Yemeabel Wanategnoch - S01E06 - Part 6 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 6

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 883

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 7 років тому +2

    እንካን በሰላም በጣችሁ መርጦች & ኮሜነቶች ሰላማችሁ ብዚት ይበለ በያላችሁበት
    ደሰ ይላል በጣም በሳምት 2 ቀን ቢሆን ጥሩ ነበር
    የማምላክ ወዳጆች እንካን ለግቦት ልደታ በሰላም አደረሳችሁ ያመት ሰዉ ይበለን አሜን

  • @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋናተኞችና ታዳሚዎች እንዲሁን #እንጀራ የሚያንከራርታችሁ #ስደተኛ #ወገኖቼ #በልዑል #እግዚአብሔር ስም
    ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ ♥ስወዳችሁ እስከጥግ ድረስ ነው። ♥♥♥♥♥♥♥

    • @aminafmohahammeb806
      @aminafmohahammeb806 7 років тому +4

      ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 7 років тому +1

      ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ
      እኛም እንወድሻለን እህታችን😘😘😘😘

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 7 років тому +2

      ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ሰላምሽን እመብርሀን ታብዛው በለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ
      @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ 7 років тому +2

      Cristina የእማምላክ ልጅ አሜንን ማርዬ ውድድድድ

    • @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ
      @ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ 7 років тому +4

      Kuwait You
      አመሰግናለሁ ማር ♥♥♥

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 років тому +241

    እንካን ደህና መጣችሁ ዋናተኞች እንዲሁም ኮመንታሮች እንኳን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ አቅፎ ደግፎ የአመት ሰው ይበለን መልካም ሌሊትነው ይሁንላችሁ

    • @rahwagebrezigabher942
      @rahwagebrezigabher942 7 років тому +2

      Mesri sha Mesri Amen Amen Amennn 💒 💒 💒 👐 👐 👐 Marrrr

    • @abedm731
      @abedm731 7 років тому +1

      Mesri sha Mesri amen

    • @lidiawedajo2696
      @lidiawedajo2696 7 років тому +1

      Mesri sha Mesri። እሜን እንኮን እብሮ እደረሰን

    • @mahderkonjoselam6220
      @mahderkonjoselam6220 7 років тому +1

      አሜን ያመት ሰው ይበለን ግን ምን አለበት በየቀኑ ቢያረጉልን

    • @oromiyyaadffhh6531
      @oromiyyaadffhh6531 7 років тому +2

      Mesri sha Mesri እንካን ደህና መጥልችሁ

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 років тому +56

    ኤፍሬምየ ትክክል ነክ ያለ ምክንያት መጥፎ የምትሆን ሴት የለችም ምን ግዜም የወንድ ልጅ ፀባይ ነው የሚቀያየረው በተረፈ በርቱልን እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን ::

  • @ማሂማሂየፍቅርሰው
    @ማሂማሂየፍቅርሰው 7 років тому +1

    እፁብ ቆንጆ ነገር ሥሜትሽን ለመደበቅ የምታደርጊው ጥረት እንዴት ደሥ ይላል ይመችሽ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 років тому +20

    የማዕበል ዋናተኞች እናመሰግናለን ምርጥ ደራሲ ኃይሉ ፀጋዬ

  • @M.G.22
    @M.G.22 Рік тому +2

    It’s Nice movie, an Ethiopia 🇪🇹 people are so beautiful people
    I love them 😍 proof from the Eritrea 🇪🇷 ❤❤

  • @ሜሪናታሜሪናትሜሪ
    @ሜሪናታሜሪናትሜሪ 7 років тому +1

    ናኒ የምትጫወተው ገፀ ባህሪ የእኔን ህይወት ነው በሚገባ የምር ተመችቶኛል ጌት የበቀል ልቦች መሸነፋቸው አይቀርም ብዙ አትድከም ይመቻቹ ዋናተኞቹ በርቱ እናመሠግናለን

  • @merrynigussie3841
    @merrynigussie3841 7 років тому +29

    እንኳን ደና መጣችሁ በናፍቆት ስጠብቃችሁ በጣም እወዳችዋለሁ❤❤😘😘😘

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 років тому +6

    ይህ ድራማ ሳየው ልቤ በሀሴት በደስታ ይሞላል ብዙ ትምህርት ስጪ ነው እናመስግናለን♥

  • @bayoshmegeba895
    @bayoshmegeba895 7 років тому +6

    እኩአን ለቤታችን የልደት በአል ለግቦት ልደታ አደረሳችሁ.ልደታ ማርያም.በያልንበት ቦታ ጥላ ከለልላ። ትሁነን.አሜን።
    እኔ ግን ላይክ ግጩኝ እምትሉ.በጣም.ትገርሙኛላችሁ.ላይክ ብር ነውደ.ሆ..ወይስ ደስታ ይሠጥ ይሆን.መልሱን.ለናተው ተሁት።
    .

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 7 років тому +21

    wel come yes አንደኛ ነኝ ዛሬ በሉ ገባ ገባ ኮሜተሮች ያለናተ አይደምቅም like ምናምን እያላችሁ ብታናድዶኝም

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 років тому +2

    ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ድራማ እናመሰግናለን

  • @weinshetlove1629
    @weinshetlove1629 7 років тому

    እንኳን ደህና መጣቹልን የማዐበል ዋናተኞች ጎበዞች ናችሁ ሠዐታችሁን አክብራቹ ከች አላችሁ ቅጣት አሎርድ ብሎኝ ደጅ ደጁን ሣይ ከች አላችሁልኝ

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    ውይይ በናታቹ ክላሲካሉን ስወደው የኔ ምርጦች

    • @meseretgebru4094
      @meseretgebru4094 7 років тому +5

      ጥሩ መሆን ለራስ ነው ሰው መሆን ለራሱ በቂ ነው me too my konjo

  • @dawitzeru9155
    @dawitzeru9155 7 років тому +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የማዕበል ዋናተኞች....

  • @RemlaFaris
    @RemlaFaris 7 років тому +2

    ዋው ገቡ ገቡ እካን ደህና መጡ የኔ ምርጦች

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 років тому

    ማዕበል ውስጤ ነው የሆነ ደስታ ይሰማኛል ደቀቃው ብጨመር እጠይቃሎ

  • @ssggvhh4969
    @ssggvhh4969 7 років тому

    እንኳንደህና መጣሁ የማእበል ዋናተኞች
    እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁን በሙሉ
    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @samritube5206
    @samritube5206 7 років тому +1

    እንኳን ደህና ከች አላችሁ ምርጦች
    በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @amandafiker9344
    @amandafiker9344 7 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ምርጦች ምን ግዜም ጄ ቲቪ

  • @ቋንቋዬ.ነሽድንግል.ለእኔ

    እንኳን.በደህና. መጣችሁ..ደቂቃዉ.እንጂ.በጣም.ጥሩና.አስተማሪ. ድራማ.ነዉ.በርቱልን

  • @ሁሉበሚሰጠኝበክርስቶስሁሉ

    ዋውውውው እንካን በሰላም መጣችሁ ፍቅር በፊልም ሁኖ ቀረ ♥

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +13

    እናመሰግናለን!!

  • @meskermmenwyu4906
    @meskermmenwyu4906 7 років тому +2

    ዋው አኔን ከስልኬ ሳላነሳ ትመጣላችሁ ብየ መጣችሁ የኔ ልዩ እንካን ደና መጣችሁ

  • @remlaahmed.woleywr4345
    @remlaahmed.woleywr4345 7 років тому +17

    ትክክል ያለምክናየት መጥፎ እሚሆን ሰው የለም

  • @genetamberbir858
    @genetamberbir858 7 років тому +2

    ጌት ደስ የሚል በቀል ነው (አምስት ብሩ) ተመችቶኛል፡፡

  • @alemguadu1335
    @alemguadu1335 7 років тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @ዘነበችምትኩእግዚአብሔርእ

    ኤጭ ምናለ ብቀላው ቢቀርብ ጥሩ ሴት ያአገኘ ይመስለኛል እናተ ወንዶች ስትባሉ የምትምፈቅሩትን እንጅ ሚያፈቅራቹሁን አትወዱ

  • @aljazeera4444
    @aljazeera4444 7 років тому

    ሀሪፍ ነው ሰላማችሁ ይብዛልን ግን በሳምንት 2 ቀን ቢሆን የበለጠ ደስ ይለናል እናመሰግናለን ..

  • @fitsumdeneke2533
    @fitsumdeneke2533 7 років тому

    this is my show I never miss it they got to my phone I was update me I want to thank them for ever making the show and makes my day goes by thank you very much Holloway Houston😍😍😍✈✈✈😍🏠☕☕☕

  • @ሁሉምለበጎነው-በ9ፀ
    @ሁሉምለበጎነው-በ9ፀ 7 років тому

    የማእበል ዋናተኛች እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማው ሀርፍ ነው ግን ደቂቃው አጠረ በዛላይ በሳምን 2 ግዜ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እናመሰግናል

  • @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ
    @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ 7 років тому +77

    ሀይ ዉድ የ ሀገር ልጆች በ ያላቹበት ይመቻችሁ ደግሞ ገባ ... በሉ!!!!

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ኀ5አ

    ዋናተኞች እናመሰግናለን ሀይሉ ፀጋዬ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም በርታልን

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 років тому

    በሳምንት 2ቀን ቢሆን ምርጥ ድራማ ነው አመሰግናለሁ ሀይሉ

  • @rehimaahmed8928
    @rehimaahmed8928 7 років тому +11

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችኩልን ውዶች

    • @safahmad2336
      @safahmad2336 7 років тому +1

      Rehima Ahmed እ፡ከመቸውአያችሁትኮመት፡ሆ፡አኮንሰላምመጣቹሁእናመሰግናለን

    • @pp6385
      @pp6385 6 років тому

      Safአረፈነውቀጥሉበት Ahmad مناظر أي لسة مرت زسظ ظبنطسدماتي زبزرةشكشة😢😠😯زىظد شظء

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 7 років тому +77

    እንኳን ደህና መጣቹ እስኪ እንይ ደሞ እኛ ምን አለብን እናተ ልቀቁ እኛ እናያለን

  • @mahi2147
    @mahi2147 7 років тому +3

    ውይ ቁጭ ብዬ እየጠበኳቹሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Azm622
    @Azm622 6 місяців тому +1

    አለ ምክንያት ኩፍ ሴት የለችም በትክክል በጣም ተመቸኝ አባባሉ👍👌

  • @bb-nq4nv
    @bb-nq4nv 7 років тому +455

    ስጥ ይሰጥካል ነውና ላይክ አትንፈጉኝ

  • @ኢማንአሊሰደተኛነኝ
    @ኢማንአሊሰደተኛነኝ 7 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል የሚያጓጓ ድራማ ነው በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ሜሪነኝየማርያምልጅ
    @ሜሪነኝየማርያምልጅ 5 років тому +1

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው በተለይ አምሥት ብሩ ጥሩ መልክት ነው ከገባት ሀብታሟ ሞልቃቃ

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 7 років тому +3

    እንኳን ደህና መጣች በቂ እሮብ አደረጋችኋት አራፊ ነው ማክሰኞ ዘመን እሮብ እናንተ አራፊ ነው ይመቼቹ ደህና #እደሩልኛ!

  • @ቹቻነኝ
    @ቹቻነኝ 7 років тому +1

    እንኳን ደና መጣቹ። እናመስግናለን በረቱ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 років тому

    እናመስግናለን
    ብጣም ጥሩ ድራማ ነው በተለይ ለስካራሞች ወንዶች እና ለትምክተኛ ሴቶች ነገ ምን እንደምነሆን ሳናውቅ ዝን ብለን ባንጠራራ ጥሩ ነው። ወንዶችም በስካር እና ብቁማር የነገ እጣ ፉንታ ልጅች ባታባልሹት ጥሩ ነው። በጠቅላላው በማንኛውም ሱስ ባንዝፍቅ ጥሩ ነው ነገ ሃገር ተራካብዎች ልጅች እድል ባነባክነው እላለሁ። ለድራማ አስታየት ደግሞ ግዜ ብትጨምሩ ጥሩ ነው እንደ ዘመን ድራማ በስምነት ሁላታ ብታድረጉት ደግሞ ጥሩ ነበር ። በተረፈ በረቱ ታባረቱ

  • @lidiawedajo2696
    @lidiawedajo2696 7 років тому

    እንኮን ደህና መጣቺሁ የማዕበል ዋናተኞቺ ናቀን ነበር ዋው ደስታ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 7 років тому +1

    እስከዛሬ ቀርቶብኝ መሳጭና አስተማሪ የቤተሰብ ፊልም ነው

  • @tsehaywubneh4541
    @tsehaywubneh4541 7 років тому +1

    ዋው በርቱልን
    ሀሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 років тому +6

    yesssss Thanks

  • @ashebermoha5338
    @ashebermoha5338 7 років тому +7

    thanks

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    የማርሸት መጨረሻው ምን ይሆን በረቱ
    አቤት ግን እኘህ ኩሜት ሰጨዎች እግዚአብሔር የስራችሁን ይይላችሁ እጭ የቤታችን ገመና ምንዘርዝርቤት መድርግ አይደለም ፈጣሪን ፍሩ

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 7 років тому

      በህወት ብዙ ነገር ሆነ የሱ ፍቅር ግን. mamaye yetaye derama eko new

    • @merrygirma4686
      @merrygirma4686 6 років тому

      በህወት ብዙ ነገር ሆነ የሱ ፍቅር ግን vg

  • @አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን። ምርጦች ቀራችሁ ብዬ ተጨንቄ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ

  • @magfirak4852
    @magfirak4852 7 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @bibaamesegnalehuamenamenbi2920
    @bibaamesegnalehuamenamenbi2920 7 років тому +4

    እናመሰግናለን

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 7 років тому

    ከልብ እናመሰግናለን ዋናተኞቹ

  • @selamyemariamlij147
    @selamyemariamlij147 7 років тому

    ሱስ ሆነብኝ ይሄ ድራማ አቦ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችውልን

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 7 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የማእበል ዋነተኖች

  • @esatesfaye6457
    @esatesfaye6457 6 років тому

    ዋውውው በጣም ያምራል ዛሬ ሁሉንም ለማየት ተዘጋጅቻለሁ

  • @gelagelagela1817
    @gelagelagela1817 5 років тому +31

    ጌት እውነት ብዙ ነው የረዳሃት ሲበዛ ነው 5 ብር እንደውም መልስ በተቀበልካት ይቺ ሞልቃቃ ጥሎብኝ ሞልቃቃ አልወድም ቀበጥ

  • @hima406
    @hima406 7 років тому

    Thank your wanategnoch

  • @amenamenamentsehayyemariam4448
    @amenamenamentsehayyemariam4448 7 років тому +60

    ምን አለ በሳምት ሁለቴ ብታደርጉት እደ ዘመን

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 5 років тому

      ኮሜንትሳንበትዲራማውንእረሳሁት

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 років тому +1

      እኔስተጀመረብዬ፡ስደነቃቀፍ፡ተደፍቼነበር።ጀምሩት፡ምርጥ፡ድራማነዉ፡ጥሩነገር፡አይበረክት

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 7 років тому

    በጣም ደሥ የሚል ነው አረ በሣምንት ሁለት ቀን ይሁንልን

  • @selamfkrr6372
    @selamfkrr6372 7 років тому +2

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @robelniguse295
    @robelniguse295 7 років тому +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን

  • @gudinabiya1944
    @gudinabiya1944 7 років тому +1

    ማስታወቂያ ብቻ ሆነ እና ትንሽ ሰአት ቢጨመር ጥሩ ነው:በተረፈ ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ።

  • @አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ

    ዳንኤልዬ ፍቅር ምርጥ ወንድሜ♥♥♥♥♥

  • @asratadem7326
    @asratadem7326 7 років тому +1

    ዋው ከልብ እናመሠግናለን

  • @mnaalme9696
    @mnaalme9696 7 років тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት።።

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 років тому +2

    ዌል ምርጦቼ 💓💓💓

  • @alemkiflu1244
    @alemkiflu1244 7 років тому +5

    እንኳን ደና መጣቹ እን ወዳቹሀለን

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @tahaphidippides5752
    @tahaphidippides5752 7 років тому +1

    Gotta love the background music....

  • @aminaterzik3640
    @aminaterzik3640 7 років тому

    እንኮን ደህና መጣችውህ ምርጦች በናፍቆት ስንጠብቃችውህ ነበር

  • @eskedardesta3600
    @eskedardesta3600 7 років тому

    እንኳን ደና መጣችው ምርጦች

  • @mekonnenbokresion5768
    @mekonnenbokresion5768 2 роки тому

    ይሕዲራማበጣምደሥየሚልብዙትምሕርትንየምንማርበትነዉ ። አጂግበጣምጥሩነዉ

  • @ስሙየእናትዋልጅ
    @ስሙየእናትዋልጅ 7 років тому

    በጥልም አሪፍ ምችት ነው ያለኝ ታንክስ

  • @eyugo7855
    @eyugo7855 4 роки тому

    ዋው በጣም ይመቻል ፊልሙ

  • @wudelove1277
    @wudelove1277 7 років тому

    በጣም.አረፉ..ነዉ.በረቱ

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 7 років тому +15

    አሪፍ ነው በርቱ ግን ላይክ የማትሠጡት ለምንድን ነው

    • @brhanmola4175
      @brhanmola4175 7 років тому

      Mana f . s Kban አንቺምታዩው ለላይክ እና ለኮሜንትነው ወይስ

    • @kingcrll6343
      @kingcrll6343 7 років тому

      Mana f . s K

  • @yeshihana1876
    @yeshihana1876 7 років тому

    ጎበዞች በርቱ ወገኖቼ እወዳችኋለሁ

  • @hiwotmariam8932
    @hiwotmariam8932 7 років тому +2

    wow Tnx

  • @ቲጂየተስፋየልጂ
    @ቲጂየተስፋየልጂ 7 років тому

    ዋው እናመሰግናለን ማሮች ።

  • @tglove9177
    @tglove9177 7 років тому +1

    ኮሜንት አብቤ ማየት ደስ ይለኝ ነበር አድም ስለፊልሙ የሚገልፅ የለም ለኮሜንት ነዉ እሩጫዉ ለማንኛዉም ድራማዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @htub1844
    @htub1844 7 років тому +14

    እኳን ደና መጣችሁ የማበል ዋናተኞች

  • @ryuyuiu7451
    @ryuyuiu7451 6 років тому

    በጣም ያምራል ግን ሀብታም የሆነዉ ደሀ ይሆናል ደሀ የሆነዉም ሀብታም ይሆናል መሳ ደ ብ የለባትም ስራ ክብር ነዉ በጣም አስተማር ነዉ ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @mulealex8007
    @mulealex8007 7 років тому +1

    ufffffff well come ካች አለችሁልኝ.....

  • @betybetty1326
    @betybetty1326 7 років тому

    thank you

  • @Habeshawe-1
    @Habeshawe-1 7 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ዛሬ ደሞ አስሬ ላይክ አርጉኝ የምትሉ ሰዎች የት ጠፋቹ እኔ እኮ ግርም ነው ምትሉኝ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 років тому +6

    ውይኔ ከመቸው ኮመት.....ሆ..እኳ ሰላም መጣቹ.....

  • @selamfikr511
    @selamfikr511 7 років тому +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @aliyayebiraaliyayebira7573
    @aliyayebiraaliyayebira7573 7 років тому

    እኳን ደህና መጣቹ እንወዳችኅለን ጌት በጣም ነው እምትመቼኝ

  • @senaytwerkalem9117
    @senaytwerkalem9117 7 років тому +1

    በጣም ያምራል

  • @lishaahyat9999
    @lishaahyat9999 7 років тому

    እንኳን ደና መጣች የ ..ወ

  • @adinogenet390
    @adinogenet390 7 років тому

    Egziabher sedbrue

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 7 років тому

    ድራማውን በቲቪአይቸዋለሁ የመጣሁት ለአስተያየትነው ድራማው ከምናገረው በላይ አሪፍነው ነገርግን ሳአትበጣምአናሳነው
    በዛላይግማሹማስታወቂያነው
    ከተቻላችሁ please አስተካክሉት
    በሳምንትሁለትግዜአድርጉት እንደዘመንድራማ በተረፈ ሰላማችሁይብዛ♥♥♥♥

  • @መቸምአረሳህምY
    @መቸምአረሳህምY 7 років тому +3

    እኳን ደህና መጡ

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    ወይኔ ሁሌም እንደተቀደምኩ ነው ታዩኛላቹ ቀጣይ ኣንደኛ ነኝ እኔ ዛሬ ግን 148 ሁኛለው

  • @ቤቲየማሪያምልኝነኝ
    @ቤቲየማሪያምልኝነኝ 7 років тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ውደ ያገሬ ልጆች ውድድድድ♦♦

  • @jojonana1749
    @jojonana1749 5 років тому

    Mejemeria lay sijemerew bezum aletemechegnem neber gin arif nw!!! Keep it up!!!

  • @gdgjk8774
    @gdgjk8774 7 років тому

    የኔ ምርጦች እንካን ደህና መጣችሁ ውድድ የሳምንት ስው ይበለን