Thank you sister you made a lot of effort to get this great information about the wonderful people of Sheka and about such a beautiful place of mother earth.
If I nows when I was young this all amazing and fabulous mama Ethiopia 🇪🇹 resources i never and ever to become a refugee. Now to let for me , but for the coming generations brightest future a big hopes that.
🧶Protecting Rainforests is very important! Thankyou to Keffa Community! Rainforest አንዴ ከጠፋ አይተካም! ተንከባከቡት! በሌላውም ክልል ጭምር! Kudos! 🙏🌄
ዋው የእግዚአብሔር ስጦታ እንዴት ውብ ነው ስለማይነገር ስጦታዎች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አሜን
እውነት ነው
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ዋው ! በተፈጥሮ የታደለችው ኢትዮጵያ ዋነኛ ማሳያ ! ደን ሕይወት ነው።
ሀገሬን በደንብ እንዳውቅና ሀብቷን በአግባቡ እንድንጠቀም ቀን ለሊት በትጋት ተግቶ ስለሚሰራው ክብር ምስጋና ይድረስ ለሀቀኛው ለፍትሀዊው ታላቁ ጀግናው መሪዬ አብቹ አላህ ይጠብቅህ አሚን አላህ ይርዳህ አሚን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ጠላቶችህ የሀገራችን ኢትዮጲያ እና የ 87 ብሄር ብሄረሰብ ህዝቧ ሁሉ ጠላቶች ናቸው አላህ በጀባርነቱ ጨርሶ ያጥፋቸው አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን አሚን ።
R u serious bro 😢
Wow very nice and fabulous representation. Thanks for your time and efforts. God bless all participants.
DAMN,,,,,,,, ITS AMAZING
እጅግ ማራኪ ነዉ
Simply amazing!!!!
My dear Ethiopia, how beautiful you are!!! Love the show! Thank you for excellent presentation!!!!
Mourning voice of reporter
እኔ ጥሎብኝ እንኳን ተተርኮላት ኢትዮጵያ የምትባል አገርን እንዴት እንደምወዳት ኢትዮጵያዬ ሃያሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ልጆች በደስታ የሚኖሩበትን ሰላም ፍቅር ጤና ደስታን ፈጣሪ ይስጥሽ ኢትዮጵያዬ “በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።”
- መዝሙር 72፥9 ይህ ትንቢት የደረሰ ይመስለኛል ጫጫታ የበዛውም ለዚህ ነው።
Unbelievably beautiful.
አቤት የእግዚሐብሔር ሥራ እንዴት ድንቅ ነዉ አደራረጉ ግሩም ነዉ ምሕረቱም ለትዉልዱ ሁሉ::
የኢ/ጠ/ሚ አብይ አሕመድን ወልደዉ ለኢት/ሐገርንና ለትዉልዱ
ያስረከቡትን እናትና አባት በሕይወት ባይኖሩም የተሸከሙበትን ማሕፀናቸዉን ባረክኝ ስለተሰጠን መሪ እግዚሐብሄርን እጅግ አድርጌ አአመሰገንኩኝ::
Thank you sister you made a lot of effort to get this great information about the wonderful people of Sheka and about such a beautiful place of mother earth.
ውቢታ ሀገሬ
Thank you for presenting Ethiopia's Havenen On Earth. It is a Paradise.🐝🐝🐝🐝🐝🐝💌💌💌🟢🟡🔴🎄🎄🎄🌲🌱🌴🌿
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ደስ የሚል ማህበረሰብና የተፈጥሮ ውበትን አየን
ይህንን ተፈጥሮ ጠብቀው ላቆዩት ምስጋና ይገባቸዋል እንዲሁም የፕሮግራሙ አቅራቢዎች🙏❤
ኢትዮጵያን ሳስብ እንዲህ በለመለመ ተፈጥሮዋ ነው👌
አሁን በማህበራዊ ሚዲያው ያለውን አውሬ ባህያችንን ስጠላው እንዲህ አይነቷን ለምለም ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሳይ እፅናናለሁ😍
❤❤❤❤❤❤❤
If I nows when I was young this all amazing and fabulous mama Ethiopia 🇪🇹 resources i never and ever to become a refugee. Now to let for me , but for the coming generations brightest future a big hopes that.
Still never too late , come retire and give back to Ethiopia.
@@bonita799063 Absolutely u are right. I will with my grandchildren and great great grandchildren. Thank for your kindness.
WAWAWAWAOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOO
የምድር ገነት ሸካ ዞን በዚህ ቦታ መኖር በራሱ ዕድሜ ይጨምራል።
ፈጣሪ አብዝቶ የባረከው ህዝብ ነው።
የአለም ሳምባ ግን ደግሞ ተገቢውን ክፍያ አልተደረገለትም።
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
ጀግና መሪ ይስጥህ እንደ ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ቦታ ልመልሳት ነዉ፡፡ከፋዎች በርቱ ለሌላ ከባቢዎች አስተማሪ ሁነ፡፡
በመንገድ ችግር ታፍኖ ያለውን አኢሉባቦርን ጥቅጥቆ ያለ ደን ቢታዩ አታምኑም
ዉጭዉን አለም የሚያደንቅ ትዉልድ ሀገሩ እንድያ እያደረጋቹ ስለሆነ ቀጥሉበት፡፡
PLEASE KEEP THIS PLACE AS IT IS / PLEASE DO NOT POLLUTE IT
Coffee.arebìca.lemen.tebal
Coffee.habesha.yebal.k dare
Jemero
sheka the place where garden
ዘራፊ መሪዎች ብን ብለው ጠፍተው እንደአብቹ አይነት ሀቀኛ እና ታታሪ መሪ በማግኘታችን እድለኞች ነን አልሀምዱሊላህ
🌍🌎🌏
🌳🏵🌹
💚💛❤️