ከራሴ ነው የጀመርኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #semaypodcast - S01 EP
    ! | #ethiopia #ሰማይፖድካስት #semypodcast #semaytube #podcast #ethiopianpodcast #christiantube #protestant_mezmur #lowofattraction #fevengashaw

КОМЕНТАРІ • 16

  • @maranatha391
    @maranatha391 6 місяців тому +4

    ትዝታ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ተባረኪ በተለይ አውድን በተመለከተ

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 3 місяці тому +1

    ዋው ነገን አስበን ተስፍ ካስቆረጡን ነገሮች በላይ ትናትን አስበን የምናመሰግንበት ነገር ብዙ ነው ካልተሰጠን የተሰጠን ካልሆነልን የሆነልን ነገር ብዙነው
    እውነት የዛሬዬ ጥያቄዬ የትናትናው ጥያቄዬ አይደለም ከትናትናዬ እየገባኝም ሳይገባኝም ለብዙ ጥየያቄዎቼ መልስ እያገኝሁ ዛሬ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏ለምልሙልኝ እህቶቼ ብዙ ነገር አስተዋልኩኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 6 місяців тому +2

    በጣም ትክክል ሰው ተፅእኖ ሊፈጥር የሚገባው በመጀመርያ በራሱላይ ነው !!!!ጀግና እሱ ነው በቅዱሱ መጸሃፍ ስርአትና ህግ መተዳደርያችን ስለሆነ stay blessed my lovely sisters 🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 6 місяців тому +3

    ተባረኩልኝ ውድ እህቶቼ እግዚአብሔር በመልካም ተፅዕኖ ፈጣሪ ያድርገን:: share 🙌🙏💞

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 3 місяці тому +1

    እህቶቼ ተባረኩልኝ ፌቡ እና ትዙ ❤❤

  • @mengistua9772
    @mengistua9772 3 місяці тому

    ጥረትሽ ጥሩ ነዉ ።ግን ሰማይ ቱብ የሚባል የራሱን የቻለ ቱብ (ከ40,000 በላይ suscribers ያለዉ ቱብ )እያለ ተመሣሣይ ስም ይዞ መምጣትሽ ያስታዝባል።የራስ ፈጠራ እንጂ ኮፒ ማድረግ ሊበረታታ አይገባም።

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 місяці тому +1

      Dear mengistu እናመሰግናለን ። ይህ ፕሮግራም የSemaytube የሚያዘጋጀው ፕሮግራም ነው። ከEncounter program ጋር እንዳይጋጭ በዚ መተን ነው። እንጂ ሁለቱም Semay tube አንድ ናቸው። እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።