Yemeabel Wanategnoch - S01E04 - Part 4 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 663

  • @maskalajmi109
    @maskalajmi109 7 років тому +10

    ውይ ይገርማል የመአበል ዋናተኛችን ትንሽ አእያለሁ በጣም ነበር የምወደው ከዛሬ አ17 አመት በፊት ነው እሁድ 4ሠአት ቢልኩኝ እኳን አለቅሥ ነበር አሁን .ግን ትልቅ ሴት የልጆች እናት ሆኜ ደሞ ላይ ነው ደሠ ይለል አይደል ሀይልዬ የሀገሬ የናዝሬት ልጅ በርታልን እንወድሀመን፡

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 років тому +122

    እናመሰግናለን ግን ለምን ልክ እንደ ዘመን ድራማ በሳምንት ሁለት ግዜ አታደርጉልንም ሲቀጥል ደግሞ አሁን በስራ ሰአት አይለቀቅም ማታ ማታ ይኸ የኔ የእለቱ መልእክቴ ነው !!!!!!!!!!!!
    ኮሜንተሮች እንደት ናችሁ ?? በያለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍😍

  • @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ

    ማዕበሎችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ እኛም እንኮምታለን ።
    እንደጌች የለውን ለኛ ለኛ
    .......አቦ ጀባ

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 7 років тому +2

      ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ
      Amen Amen Amen Amen
      Dngel Maryam ENATACHN AMALAJACHN Atleyn

  • @አርሤማእናቴ-ኘ3መ
    @አርሤማእናቴ-ኘ3መ 7 років тому +3

    ዋው በሥት ጊዜ ነው ሚተላለፍ ሥጠብቅ እኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ድራማነው ቀኑን ምታውቁ ከይቅርታ ጋር ንገሩኝ💖💖

    • @ጎዳናውጎዳናው
      @ጎዳናውጎዳናው 7 років тому +5

      አርሤማ ጌታቸው እሮብ ማታ በ 3:00 ሠአት በጂ ቲቪ ነው ሚተላለፈው ማር ሠናይ ቀን

    • @አርሤማእናቴ-ኘ3መ
      @አርሤማእናቴ-ኘ3መ 7 років тому +1

      ቺኬ ውስጤ ነው አመሠግናለሁ ማር ላችም💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Mituhabsawit5490
    @Mituhabsawit5490 7 років тому +11

    አረ ከዝህ ፊልም ፎቃ ሳይዘኝ አይቀርም ፊሉምን ሳምንት ደርሶ እስከማየው እንዴት እደምቾክል ዋውውውውው ነው ከምር በጣም ወድጄዋለው ፊልሙን

    • @jghhgff5020
      @jghhgff5020 7 років тому +12

      Foziya fozi ከ2 ቀን በውሀላ አንዱን አርቲሥት ወደደኩት እንዳትይ ክክክክክክክክክ

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 роки тому +3

    ዋው በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ድራማ ነው!!

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 2 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ

  • @ሲሀምአህመድየደሴይሙጋድል

    በሳምንት 2 ጊዜ ይሁን እንደ ዘመኖቺ በታም ደስ የሚል ነው እናመስግናለን።

  • @destawetg2860
    @destawetg2860 7 років тому

    ዋውው ሁሉንም ደስ ይላል አቀራርፃቹ ፍልማቹ ተዋናዮቹም ይህንን በጣም ተመችቶኛል ብቻ ትንሽ በጣም አጭር ነው
    እና እናመስግናለን ቀጡሉበት

  • @troyward9997
    @troyward9997 7 років тому +49

    ምናለበት ፊልሙን እንዳለ ብትለቁልን ጨርሰን ግልግል እንድንል እኔ የቀጥቃጩ መጨረሻ ናፍቆኛል ታየኝ ፎቅ በፎቅ ላይ ሲሰራ ሊሞዚን ሲገዛ ያቺ የናቀችው ያስራት ብር ካለህ ስለፈጣሪ ስትል አይ እግዚአብሄር የወደቁትን ሲያነሳ እንዴት ደስ ይላል

    • @marryalemalem4693
      @marryalemalem4693 7 років тому +1

      Troy Ward አሪፎች ናቸው

    • @moogmoog3593
      @moogmoog3593 7 років тому

      Troy Ward አሪፎች ናቸው betam tikikil

    • @kidistakoya6963
      @kidistakoya6963 7 років тому +1

      Troy Ward አሪፎች ናቸው. leki neshi yene konijo deramaweni. chereshiw eko

    • @piclovelove3478
      @piclovelove3478 7 років тому

      Troy Ward አሪፎች ናቸው mechereshawen lengerk neber asazenkegn tewekut

    • @FhgutGhggt
      @FhgutGhggt 5 місяців тому

      የኔቢጤ😂

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 7 років тому +6

    እንኳ ደህና መጣች ድራም በጣም አራፊ ነው ግን በሳምት 1 አረጋቹት ግን ለንም ለማንኛውም በጣም ተመችቷችኋል እወዳለሁ መልካም ቀን ይሁንልን!!

  • @tglove9177
    @tglove9177 7 років тому +2

    አቤት ደስ ሲል ቀጥሉበት በጣም ልብ አጠልጣይ ደራማ ነዉ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 7 років тому +7

    ደስ ሚል ድራማ ነው እንደዘመኖች በሳምንት 2 አድርጉልን ሁላችሁም በርቱልን እናመሰግናለን

  • @Daniel-tz9fk
    @Daniel-tz9fk 7 років тому +36

    I come from Eritrea🇪🇷 nice moves እንዴት ናችው የ Ethiopia🇪🇹 ልጆች ohhh በታም ነው እምወዳቹ love you more ❤️Ethiopia🇪🇹 sweet so I hope 🤞 together ✌️👌 pis one ☝️ day ኣቦ ሰላማቹ ይብዛ ይመቻቹ ❤️👌😘🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @እኔነኝከወሎ
      @እኔነኝከወሎ 7 років тому +1

      Daniel TheWeeknd ይህደራማበጣምደሰይነበረግንሰአቱበጣምአጭረነውበተረፍበደስይላል

    • @konjo2227
      @konjo2227 7 років тому +1

      Daniel TheWeeknd tankes daniel

    • @iamme9032
      @iamme9032 7 років тому +4

      Daniel TheWeeknd አቤት ውሸት ኢርትራዊ ኢትዮጵያን ሲወድ አለያሁም እድሜ ለ ሰድት ሁሉም አይሁ

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 років тому +1

      We love ❤️ you toooo peace ✌️

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +22

    በጣም አሪፍ ነው በሳምት 2 አርጉት

  • @ephremdawa3615
    @ephremdawa3615 7 років тому +23

    *yes ❤wedddd eko ethiopian❤ film from Eritrea ❤*

  • @cjcchx6770
    @cjcchx6770 7 років тому

    በጣም ተወዳጅ ድራማ ነው በናፍቆ የምጠብቀው ውድ ድራማ እባካችሁ የሰአት ማለትም ሁለት ሰአት ላይ እዲቀረብ እስኪ አድረጎልን ለድራማው በጣም አድናቂቹሁ ነኚ ይመቻቺሁ

  • @GhyHgf-c3p
    @GhyHgf-c3p Місяць тому

    እድሜ ልኬ ባየው እማልጥግበው ፊልም የናንቴ ነው❤

  • @abidemissie1477
    @abidemissie1477 7 років тому

    ኡፍፍ ደስ የሚለውን የልጅነት ግዜዬን ያስታውሰኛል

  • @shougfikert_emshaw8659
    @shougfikert_emshaw8659 7 років тому +1

    በጣም በጉጉት የምንጠብቀው ድራማ. ዋው ምርጥ ነው.ይመቻችሁ

  • @ሊሊየማርያምልጅሂወቴማርያ

    ገና ከጅምሩ በጣም የሚመች ባደጋገም እራሱ የማይሰለች ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @selwaawelselwaawel5111
    @selwaawelselwaawel5111 7 років тому

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፀ8ቐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ፀ8ቐ 7 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው!

  • @ክብርለድንግልማሪያም

    wow እስከዛሪ ባለማየቲ ተናደድኩ ምርጥ ድራማ ሰአቱ ግን በጣም አነስ

  • @edenkefelegn7602
    @edenkefelegn7602 7 років тому

    ዋውውውው እንዴት አባቱ ደስ ይላል እንደ ጌች ያለውን ለኛ ለኛ እውነት ክተወዳጅ ድራማ

  • @ቤቲየማሪያምልኝነኝ
    @ቤቲየማሪያምልኝነኝ 7 років тому +10

    የኔ ምርጦች ውድድድድድ በርቱልን ያገሬ ልጆች♥♦♦♦♥♥

  • @mekitadessem2887
    @mekitadessem2887 7 років тому +2

    ዋው ከፋት የለበትም ሠወቹ ደግሞ ሳምሩ ምርጦች

  • @senyalmu9806
    @senyalmu9806 7 років тому

    ዋው በጣም የሜያሥተምር ድራማ ነው ግን የመጨረሻውን ነገር

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ

    ሠአቱ አጠረ ምናምን የምትሉት መቼ አነሠ ይከን ያክል ካየን ሥራ የማይበዛባችሁ መሠለኝ አነሠ የምትሉ፡፡ በቂ ነው እኔ በግድ ነው የሚያልቅልኝ አሥሬ ሥለማቋርጠው😌
    በተረፈ አሪፍ ነው ሁሉም ነገር ወድጀዋለሁ አሥተማሪነውም😍

    • @tglove9177
      @tglove9177 7 років тому +3

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ! እኔም አያልቅልኝ 10 ጊዜ እየጠሩ

    • @Bode.koke.salo.
      @Bode.koke.salo. 6 років тому

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ! አሜን አሜን

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ

    በእዉነት ኢሔ ዲራማ በጣም ይጥማል አቦ ዪመቻቹ

  • @LoveYourself-vc6cj
    @LoveYourself-vc6cj 7 років тому +3

    በጣም ሱስ የሚያሲዝ ድራማ ነው በርቱልኝ እወዳችኋለሁ ግን ምነለበት በሳምንት ሶስት ወይም ሁለት ጊዜ ቢቀርብ በጣም ደስ ይለናል

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 7 років тому

    እንኳን ደና መጣቹ በጣም አሪፍ ተከታታይ ድራማ ነው ከተቻለ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢደረግልን ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @helenkebede5742
    @helenkebede5742 7 років тому +1

    ደስ ሚል ድራማ ነው ትንሽ ሰዓት ቢጨመር ጥሩ ወይም በሳምንት 2ግዜ ብታረጉልን በተረፈ በርቱ

  • @እሙፍርዶስእሙፍርዶስትወህ

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል ።

  • @tigistewnetu5310
    @tigistewnetu5310 7 років тому

    ዛሬም እንደድሮ በጉጉት ነው የማየው ይህን ድራማ ያኔ በሪዲወ ለመሥማት የነበረ ጠብ😃😃

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 років тому

    እር የሰዓቱን ጉዳይ አስብበት በተረፈ አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @AbielBerhe
    @AbielBerhe 7 років тому +11

    nice drama, but its too short we are waiting one week for 25 minutes. plzzz make it 40-50 minutes.

  • @riima5804
    @riima5804 3 роки тому

    ሀብታምነኝብለሺ ነይብለህ ዝቅብሎየሚሰራውን ሰው አታቆሺ አድቀን ያልፋልና ምርጥ ድራማና ዐስተማሪነው

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 3 роки тому

    SHE IS NOT ONLY BEAUTIFUL SHE IS OIL SO VERY SUPPORTIVE. I WAS THE MOST GOOD MUSICIAN WHEN I WAS VERY YOUNG AND THE WOMAN I MEET THEY NEVER SUPPORT ME AT ALL. STILL I NEVER FOUND ANY ONE. THANKS BROTHER FROM ERITREA

  • @ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጦች በጣም የምወደው ድራማ ነው እስኪ ከቻላቹ በሳምንት ሁለት ጊዜ አርጉት

  • @meronmarumaru9590
    @meronmarumaru9590 7 років тому +1

    በጣምደስ ይላል በሳምንት 2ቴ ቢሆን አሪፍነበር

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 років тому +1

    ዋው ያምራል ደስይላል በሳሞት 2ጊዜ አድርጉልን ታይቶ የማይጠገብ ነው

  • @mib3324
    @mib3324 7 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ድራማው ግን ደቂቃ ጨምሩልን

  • @asterhaileslassie7235
    @asterhaileslassie7235 7 років тому

    ድራማው ደስ ይላል በሬድዮ ከሰማሁት ይልቅ አሁን በጣም እየወደድኩት ነው ግን ሰሀት ይጨመር በሳምንት 2 ግዜ ብታደርጉት

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 7 років тому +1

    እናመስግናለን በርቱ ምርጥ ድራማነው

  • @amnamohammde3928
    @amnamohammde3928 7 років тому +55

    የምውዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደ ጌች መልከ መልካም ባል እንዲሥጠኝ ስልዩልኝ ቅቅቅቅ

    • @mekdsetesgaye8548
      @mekdsetesgaye8548 7 років тому +1

      megotshe tru new yulachenm mgote new enat gn ayskm eshi

    • @hanagonder3995
      @hanagonder3995 7 років тому

      Amna Mohammde gechi ahun mirt lij agigtual ayayazun kawokebet

    • @amnamohammde3928
      @amnamohammde3928 7 років тому

      mekdse tesgaye ይሳካል ብትይኝ ምናለ እንደሱ አይነት ቆንጆ ውንድ ነው የምፈልገው ለዛም ነው እስከዛሬ ድንግሌን ለማንም ያልሰጠሁትkkkkkkkk

    • @amnamohammde3928
      @amnamohammde3928 7 років тому +1

      Ayi በሃላ ወዴኔ ይመጣል ቱ

    • @sumikonjo467
      @sumikonjo467 7 років тому

      Amna Mohammde enem endanche negh konjo wend betam new emewedew konjo kalhone beye enem eskahun dengelenawen askimechewalhu

  • @Ahlami-yousra
    @Ahlami-yousra 5 років тому +1

    ወይኔ ቀጥቃጩ ፍቅር ሊያሲዘኝ ትንሽ ነው የቀረኝ ኪኪ;ኪ ተክ ብሎ ሲያይ ወይኔ ሲያምር

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 років тому

    sewedachu eko abo yemechachu betam betam betam new mewedachuhu

  • @dejinuguse1825
    @dejinuguse1825 7 років тому

    በስማም እንደት ልጅዋ ስታምር ! እንደዚ ቆንጆ ልጅ እንደት ይገኝል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    ቁማር መጨረሻው አያምርም ትምርት አለው በርቱልን

  • @እማየኔፍቅርውድድድ
    @እማየኔፍቅርውድድድ 7 років тому +21

    ወይኔ ጉዴ እንደፈራሁት ከዚህ ድራማ ጋር ፍቅር ሊይዘኝ ነው !

    • @rozekonego3063
      @rozekonego3063 7 років тому +1

      ድራማው ያምረል በናታችሁ ለኔም ልክ እንደ ጌች ያለፍልጉልኝ ከስደት መልስ

  • @adanechshibirou9819
    @adanechshibirou9819 7 років тому

    የድንግል፡ማርያም፡ልጅ፡እየሱሰ ክርስቶስ፡ፍቅር፡ማርያም፡ደስስስስስስስስስስስስ ይል
    በእውነት

  • @sameerkuttayi
    @sameerkuttayi 7 років тому +1

    ድራማው በጣም ደስ ይላል

  • @Life12558
    @Life12558 7 років тому

    እናመሰግናለን
    ሳምንት በሰላም እንድናይ ያርገን

  • @medodw9980
    @medodw9980 7 років тому +1

    በጣም ደስ የምል ድራማ ነው በርቱ

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 років тому +1

    እናመሰግናለን በሳምት 2 አድርጉልን ከይቅርታ ጋር

  • @serkalmtaya2503
    @serkalmtaya2503 7 років тому +1

    በሳምት 2ቀን ብታረጉልን ምርጥ ነበር

  • @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ
    @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ 7 років тому +6

    እንኳን ደና መጡ የኛ ምርጦች

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 7 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @freneamn5812
    @freneamn5812 7 років тому +1

    Plz try to bring part 5 fast as possible
    Thanks 🙏🏾

  • @meseretg.m1949
    @meseretg.m1949 7 років тому +1

    ዋው ደስይላል እናመሰግናለን

  • @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ

    ፍቅር የሆናችሁ ስወዳችሁ ከልቤ በሳምንት ብቻ ግን አነሰ ኮሜንታተሮች የት ገባችሁ ከሌላችሁ ይጨንቀኛል ኮሜንት ውስጤ ነው ከምር ግቡ ;;

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 7 років тому

    ከሰአቱ ማነስ የማስታወቂያው ብዛት መቼም አያልቅ ።ቢያንስ 1 ሰአት አድርጋሽሁ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉት በተረፈ ምርጥ ነው።

  • @betty9094
    @betty9094 7 років тому +7

    የኔ ምርጦች ታንክስ ብለናል ግን ዲራማውን አይቸ ሳልጠግብ እያለቀብኝ ነው ወይ በሳምንት 2 ጊዜ or degmo ደቂቃውን መርቁልን በተረፈ ሀላችሁም ውስጤ ናችሁ ጎመን በጤና በዲጋሜ እስክንገናኝ...***''""""

  • @yismamestimesti3736
    @yismamestimesti3736 7 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር እናመስግናለን

    • @tigisgtmajid6028
      @tigisgtmajid6028 7 років тому +1

      Yisma Mesti Mesti ሥወዳቹክ

    • @jkedja
      @jkedja 7 років тому

      yegate mecheresha begugut tebkalhu, he suit his characters to act perfect man.your wife must be lucky if you are the same in real life.

  • @hgfgffg4821
    @hgfgffg4821 7 років тому

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ብትለቁልን ምን አለበት በጣም ምርጥ ድራማ ነው

  • @عابعلي-ش1ت
    @عابعلي-ش1ت 5 років тому

    በጣም ሀሪፍ ነዉ በረቱ ወድጅዋለሁ እዳታቋርጡት እባካችሁ

  • @alexeshetu1634
    @alexeshetu1634 7 років тому +3

    መልካም ስራ ነው keep it up

  • @andualmegiz6157
    @andualmegiz6157 7 років тому +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው::

  • @Gebreyohanszegeye-di6tb
    @Gebreyohanszegeye-di6tb 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ድራማ

  • @kachoetyoupya7908
    @kachoetyoupya7908 7 років тому +13

    hi gayse endyt ናቹ ቅድሚያ ሰላም ሳልላቹ ድራማውን ማየት አልችልም ❤❤❤❤❤አቦ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች😍😍😍ግን ድራማውን በሳምንት 2 or 3 ጊዜ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @merrynigussie3841
    @merrynigussie3841 7 років тому +2

    wow enkune dena metachew demo nafekacwghale gezeyche betame acher new esty ken chemerubet❤❤❤❤

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 років тому +280

    ምን አለ በሳምንት 2 እና 3 ግዜ። ከተቻለም 4 ግዜ ብትለቁልን ተወዳጅ ድራማ ስለሆነ በናፍቆት ነው ምንጠብቀው

  • @alemkiflu1244
    @alemkiflu1244 7 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ሣአቱ ቢያጥርም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እስከዛ ሠላም ሁኑ እናመሠግናለን በርቱ

  • @nardosbalhwe7983
    @nardosbalhwe7983 7 років тому +30

    ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ምናለ ትንሽ እረዘም ብታረጉት እኔ ልተወው ነው ከተቻላቹ ትንሽ እረዘም አርጉ ያለበለዚያ እተወዋለው ዋዋዋ ተናግርያለው

    • @mazamaza3075
      @mazamaza3075 7 років тому

      Nardosየኔ ማር ስወድክ እኮ Balhwe 😂😂😄

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 років тому +1

      Nardosየኔ ማር ስወድክ እኮ Balhwe አንች ከተውሺው በቃ እኔም እተወዋለሁ😂

    • @ብጥቃስሜ
      @ብጥቃስሜ 7 років тому

      kkkkkkkkkkk ewnte nwe enme letwewe eysbku nwe

    • @mujeebrahmanpp2033
      @mujeebrahmanpp2033 5 років тому

      @@ብጥቃስሜ

  • @ሁሉምበግዜውይሁናል
    @ሁሉምበግዜውይሁናል 7 років тому

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በእናታችሁ በሳምንት 2 ወይም 3 ጊዜ ልቀቁት ስወዳችሁ

  • @tmam6591
    @tmam6591 7 років тому

    አጀማመሩ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj Місяць тому

    ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤❤🎉🎉

    • @SamrwetSamrwet
      @SamrwetSamrwet 25 днів тому

      ድራማው በጠቅላላው በጠደስ ይላል

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 7 років тому

    የማዕበል ዋናተኞች i love you ሳምንት እስክደርስ በናፍቆት በጉጉት እኮ ነው የሚጠብቃችሁ

  • @mohammedomar6063
    @mohammedomar6063 7 років тому +4

    I am so eager 4 this film

  • @akalakal3531
    @akalakal3531 5 років тому

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 7 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @destayeebegetamulunawhafte7666
    @destayeebegetamulunawhafte7666 7 років тому

    Hunet Arfi Diramanaw Tebarekuu

  • @yeshihana1876
    @yeshihana1876 7 років тому +3

    በጣም እወዳችኋለሁ የኔ ምርጦች በርቱልኝ

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 7 років тому

    thanks yega mirtoch 😘😘👍👍ena mesgenalen

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 7 років тому

    ቆንጆ ነው የሳምንት ይበለን ቀጥሉበት

  • @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ

    እንኳን ደና መጣችሁ ምን አለበት እንደ #ዘመን በሣምንት 2ቴ ብትለቁት😘💔💖💔

  • @የግዮንፍሬከባህርማዶ
    @የግዮንፍሬከባህርማዶ 7 років тому +4

    ዎል ብለናል የማዕበል ዎናተኞች ስወዳችው
    ግን በሳምንት 2ለቴ ብታቀርቡልን

  • @FaFa-so7yz
    @FaFa-so7yz 7 років тому

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመሠግናለን በርቱ

  • @Zentalem
    @Zentalem 7 років тому

    ይህን የመሰለ ድራማ ከጀርባ አጃቢ ሙዚቃ አበላሸው:: እባካቹ አስተካክሉ::ለምሳሌ የአባትዬው ጉዋደኞች እቤት መጥተው እና ጌት የማርሸትን ወንድም በስልክ እያናገረ ያለው ሙዚቃ የሰዎቹን ድምፅ ይሸፍነዋል:: በተረፈ ቆንጆ ድራማ ነው

  • @emahamaressie1868
    @emahamaressie1868 7 років тому

    እዝጋኣብሔር ይጠብቃቹ ኣሕዋተይ!!!
    በጃኹም ኣብ ሳምንት 2 ግበሩልና በማርያም !!!!

  • @መሠረትመሠረት-ጰ6ሸ
    @መሠረትመሠረት-ጰ6ሸ 7 років тому +1

    አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ

    ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @lulietsehay9887
    @lulietsehay9887 7 років тому +1

    betam arif new gin minale besamit2gize enka bitadergulin

  • @zedlove3022
    @zedlove3022 7 років тому

    thanks all guy's nicedrama

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 7 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔምርጦች
    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ። ብሳምንት ሁለቴ ብታደርጉት ጥሩነው በተረፈ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @እየሩስአለምየ
    @እየሩስአለምየ 7 років тому

    በእውንት በጣም አስተማረ ድራማ ንው ዋውውውውው

  • @awetweldemariam2472
    @awetweldemariam2472 7 років тому

    በጣም ኣሪፍ ነው፡ ኣስተማሪም ነው። ኣፍጡኑት

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 7 років тому

    ምናለበት ሙሉውን ብትለቁልን እኔ አልቻልኩም ተከታታይ ፊልም ማየት አልወድም ነበር ግን ይህ ወይ ምናባቴ ይሻለኛል ልቤ ተጠለጠለ እረ ኡኡኡ ሳምንቱን ሙሉ ይለቀቅልንንንንንንንንንንንንን

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 років тому

    ምርጥ ድራማ አቦ ይመቻቹ ግን ዕሮብ ማታ ቶሎ ልቀቁት ሀኒ ባል የኔ ባል ውድድድድድድ