Kidye melkamnetshn wedjewalew gn egna ethiopiayawiyan snbal mkegna nen mnale melkam bnhon egzihabher yemiwedew neger bihon le sewoch melkamn maseb new ke kidi enmar egzihabher ybarksh
It's good advice kidi yene konjo . keray bet Sera endet new leiads sew ye Ethiopia private colleges yeseral weyy etha wennep .nurse dgree cheresku thanks 🙏 More and more
ችኳ i like to say thank you for your information keep doing your good work that helping people get some idea about Canada ካሳ ብላንካ ነኝ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ሰፈር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ pic out
አይ ሰው የበላበትን ሰሃን ይረግጣል ለዚህ እኮ ነው ሰው መረዳዳት የሚፈራው በመጥፎ ሰዎች ምክንያት የጥሩ ሰዎች እድል ይዘጋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የኔ መልካም ሴት በርቺ
Btamykebdal
ኪዲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስራሽ በጣሞ ደስ ይላል ሁሉ ሰው አንድ አይደም መተባበርን አታቋርጭ ከሱዳን
አቤት አገላለጽሽ አንዴት እንደምትችይበት ጎበዝ የኔ ማር really very interesting God bless you our hero our beautiful sister
ኪድየ የንየ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ብዙ እማናውቀው እያሳወቅሽን ነው እውቀትሽ ይጨምርልሽ❤❤
ዋው ኪዲ ትምህርቶችሽ በጣም ነው የተመቹኝ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ
በጣም ደሰ የምል ቀንነትና መልካምነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሸ የዚህን እድል እንድገኝ በእግዚአብሔር ሰም በለሙሉ ተሰፍ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ቀናነትን በዕውቀትና በጥንቃቄ ተንትነሽ ስለምታስረጅን
ተባረኪልን kidiያችን
በጣም አስፈላጊ ጠቃሚ ማስተዋል የተሞላበት መረጃ ነው በርችልን
መልካም እህት ሆነሽ ተፈጥረሻል። ለሁሉም ሐበሻ ኤርትራውያንንም ጨምሮ። ለሠው ለሚለፉ ሠዎች እግዚአብሔርም አብሮ እንደሚሠራ የታወቀ ነውና ዕድለኛም ነሽ።
በበኩሌ ሥፖንሠር በመሆን የሚተባበሩ ሠዎችን በአንቺ በኩል ለማግኘት እችላለሁ?
ኡጋንዳ ነው በአሁኑ ሠዓት የምገኘው።
በእውነትእንዳንቺ ቅንሰው ያስፈልጋል ተባረኪ ጥሩ ትምህርትነው
ኪዲ በእውነት በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ። መረጃ ገንዘብ በሆነበት በዚህ ዘመን አለ የሚባለውን መረጃ እየሰጠሽን ስላለ ምስጋና ይገባሻል። እኔ በተለይ ካናዳን በተመለከተ ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ሆኛለሁ።
ኤርትራውያን ወገኖቻችን በማለትሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ።
እንኳንስ በከለር በባህል አምሳዮቻችን ቀርቶ ጃፓን ቻይናም ወገን ናቸው። አብረሃም ብርሃኔ ሁላችን ያዳም ልጆች ነን ።
አንድ ህዝብ ነን እኮ
Ena eht wendmochi eko nen
እና ውሰደኝ
kideye geta eyesuse abezetoo eberekeshiii.....tebareki....
Kidiii wede canada yememetate mulu felagote neberegn gina canada yeminore zemede yelegnem beze gudaye laye yemeterejegn negere kale kidiii ye ewenate lelemenshiii......bire benoregneme eza huno sponsor yemehonelegn sew yelegnem
ኪዱዬ አንቺን ለማመስገን ቃላት የጥረኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ።የሰዎችን ጭንቀት ጊዜ ሰጥተሽ ማዳመጥና የቻልሽውን ሁሉ ሳትሰለቺ መርዳት እውነት መታደል መባረክ ነው።ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ መርዳት እየቻሉ እድሉን ላልተጠቀሙበት።ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
ኪድዬሰላምሽ ይብዛ በጣምጥሩነዉ አየሽበጅቡቲ ስዴተኛካምፕ እስከ35ዓመት የቆዩየልጅልጅ ያዩኢትዮጵያዉያንአሉ ግንሰዉበማጣትእንሰቃያለን እስኪተነጋገሩና እ/ርእንዳሳሰባችሁ እርዱን
ኪድዬ ሰላምሽ ይብዛ-: አንዳንድ እስፖንሰሮችም በቢዝነስ ወይ በጋብቻ ወይ በተለየ መንገድም ወስደው ሲያበቁ የወሰዱት ሰው የአገሩን ሲስተም እስኪያውቅ ብዙ በደል የሚያደርሱም አሉ ልክ ገነት ያገቡት ይመስል ለዚህ ምስክር ያች አርቧ ከቤሩት ካናዳ ወስዳት የተጫወተችባትን ያቀረብሽልን ፕሮግራም ማየት ነው እደዛ ያሳለፉ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እና ምክርሽ በሁለቱም ሳይድ ቢሆን አሪፍ ነው ኪድዬ በርች።
ዋዉ እናመሰግናለን ኬዴዬ ባለሽበት አግዝያቤሂር ይጠብቅሽ
ኪዲዬ እኔም ናፍቀሽኝ ነበር ኪዲ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ነው።
ጥሩ መርጃ ነው ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ኪድ "
ሀይ ኪድ እንደት ነሽ በርች ደስ ይላል የምትሰሪው ስራ የኔ ደግ ሴት
ውይይይ በአጠቃላይ የአንች ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ በጣም አሪፍ ነው ተስፍዬ እየለመለመ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ከዚህ የምወጣ ይሆናል
እንኳን በደና መጣሽ ኪዲየ በጣም ቆንጆ መልዕክት ነው በርቺ የኔ እህት
Selam yibzalish ehit kidi zare new yesemahush ena ejig betam bizu ginizabe yemiset ena ewnet new bedifret yastelalefishiw tebareki🙏❤
kiidiye እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ጥሩ ነገር አመጣሽልን::
ታበረክ በእውነት መልከም ሰው ነሽ
እኔ ከነደ ለመሄድ ብዙ ሞከርኩት አልቻልኩም አሁን ግን Dbai ነኝ
የተገኘውን ምንም ብሆን ሰርቼ እከፍላለሁ
ምወስደኝ ሰዉ ከሌ አግዥኝ
ኪድየ በጣም በጣም አስተማሪ እና ብዙ ነገሮችን የተረዳሁበት video ነው ብዙ ቅን ሃበሾች እንዳሉም ተረድቻለሁ
Thank you betam tiru melkit new gin edaya yemadamin chikichik yelemeda tenkera neni❤
ኪዲ በጣም ገንቢና አካታች አስተያየት ነዉ፤ አመሰግናለሁ።
ኪዲ እኔም እንዴት ያሉ ስፖንሰሮች ነበሩኝ መሰለሽ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርችልን
How can i find sponsors?
so sweet my dear respect all the time .......yes GOOD IS GOOD ALL THE TIME..
እናመሰገናለን ለምክርሺ የሚመስለን ቀላል ነበር ፈረንጅ አገር
Kide Betam dese bemilel agelalese new yegelseshew thank you so much
ቅድስትየ ፕሮግራምሽን ሳይ በጣምነው ደስ ያለኝ። እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው ነገር ግን ካናዳ መምጣት ፈልጌ እስፖንሰር አጣሁ። ዘመድም የለኝም እናም እስፖንሰር አፈላልጊልኝ እና እርጅኝ።
በጣም መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሄርም እንደዚህ አይነቱን ሰዉ ነዉ እሚወደዉ
እግዛብአብሔር ይስጥሺ ጥሩ ጥሩ ነገሮቺን እየሰጠሺን ነው ቀጥይበት በርቺ
ኢትዮጵያ ማንም የሚተባባርሸ የለም ኤርትራኖች ፍቅር ናችው የተባበራሉ ኪዲዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ እንዳንቻ ግልፅ የለም ቢኖር ኢትዮጵያ ችግር አይኖርም ነበር ምን ይከብዳል እሰፖንሰር ማድርግ አንድሰው ከችግሩ ማውጣት በረከት እንጂ ብዙ ነገር አለኪዲዬ❤መልካም ነት ለራሰ ነው የእናተና የአራባገር ችግር አንድ አደለ አንደሰው ሰመጣ ቤት ሁሉንም እናሞላላን እንቺ ብቻ እስፖንሰር ሁኝኝበተረፈ ግልፀነትሸ ደሰ ይላል እናመሰግናለን በረቺ🙏በረግጥ ትክክል ነሸ በዩቱ ነው የማቅሸ ጥሩ ሰለሆንሸ ነው ገልፀነትሸ ነው በግልፀ የማወራሸ ለጓደኞቼም ሼር የማደርግሸ በጣም ነው የምንወድሸ
ጥሩ ግንዛቤን ሰጪ ትምህርት ነው ለሁለቱም ኪዲ ተባረኪ
ጥሩ ትምህርት ነው ኪዲ እናመሰግናለን 🥰🙏🙏🙏
Betam liki nesh ehitachin yemiri yikirita meteyeki alebachawu endawun biyasikeyimu mizigana yigebachuwuali
አቦ ይመችሽ ሰዎች ስንባል ለውሳኔ እንቸኩላለን በርችልን እንፈልግሻለን
Selam enate endet nesh endene minim zemed yelelen gin mehed betam eyefelegin yalen sewoch min enadirgi ebakish minim madireg alchalkum ebakish erjign
Ertyerwean betam yerdadalwo bhwonem etopiawean anerdadam etopiawean ebakachwo enerdada sedet amen lebzwo amet erdwon tebarkwo
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ቅድስት አሪፍ ትምህርት ነው ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እህቴ እመቤቴ ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ
ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች የኔ መልካም🥰🥰🥰
💕
እውነት በጣም ደስ የምትይ ሁልነጋርሽ የሚያምር አስተሳሰብሽ አነገጋርሽ በቃ ሁሉ ነጋርሽ ይመችሽ
💕
በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ በዝህ ቀጥይ
እናት ጥሩ ተስፋ ይዘሽ ስላማጣሽ እናመሰግናለን ትብብር ማድራግ ከቸልሽ ፒሮሴስ ስንጀምር ሌባ ልባለን አስቻሬ ትብብር አርግልን እኔ ሹፈር ነኝ እስት መንገዱን አሳዩን እድላችን እንጣቀም እስካሁን መንገዱ አልታይ አሌን ዬኛን እድል ሌሎቹ የተጠቀሙ ነዉ
በጣም እናመስግናለን ጠቃሚነገሮችን በማቅረብሽ
Kidi you are so amazing gn ke Ethiopia mewtat ende mitasb keld aydelm pls just pray for as live in Ethiopia reall difficult
ከዲ እውነት እኛ ባንወጣ እንኳ በጣም እግዛብሐር ዘመንሸ ይባርክሸ አንድ እንደ አንች ለላ ሰው ብኖር እኛ እዝ አንኖርም ነበረ በጣም ነው ማመሰገነሸ
Kidye melkamnetshn wedjewalew gn egna ethiopiayawiyan snbal mkegna nen mnale melkam bnhon egzihabher yemiwedew neger bihon le sewoch melkamn maseb new ke kidi enmar egzihabher ybarksh
እናመሠግናለህ እህታችን ኪድ
የኛ የሠዎች ታሬክ ግን በጣም ያሣዝናል በርቅ ላበደረ ጠጠር መለሱለት አሉ😢አር ምነዉ እኔስ እንደዚህ አይነት እድል ቢያጋጥመኝ በእዉነት እጥፍ አድርጌ ነበር የዛን ሠዉ ዉለታ የምከፍለዉ❤
የኔ መልካም ተባርኪልን እድሜ ጤናይሥጥሽ ኪድ
ኪዲየ ሰላም እኛ ብዙ አይነቶች ነን ሰወች እረዳ እኛ ሞክረነዉ ለራሳችን ያቃተነን መስፈርት ሰወች ሊሟሉሉን ሲሉ ደስ ሊለን ይገባል እባካቹህ
እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ አቅርበሽዋል እህቴ
ትክክል ነሽ እናመሰግናለን👍🏽
ሰላም እህት ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው ጌታ ይባርክሽ ካናዳ በቤት ውስጥ ናኒ ማምጣት ይቻላል ይህንን ብትሰሪ ደስ ይለኛል መረጃ ከፈለገልሽ አናግሪኝ አወራሻለሁ ተባረኪ
እሺ contact information ተይልኝ
ፌስቡክ ላይ ስልኬን እሰጠስሻለሁ ደውልልሻለሁ ፌስቡክሽ ምንድን ነው
@@SelamS52 kidi Ethiopia ካልመለስኩልሽ በኮመንት ላይ አሳውቂኝ እባክሽ
@@kidiethiopia Eshi dear I already ping on your messenger I will call you tomorrow if you can talk let me know , thank you
ሰላም እህቴ የምጠይቅሽ ጥያቄ ነበረኝ ከተመቸሽ👏
ኪድዬ ዉይ መልካም ሰው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
ምነው ዘመዴ በሆንሽ
ኪዲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ጥሩ ምክርነው❤❤❤
Ewnet betame gobeze lije neshe egezabehar yebarkeshe
Kidiye anch betam tiru kin lib yalesh set nesh tebarekilng
ሰማሁሽ የኔ ዉድ ጥሩ ተሞክሮ ነዉ
Kidy I heard ur message's u r so humble
Ewinet new hulum bebotaw sihon new negerochin minredaw thanks kidye
ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
አንቺ በጣም ቀና ሰው ነሽ ለሁሉም ማሳወቁ ጠቃሚ ነው ግን በስፖንሰርነት ወስደዋት እንደቤት ሰራተኛበነፃ ምንም ስለማታቅ ለ4 አመት ልጅ ያስደገች ልጅ ሰምቻለሁ እና ወሳጆችም በጥቂቱ ችግር ያለባቸው አሉ
ከመቶ አንድ ሊኖር ይሽላል አብዛኞቹ ግን ጥሩ ልብ ይዘው አያመጡም ዛሬ ቅድስቴ ጥሩ ግንዛቤ ስለጠች ይምንከፍለውን ዋጋ አመስግናታለው
kidi silk kutrshen btliki des ylgnal
It's good advice kidi yene konjo . keray bet Sera endet new leiads sew ye Ethiopia private colleges yeseral weyy etha wennep .nurse dgree cheresku thanks 🙏 More and more
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ቅን ሴት
በጣም እናመሰግናለን ያላወኩትን አውቂያለሁ አቦ እንጀራ ይውጣልሽ
ሰላም ይሁን ኪድ ነገር ሁሉ ትክክል ነው መልካምናት ለራሱ ነው ግን ለአህያ ሰው ዉለታ እግዚአብሔር ይከፍላል አይቀርም እኔ በጣም ጓጊቼሃሎ እኔን አደረ ብዬያሃሎ ከእግዚአብሔርም ጋር አደረ ለችና ለእግዚአብሔር ሰጥቼሃሎ 🙏💔
ኪድዬ እናመሰግናለን
ኪዲዬ አንች በጣም ቀና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከፌትሽ ይቅደም ያአሰብሽውን ያአሳአካልሽ ኪዲዬ ኤደን እባአላለሁ ታአላቅ እህቴ የካናዳ ዜጋአ ነች እኔ የምኖርው አዲስ አበባ ነው እዚህ ሆኘ ፕሮሰሱን መጀመር እችላለሁ ወይስ ሌላ ሀገር መሄድ ይጠበቅብኛን
አትችይም
@@kidiethiopia በ sister sponsor አይቻልም?????????????????
ኪድዬ በጣም እናመሰግናለን ለሁሉ ነገር እግዛብሄር ይስጣቹ ኪድዬ አሁን የምልሽ ነገር ሳው ዝ አፍሪካ ነው የምኖረው እና በጣም ተቸግሪያለው ችግርሰልሽ ለልጆች ለኔም ቢሆን ኦና ምን ማድረግ አለብኝ እኔ ምንም ሰው የለኝምየድግል ልጅአማኑኤል ሰው ያዘጋጅልኝ እንጂ ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው በተረፈ አመሰግናለው
Beroye enem south Africa new menorew ede u.n enegeba wey
ኪዲ እጅግ በጣም አመሰግናለው ከዚ በላይ እንደምትሰሪ አምናለው ሰላሙ ይብዛልሽ
🙏💕
Hi kiduy egzabher yebrkesh endat anchn mageget echelalaw
ኪድየ የኛ ልዩ ምስጋናየ ከልብነው!!
Thank you my best sister for about your dream.
txn for good ethiopians what your doing is good and it will repay you in much more harmony dont give up on ur fellow good ethiopians stay blessed.
አቺ ጎቧዝ ነሽ እኔን ዉሳጅኝ ሰርቼ እካፍለሻላዉኝ የምሬ ነዉ
Kidiye bright ........❤❤❤❤
Dear Kidi ,
really really you give an amazing advice for those who are dream to live in Canada or out of ethiopia. thank you so much
ቅድስትዬ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርክሽ እኔ canada memtat ifelgalehu ina irjign
Thanks kidi. you are blessed.
Kidi I appreciate your honesty.
ኪድ እንዴት ነሽ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
[[አንቺ አምላክ አይደለሽም እኔ ዐልሰግድልሽም]] እጅግ_በጣም_መልካም_ሰው_ነሽ
ቆንጂዬ ሴት ብቻ ዓይደለሽም!!
፧፧፧፧ከልብ፧፧፧እናመሠግናለን፧፧፧ቆንጂዬ ሥነሥርዓትሽ እና ቅንነትሽ እጅግ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክሽ‼️
Kidiyeeeee .....esky yehone neger bileshi kezih ager awuchign ene manm yelegnm
Great Thanks Alot Keep It Up 💞💞💞💞
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኪሺ ታላቅ ሴት ነሺ
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ኪዲዬ ሠላምሽ የበዛ ይሁን እወድሻለው ደግሞ እግዚአብሔር ልቡን ያራራው ሰው አግተሽልኝ እኔና ባሌን እስፓንሰር አድርጎ ካናዳ ላይ አግቸሽ በአካል አመሰግንሻለው ደግሞም ይሆናል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!!
ኪዲዬ stey blessed 🙏....
ከአረብ ሀገር እስፓንሰር ሆኖ የሚገላግለኝ ሰው ጌታ መልስ ይሰጠዋል 🙏 ...
እኔንም በገላገሉኝ 7አ መት አረብ ሀገር እፉ
ችኳ i like to say thank you for your information keep doing your good work that helping people get some idea about Canada ካሳ ብላንካ ነኝ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ሰፈር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ pic out
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ካናዳን ምወዳት::
ልጄ እኔ ውጣ የተባለውን ሰው መኖርያ አሰጥቼ የእግዚአብሔር ሰላምታ ነፈገኝ
በጣም እናመሰግናለን በቀናነት ስለምትነግሪን ቀጥይበት ተባረኪ
ከአረብ አገር ይሻላል የመጣው እድል እግዚአብሔር ይርዳን መልካም ነትሽ ተመችቶኛል እግዚአብሔር እስፖንሰር የሚሆነን ያስነሳልን
Kidi lemitsechiw info thanky.
Betam enamesegnalen...Yale sponsor be genzeb memtat yemnchilbet menged kale pls ngerin
ኪዲየ በጣም እናመሰግናለን
kidi bkirbi mamtate aykerim egzbhr kfekede ayeshalew God bless you !
እውነት እውነት አልሻለሁ በዚህ ጊዜ እንደ ሃበሻ ቅንነት የጎደለው የለም !!
በዛው ልክ ደግሞ እንደ ሃበሻ ደግግግ የለም ❤❤
kide salam beyashalaw zayna hamdalla yibalalaw
bamaskadam lamitsariw sira fatare yikfalish,damo bamakatal mitayikish nagar binor risponsar anche bitfaligilign
አንዳንድ ሰዎችም ተዛምደዋልም ብላለች
Dege alegetemjeme ende habesha erkuse yeleme beziche medere ensu.hedewe anete enedethide ayefelgume
ብትጎዳም ቅንነትን የመሰለ ነገር የለም
በጀመሪያ ዕድሜና ጤና ለአንቺ ፡ በመቀጠል አሳይለም ወረቀት ኡጋንዳ 2013 ነበረኝ ነገር ግን ኢትዪ ኤርትራ ሰላም ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ መጣሁኝ ፡፡ አሁን ይምጠይቕሽ ኡጋንዳ ያውጣሁት አሳይለም ኢትዮጵያ ውስጥ ይሰራል ወይ ? ለመልስሽ አመሰግናለሁ፡
እናመሠግናለን ለትምህርትሽ