‹‹ከውስጥም ከውጪም ከበውናል መውጫ የለም›› | ጎንደርን የሚያመስው ሚስጥራዊ ቡድን ታወቀ | ፋኖንም መንግስትንም ግራ ያጋባው ክስተት | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 13

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 9 днів тому +8

    አውነትና ንጋት እያደር ይጠራል።ትክክለኛ ፋኖ ለወገኑ ይሞታል እንጂ ወገኑን አያግትም አይገልምደ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 9 днів тому +3

    በዝናሽ ታያቸው በአገኘው ተሻገር በብአድን ከኦሮሙማ ተጣምረው የፈጠሩት የአማራ ወሬ ደገኛ አደገኛ ገዳይ አፋኝ አማራን ለማጥፋት የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የተሰራ አደገኛ ቁማር ግን መቸም አይሳካም።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 9 днів тому +2

    የሚገርመው ይህ ሁሉ ወንጀል ሲፈጸም የክልሉም ሆነ መንግስት ነኝ ባዩ ምን ይሰሩ ነበር? መንግስት ነኝ ባዩም ተባባሪ ስለሆኑ አይደለምን?

  • @amezengizaw
    @amezengizaw 9 днів тому

    ብልግና፣አለኝታችንነው።
    ብለው፣የድጋፍ፣ሠልፍ፣ወጥተው፣ነበረኮ።
    አሁን፣ምንመጣ፣ቻሉት።

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin 9 днів тому

    ሁሉን አውቃለሁ የሚለው የዐብይ አገዛዝ ለምንድነው መንግሥታዊ ኃይሉን ጎንደርን በአፋኝነት ከሚያሠቃየዉ ኃይል አያጠራም? ዝምታው ሰላማዊ ዜጎችን በመጉዳቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መንግሥታዊ ተጠያቂነት ሊያስከትል ይችላል! ሊያስከትል

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 9 днів тому +2

    ስድስቱ ስኩአዱ ስም እያበዝ ህዝብ ፈጁ. ጎንደር ምን መጣ? ቱይርስቶች ምን በተኙበት?

  • @segiylove2075
    @segiylove2075 9 днів тому

    Ene yayewtene lemn alngerhm

  • @AbsemedAhmed
    @AbsemedAhmed 9 днів тому

    በኦሮሚያ የሚደረገውን ሲስተም እየተጠቀመ ነዉ.

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 9 днів тому

    ከሸኔ የተኮረጀ መሆኑ ነው ሸኔ(5) ሲሆን እነርሱ 6ቱ ብለዉ ጀመሩ ።

  • @user-vk1yq8cb5d
    @user-vk1yq8cb5d 9 днів тому

    Yih bodin ke diyasporam eji linorewo yichilal kititi ketay plan linorachewo hula yichilal end kelal endatayut yidires le fano