EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | ቆይታ ከጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጋር | ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @AssefaWolie
    @AssefaWolie 15 днів тому +4

    የአባቶችን ታሪክ ሰንደህ በታሪክ ለትውልዱ በማስተላለፍህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ።
    መልካም የልደቱ በዓል ይሁንልህ።

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 16 днів тому +8

    ጋሽ ንጉሴ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይብረሪ ናቸው እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሶት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 16 днів тому +7

    ድንቅ አባት፣ ምጡቅ አዕምሮ፣ርቱዕ አንደበት ፣ንጉሤ አክሊሉ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልዎት።

  • @teketeldemamu1846
    @teketeldemamu1846 21 день тому +10

    አንቱ አባቴ መምህር ንጉሴ አክሊሉ ረጅም እድሜን ያድልልኝ ፣ የአባቶቻችን በረከትን ያድልልን ፣ ከበፊት ጀምሮ እከታተላቸው ነበር VOA እያሉ እንዴት አይነት አእምሮ ያላቸው ድምፃቸውም የሰጠ የታሪክ ባለሙያም ናቸው ።

  • @Bacitize
    @Bacitize 16 днів тому +6

    ኦ ጋሽ ንጊሴ ክቡር ኢትዮጵያዊ ❤❤❤ ይኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት። እዎድዎታለሁ። አከብርዎታለሁ።

  • @solomonwolu6194
    @solomonwolu6194 16 днів тому +5

    ሁልጊዜ:ቢሰሙት:የማይጠገብ:የማይሰለች:ጋዜጠኛ:ንጉሴ:አክሊሉ:እግዚአብሄር:ዕድሜ:ሰጥቶህ:ብዙ:የኢትዬጵያን:ታሪክ:እንድትነግረን:ፀሎቴ:ነው::

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 16 днів тому +5

    ይሄን ታሪክ ጋሽ ንጉሴ በመፀሀፍ ቢያሳትመው ድንቅ ነበር ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም ንጉሴ ድንቅ አርቲስት ነው ሌሎችም ሚዲያዎች ሁሉም interview ቢያደርጉት መልካም ነው

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 15 днів тому +2

    የእውነት ኢትዮጵያዊ ንጉሴ አክሊሉ ድንቅ ሰው ለኔ ኢትዮጵያን ይተርካታል ፍልፍል አድርጎ

  • @simetube
    @simetube 21 день тому +6

    የተዋህዶ ልጆች የእመቤቴ ምልጃ አይለየን ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @19tahsase
    @19tahsase 15 днів тому +2

    ጋሽ ኑጉሴ የታሪክ አዋቂ ደምጸ መረዋ የማይሰለቹ እድሜና ጤና ይስጦት!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 13 днів тому

    በልጅነት ዘመኔ በቪኦኤ እየሰማሁ ያደኩት አቀራረቡ ደስ ሚለኝ ጋዜጠኛ ጋሽ ንጉሴ እንኳን አደሰረክ😍🙏

  • @ayalew30
    @ayalew30 16 днів тому +1

    ግሩም ትምህርታዊ ውይይት ነበር።
    በክፍል ሁለት ላይ የጋሼ ንጉሴን የmic ገመድ ሸሸግ አድርጓት።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 17 днів тому +1

    ያኔ በልጅነቴ ገና ሠላም እለኪ እያዜምን ለ ሆሳዕና ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ን ምስባክ በስቅለት ወወደዩ ሀሞተ ውስተ መብልዕየ በማለት በዜማ በv o A ያሰማን ስለነበረ ልዩ ትዝ ታዬ ነው
    እንኳን በአካል አየሁህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 17 днів тому +2

    መንግስቱ ለኢትዬጵያ መቅሰፍት አውሬ ነው ታሪክ ይቅር አይለውም

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 18 днів тому +1

    ጥሩነውያቀረብከደትልቅ አዋቂ አቀረብክልን ተመስገን እድሜይስጣቸው።

  • @beletemotuma6253
    @beletemotuma6253 14 днів тому

    የባለሰልጣናቱ ግድያን በመፀሀፍ መልክ ቢፅፉት ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።

  • @yonass6203
    @yonass6203 17 днів тому +1

    ጠያቄው በጣም አዳማጭ ነህ ቆንጆ ነው

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 16 днів тому

    ዕድሜ አብዝቶ ከጤና ጋር ያድልልን!!!
    መጽሐፍ ይጻፍልን !!!

  • @yohannesstgezu2009
    @yohannesstgezu2009 13 днів тому

    ጠያቂው አንደበተ ርቱዕ ተጠያቂ የውቀት ውቅያኖስ

  • @yawhnes27
    @yawhnes27 21 день тому

    ይህን አስደናቂ ታሪክ ለምን በመጽሐፍ ወይም በፊልም ይጽፋሉ በጣም አመሰግናለሁ አባቴን አደንቃለሁ።

  • @KasuAshagrie
    @KasuAshagrie 20 днів тому +1

    አቶ ንጉሤ አክሊሉን ተወዳጁን ጋዜጠኛ Eotc tv ሥላቀረባችሁልን የፕሮግራሙን አዘጋጆች ኦናመሠግናለን
    ካሡ አሻግሬ ከደ/ብርሃን፡፡

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 16 днів тому +2

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @yonass6203
    @yonass6203 17 днів тому

    ጤና እና ዕድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ጋሼ

  • @henokw124
    @henokw124 17 днів тому

    Gash Negussie is a brilliant living legend, who is an icon person of Ethiopian history .

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md 17 днів тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @Midway695
    @Midway695 13 днів тому

    ጋሽ ንጉሴ የታሪክ ሰው
    1000 ዓመትን ተመኘሁልህ

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md 17 днів тому

    ጋሽ ንጉሴን መጠይቅ ከበድ ይላል ይገርማል አየ አንደበት ረጅም እንድሜ ከጤና እመኝለታለሁ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 16 днів тому

    The Veteran Journalist and "WALKING ENCYCLOPEDIA," (Ato) Negussie Aklilu, WISH YOU The BEST On Your Remaining Life!!! And,_THANK YOU For The Highly DISTINGUISHED Service You Have Given To All Of us,_ETHIOPIANS as a Whole, _even To This Very Day😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!
    And, THANK You; To The Host!!

  • @NebyouZewge
    @NebyouZewge 16 днів тому

    ጋሽ ንጉሤ አፌ ይቆረጥልህ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ

  • @WediBoochulo
    @WediBoochulo 16 днів тому +1

    Gashe anten ena gashe adisun lemn ye Ethiopia hizb ye kiber doctetet aydhelemachihum ygermal betam

  • @Bio650
    @Bio650 16 днів тому +1

    መንግስቱ በዘሩ ምክንያት የበታችነት ስለሚሰማው ድርጊቱ የሰይጣን ነበር

    • @solomonfaris
      @solomonfaris 16 днів тому +1

      በዘሩ ሳይሆን በመልኩ እና ጥቁር በመሆኑ ሙድ ይይዙበት ነበር

  • @tegenutube255
    @tegenutube255 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 14 днів тому

    Erasachu yewenjelu akal honachu erasachun netsa lemadreg sitimokuru betam yigermal. Niseha satigebu wede seol litiwerdu new

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 15 днів тому

    ንጉሴ አክሊሉ ትልቅ አዋቂ ጋዜጠኛ ነው

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 16 днів тому

    የኢትዮጵያ ሬድዮ ድምቀት ንጉሴ።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 14 днів тому

    ብዙ ሥለ ሃይለሥላሴ ጥሩ አውረተዋል ግን ስለ 53 ግርግር ምን ያስባሉ፣ በእኔ እምነት አሁን ስለ አለንበት ሁኔታ የእሳቸው አስተዋጽዋ አለበት እላለሁ፣ በሌላ እንተርቪው ትንሽ በሉን

  • @azmaddamaz
    @azmaddamaz 14 днів тому

    ወንድሜ ንጉሤ,
    በአታ ግቢ እንደማደግህና እንደመኖርህ, እንዲሁም በጋዜጠኝነትህ ብዙ እንዳየህና ብዙ ትመክሮ እንዳለህ አምናለሁ።
    ግን ደግሞ እኔ ከአንተ ማወቅ የምፈልገው:
    አባትህ የቤተ ክህነት ምሁር እንደነበሩም ይታወቃል,
    ይህን ጥያቄ የማቀርብልህ የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስን ስም ስላነሳህ ነው።
    ከደርግ ወደ ስልጣን መምጣት ጋር በተያያዘ ለአባታችን በደርግ መታሰር የአበአታና ገብርኤል ካህናት የራሳቸው ድርሻ እንደነበራቸው ይነገራል, እንዲያውም ለማስቀደስም ሆነ ለጉብኝት በሚሄዱ ጊዜ ይዘለፉ እንደነበር ሰምተናል።
    "አቡኑን እንፅፋው..." የተባለውን እንደ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል።
    በኋላ በደርግ የተቋቋመውና በዶር ክነፈ ርግብ ዘለቀ, አበባው ይግዛውና መርስኤ ሀዘን አበበ የመሩት የቤተ ክህነት
    አጣሪ ግባኤ ለመንግስት ካቀረበው የይገደሉ ውሳኔ ጋር የአባትህ ሚና በተለይ, በአጠቃላይ ደግሞ የነበረውን ሁኔታ ብትነግረን እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 19 днів тому

    ፊደል

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 16 днів тому

    መጽሀፍ እንደፃፉ ነበር የማወቀዉ።

  • @memrutesfaye6828
    @memrutesfaye6828 15 днів тому

    አቡነ ቴዎፍሎስ የታሰሩት በ1968 ዓ.ም ነዉ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 17 днів тому

    ጋሽ ንጉሴና አዲሱ አበበ ወግ ሲጠርቁ ስሰማ ብውል ባድር አይሰለቸኝም። ጋሽ ንጉሴ ድምፀ መረዋ የታሪክ ሊቅ ናቸው

  • @fikretesfa1774
    @fikretesfa1774 16 днів тому

    ወግ ጠረቀ አዎንታዊ ሃረግ አይደለም በዚህ አውድ አይጠቀሙ

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 15 днів тому

    Talking about History. Didn't he start his Career at Radio Voice of The Gospel ? Does he have Alzheimer's

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 17 днів тому

    የዲሲው ንጉሴ አክሊሉ የትጠፋ ??

    • @rado7282
      @rado7282 16 днів тому

      ታሞ ነዉ ቨርጂኒያ ዉስጥ አለ

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 16 днів тому

      @ tank you አንድ ስሞን ብቻውን ቢቢሲ ነበር

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r 14 днів тому

    ጋላው ባሪያው መንግስቱ በላቸው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 16 днів тому +1

    አይ ኢትዮጵያ ግፍሽ አያልቅም ገና አንቺ የግፈኞች ምድር ሀገር ስንቱ እንደቅጠል ረገፉብሽ በግፍ።

  • @Demozkidanie-n8f
    @Demozkidanie-n8f 16 днів тому

    ይቅድስት ስላሴን ቤተ ክርስቲያን ጥፋት አንሱልን ግን ምንም አታረጉም ብላቹህ ነው ማፈር ተዋቹህ ካልቻላቹህ ለህዝብ አሳልፋቹህ ስጡ!!!!!!?

  • @02dakota1
    @02dakota1 15 днів тому

    እግዚአብሄር እኮ ፍርድ የማይሳሳት አምላክ ነው :ፍርድ አይሳሳትም::እነመንግስቱ ጛ/ማ ምክንያት ሁነው ቅድሚያ ተሰልፉ እንጅ ሃጢአተኛውና ወንጀለኛው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: ወንጀለኞቹ አንድ ባንድ ተለቅመው ለፍርድ ቀርበው የነዚህ ታላላቅ ሰዎች የተረፉት ቤትሰቦቻቸው ይቅርታ ተጥይቀው ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በለቅሶ እግዚአብሄር ን ካለመነ በስተቀር በምንም አይነት ኢትዮጵያ ይቅርታ አይደርግላትም:: ይህ ቆሻሻ ህዝብ እንዲሁ እንደተረማሰ ይኖራታል::

  • @Bio650
    @Bio650 16 днів тому +1

    ደ ደደብ
    ር ርጉም
    ግ ግም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 17 днів тому

    ጋዜጠኛ ንጉሴ አጤ ሀይለስላሴ መንግስትና ሀይማኖት ተለያይቷል ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው ብለው ማወጃቸው እግዚአብሄር በመሰረታት ( በንግስተሳባ) በሰራት ( በላሊበላ) ሀገር ስተት ሰሩ እግዚአብሄር ተገፉ አያሰኝም ?

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 15 днів тому

    ንጉሴ አክሊሉ ትልቅ አዋቂ ጋዜጠኛ ነው