እንዲህ አይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ | abu | gadisa | yohad | antsh | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    እንዲህ አይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ | abu | gadisa | yohad | antsh | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat

КОМЕНТАРІ • 209

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 3 місяці тому +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛዋ እምዬ ተዋህዶ ልጅ ስለ አደረከኝ በጣም እድለኛ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏የእምዬ ተዋህዶ ልጆች በርቱልን🙏❤❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +21

    ወንድሞቼ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላቹ ጋዲ ዮሐድ አቡዬ ሰላየዋቹ ደስብሎኛል እዮባ ስ ❤❤❤

  • @dafna4027
    @dafna4027 3 місяці тому +15

    የቀለመ ልጆች ቸርች ይማራሉ ትምህርት ቤት ይማራሉ አባታቸው ያሰተምራቿል እናታቸው ታስተምርላቿለች ጥቅስ ያውቃሉ የጌታን ፈልም ስያዩ ያለቅሳሉ የክርስቲያን ልጆች ናቸው ግን ክርስቲያን አይደለም ጌታ አያውቃቸውም ድካም ብቻ ትርፍ ክሳራ🤭

    • @ethiojapan5557
      @ethiojapan5557 3 місяці тому +1

      አንተ ብትሞት ልጆችህ አባታቸው ክርስቲያን ነበር ሊባሉ ነው😂😂😂

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi 3 місяці тому

      ​@@ethiojapan5557ምን ለማለት ነው የፈለግከው?

  • @Hornland
    @Hornland 3 місяці тому +8

    የቀለሜ ታዳጊ ልጆች፣ በአዲሱ መደበኛ ትርጉም መሰረት የፈረሰውን አባታቸውን የሚያንፁ እንዲሆኑ እግዚአብሔር እንዲያድናቸው ፣ ክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ።

  • @user-uy3gp3gp9n
    @user-uy3gp3gp9n 3 місяці тому +18

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 3 місяці тому +11

    ክበሩልን ወንድሞቻችንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እህታችንም በጣም እናመሰግናታለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 3 місяці тому +22

    መልስ የለውም ግን ብዙ ያወራል መቼም የእሱ ኦውቀት የሚለካው ማርያምን መላእክትን ጻድቃንን በመሳደብ የተጻፈ በማንበብ ጭንቅላቱ ግን ንጹህ የታጠበ ጨርቅ ነው ሆዱ ደግሞ በልመና ምግብ ተወጥሮ ግራና ቀኝ ማለት አልቻለም

  • @nathenaelbitew1033
    @nathenaelbitew1033 3 місяці тому +30

    እኔ ጴንጤ ነኝ እንደ ኤርሚያስ ገለባ ወሬ ይዞ የሚመጣ አላየሁም ብሽቅ አለ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር

    • @yade716
      @yade716 3 місяці тому +1

      አትዋሽ አይደለህም።

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb 3 місяці тому +1

      Sle ekaw erzimet siawera semchew zegagn zegagn

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb 3 місяці тому +1

      ​@@yade716eski ante kehonku sle ermias ewkinet awra denez

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 3 місяці тому +2

      ​@@yade716 በዉነት ሳላደንቅ ማላልፈዉ Protestantism አስተሳሰብን እየኖርከዉ ነዉ every time መቃወም መቃወም ወንጌል=0 እምነት=0 ምግባር =0

    • @metasbiyayilma2525
      @metasbiyayilma2525 3 місяці тому

      እና የጴንጤ ልጅ እስኪጠመቅ ክርስቲዯን ይባላል

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 3 місяці тому +18

    😅😅😅😅ቀለሜን ሲፈርድበት እዚ መንደር/ላይ እናተን ጣለበት! ወይኔ ሆዴን አመመኝ።።የተመታቹ😅😅

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅 አንበሳ ጎበል እህቴ ይሄን ከርከሮ ንገሪልኝ አይ ቀለሜ መጶዐሀፍ አይሰሙክም ቢሰሙክ ልክ ልክህን ይነግርው ነበር ከርከሮ ቀለሜ እህታችን❤❤❤

  • @fantayieyemanehbirhan2013
    @fantayieyemanehbirhan2013 3 місяці тому +4

    እዬው እንግዲህ መልስ ሲያጣ ቀለሜ ሔዶ ገድላት ላይ ሊወሸቅ ፈለገ እንደ ቀለሜ አይነት የወረደ ስብዕና ያለው ሰው እስካሁን አላጋጠመኝም ብቻ ጌታ ወደ ልቦናው ይመልሰው ሰውዬው ጤናማ አይመስለኝም።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +3

    ብቻዬን አይደለሁም ይላል እኔም ብቻውን አይደለም ምስክር ጭንቅላቱ ትልቅ ሳጥናኤል እብሮት አለ።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 місяці тому +4

    ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ናት ቃላት ነው ያሳጣችው ገራሚ ጥያቄ ነው ያነሳቸው ጥያቄዎች😂😂😂😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 місяці тому +2

    😂😂😂 አይ ቀለሜ አሳዛኘ ፍጥረት ነው ሚስቱና ልጆቹ ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ነው ያላቸው እግዚአብሔር ይድረስላቸው።💔😭🙏🙏🙏

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s 3 місяці тому +7

    ኤሪምዬ እያለች መልስ አሳጣችው ጀግኒት በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ቀለሜ ገድል ላይ ነው የሱ እውቀት

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 3 місяці тому +6

    ትክክል አቡዬ የልጆቹ ነገር በጣም ያሳስባል😢!

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 3 місяці тому +8

    ለፖሊዮን ና የልምሻት ክትባት ምንም ሳያቁ እኛ አውቀን እያስከተብን ጥምቀትን እኛ ወላጆቻችን ካመንን ለምን አስጠምቀን የክርስቶስ አካል ብናረጋቸው ይከብዳል?

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 3 місяці тому +17

    እናንተ ተምች የሆናችሁ ለ ermiyas እራስምታት ሆናችሁበት እኮ haha ይመቻችሁ😂 ሁሉም የተዋህዶ ወጣት እናንተን መምሰል አለበት መፅሓፍ እንዲያነቡ ዘመቻ ብታስጀምሩ

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c 3 місяці тому +6

    ልቦናዉ ይመለስ በስመአብ የሚገርም እብድድ ነዉ

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 3 місяці тому +2

    አንዳንዴ የጌታ ጥበብ ጋኔል ባለበት አንደበት ይናገራል ግርም ይላል ጌታ ባጋንትም አንደበት ሲናገር ሰማን አድናቂሽ ነኝ ቆርጥመው ነው የሚበሉሸ ተጠንቀቂ።

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 3 місяці тому +7

    ፈጣሪ ሆይ ግን ቀለሜ ኖርማል ሰው አይመስለኝም የአይምሮ ችግር አለበት 🤔

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому

      ቆየኮ የአይምሮ በሸተኛ ከሆነ ኪኒኑ ሳይጨርሰ ነው የወጣው ይሄ ከርከሮ ኦርቶዶክሰን ለመሰደብ አይደለም መጥራት ይበዛበታል ሌባ ቀለሜ ኤርምያሰ እያለ በእየሱሰ የሚነግድ የዪቲብ ጡርተኛ ነው ማሰሮ ጭንቅላት ቀለሜ ከርከሮ😅😅😅

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t 3 місяці тому +14

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱል

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 місяці тому +1

    የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ሰላም ለናንተ ይሁን በርቱልን ጎቦዞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ለሂላቹም በዚህ አስፈሪ ሰአት እናንተን ስላስነሳልን ቸሩ አባታችን ጌታችን መድሀኒታችን ኤልሻዳይ ይክበር ይመስገን 🙏🏽አረ ጉድ ምን አይነት ፍጥረት ነው እንዲህ ድፍን ያለ ሽምጠጣ እንደው ትንሽ እንኻን አያፍርም ማነው ስሙ ይህን የለምድ በግ የለበሰ ነጣቂ ቶኩላ መናፍቅ ማነው የሚያፍለት ማፈርያ ኡሁንማ ያው ሁሉ ጉዳቸውን ታወቀ ለሁሉም ጊዜ አለው አበቃ የነዚ የሰው ሴጣኖች እግዚአብሔር ይገስፀውልን የመናፍቅ መንፈስ ሁላቹም በመናፍቅ ስር ያላቹ ከዚህ ደመቀ ምን ትማራላቹ እረ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 3 місяці тому +10

    በቅዱሰ ጰጥሮሰ ወሰጥ ሆኖ ጌታሆይ አትሙትብኖ ሲል ሂድ አንተ ሰይጣን ቡሎአል ክርሰቶሰ በቀለሜ አንደበትማ ጠቅልሎታል እግዝአብሄር ልቦናዉን ያቡራለት ሰነቃ የትነበርኩ መለቱ አይቀርም ጸልዪሐት

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +2

    አሜንንንን አባታችን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂 ልጅቱአ ግን ጀግና ናት የእምባ ጥምቀት 😄😄😄so funny

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 3 місяці тому +2

    ዛሬስ እኔንም ከልቤ ነው ያሳቃችሁኝ! ቀለሜዋ ፍፍፍፁፁም ፅንፈኛ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለመሳደብ የተፈጠረ ተረፈ አርዮስ ነው!!!

    • @emano5974
      @emano5974 3 місяці тому

      ❤😂😂😂😂

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 3 місяці тому

      ኑሮው ስለሆነ በምን ይኖራል?ለጥቅሙ ነው የሚጮከው?

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j 3 місяці тому +3

    ውይኔ የትላንትና ለሊት ሳቅ መቼም አልረሳም አሁንም ሰምቼ የሳኩ ነው ድጋሜ😂 ጌታን እራሴን ነው ያመመኝ😂😂ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ😂😂

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 3 місяці тому +2

    Qቀለሜ በቃ ፈረደበጽ ገደል አለ በቃ በሹ ያመልጣል ቁጭ ብለው የሚሰሙት ግን ያሳዝናሉ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 місяці тому +1

    በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @andinetgcplc.8417
    @andinetgcplc.8417 2 місяці тому

    ወንድሞቼ አስተውላችኋል ጌታን ተቀበል እንጂ በጌታ እመኑ ብለው አያስክዱም ፡፡ ሲጀምር የነሱ እምነት መለኪያው ምንድን ነው ???

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 3 місяці тому

    በእውነት ጀግና ልጅ ነች ምን እንዳማያውቅ አሳወቀችበት

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 3 місяці тому

    ጌታማ ላንተ ሰጠህ እንደ አንተ አርገህ ልሰጠው ነው ለሰይጣን ሰጠሁ በል

  • @fsgj5191
    @fsgj5191 3 місяці тому +2

    እግዚኦ

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 3 місяці тому +2

    እናደርጋለን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z 3 місяці тому +1

    Erimyas maferiya nehe Egziabeher ewentun yegleslehe

  • @user-vi9wv2bo8k
    @user-vi9wv2bo8k 3 місяці тому

    በርቱ ሌላ ምነም አልል

  • @bezeyegzaw-dw5zj
    @bezeyegzaw-dw5zj 3 місяці тому +3

    ቀለሜ ልጆችን ከሚመራ ሌጆቹ ቢመሩት ይሻላል

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 місяці тому +2

    የጌታን ስቅለት አይቶ አልቅሷል ስለዚህ ክርስትያን ሆኗል😂😂😂

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 місяці тому +2

    የቀለሜ ጨዋታ አይጠገብም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 3 місяці тому

    ፀሎት በደረቴ

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z 3 місяці тому

    ሰውዬው ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ቀውስ ነው እንደውም ፀልዩለት ልጆቹን ገደል ሳይከታቸው እናንተ ግን በርቱ

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 3 місяці тому +1

    አይ ቀለሜ እሱ እኮ ከእውቀት ነፃ ነው ታዲያ እነዚህን መፅሐፍት ባንበብ ስለማይችል ይበሳጫል ማለት ነው ስለዚህ እማይመልሰውን ጥያቄ ከሚጠየቅ መፅሐፍቶቹ ይወገዱ የሚል ካምፔን ማቀጣጠል ፈልጎ ነው አንድ ፐርሰንት እንኳን ባይሳካለትም አሳዛኝ መሐይም

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 місяці тому

    አይ ቀለሜ እግዚአብሔርን አያት አደረገው እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ

  • @ElshedayBaharu
    @ElshedayBaharu 3 місяці тому +1

    Bertulin wedimochachin ❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 3 місяці тому +1

    ወይ ጉድ በቃ እንደዚህ ነው እያተሸመቃቁ የሚኖሩት እውነት መንገድ እርቀው

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 3 місяці тому +2

    ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት 😀😀😀😀😀 አሁን ቀለሜ ባይኖር ማን ያስቃችሁ ነበር ???

  • @zelalemgirma2559
    @zelalemgirma2559 3 місяці тому +1

    ቀለመወርቅ ታሟል መታከም አለበት!!

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x 3 місяці тому +1

    ህፃናት ውደኔ ይመጡ ዘድ አትከልክላቸው ሚለው የት አርጎት ነው???

  • @user-bv2nw9kc4c
    @user-bv2nw9kc4c 3 місяці тому +1

    ሆሊውድ አደረገው አይ ፊልም ቀቀቀለለለሜሜሜ ተበጠረቀ በጥራቃ
    እረ አማኑኤል ሆስፒታል እረ እረ እረ …….

  • @AdaneGetawa
    @AdaneGetawa 3 місяці тому

    ጴንጤ የሉተር ፍልስፍና አያዋጣም!!!ልብ ግዙ!!ዝላይ አያዋጣም!!ተመለሱ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 3 місяці тому

    ወይዘሮ ቀለሜ በቃ ግራ ገባት 😂😂😂😂😂😂

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 24 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂 bertu wendimoche ❤❤❤❤❤

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 3 місяці тому +3

    የቀለሜ ልጆች ሙስሊሞች ማለት ናቸው?

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 місяці тому +1

    ዳይፐር ላይ ተመቸኝ😢😢😢እሹሹሹ እያለች እየሱስን ታስተምረዋለች😅😅😅😅

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 3 місяці тому +2

    ግን እንዴት እንደተሰበሰባችሁ ደንቆኛል የነ ጋዲሳ ግሩፕ😮 ግን aklile ለምን ወደኋላ እያፈገፈገ ነው?

    • @dawit2583
      @dawit2583 3 місяці тому +1

      AKLIL ALE ABREW NACHEW ATITERATER

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n 3 місяці тому

      @@dawit2583 ከባለፈው ከአፍ ወላምታ ቡሃላ ሕብረታቸው ቀዝቅዟል

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d 3 місяці тому

      Nbr ye research eytsrahu new blwal alafgefegm wedet wedet😂😂😂😂

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x 3 місяці тому +1

      ክላስ አለበት ሲሉ ነበረ ለዛ ነው የጠፋው❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 3 місяці тому +1

    በዘ ላይ የስድም መንፈስ ወሮውታል ቀለሜ ወደው ወደ ስድም ይቀይራል ነገሩን

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 3 місяці тому

    ቀለሜን ወደ ዛፍ ነው የምንመልሳት ቀሉ ቀለሜ ቀሉ

  • @hiruttesehome1023
    @hiruttesehome1023 3 місяці тому

    Men ancherecherehe ante kebatare panta

  • @kirubelwako2984
    @kirubelwako2984 3 місяці тому

    Be deretu mesabewu ebabe new ende kalame

  • @elsagebreab7341
    @elsagebreab7341 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fk3365
    @fk3365 3 місяці тому

    አትጃጃል ህፃን ልጅ እንኳን ተወልዶ በማህፀን እያለ የናቱንና አባቱን ድምፅ ይለያል ከጥቂት ወራት በኋላ እናቱንም አባቱንም ይለያል እሥከ 7 ዓመታት ብዙ የሚማሩበትና የሚያውቁበት ጊዜ ነው ። መዝሙርሥ ለማያውቀው አምላክ እንዴት ዘመረ ምን ተረድቶ ? በኛ ግን ይረዳል በየቲቪው ምን ዓይነት ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀት ያላቸው መረዳት ያላቸው ህፃናት እንዳሉ ማየት ትችላለህ ።

  • @alemayhumekonen4301
    @alemayhumekonen4301 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 3 місяці тому +1

    አይ ቀለሜ አይተንፍሱ!!! ጉድ አረገችው!

  • @mulu955
    @mulu955 3 місяці тому

    የምር ያሳዝናል እንከፍ መሆኑን በአደባባይ እየታየ እርሱ ምናምናችን ነዉ ብለዉ ሽንጣቸዉን ገትረዉ ይከራከሩለታል🥺

  • @feyealemu1134
    @feyealemu1134 3 місяці тому

    ዘመናችሁ ይባረክ😂😂😂

  • @user-fu5xq5zw7i
    @user-fu5xq5zw7i 3 місяці тому +1

    አይ ቀለሜ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 місяці тому

    ጋዲሳ ቀለሜ ገደለህ 😂😂😂😂😂😂😂እዮቡ ዘሚካኤል አልሰማውም የቀለሜ ጨ ጉድ😅😅😂😂😂

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 3 місяці тому

    ምን አይነት እህት ነች ቀለሜ ደምቄ መጣሁ ብሎ ቀለሙን አደብዝዛው ወጣች ተባረኪ።

  • @GetutadeseAnebse
    @GetutadeseAnebse 3 місяці тому +1

    ወይ ቀልድ ወይ ቀልድ----

  • @user-hs3mf8jw9c
    @user-hs3mf8jw9c 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂

  • @alemayhumekonen4301
    @alemayhumekonen4301 3 місяці тому

    EDEMANA.TANA.YESTHWE

  • @henokworku2729
    @henokworku2729 3 місяці тому +1

    የቀለሜ የመጀመሪያው ጥፋቱ ማውራት መጀመሩ ነው፡ ሁለተኛው ማውራት መቀጠሉ ነው፡ ሶስተኛው ደሞ እያወራ መጨረሱ ነው። ይሄ ሰውዬ በጓደኞቹ አነጋገር 'table talk' ላይ መቀመጥ ነበረበት።

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x 3 місяці тому

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ውይኔ ቀለሜ የጌታ ፈልም ያለቅሳሉ ይላል

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 місяці тому

    ኤርሚ ምነው ትንፉሸህ ተቆራረጠ ጥያቄው አሰደነገጠህ እንዴ ውሀ አጠገብህ ካለ ፉት ፉት ፉት በል አንበሳ ነች የኛ አዋቂ ባይ አርበተበተችህ😅

  • @dchu8849
    @dchu8849 3 місяці тому +1

    Come on man the passion of Christ movie is PG 13 graphic movie for 5 years old come on man !! Nebse gedye letaregew new endea

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi 3 місяці тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣wayi.qalmey

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 3 місяці тому

    እነ ጋዲ የእውነት 😂😂😂😂የሳቅ ቀን ነው ለኛ😂😂
    ለቀለሜ ደሞ የመሳቀቅ ቀን ሆኖበታል 😊😊😊😊 ምንም ማረግ አይቻልም ።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому

    እረተው ትልቅዬ መፅሀፍ ት/ቤት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 місяці тому +2

    Protastant if they are not updated their stupid attitude will backfire own them, that’s exactly what I understand between kelama and the other lady,everything comes out against him own his spiritual beliefs.

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 3 місяці тому

    "ልጅህን በሚሄድበት ምራው" የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው? ልጁ በፈለገው መንገድ ቀድሞ ይሄዳል ቤተሰብ ደግሞ ልጁን ተከትሎ እንደልጁ ፍላጎት ይመሯል ማለት ነው? እኛ ኦርቶዶክሶች ልጃችንን በዚህ ሂድ በዚህ አትሂድ እያልን እንመራለን። በህጻንነት አናስጠምቃለን ክርስትናንም እናስነሳቿለን።

  • @Hornland
    @Hornland 3 місяці тому +1

    እነዚህ ልጆች "ክርስቲያን" አባታቸው ፣ በሀጥያት በወደቀ ግዜ ሁሉ: እዳው በልጁ ላይ ይቆጠራል እንደማለት ነው?
    እዚህ ጋር እንደ ቀለሜ አባባል የልጁ ክርስትና በወላጆቹ ነውና ፣ በአባታቸው የሚመጣውን ኩነኔ እና ፍዳ ያለበደላቸው ይቀበላሉ ማለት ነው።
    ያሳዝናል በእጅጉ😢😢😢
    ልጆቹን ሀጥያት ወደሌለበት አባት መድሀኒዓለም በማስረከብ ከሀጥያት እዳ ነፃ እንደማድረግ ፣ የግሉ ሀጥያት እስረኛ አደረጋቸው።
    በዚህ ቪድዮ ላይ እንደተረዳሁት ፣ የቀለሜ ልጅ ብሆን ኖሮ ፣ ከአዳም ከመጣው የውርስ ሀጥያት በክርስቶስ እየሱስ ነፃ ብሆንም ፣ የቀለሜ ልጅ በመሆኔ ፣ የአባቴ የቀለሜ ሀጥያት ወራሽ ሆኜ ፣ የመከራ ቀንበርን እንደተሸከምኩ እስከ 18 ዓመቴ ዘልቃለው ማለት ነው

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 3 місяці тому

    I LIKE DIFABACHEW HELEN🤣🤣🤣

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ቀለሜ ! ከ ወገብ በታች ወሬ በጣም ይመቸዋል 😂 አንዴ ዳይፐር ከዛ የልጆቼን አይነኬ አገላብጬ እስማለው ይላል 😂😂😂 ከወገብ በላይ አንድ ደረት ቢጠራም እንደ እባብ በደረቴ እየተሳብኩ እፀልያለው ብሎ አረፈው ቀለሜ !!!!!! 😂😂😂 አገር ቤት አጃበዎቹን እያንጓለለ ቀሌ! በደረቱ እየተሳበ ከ ቆሪጥ ጋር የሚገናኝበት ውል ትዝ ሲለው ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdireact431
    @mekdireact431 3 місяці тому

    Yekerstiyan amagn lijoch 😂😂😂😂

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 3 місяці тому +1

    Weyen Kelemy😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 3 місяці тому +3

    ዮሐድ መልክህን የማታሳየው ለምንድን ነው ።በመልክ አናውቅህም ።

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s 3 місяці тому

      ዩሐድ ከሙስሊሞች ጋር ንፅፅር ይሰራል ስለዚ ለነብሱ ይፈራል ጀግናችንን ማጣት አንፈልግም እንዲ ይሻለዋል

    • @Maletube-nh6oy
      @Maletube-nh6oy 3 місяці тому +1

      ዮሐዴ ብዙ ከሙስሊሞች ጋር ስለ ሆነ ወይይት ራሱን አያሰይም

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x 3 місяці тому

      አዎ ግን ለምን

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x 3 місяці тому

      እዴት ማለት​@@Maletube-nh6oy

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d 3 місяці тому +1

      Ke mlku min guday alh🤔🤔🤔

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 3 місяці тому

    አይ ቀለሜ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂

  • @user-pw5ow6qw6y
    @user-pw5ow6qw6y 3 місяці тому

    Think you guys I'm sure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl6lc3tm9q
    @user-nl6lc3tm9q 3 місяці тому

    ትናንሽ አእምሮዎች በሰዎች ላይ ይወያያሉ

  • @seren1437
    @seren1437 3 місяці тому

    ጋዲ ሳቅህ ❤❤❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 3 місяці тому

    በጣም ኣሳፉሬ ሰውነው

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 3 місяці тому +2

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @Jerusalemhayle
    @Jerusalemhayle 3 місяці тому

    የማታው ይለያል ትዝ እያኝ እንደ ጅል ስስቅ ነው የዋልኩት😂😂😂😂የተለ ነው ያልሺው ዲፊባቸው😂😂😂ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 3 місяці тому

    ስለ ፊልም ያወራል😂😂😂

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 2 місяці тому

    ቆይ እስኪ እርጋ በሉ ልምንድነው የምትስቁ ባልማውቅ ያለን ስው በሳቅ በመቀልድ ሳይሆን ትክክለኛውን ሚስጠረ ጥምቀትን ግራ ለትጋቡ ስውች አስተምሩን እንጅ ከእኛ ውስጥ እራሱ ሳይውቁ ይሚያስጠምቁ ስዎች አሉ ምሳልቂያ ማድረግ እግዛብሄርም አይውድም ልክ አይደላችሁም

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 3 місяці тому

    የታባክ እግዚያብሔር እንዲህ ያወርድህ ማፈሪያ ኦርቶዶክስን መሳደብ ወንጌል መስሎሃል

  • @senaitdegefe3695
    @senaitdegefe3695 3 місяці тому +2

    Kkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maletube-nh6oy
    @Maletube-nh6oy 3 місяці тому +1

    ይህ ነው በቃ አቅሙ በጋዲላትና ድርሳናት ተደብቆ የኖረ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው

  • @رحمهرحمه-ح8ز
    @رحمهرحمه-ح8ز 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ