  • @basazinteferi235
    @basazinteferi235 Рік тому +1

    ኪዲ ምርጥ ሰው

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 3 роки тому +2

    ኪዱ በርቺ ሁሌም እናዳምጥሻለን በርቺልን

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 роки тому +1

    kidi keep it up you did good i like your Video

  • @tube4746
    @tube4746 3 роки тому +5

    እሚገርምሽ ነገር ድግሬየን ተመርቄ ስራ አጥቼ ሽንት ቤት በአራት መቶ ብር ተቀጥሬ እሰራ ነበር፣ቋጠሮ በአንድ ብር እሸከም ነበር

  • @tube4746
    @tube4746 3 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 роки тому +1

    በርች ኪዱ ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠሽን

  • @fikadukebebew1987
    @fikadukebebew1987 3 роки тому +1

    Selam lanchi yihun gin ene lamamtat efaligalewu endet memtat echilalewu

  • @alemeshet1103
    @alemeshet1103 2 роки тому

    ጠንካራ ሴት ነሽ እግዝያብሔር እድሜሽን ይጨምርልሽ

  • @getnetachenef7844
    @getnetachenef7844 2 роки тому +1

    you have innocent heart thanks

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ምንም ጥናት ቢጠና ከዚ በላይ እውነት የለም በርቺ ነጌቲቭ አስተያየት ይኖራል ሁሉም የተለያየ ስለሆነ አንቺ እኮ በራስሽ ላይ የአመታት ጥናት አካሂደሻል በቂ ነው እኔ ካናዳ ነኝ ከፈለግሽ ልምዴን በደንብ አካፍልሻለሁ ያልሰራሁት ስራ የለም አሁንም ፍለጋ ላይ ነኝ የግል ስራ ሁሉ ከፍቼ በኮቪዱም በሰዎች ያልተገባ ክፋትም ዘግቻለሁ እግዚያብሔር ይመስገን አሁንም የግል ስራ ለመስራት እየሞከርኩ ነው።

  • @genetgeletu2840
    @genetgeletu2840 2 роки тому +1

    ጎበዝ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው 🤙🙏😘

  • @KuludUsman
    @KuludUsman 3 місяці тому

    TikTok and Instagram ክፈቺ I Love you So Much Sis Gn እኔ high Scool Program process ጀምሪ ነበር እና ምንም family የለም እና ሴት ነኝ እና አይከብድም 😂 ግን አንቺ በርቺይ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ስለ ተማሪ ምናምን video ስሪልኝ please

  • @mudeumertube5844
    @mudeumertube5844 3 роки тому +3

    Thanks for your information

  • @shukmedia-3429
    @shukmedia-3429 Рік тому

    Don't be discouraged with those people .Thanks for sharing

  • @meklit8959
    @meklit8959 Рік тому

    Thanks dear betam tnkare yteykal ke Hager weto mesrat be ewnet ene 21 amete new ye gbi temari Negn memtat felgalew but bet tsidat kebad new keahunu erasen lehulu neger endazegaj new yaregshign thanks

  • @sisaybekele2148
    @sisaybekele2148 8 місяців тому

    Betam keberilen berchi,canada meteche endemamesegnesh ergetegna negn,geta yawkal esu yardage becha

  • @sisay1183
    @sisay1183 3 роки тому +1

    በአሜሪካ ያለው ነገር በአብዛኛው ተመሳሳይ ሲሆን በተጨማሪ ሴቶች በአስተናጋጅነት በኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት የሚሰሩ ሲሆን ወንዶች በጋዝ ማደያ አና ሊከር አውስ በካሸሪነት ይሰራሉ።ሌላው ጥናት ምናምን ለሚሉት ሰዎች ቦታ አትስጫቸው አንዳንድ ከስራ ይልቅ እንከን ላይ የሚያተኩሩ ሰዎች ተፈጥሮአዊ ባህሪ ስለሆነ።በተረፈ በርቺ በርቺ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      Thank u dear 💜

    • @tigestdebebe5769
      @tigestdebebe5769 3 місяці тому

      እንደው በክርስቶስ ስልክሽን ወደዛ በትዳር ለመምጣት አስቤ ነበር ላውርሽ​@@kidiethiopia

  • @kibretgelan
    @kibretgelan Рік тому

    Kidi enameseginalen arif ginzabe nwu

  • @enanuzewdu5928
    @enanuzewdu5928 3 роки тому +1

    Kidi sweet girl. Thanks for sharing your story.

  • @sami8419
    @sami8419 2 роки тому

    am a young man currently in Addis. u are so so humble! I mean am amazed. u could have bosted like "those" diasporas but u dont. luv u

  • @kokokoko-zc8nw
    @kokokoko-zc8nw Рік тому

    Yanye konjoooo Egzabeher amlak yibarkch❤❤❤❤

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Рік тому

    የኔውድ. ስራአትሽ ደስ ይላል ፈጣሬ ይጠብቅሽ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 3 роки тому +2

    ምርጥ ልጅ ነሽ ይመችሽ

  • @demekelobago1063
    @demekelobago1063 8 місяців тому

    Many thanks for your best information.

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Рік тому +1

    እረ እዴት ምጣት እደምችል ንገሩኝ እናቴን ከሰው ቤት ላውጣት አረብ ሀገር ነኝ ሞልቶ አይሞላ 😥🥰🥰

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 роки тому +3

    ኢትዮጲያን በሙሉ ኡስታዞች አርቲስቶች የኢትዮጲያ ህዝብ ድምፃቹን ሰኡድ አረቢያ ላሉት እስረኞች ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ይህ በቂ አደለም ድምፃችን አለም እንዲሰማው በእንግሊዝኛም በአረብኛም ማስተላለፍ ግድ ይላል:ታሳሪዎች ሀገራቸው ገብተው እስኪጠናቀቅ ድረስ ፍትህ መጮህ አለብን ለምን በፅሁፍ ብቻ ድምፅ ለምን አያሰሙም:

  • @GebineshShibiru
    @GebineshShibiru 11 днів тому

    ስኳሬ መንግስቱን ፈልጊልኝ አደራ እባክሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙋🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekaawel5531
    @mekaawel5531 2 роки тому +1

    Thanks for everything you awesome I appreciate you

  • @teklebahiru6752
    @teklebahiru6752 7 місяців тому

    ጥሩ ልምድ ነው ።ለመሄድ የፈለገ ሰው መንገዱ እንዴት ነው

  • @hwhw1916
    @hwhw1916 2 роки тому

    እባክሽን ቴሌግራም አካውንትሽን አስቀምጭልን

  • @zemaritworkneshhailutube9544
    @zemaritworkneshhailutube9544 3 роки тому +4

    Good job kidy thanks

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese4856 3 роки тому +8

    እመ ብርሀን ትስጥልን ስደት ላይ ያለን እኛ እናዉቀዋለን እናመሰግናለን ዉዴ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому +1

    Really you are amazing and real
    God bless you ❤️

  • @AdmasuShomoro
    @AdmasuShomoro Місяць тому

    Kidi እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @etsubdinkzerihun9687
    @etsubdinkzerihun9687 3 роки тому +1

    endezh ayinet vedio sinfelig nbr betam enameseginalen betewedede gize,gizeshn ena ewketishn silakafelishn enameseginalen ! 😊
    ..... next week litseri (btw im interested on it)basebshiw vedio lay sile kifiyawm bezaw ayayizesh bitawerin ebakish 😊
    Yaw i know ke bota bota yeleyayal gn zm bilesh estimated value un ngrin lemawedader ena advantage lemeyaz endiredan.bezawm sile tax u bitawerin weyim be lela vedio temeleshibet kechalish sile tax guday. Bedigami enameseginalen

  • @mekiyaibrahim9476
    @mekiyaibrahim9476 3 роки тому +2

    Its my first time to watch des tiyalesh btam

  • @hussenjemal1496
    @hussenjemal1496 3 роки тому +1

    Hello good evening sister . think you good news

  • @ራሄልየሚኪእናት
    @ራሄልየሚኪእናት 11 місяців тому

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በቅርብ እመጣለሑ ባገኝሽ ደሥ ይለኛል🥰😊